I appreciate your effort in creating humor out of the harsh reality we are in. keep up your effort. One thing that irritate me is the background sound cover (laughter). It would be great if you stop using it. It is as if asking your audience to laugh every time you use it. So Stop it and focus on your creative humor.
በጣም ጎበዝ ነሽ እያሳቅሽ እውነትን የምታሳዪ በርቺ
1-ጸዲ እንዳያስተጋባ ማድረግ ብትችይ2-ቻናልሽን የሚያስተዋዉቅልሽ ሰው ብታገኚ አሪፍ ነበር ለማንኛውም በርቺ
ደሞዝ ጭማሪ😅😅😅😅😅😅
ቤታችን ማፍረስና ለጦር መሳሪያ መግዣ አዋጡ ሚሉን ነገር በተውን
Y kill me 😂😢😮😅
I appreciate your effort in creating humor out of the harsh reality we are in. keep up your effort. One thing that irritate me is the background sound cover (laughter). It would be great if you stop using it. It is as if asking your audience to laugh every time you use it. So Stop it and focus on your creative humor.
ሰላም ድምፅ እና ጥራት ብትጨምሪ ይስተካከላል ብዬ ተስፋ አደርጋለው
የውስጥ ሱሪ ብሎ የመለሰ አለ😂😂😂😂
😂😂👌
ጦቢያ ላይ የምታቀርቢያቸውን አይነት ም ያለውን አስተማሪና መካሪውም ጨምሪበት
ምርጥ ነሽ !!!
የምር ብቃትሽን አደንቅልሻለሁ!
ትችይበታለሽ
ብርሃኑ ነጋ ስራውን ትቶ ወጥ ቤት ከዝናሽ ታያቸው ጋር እየተጋፋ ነው አሉ ከሚስቱ በላይ ለአብይ አህመድ አሳቢ ሆኖ ጨው በዛ አነሰ ብሎ ወጥ ለመቅመስ 🙈😂🤣
ባል ከምታገቡ ደሞዝ አስጨምሩ! አልሽ ልበል?
ንፅፅሩን ሳይንስ ነው የሰራው😅
eco