ዜና በፈገግታ - በመቶ ብር መደባደብ?🤔😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @Dan77779
    @Dan77779 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሃይ እፀገነት፦ ዝግጅቶችሽ ፈገግ የሚያደርጉ እና በሳሎች ናቸው። በርች!

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ነሽ ።በርቺልን ።

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 หลายเดือนก่อน +3

    እፀገነት ውይ ስወድሽ በርቺልን እሺ ቆንጆ

  • @Fikrtesemework
    @Fikrtesemework 3 หลายเดือนก่อน +1

    እወድሻለሁ

  • @solomonmelaku6806
    @solomonmelaku6806 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቺልን

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 3 หลายเดือนก่อน +1

    አደይ ጥሩ ትኮምኪያለሽ። ክፉ ዚህ ቅድም በየመድረኩ የምታቀርቢያቸውም ፅሁፎች ግሩም ነበሩ ።በርቺ!
    ሰሎሞን ወልደ መድህን ማሳቹሴት
    ቦስተን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ስወድሽ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 หลายเดือนก่อน +2

    እስፔስ ቲማቲም አውሮፓውያን
    ይመግባሉ ምርት አላቸው 😂😂

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 3 หลายเดือนก่อน +3

    የእንትናን ምስል መቃጠል በጣም እደግፋለሁ!!

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፀገነትን ከአየኋት ቆይቶ ትናንት ነበር ግን ተንሰፈሰፍኩ. ለምን እንደሆነ አላወኩም. ምናልባት ቅመምነቷ, ጥልቅ የሆኑ ንግግሯ እና ልዕቀቷን የበለጠ ለማዳበር ሐብታም ብሆን የቋንቋ እሶኮላርሺፕ እንድታገኝ በምኞት ስለምንገበገብ መሆኑ ሊሆን ይችላል ብዬ እገምታለሁ. ምርጥነቷ የበለጠ እንዲሆንና ቋንቋውን ለማዳበርና በመጽሓፍ ለትውልድ መሠረት ጥላ ማለፍ የምትችል እንቁዬ መሆኗ ስለገባኝም ይሆናል ሆኖም በአየኋት ቁጥር ታሳሳኛለች.
    ስለ እፀገነት ብዙ ማለት ይቻላል. የበለጠ የምመኝላት ደስታ ነው. አእምሮዋ ይገርመኛል!

  • @hiwetmihretab8202
    @hiwetmihretab8202 3 หลายเดือนก่อน

    Waye Solche yane worke ❤❤❤❤❤

  • @birukamare8399
    @birukamare8399 2 หลายเดือนก่อน

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ልጅ ተይ የካድሬ ሲሳይ እንዳትሆኚ ይቅርብሽ❤

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede  3 หลายเดือนก่อน

      ስለምታስብልኝ አመሰግናለሁ ግን አሁን ከተናገርኩት ውስጥ ምኑ አስፈርቶህ ነው? ነው ወይስ እንድተው ብቻ ፈልገህ ነው በተደጋጋሚ ተይ የምትለኝ?🤔 ቢያንስ ዛሬ የመንግስት ጉዳይ አላነሳሁም 🤔

  • @KazaBlanka-js3op
    @KazaBlanka-js3op 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብስክራይብ አርጉ ለዚች ጀግና ሴት

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 หลายเดือนก่อน

    ዜናዎችሽ አሪፍ ናቸው ዘና ያደርጋሉ። ግን የቻይና ህፃን ሆነ ያበሻ ህፃን በንደዚህ ጉዳይ ልዩነት አይኖርም። ህፃናት መቆየት አይችሉም። ወላጆች ቶሎ ሊረዱዋቸው ይገባል። ያደጉት አገራትም ውስጥ እንዲህ አይነት አጋጣሚዎች አይቻለሁ። እንድ ትልቅ ሰው ለህፃኑም ይህን ለቤተሰቦቹ ፍርድ ይሰጥ ብሎ መፍረድ ደካማነት ነው። ከዛ በሁዋላ ያፅዱ እንድ ነገር ነው።በውጪው አለም ውሾች ያሉዋቸው ሰዎች ምን የሚያደርጉ ይመስላችሁዋል? 😎

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 3 หลายเดือนก่อน

    የአሸንዳን መነሻ እንኳን አላወቅሻትምና አያስቅም።አንዳንድ ነገሮችን በቀልድ አይደለም በቁምነገርም ጥንቃቄ ይፈልጋሉ።አርሚ በሌላው መብትሽ ነው።

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede  3 หลายเดือนก่อน

      @@andinetabebe6353 መቼም ኖሬ አላየሁ ያነበብኩት ግን ይሄንኑ ነው... ሌላ version ካለው እንስማ

  • @ethiopiawitabraham
    @ethiopiawitabraham 3 หลายเดือนก่อน

    yegan tera meche new Tsegy?

  • @abugida794
    @abugida794 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ልጅ እምነትሽ ምንድነው
    አንገትሽ ላይ መስቀል የለም ሙስሊምም አይደለሽ "ዋቃ"ነሽ እንደ😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 หลายเดือนก่อน +1

      የማገባችሁ ገብታችሁ አትፈትፍቱ። አባሻ መቼ ነው የምትሰለጥኑት!