አይ ታሪክ!?_ በኪኒኑ መጥፋት ህይወታቸው ተረፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኸረ በህግ ፀጊዬ አምሮብሻል እስቲ ተነሺና ዞር ዞር በይ ልየው❤❤❤

  • @GaredewYilma
    @GaredewYilma 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጊ ወጎችስ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው። ነገር ግ በየመሀሉ የሚገባው የመሸጋገሪያ ሙዚቃ በጣም ይረብሻል። ቢቻል ብትተይው፤ ድግግሞሽም ቢያጥር ጥሩ ነው። ምነው ስንት የማይጎረብጥ የአገራችን በመሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ እያለ። ምነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful message sister

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enwedeshalen !!!!!!!

  • @eliaszerihun9991
    @eliaszerihun9991 2 หลายเดือนก่อน +2

    I understand you have referred some books and documents as an input as these are not humors. It would be better if you put it on the description for the sake of credibility and to avoid accountability.

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede  2 หลายเดือนก่อน

      የአዋቂና ጨዋ ሰው አስተያየት በሚቀጥለው በቪዲዮው መጨረሻ አካትታለሁ። ያክብርልኝ🙏

    • @Mekuria927
      @Mekuria927 2 หลายเดือนก่อน

      የማነዉ ይሄ ደግሞ ክሬዲቢሊቲ ምናምን ይላል ይሄ ቀልድና ቁምነገር ነዉ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የፕሮግራሙ ስም አይ ታሪክ ብላው የለ እንዴ ማስረጃውን ማቅረብ ምን ክፋት አለው ? ለማስተማር ከሆነ የመጣችው አለዛ ፌዝ ከሆነ ይለፈን እኝህን አለም ያከበራቸውን ንጉስ ከ50+ ዓመታት አገራችንን በሚችሉት የደሃውን ልጅ ልብስ ጫማ እየሰጡ አዳሪ ት/ቤት አስገብተው አስተማሪዎች ከውጪ አሰያስመጡ አስተምረዋል በ14 ሐገራችን ክፍል ያለ ስጋት ያለ መታወቂይ ትሄዳሐህ ከተስማማህ ትኖራለህ ትነግዳለህ ሰው ተዋዶ ተከባብሮ እንዴኖር የጣሩ አገራችንን ተከብራ እንድትኖር ያደረጉ በሳቸው ዘመን $1US =$1ET ብር እኩል ነበር የእንግሊዝ ፓውንድ ብቻ $1.10 ነበር ይሄ ታሪካችን ነው ዛሬ የት እንደደረስን አንቺው ንገሪን በዛ ላይ ከአረፉ 40+ ዓመታት ያለፋቸውን የኢትዮጵያን ንጉስ የነበሩን ሰው ላንቺ ሳንቲም መልቀሚያ ማድረግሽ ለምን መፀሐፉን ይዘሸው መተሽ አታነቢውም ታሪክ አዋቂ ፃፈው የምትይውን ይሄ እንቶ ፈንቶውን ተይው አንቺ በሞቱ ዘመዶችሽን እያነሱ መቀለጃ መሳቂያ ቢደረጉ ደስ ይልሻል ለነገሩ የሚያስቅም ነገር የለበትም እኔ ዛሬም የቀዳማዊ ሐ/ሥላሴን ፎቶ አይቼ ነው የገባሁት እህቴ ነፃ አስተያየቴ ካልጣመሽ አዝናለሁ 💔 ከተማርሽበት ጥሩ ነው በዚህ ዘመን ላይ ሆኖ ከዛኛው ነተሻለ ሆኖ መገኛት ነዉ የሚያስከብረው እነሱ የሚችሉትን አድርገው አገር አስረክበውን ነበር አኛ ወደ ኋላ የ100 ዓመታት ታሪክ አሁን ላይ አንስተን የምንጋደል የማንረባ ማፈሪያ ትውልድ እስኪ እኔ ምን ሰራሁ ለአገሬ ብሎ ማሰብ ይሻላል ሳላስበው ብዙ አልኩኝ እውነት ስለሆነ 🤭✌️😊

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድን ነው በየ ደቂቃው የምታጮሂው!! 🙉

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 หลายเดือนก่อน

    King Haleselasae joke did not go well..... Because no reference , therefore baseless influence

  • @yaregalalenealene2985
    @yaregalalenealene2985 2 หลายเดือนก่อน

    Yanne ekko sheba yemil qal alnebberem

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 2 หลายเดือนก่อน

    Kibe tekebtesh new wey yemilewen resash

  • @abebehabte7288
    @abebehabte7288 2 หลายเดือนก่อน

    Nonsense

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው የሴኔጋሏን ቀዳማይት እመቤት መሰልሽ?

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede  2 หลายเดือนก่อน

      😂ይሄንንም በጨመርኩበት ኖሮ