ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትችያለሽ እናም ስወድሽ
የኔ ቆንጆ !!!
አቦ ከወንበር አንወርድም ብለዉ ሰላሳ አመት የቆዪ መሪዎች ባሉበት ሀገር ከተሳፈረበተ ትራንስፖርት ለ 10 ደቂቃ የተከራከረ ዜጋ አሸባሪ መባሉ የፍትህን መስፈን ያሳየናልና መጠንቀቁ ይሻላል ወገን
በርቺ በርቺ
ፀጊ ሺህ አመት ኑሪልን ። የአዲሱ አመት እቅዳችን የአንቺን መስሪያ ቤት በሚንስትር ደረጃ ማቋቋም ነው ። በርቺ ።😂😂😂😂😂
አይባልም አትወዳትም ማለት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ ብሎ ከአውሮፕላን የወረደም አለ እኮ😂 ሀይለማርያም ደሳለኝ መስለኝ!
ሰዉ ታጥቆ ይኮምት የለ😂😂😂😂😂😂
ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገራቸውን ህገ መንግስት ያሻሻሉት የአፍሪካ መሪዎች ናቸው ።ምክኒያቱም በሀይል ወንበሩ ላይ ፊጥ ስለሚሉ ።
ወይኔ ዜና ዘጋኝ ዘጋኝ
እውነት እኮ ነው የአፍሪካ መሪዎች የሚታወቁት አልወርድም በሚለው መፈክር ነው።ንክን ንክ ነው የሚያውቀው።ክብርነትዎ ቀዳማይ ጆን ዳኒኤል ከበረራው በፊትጨወደ መሬት ወርደው ከአድናቂዎት ጋር አንድ 🌴 ይትከሉ ቢሉት ኖሮ ይወርድ ነበር።
በትክክል
KE. DEBRE SION. YETMAREW. NEW. ! KE. SILTAN. ALWERDIM. EYALE. NEW !
Ere Johon betam keshim dedet fara new gin degmo fitu sitai bevasiline yetateba ye dedebit woyane wede mehal ager ymesñal
😂 አቀራረብሽ👌 እንደኔ ደሞ ዜናሽን አርስተ ዜናውን ካቀረብሽ በኋላ ለዝርዝሩ ብለሽ ያኛውን ድምፅሽን ብትጠቀሚው😂🙏ሀኒቾ እንደ ሀሳብ
weregna nesh
አዎ በጣም ወሬ ትችልበታለች ። እያዝናናች ነው የምታስተምረው ።😂😂😂😂
forklift ይባላልማውረጃው
ኃ/ማርያም ደሳለኝ ከጓድ መንግስቱ ኃ/ማርያም ጋር ዚንባቡዌ ላይ ለምን አብረው ፎቶ ተነሱ ?
❤❤❤❤❤
ውይ አንቺ ልጅ😅😅😅 ገደልሽኝ ስወድሽ እኮ ቁም ነገርን በማዋዛት
ይሄ ልጅ በፕሌን ሲሄድ የመጀመሪያው ነው እንዴ በታክሲ ለምዶበት ነው
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
Liju lebajaj new yemimtinew
ይመችሽ!!
አሪፍ ዜና
አንድ የዶሮ ብልት በልተን ዶሮ በላው ማለት እውነትም ማሾፍ ነው::😂😂😂
የራስህን ብልት ብትበላ ግን ማሾፍ አይደለም
የኔ ቆንጆ ብለው አልትራሳውንድ የሚፖስቱስ
ስወድሽ❤
Endeeeeee , Biniyam asazanegn, ye ewnet sera felgo bihones ???? Setoch yeken sera yeseru yelem ende ? lemen tekelekele ? algebagnm. Hotel yewnd wetbetoch alu adel, lemen yebet yelem ?
ምድረ ከብት በሰው ችግር ምትቀልዱ
ይሄ ገጀራ ኬት ነው የመጣው
ለምን ከመነሻው አታወሩትም ጉዳዩን? ወሬ ብቻ!!!
የትም በትኖ አልሽ ? ልጆቹን ይመስላል እኮ😀
ፍቅር ነሽ ❤ ይመችሽ
old
አንቺ ልጅ የወንድምነቴን ልምከርሽ ማሰብ በተሳናቸው ካድሬዎች እጅ ገብተሽ ህይወትሽ እንዳይበለሽ ይቅርብሽ ታዬ ደንደአ እንዳያደርጉሽ❤
ትክክለኛ ምክር ።
አንቺ ሰው በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂 ደሞም ቁም ነገር የሚያስጨብጥም ነው በእውነት 👏🏽👏🏽👏🏽👌🙏 …. ፕሬዚዳንታችን ደሞ አበዙት ዶሮ የደሀ ነው ይበሉን 😳😔 እንዴ ምነው አባታችን አፍሪካማ ዶሮ የሀብታም ነው አባታችን ተው ተው አታስለቅሱን 😢😢…
ለየት ያልሽ እረጋ ያልሽ ቁም ነገረኛ መካሪ በርቺ
የአብይ እናትም ሆነ ሚስቱ ዶሮ ወጥ መስራት አይችሉም ማለት ነው?
😂😂😂😂 አወ ደሮ የሚበላዉ አረብ ሀገር ሢሄድ ነዉ ደሮ ርካሽ ነዉ ደሮ ተጠብሶ ነዉ ብሏል ቤቱ ሠርተዉ አያዉቁሟም
ሠላም እጸገነት ከበደ የአዲስ አበባ ብርድ እንዴት እያደረገሽ ነው ? ውድ እህቴ የምታቀርቢያቸው ሁሉ እከታተላለሁ ፥ ምርጥ አቀራረብ ነው ፥ በርቺ ፥ ሌላው አንገትሽ ላይ ምንም ዓይነት የክርስቲያን ምልክት የለሽም ፥ ለምን ? እህቴ አንገትሽ ላይ ማኅተብ አድርጊ ፥ ምክንያቱም ምልክታችን ስለሆነ ማለቴ ነው ፡፡
አጥንቴም ይከስከስ እኔ ለአሸንዳ ብሎ ነው
KENE. D . SION. GAR. ASHENDA. LICHEFIR. HEDO. AJENDA. HONE. !!!!

forklift ይባላል
ማውረጃው