ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እራስሺን ጠብቂልኝ እህትዘመኑ የእውነት ሳይሆን የማስምምሰል ነው
You are the best
Keep it up
እንቻለው እንጅ ጎበዝ! የአማራ ብልጽግናዎች ተላላኪ/ሎሌ ለመሆን ስንቱን ኪ/ሜ በእግራቸው እንደሚጓዙት!
ምርጥ ነው ቆንጮ👏👏👏👏
እኔ ሳስበው ሕዝብ ሆይ መባነን አለብን ብስክሌት ብንጠቀም ነዳጅ አይል ውሀ አይለ ለምን በእዚህ አንጠቀምም መንግሥት ብስክሊት ላይ ቀረጥ ሳያወጣ
@@tarikwatarikwa6777 ምናልባት ለአንተ ብስክሌት ያዋጣህ ይሆናል የስራ ቦታህ እና መኖሪያህ ቅርብ ለቅርብ አለያም በትንሽ ከተማ እየኖርክ ሊሆን ይችላል
መግዣው ገንዘብ ከየት ይምጣ መንግሥትስ ይፈቅድ ይሆን
ምርጥ አቀራረብ ነው ግን ግን ገብሽ ገብሱን ብቻ አቅርቢ ። እንድትቆይ እንፈልጋለን
Shemut becha teb yemil yelem😅😅
😂😂😂ወይኔ ወዴት ልሂድ እንዳልሰደድ አድሜ ከ40ዎች አልፎ 50ዎች ገብተ፣ል የብዙ ቤተሰብ አላፊ ነኝ ምን ይሻላል?
እኔም እዲሁ
😢😢😢
አመሰግናለሁ
ተመቸሽኝ
እየሳቁ አለቁ
"ንሮ ተወደደ ስንለው የወደድነው መስሎት " 😂😂
😂😂
አቢይ እብዶ
You are sweetheart 💕 ❤️ ♥️ 💖 💗 💓 💕 ❤️ ♥️ 💖 💗 💓 💕
በዚህ ሙድ የሚቀርቡ ነገሮች ይመቹኛል
ኡፍ ባንቺ እንኳን እንርሳው ኑሮውን የኔ ውብ
ትክክል
😂😂😂😂😂❤❤❤አቦ ይመቺሺ የኔማር
እህቴ ከዚህ ዳሴ በዘጠኝ ብር ሄጃለሁ ጎንደር በአውሮፕላን ሰባ አምሰት ብር የሄድኩበት ጊዜ ረገምኩ ለምን ካልሸኝ ሀገር ጎድተናል እንዳንበለጽግ እንቅፋት እንደሆነ ሰለተሰማኝ ነው ተግባባን
በአሥራ አራት ብር በባቡር ከአዲስ ድሬዳዋ ሄጃለሁ።
Mozaza. Nesh
So sweet lady !
❤❤❤❤
ስለ አሰተውሎትሽ የበዛ አድናቆት ይገባሻል
ታድያ ለምን ዲብን አትይም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ waw ya Ethiopa eko be biltigna mama lay nat😅
Yihe gelefete ye tegere dikalla yemiyalekesebwt gezy yimetal
ቤንዚን ተደጉሞ ነው ታክሲ የጨመረው አይ ዶላርና ማሞ እግዚአብሔር ይይላችሁ
Qimem!
በቅናትም ሖነ በቅራኔ ወይ በውሸት ክሥ የ ወገንን ዜግነት መግፈፍና አሥሮ አጎሣቁሎ ማቆየት ማሠደድ ወይ መግደል ማንንም የሐገር ተወላጅ ከሐገሪቷ ዕንዲርቁ ያደርጋል። የሠውን ክብር ገፍፎ ጤነኛ ዜጋና የከበረች ሐገር ዕናቆማለን ብሎ ማለት አይቻልም አይሖንምም። በፖለቲካ በሕግና ሥርአት ባለበት አለም በቀል ወይ ትላንትናን ዛሬ መኖር ጥረት ከንቱነት ነው። ለዛሬ ውረደት መሠረት የጣሉ ደርግ ማሌሊትና ሻቢያም ቢሖኑ ፤ በወቅቱ ሕብረትና ሐይል አሠባሥበን ቢሖን ኖሮ ዛሬ በራሥ ጭንቅላት አመቺ የገራ መፍትሔ ፈልገን አግኝተን ወደ ሥራ በተሠማራን ነበር። ያ ግን አለመሖኑ ዛሬ ቅጥረኛ ነፃአውጪ ነን ባይ የጦር ከበርቴዎች ጥፍር አውጥተው ዐየቧጠጡን ነው። ሥለዚሕም ነው ፍልሚያው በባንዳ ርዝራዦችና በሐቀኛ ጀግኖች አፍሪካውያን መሐል ነው የምንለው። አመፅ ያለ አንቀሣቃሽ ታጣቂ ማሕበር ድርጅት ፓርቲም ይሑን ተቋም ካልታገዘና ከለላ ካልሠጠ ሕዝብ በቅሥበት በተናጥል አይነሣም። ብቻውን የጮኸ የሮጠና ካራ ያወዛወዘ በከንቱ በተናጥለ ዕየተንጠባጠቡ ያልቃሉ። የሐገር ሕዝብ በረሐብ የተነሣ ቆመውም መሔድ ያለቻሉበት ሠአት ነው። ይሕም የለውን ሸክም የሖነን የገፋፊ ሥብሥብ ረድቶ የመጪውንም የመንግሥት መንበር ለማሥተካከል የሚደረገውን ምርጫ አጭበረብረው ለመቀጠለ ሑሉ ቅድመ ሑኔታ አዘጋጅተው ተሠናደተዋል። አንዱም ከኮሚኒሥቶች የተወረሠውን የአባላት ምዝገባ ነው ያም ሕዝቡን በሙሉ የዚሕ ፓርቲ ብቻ አባል ናችሑ ማለት ነው። አብይ ዕናንተ ዕንደምታሠቡት ቀላ ሠው አደለም፤ ሠይጣን ነው። ከብዙ ብጤዎቹ ደደቦች ጋር ሥለዋለ ሑሉ ዜጋ ዕንደነሡ ሥለመሠለው የሐገርን ሕዝብ አዛውንት ቀሣውሥት ሼኮችን ምሑራንን አንጋፋ ዜጎችን በጠቅላላ ሕዝባችንና የሐገረ ሠራዊት አመራር ሠጪዎችን ነቋል። ብቻውን ያሥባል ብቻውን ውሣኔ ይሠጣል ብቻውን ያሥተዋውቃል ያ መፈፀም አለበት ቃሌ ማሕተመ ነው ፣ ዝንፍ ያልሽ መቃብርሸ ትገቢያታለሽ ማለቱ ቆራጥ ጀግና የሚያሠኘው መሥሎታል። ይቺ መንፈራገጥ ጊዜ የወሠደችው በጎሣና በክልል ሥለከፋፈሉን የየክልሉ ንጉሦችም ሥለተመቻቸው የክልል ባለቤት ያልሖኑን ዕንኳን ሠብሥበን ሐገራቸውን መልሠው ዕንዲየዙ ዜግነታቸውንም ዕንዲያሥከብሩ ለማድረግ አቅቷል። ያለን ሑለት ምርጫ ነው፤ 1 ፋኖንና ትግራይ ውሥጥ ያሉ ኢትዮጵያዊ ሐይላት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ሐይላት በማጣመር በማዋሐደ ሐይል ፈጥረን ትግራይንና አማራ ክልልን መንጠሪያችን ማድረግ።2 ያለውን ሑኔታ አሥከፊነት ተንትኖ በማጋለጥ፣ አፓርተይድ በጥቁር ሕዝብ መሐል በአብይ መንግሥት መሪነት ዕንደሚሥተናገድ በመረጃ በማሣየት፤ የሕዝብ መጎሣቆል፣ ሥደትና ሞት የዚሑ ምርት ውጤት መሖኑን በፅሑፍ በቃል በውይይት ለመላ አፈሪካ ሐገራት አሣውቆ ጥምር የጦር ሐይል አሠናድተው ቀጥተኛ ውጊያ አድርገው ተጠያቂዎቹን ለፍርድ ለማቅረብ ዕገዛ ዕንዲያደርርጉልን ማሥተባበር ይጠቅማለ። በኢትዮጵያ የሚፏጨው ፉጨት ዕያንዳንዱ ጎሣ ባንዲራ ዕንዲሠቅሉና ለልዩነት ዕንዲጋደሉ ማድረግ ለሐገር ለአሕጉሪቷና ለአለም ከፍተኛ ሥጋት ዕንደሖነ በአውረፓና አንጋፋ አፍሪካውያን ምክክር የታመነበት ነው። በተለይ የዛሬ ሦማሌ ላንድን በሐገርነት መቀበላቸውና ሦማሌን ለመበተን መጣራቸው አንድ ትልቅ ማሥረጃ ነው አፍሪካን አደጋ ላይ ጥለው ለአረቡ ዕያሠናዱ ለመሖኑ።0:05
ይችን ልጅ ሳያት ሃይሌ ገብረስላሴ ትመስለኝለች😢
ሕዝብ አላስኖር ያለ መናፍቁ መሪ !!!
❤❤😅😅😅እንዴት እንደተመቸሽኝ
በርቺ ጀግኒት ❤🙏
ኸረ ይመችሽ ሳለቋርጥ የምጨርሰው ነገርስ0..😂
If you disable the fake laughter will be great. I think it is my choice to lough or not. Just advise.
ተሰብስባችሁ እንደ ኬኒያ ህዝብ ውጡና ለውጥ አምጡ.
እስከ ዛሬ እያለቀስ ነበር እንዴ ቅን መሪ ስቆ እያሳቀ ነው እንጂ ገና በግራችን የምንሄድበት ቀን ይመጣል እሱም ካለን አታላዝኑ ፀልዩ ከዚህ የባስ እንዳይሆን
አንቺው ሂጂው በግር ሽእንዳልሽው እኔግ በአየርነው የምሄደው ይህ ነው ምርጫዬ ስሌለላው አያገባኝም ከባስ ኬኒያም አገራችናት ትራንስፖርት አላት አንቺ ታሪክን ድገሚ በግርሽ እየሄድሽ ፀሎት ላልሽው እሱ ያስማማናል የተሻለ ነገር ያመጣልኔል በግር መሄድን ላንቺ ለኔ በስማይ ብለሽ ፀልይልኝ አታማርችብን ይሄ ሂስወይ ቅኔ ነው ስድብነው ብለሽ ምላስሽን እንዳታራዝሚ ከቻልሽ በግርለመሄድ የሚጠቅሙትን ጫማ ካልሲ እያጠራቀምሽ ጠብቂ
አለሙ ስሜ አህያ እየነዳ ስላደገ ያህያዋን ሁለገብ ጥቅም ያውቀዋል ምግብም ምግብ መጫኛም አለፍ ሲልም የ"ጭን" መሆኑዋን ሲነግሩን ይገርማል
ለምን ኖራችሁ ይመስላል
Adaneche Abebe kizenone new yekezenechew Addis Abeba hizeb lay gin esikemeche new enenem liseke new😁😁😁😁😁😁😁😁😁🫵🫵
ሲያምርብሽ ይሄ የአሽሙር ንግግር።😅😅😉🤔
No words about you😂😂😂😂
አሁን ይሄ ምኑ ነው ሚያስቀው
ቆንቆው ይሆን ያልገባን
እንቺ ልጅ ተይ አፍሪካ ውስጥ አይሰራም ቀልድሽ ቂሊንጦ እንዳይጥሉሽ❤
ኑሮ ተወደደ ወይስ ተጠላ
የኦረሙማ እድገት ከመኪና ወደ አጋሰስ፣ዓለሙ ስሜ አብስሮናል!
ቀጥለዉ ከ sneaker ወደ ቦቲ ጫማ ሊሉን ነዉ።
ማን ስሜ ናፈቁት ዘመዶቹ
አቀራረቧ በጣም ድስስስስ መልኳም በጣም ቆንጆጆጆ
😂😂😂😂
asek3sh leeshe welkual ..mengest ..gea yeskal..anchi..staweki..awekalwe baye..
በቅርቡ ከ sneaker ወደ ቦቲ ጫማ ይሉናል::
Who are you, don’t complaining about it
Ye meda ahaya kesake tegebo selehone ayegebawum amebesa enedayew
Dedab balut Alamo simee bagru out of shus lemon yadga men litabik
😂 Ayee , OROMMUMAS❓️
Litfu silu kantaw addis ababan sayawku office gabtaw yiwtalu dinner alemu
አንተ ትሔዳለህ?
እረ የመጨረሻ ሳቅ ሳቀ አልቀረብሽም የራስሽ ድምፅ የመጨረሻ ይሆንልሻል አብችዬሺህ አመት ይነግሳል ደግሞ ትልቅ ነሽ አትለፋደጂ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
እራስሺን ጠብቂልኝ እህት
ዘመኑ የእውነት ሳይሆን የማስምምሰል ነው
You are the best
Keep it up
እንቻለው እንጅ ጎበዝ! የአማራ ብልጽግናዎች ተላላኪ/ሎሌ ለመሆን ስንቱን ኪ/ሜ በእግራቸው እንደሚጓዙት!
ምርጥ ነው ቆንጮ👏👏👏👏
እኔ ሳስበው ሕዝብ ሆይ መባነን አለብን ብስክሌት ብንጠቀም ነዳጅ አይል ውሀ አይለ ለምን በእዚህ አንጠቀምም መንግሥት ብስክሊት ላይ ቀረጥ ሳያወጣ
@@tarikwatarikwa6777 ምናልባት ለአንተ ብስክሌት ያዋጣህ ይሆናል የስራ ቦታህ እና መኖሪያህ ቅርብ ለቅርብ አለያም በትንሽ ከተማ እየኖርክ ሊሆን ይችላል
መግዣው ገንዘብ ከየት ይምጣ መንግሥትስ ይፈቅድ ይሆን
ምርጥ አቀራረብ ነው ግን ግን ገብሽ ገብሱን ብቻ አቅርቢ ።
እንድትቆይ እንፈልጋለን
Shemut becha teb yemil yelem😅😅
😂😂😂ወይኔ ወዴት ልሂድ እንዳልሰደድ አድሜ ከ40ዎች አልፎ 50ዎች ገብተ፣ል የብዙ ቤተሰብ አላፊ ነኝ ምን ይሻላል?
እኔም እዲሁ
😢😢😢
አመሰግናለሁ
ተመቸሽኝ
እየሳቁ አለቁ
"ንሮ ተወደደ ስንለው የወደድነው መስሎት " 😂😂
😂😂
አቢይ እብዶ
You are sweetheart 💕 ❤️ ♥️ 💖 💗 💓 💕 ❤️ ♥️ 💖 💗 💓 💕
በዚህ ሙድ የሚቀርቡ ነገሮች ይመቹኛል
ኡፍ ባንቺ እንኳን እንርሳው ኑሮውን የኔ ውብ
ትክክል
😂😂😂😂😂❤❤❤አቦ ይመቺሺ የኔማር
እህቴ ከዚህ ዳሴ በዘጠኝ ብር ሄጃለሁ ጎንደር በአውሮፕላን ሰባ አምሰት ብር የሄድኩበት ጊዜ ረገምኩ ለምን ካልሸኝ ሀገር ጎድተናል እንዳንበለጽግ እንቅፋት እንደሆነ ሰለተሰማኝ ነው
ተግባባን
በአሥራ አራት ብር በባቡር ከአዲስ ድሬዳዋ ሄጃለሁ።
Mozaza. Nesh
So sweet lady !
❤❤❤❤
ስለ አሰተውሎትሽ የበዛ አድናቆት ይገባሻል
ታድያ ለምን ዲብን አትይም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ waw ya Ethiopa eko be biltigna mama lay nat😅
Yihe gelefete ye tegere dikalla yemiyalekesebwt gezy yimetal
ቤንዚን ተደጉሞ ነው ታክሲ የጨመረው አይ ዶላርና ማሞ እግዚአብሔር ይይላችሁ
Qimem!
በቅናትም ሖነ በቅራኔ ወይ በውሸት ክሥ የ ወገንን ዜግነት መግፈፍና አሥሮ አጎሣቁሎ ማቆየት ማሠደድ ወይ መግደል ማንንም የሐገር ተወላጅ ከሐገሪቷ ዕንዲርቁ ያደርጋል። የሠውን ክብር ገፍፎ ጤነኛ ዜጋና የከበረች ሐገር ዕናቆማለን ብሎ ማለት አይቻልም አይሖንምም። በፖለቲካ በሕግና ሥርአት ባለበት አለም በቀል ወይ ትላንትናን ዛሬ መኖር ጥረት ከንቱነት ነው። ለዛሬ ውረደት መሠረት የጣሉ ደርግ ማሌሊትና ሻቢያም ቢሖኑ ፤ በወቅቱ ሕብረትና ሐይል አሠባሥበን ቢሖን ኖሮ ዛሬ በራሥ ጭንቅላት አመቺ የገራ መፍትሔ ፈልገን አግኝተን ወደ ሥራ በተሠማራን ነበር። ያ ግን አለመሖኑ ዛሬ ቅጥረኛ ነፃአውጪ ነን ባይ የጦር ከበርቴዎች ጥፍር አውጥተው ዐየቧጠጡን ነው። ሥለዚሕም ነው ፍልሚያው በባንዳ ርዝራዦችና በሐቀኛ ጀግኖች አፍሪካውያን መሐል ነው የምንለው። አመፅ ያለ አንቀሣቃሽ ታጣቂ ማሕበር ድርጅት ፓርቲም ይሑን ተቋም ካልታገዘና ከለላ ካልሠጠ ሕዝብ በቅሥበት በተናጥል አይነሣም። ብቻውን የጮኸ የሮጠና ካራ ያወዛወዘ በከንቱ በተናጥለ ዕየተንጠባጠቡ ያልቃሉ። የሐገር ሕዝብ በረሐብ የተነሣ ቆመውም መሔድ ያለቻሉበት ሠአት ነው። ይሕም የለውን ሸክም የሖነን የገፋፊ ሥብሥብ ረድቶ የመጪውንም የመንግሥት መንበር ለማሥተካከል የሚደረገውን ምርጫ አጭበረብረው ለመቀጠለ ሑሉ ቅድመ ሑኔታ አዘጋጅተው ተሠናደተዋል። አንዱም ከኮሚኒሥቶች የተወረሠውን የአባላት ምዝገባ ነው ያም ሕዝቡን በሙሉ የዚሕ ፓርቲ ብቻ አባል ናችሑ ማለት ነው። አብይ ዕናንተ ዕንደምታሠቡት ቀላ ሠው አደለም፤ ሠይጣን ነው። ከብዙ ብጤዎቹ ደደቦች ጋር ሥለዋለ ሑሉ ዜጋ ዕንደነሡ ሥለመሠለው የሐገርን ሕዝብ አዛውንት ቀሣውሥት ሼኮችን ምሑራንን አንጋፋ ዜጎችን በጠቅላላ ሕዝባችንና የሐገረ ሠራዊት አመራር ሠጪዎችን ነቋል። ብቻውን ያሥባል ብቻውን ውሣኔ ይሠጣል ብቻውን ያሥተዋውቃል ያ መፈፀም አለበት ቃሌ ማሕተመ ነው ፣ ዝንፍ ያልሽ መቃብርሸ ትገቢያታለሽ ማለቱ ቆራጥ ጀግና የሚያሠኘው መሥሎታል። ይቺ መንፈራገጥ ጊዜ የወሠደችው በጎሣና በክልል ሥለከፋፈሉን የየክልሉ ንጉሦችም ሥለተመቻቸው የክልል ባለቤት ያልሖኑን ዕንኳን ሠብሥበን ሐገራቸውን መልሠው ዕንዲየዙ ዜግነታቸውንም ዕንዲያሥከብሩ ለማድረግ አቅቷል። ያለን ሑለት ምርጫ ነው፤
1 ፋኖንና ትግራይ ውሥጥ ያሉ ኢትዮጵያዊ ሐይላት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ሐይላት በማጣመር በማዋሐደ ሐይል ፈጥረን ትግራይንና አማራ ክልልን መንጠሪያችን ማድረግ።
2 ያለውን ሑኔታ አሥከፊነት ተንትኖ በማጋለጥ፣ አፓርተይድ በጥቁር ሕዝብ መሐል በአብይ መንግሥት መሪነት ዕንደሚሥተናገድ በመረጃ በማሣየት፤ የሕዝብ መጎሣቆል፣ ሥደትና ሞት የዚሑ ምርት ውጤት መሖኑን በፅሑፍ በቃል በውይይት ለመላ አፈሪካ ሐገራት አሣውቆ ጥምር የጦር ሐይል አሠናድተው ቀጥተኛ ውጊያ አድርገው ተጠያቂዎቹን ለፍርድ ለማቅረብ ዕገዛ ዕንዲያደርርጉልን ማሥተባበር ይጠቅማለ። በኢትዮጵያ የሚፏጨው ፉጨት ዕያንዳንዱ ጎሣ ባንዲራ ዕንዲሠቅሉና ለልዩነት ዕንዲጋደሉ ማድረግ ለሐገር ለአሕጉሪቷና ለአለም ከፍተኛ ሥጋት ዕንደሖነ በአውረፓና አንጋፋ አፍሪካውያን ምክክር የታመነበት ነው። በተለይ የዛሬ ሦማሌ ላንድን በሐገርነት መቀበላቸውና ሦማሌን ለመበተን መጣራቸው አንድ ትልቅ ማሥረጃ ነው አፍሪካን አደጋ ላይ ጥለው ለአረቡ ዕያሠናዱ ለመሖኑ።
0:05
ይችን ልጅ ሳያት ሃይሌ ገብረስላሴ ትመስለኝለች😢
ሕዝብ አላስኖር ያለ መናፍቁ መሪ !!!
❤❤😅😅😅እንዴት እንደተመቸሽኝ
በርቺ ጀግኒት ❤🙏
ኸረ ይመችሽ ሳለቋርጥ የምጨርሰው ነገርስ0..😂
If you disable the fake laughter will be great. I think it is my choice to lough or not. Just advise.
ተሰብስባችሁ እንደ ኬኒያ ህዝብ ውጡና ለውጥ አምጡ.
እስከ ዛሬ እያለቀስ ነበር እንዴ ቅን መሪ ስቆ እያሳቀ ነው እንጂ
ገና በግራችን የምንሄድበት ቀን ይመጣል እሱም ካለን አታላዝኑ ፀልዩ ከዚህ የባስ እንዳይሆን
አንቺው ሂጂው በግር ሽእንዳልሽው እኔግ በአየርነው የምሄደው ይህ ነው ምርጫዬ ስሌለላው አያገባኝም ከባስ ኬኒያም አገራችናት ትራንስፖርት አላት አንቺ ታሪክን ድገሚ በግርሽ እየሄድሽ ፀሎት ላልሽው እሱ ያስማማናል የተሻለ ነገር ያመጣልኔል በግር መሄድን ላንቺ ለኔ በስማይ ብለሽ ፀልይልኝ አታማርችብን ይሄ ሂስወይ ቅኔ ነው ስድብነው ብለሽ ምላስሽን እንዳታራዝሚ ከቻልሽ በግርለመሄድ የሚጠቅሙትን ጫማ ካልሲ እያጠራቀምሽ ጠብቂ
አለሙ ስሜ አህያ እየነዳ ስላደገ ያህያዋን ሁለገብ ጥቅም ያውቀዋል ምግብም ምግብ መጫኛም አለፍ ሲልም የ"ጭን" መሆኑዋን ሲነግሩን ይገርማል
ለምን ኖራችሁ ይመስላል
Adaneche Abebe kizenone new yekezenechew Addis Abeba hizeb lay gin esikemeche new enenem liseke new😁😁😁😁😁😁😁😁😁🫵🫵
ሲያምርብሽ ይሄ የአሽሙር ንግግር።😅😅
😉🤔
No words about you😂😂😂😂
አሁን ይሄ ምኑ ነው ሚያስቀው
ቆንቆው ይሆን ያልገባን
እንቺ ልጅ ተይ አፍሪካ ውስጥ አይሰራም ቀልድሽ ቂሊንጦ እንዳይጥሉሽ❤
ኑሮ ተወደደ ወይስ ተጠላ
የኦረሙማ እድገት ከመኪና ወደ አጋሰስ፣ዓለሙ ስሜ አብስሮናል!
ቀጥለዉ ከ sneaker ወደ ቦቲ ጫማ ሊሉን ነዉ።
ማን ስሜ ናፈቁት ዘመዶቹ
አቀራረቧ በጣም ድስስስስ
መልኳም በጣም ቆንጆጆጆ