ዜና በፈገግታ - አፍሪካ ህብረት አፍሪካ ህብረት የሚል ዶሮ 😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @bekelemuche2406
    @bekelemuche2406 9 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሰሽ ።በርች መምህርት ።

    • @bekelemuche2406
      @bekelemuche2406 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሽንኩርት ከታንዛኒያ እና ሱዳን እንቁላል ከዩክሬን ፤ ተረሳች

    • @YohannesMandefero
      @YohannesMandefero 9 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @bunakuma874
      @bunakuma874 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሰላም ዜና በፈገግታ እፀገነት !!እንኩዋን አብሮ አደረሰን አምሮብሻል ደምቀሻል ዛሬ ነው እንቁጣጣሽን የመሰልሽ ይመችሽ።

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 9 วันที่ผ่านมา +3

    የዛሬው አንደኛ አንደኛ አንደኛ ...አንድ ላይ በቃ ሶስተኛ 😂😂😂 በተለይ መዝጊያዋ ላይ የወረወርሻት ጥርሴን ሰብራ ፍንጭት አደረገችኝ😂😂😂😂

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሰወድሽ እኮ የን ቆንጅ መልካም አዲሰ አመት ይሁንልሽ❤❤❤❤

  • @mengistukumelachew8292
    @mengistukumelachew8292 9 วันที่ผ่านมา +2

    wish you happy new year

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 9 วันที่ผ่านมา +4

    2017 ይዞን የሚመጣውማ ብልፅግና እስካለ ድረስ ከ2016 ዓም የተረፉትን ችግሮችና ጦርነት ጭምር ነዋ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 9 วันที่ผ่านมา +1

    እጼ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰሽ ከእነ ቤተሰብሽ ፥ መቼም በሠላም እንዳልልሽ ሠላም ከራቀን ከግማሽ ምዕተ ዓመታት በላይ ሆኖናል ፥ ለማንኛውም ውድ እህቴ ጎበዝ ነሽ ፥ በርቺ ፥ እግዚአብሔር ከዘመኑ ጣኦት አምላኪዎችና ፈርኦኖች ብሎም ጥቁር ፋሽስቶች ዐይን ይሰውርሽ ፥ በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ፡፡

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 8 วันที่ผ่านมา +3

    ስወድሽ

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 9 วันที่ผ่านมา +1

    GREAT ENKUN ADERSESH

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን አደረሰሽ አዲ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌺🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌺🌼🌻🌼🌻

  • @S-G.19
    @S-G.19 8 วันที่ผ่านมา

    Enkwan aderesesh! Amen aymetaben!

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 8 วันที่ผ่านมา +2

    ስወድሽ አልቻልኩሽም
    እግዚአብሄ ይጠብቅሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 9 วันที่ผ่านมา +1

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 วันที่ผ่านมา +2

    Please check your cross

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኣንቺ ሴት የትሁነሽ ነው እንደዚህ የምተሪቢው ዋ !ከኣገር ሳትወጪ መቼም እንድዚህ ኣተርቢም

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግሩን ሰንበሌጥ ሳይሆን ቄጠማ ያድርገው

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 9 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 วันที่ผ่านมา

    Beautiful habesha memes check your habesha memes up side down

  • @milly7878l
    @milly7878l 8 วันที่ผ่านมา

    Anchi dear beta taskialesh

  • @Ambassel
    @Ambassel 9 วันที่ผ่านมา

    የዶሮ ወጥን ጣእምና ሙያ ለማያቀው ለህፃኑ ንጉሥ #ዶሮ ወጥ ከልቤ እወዳለሁ የሚል ካምፔይን በቲክቶክ መጀመር አለበት::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 วันที่ผ่านมา

      ቂቂቂ ጥራዝ ነጠቁ ማሙሽማ ዶሮ ወጣችንን በምእራብ ሃገር በተከለከለው የዶሮ ጥብስ ሊተካልን እያሰበ ነው።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ በበኩሌ አልስቅም ተሳቅቄ አልቄአለሁ::

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 8 วันที่ผ่านมา

    ewinet bileshal

  • @wegf6808
    @wegf6808 9 วันที่ผ่านมา

    2017 ምን ይዞ ይሆን የሚመጣው?

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 วันที่ผ่านมา

    Please check your habesha kemes

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 5 วันที่ผ่านมา

    Please check your habesha memes up side down

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 9 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጲያ፡የትግራይ፡ህዝብ ፡ከምደረገፅ፡ለመማጥፋት፡2013፡ዓመተ መአት፡ወይምመከራ፡ለትግራይ፡ነበረ፡ከዛ፡መከራው፡ለሙሉ፡ኢትዮጲያዊያን፡መከራው፡ተዳረሰ፡አሁን፡ደሞ፡ወደልቦናችንተመልሰን፡እንደየ፡ሃይማኖት፡ወደ፡አምላካችን፡በፆምበፀሎትየምንተጋበትያርግልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡

    • @Ambassel
      @Ambassel 9 วันที่ผ่านมา

      የዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ምክንያቱም ጀማሪውም አውቃለሁ የሚሉ ደረቅ የትግሬ ፖለቲከኞች ናቸው::ድሮንና ጀት ካለው ሃይል ጋር በሕዝብ ማእበል ወደ እሳት መግባት ጀግንነት ነው ወይንስ ድንቁርና::

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 8 วันที่ผ่านมา

      Slesu enawura kaln tornet yejemerewn tplfn wukesu

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 9 วันที่ผ่านมา +1

    ከጳጉሜ ውስጥ አድ ይጦርነት ቀን ቢሉት ጥሩ ነው

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሆይ፤
    ከአደባባይ መፈክር፣ ከአዳራሽ ውስጥ ቧልት፣ከእስታዲየም ሰልፍ፣ከመንገድ ላይ ምግብ ፣ከተንሳፋፊ ኢኮኖሚ፣ ከውደቁ ይልቅ አለፉ፣ ከተራቡ ይልቅ ለገሡ ፣ ከተቀበሉ ይልቅ ቸሩ፣ ከተዋጉ ይልቅ ታከሙ ፣ከጣላት ይልቅ ወዳጅ የምናበዛበት፣ ከቁማር ተበሉ ደግሰው አበሉ ተብሎ የሚዘገብበት፣ከእሳት ጫሩ ይልቅ እሳት አዳፈኑ የሚባልበት፣ ከኑሮ ተወደደ ሕዝብ ተዋደደ የሚባልበት፣ተጨባበጡ ተሳሳሙ ተወያዩ ብርቅ መጤ ባሕል ሳይሆን የነበረ፣ ያለ ፣ የሚኖር፣ እሴታችን እንደሆነ የሚታወቅበት፣ ዕንቁላል ዕንቁ፣ እንጀራ ብርቅ ዳቦ ብር የማይሆንበት፣ እንግዳ ተቀባይነታችን በሰልባጅና በሽንኩርት የማይቀየርበት፣ ውሎ ማደር ስጋት ተበድሮ የበደበቅን ያህል ሃፍረት መብራት መጣ ብሎ ማጨብጨብ ውሃ መጣ ብሎ መጮህ ጎጂ ባሕል ተወግዶልን የተሰረቅነው ሀገር ያለ ደም ጠብታ ይመልስልን አሜን!
    "መልካም አዲስ የለውጥ ዘመን ይሁን ! "
    ከማክበር ሰላምታ ጋር!
    💚
    💛

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 9 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ስራ ካለሽ እንዳትለቂ!

    • @elsa3589
      @elsa3589 9 วันที่ผ่านมา

      ማለት?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 วันที่ผ่านมา

      ይሄ አልሆነላትም ማለቱ ነው። ምቀኛ ሁላ😅🤣😂

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 8 วันที่ผ่านมา

      Cadre new

    • @EtsegenetKebede
      @EtsegenetKebede  8 วันที่ผ่านมา +1

      ቀድሞ ነገር ይሄ ስራ አይደለም እንደአንተ አይነቶቹን ማንቂያ አርጩሜ እንጂ😀
      መልካም በዓል

    • @elsa3589
      @elsa3589 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@AhunmTetalen-2 ጤና የለህም እንዴ መምህርት ነች ግን ነገሮችን በቀልድ እያዋዛች የምትነግረን ነች ፣ በርግጥ አንተ አይገባህም ።