Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube
Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube
  • 173
  • 756 573

วีดีโอ

🔴 From France to Sweden with family by car 🚗 IN 2 DAYS ‼️ ከፈረንሳይ እስከ ስዊድን ከቤተሰብ ጋር በመኪና በ2 ቀን ውስጥ
มุมมอง 1K21 วันที่ผ่านมา
🔴 From France to Sweden with family by car 🚗 IN 2 DAYS ‼️ ከፈረንሳይ እስከ ስዊድን ከቤተሰብ ጋር በመኪና በ2 ቀን ውስጥ
🔴 በጣም ጣፋጭ እና ቆንጆ የኬክ አሰራር // Zebra Cake recipe # Ethiopia food #Yegna bet tube #cooking Ethiopia #
มุมมอง 6782 หลายเดือนก่อน
🔴 በጣም ጣፋጭ እና ቆንጆ የኬክ አሰራር // Zebra Cake recipe # Ethiopia food #Yegna bet tube #cooking Ethiopia #
📍በጣም በልዩ መልክ ለድግስ (ለሰርግ) የተሰራ ምርጥ የበግ አልጫ ወጥ አሰራር በየኛ ቤት# Ethiopia food # #Yegna bet tube #cooking
มุมมอง 7142 หลายเดือนก่อน
📍በጣም በልዩ መልክ ለድግስ (ለሰርግ) የተሰራ ምርጥ የበግ አልጫ ወጥ አሰራር በየኛ ቤት# Ethiopia food # #Yegna bet tube #cooking
📍 Ethiopia food # ከጤፍ እና ከገብስ የተሰራ ምርጥ የቂጣ ፍርፍር‼️#Ethiopian food #Yegna bet tube #Ethiopia cooking
มุมมอง 7573 หลายเดือนก่อน
📍 Ethiopia food # ከጤፍ እና ከገብስ የተሰራ ምርጥ የቂጣ ፍርፍር‼️#Ethiopian food #Yegna bet tube #Ethiopia cooking
🔴 በጣም ቆንጆ ና ጣፋጭ ቁርስ ለየት ያለ ብላ በእንቁላል ‼️
มุมมอง 7023 หลายเดือนก่อน
🔴 በጣም ቆንጆ ና ጣፋጭ ቁርስ ለየት ያለ ብላ በእንቁላል ‼️
🔴 ምርጥ የቆጮ አሰራር በቡላ እና በገብስ ዱቄት በየኛ ቤት❗️# Ethiopia Food #yegna bet tube
มุมมอง 6273 หลายเดือนก่อน
🔴 ምርጥ የቆጮ አሰራር በቡላ እና በገብስ ዱቄት በየኛ ቤት❗️# Ethiopia Food #yegna bet tube
🔴 እንኳን አደረሳች ለዳግም ትንሳኤ # በዓልን በየኛ ቤት በጥቂቱ ❗️
มุมมอง 7313 หลายเดือนก่อน
🔴 እንኳን አደረሳች ለዳግም ትንሳኤ # በዓልን በየኛ ቤት በጥቂቱ ❗️
🔴 ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የፆም ላዛኛ# Vegetarian Lasagna ‼️#ethiopian food # yegna bet tube #ethiopian
มุมมอง 8354 หลายเดือนก่อน
🔴 ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የፆም ላዛኛ# Vegetarian Lasagna ‼️#ethiopian food # yegna bet tube #ethiopian
🔴 ዶሮን የሚያስንቅ ምርጥ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ‼️Ethiopian food # Shimbra asa wow #yegna bet tube # Habesha tube
มุมมอง 8464 หลายเดือนก่อน
🔴 ዶሮን የሚያስንቅ ምርጥ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ‼️Ethiopian food # Shimbra asa wow #yegna bet tube # Habesha tube
🔴Ethiopian food # ማህበራዊ (የፆም በያይነት) ምርጡ ገበታ በየኛ ቤት ‼️
มุมมอง 5965 หลายเดือนก่อน
🔴Ethiopian food # ማህበራዊ (የፆም በያይነት) ምርጡ ገበታ በየኛ ቤት ‼️
🔴 Ethiopian Food # ምርጥ የሆነ ተበልቶ የማይጠገብ የፍሩት ፓንች አሰራር ‼️ La recette de la salade de fruits 📍
มุมมอง 6285 หลายเดือนก่อน
🔴 Ethiopian Food # ምርጥ የሆነ ተበልቶ የማይጠገብ የፍሩት ፓንች አሰራር ‼️ La recette de la salade de fruits 📍
📌በ 10 ደቂቃ ውስጥ የበሰለ ምርጥ የፆም ምግብ አሰራር ‼La meilleure recette végétarienne cuite en 10 minutes‼️
มุมมอง 7395 หลายเดือนก่อน
📌በ 10 ደቂቃ ውስጥ የበሰለ ምርጥ የፆም ምግብ አሰራር ‼La meilleure recette végétarienne cuite en 10 minutes‼️
📌 ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የተልባ ወጥ አሰራር በየኛ ቤት‼️ #ethiopian food # Yegna bet tube #ebstv
มุมมอง 6635 หลายเดือนก่อน
📌 ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የተልባ ወጥ አሰራር በየኛ ቤት‼️ #ethiopian food # Yegna bet tube #ebstv
🔴 በጣም የሚጣፍጥ እና ቆንጆ የሆነ ኬክ የመሰለ ዳቦ በየኛ ቤት ለፆም መያዣ 📌 Recette Incroyable de Pain 🍞 Maison ❗️❗️
มุมมอง 5856 หลายเดือนก่อน
🔴 በጣም የሚጣፍጥ እና ቆንጆ የሆነ ኬክ የመሰለ ዳቦ በየኛ ቤት ለፆም መያዣ 📌 Recette Incroyable de Pain 🍞 Maison ❗️❗️
🔴 የአጥር ወፍ አትስማሽ ዲኮር / Ethiopian Baby Shower/ ገንፎ , ገዓት , መርቃ ‼️# Ethiopian food # Yegna bet tube #
มุมมอง 8336 หลายเดือนก่อน
🔴 የአጥር ወፍ አትስማሽ ዲኮር / Ethiopian Baby Shower/ ገንፎ , ገዓት , መርቃ ‼️# Ethiopian food # Yegna bet tube #
🔴 Saumon au four creme fraiche et legumes 📌 ሳልሞን በአትክልት እና በክሬም ወተት አሰራር #Yegna bet tube #ethiopian
มุมมอง 5196 หลายเดือนก่อน
🔴 Saumon au four creme fraiche et legumes 📌 ሳልሞን በአትክልት እና በክሬም ወተት አሰራር #Yegna bet tube #ethiopian
🔴 Comment préparer un fond de veau Maggi ‼️በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ የስጋ ወይም የዶሮ አርስቶ ማባያ ሶስ #Yegna bet tube
มุมมอง 4137 หลายเดือนก่อน
🔴 Comment préparer un fond de veau Maggi ‼️በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ የስጋ ወይም የዶሮ አርስቶ ማባያ ሶስ #Yegna bet tube
🔴 Croque monsieur 🥪 facile et rapide #‼️ በጣም ቀላል እና ፈጣን Croque monsieur አሰራር 📌
มุมมอง 4677 หลายเดือนก่อน
🔴 Croque monsieur 🥪 facile et rapide #‼️ በጣም ቀላል እና ፈጣን Croque monsieur አሰራር 📌
📌Recette de Crevettes 🍤 # How to make Garlic Shrimp Pasta ‼️
มุมมอง 4637 หลายเดือนก่อน
📌Recette de Crevettes 🍤 # How to make Garlic Shrimp Pasta ‼️
🔴 Neige en janvier❄️❄️ በረዶ ጣለልን ነብሳችንን አናውቅም ደስ ብሎናል 🔴
มุมมอง 887 หลายเดือนก่อน
🔴 Neige en janvier❄️❄️ በረዶ ጣለልን ነብሳችንን አናውቅም ደስ ብሎናል 🔴
🔴 እንኳን አደረሳችው ለገና በዓል # Merry Christmas for all Ethiopians and Eritreans #🎄🎄🎅
มุมมอง 3688 หลายเดือนก่อน
🔴 እንኳን አደረሳችው ለገና በዓል # Merry Christmas for all Ethiopians and Eritreans #🎄🎄🎅
🔴 የበሬ ስጋ አርስቶ # Rôti de Boeuf au four 📌# yegna bet tube # Ethiopia food # eritrean
มุมมอง 4958 หลายเดือนก่อน
🔴 የበሬ ስጋ አርስቶ # Rôti de Boeuf au four 📌# yegna bet tube # Ethiopia food # eritrean
📌Préparation du Repas de Noël 🎅# የገና ምግብ ዝግጅት #Christmas meal preparation🎄
มุมมอง 4128 หลายเดือนก่อน
📌Préparation du Repas de Noël 🎅# የገና ምግብ ዝግጅት #Christmas meal preparation🎄
🔴 Decoration simple pour noël 🎅 # የገና ዝግጅት በየኛ ቤት 🎄
มุมมอง 4728 หลายเดือนก่อน
🔴 Decoration simple pour noël 🎅 # የገና ዝግጅት በየኛ ቤት 🎄
📌 በ 30 ደቂቃ የበሰለ ምርጥ ምግብ ለምሳ ወይም ለእራት ሞክሩት ትወዱታላችው 📌
มุมมอง 6589 หลายเดือนก่อน
📌 በ 30 ደቂቃ የበሰለ ምርጥ ምግብ ለምሳ ወይም ለእራት ሞክሩት ትወዱታላችው 📌
🔴 ሆድ ያዝ የሚያደርግ ለየት ያለ የቁርስ አሰራር በየኛ ቤት ‼️ Le meilleur petit Déjeuner ☕️
มุมมอง 5439 หลายเดือนก่อน
🔴 ሆድ ያዝ የሚያደርግ ለየት ያለ የቁርስ አሰራር በየኛ ቤት ‼️ Le meilleur petit Déjeuner ☕️
🔴የባህሩ ድምፅ በማታ እንዴት ደስ ይላል 🏞 Le bruit de la mer est agréable ‼️
มุมมอง 899 หลายเดือนก่อน
🔴የባህሩ ድምፅ በማታ እንዴት ደስ ይላል 🏞 Le bruit de la mer est agréable ‼️
🔴 La Foire Saint - Romain 2023 # Manège & Attractions # በጣም የሚያምር ቆንጆ መዝናኛ ቦታ ‼️
มุมมอง 3899 หลายเดือนก่อน
🔴 La Foire Saint - Romain 2023 # Manège & Attractions # በጣም የሚያምር ቆንጆ መዝናኛ ቦታ ‼️
🔴በልዩ መልክ የተሰራ የሰርግ ወጥ እና ምግቦች በየኛ ቤት ‼️ ብፍሉይ መልክዕ ዝተሰርሐ ዝግኒን ካለኦት መግብታትን 🔴
มุมมอง 94510 หลายเดือนก่อน
🔴በልዩ መልክ የተሰራ የሰርግ ወጥ እና ምግቦች በየኛ ቤት ‼️ ብፍሉይ መልክዕ ዝተሰርሐ ዝግኒን ካለኦት መግብታትን 🔴

ความคิดเห็น

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስላም ውድ እንኳን አደረስሽ መልካም አዲስ አመት ዋዉዉዉ እንዴት ያምራል ቡና ዳቦ ልዩ ነው ቂጤማው ሀገሬ ትዝ አለኝ መልካም አመት ባል ይሁሁንላችሁ

  • @Yamgenetmariam
    @Yamgenetmariam 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኩዋን አደረሳችሁ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yamgenetmariam
    @Yamgenetmariam 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም የኛየ ዋው መልኩ እራሱ ሲያምር አቦካክሽና አሰራርሽ በጣም አሪፍና ቀለል ባለ መልኩ ነው መልካም በአል የሰላም የጤና የመተሳሰብ የመፋቀር ወመን ያድርግልን❤

  • @konjonesh
    @konjonesh วันที่ผ่านมา

    በእውነት ኬክ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው ዳቦ ውስጤ ነው ፍርፍር ያለ ዳቦ እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 🎉🎉

  • @seblekitchen
    @seblekitchen วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዋው በጣም የሚያምር ፍርፍር ያለ ምርጥ የህብስት አገጋገር ነው እጂሽ ይባረክ👍👍👍👌👌

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ምርጥ የድፎ ዳቦ አሰራር ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ አቦካክሽ ከላይ የደረግሽበት ሰሊጥና ጥቁር አዝሙድ ቆንጆ ጣም ይሰጠዋል አሰራርሽን ወዴጄዋለሁ❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo ፍሬንች ቶስት አሰራር ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽይ የኛው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ. ብዝት ይበልልኝ የኛ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ቀላል የሆነ ለቁርስ ለመክሰስ ልንጠቀመው የምንችል ምርጥ ቶስት አሰራር ነው❤🎉

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዜድዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ የዳቦ ቶስት ነው ያሳየሽን እንቁላል እና ወተት ተጠቅመሽ አሪፍ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ተወዳጅ ነው ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረክ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር የፍሬንች ቶስት ነው ለቁርስ ለራት ግዜ ቆጣቢ አሰራር ነው አሰራርሽን ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ🎉🎉

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ፈጣን ቆንጆ የሆነ የቁርስ አሰራር ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤️🙏

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 4 วันที่ผ่านมา

    ዘይቱ በዛ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ የኛ እትህ እዴት ያምራል እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ኑሮ በዘዴ ጤናሜ ካሮቱ ደስ ሲል እኔ አሁንም ካሮት ጥሬውን ቡጣም ነው የምወደው ❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 5 วันที่ผ่านมา

    የኛችን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ደስ ሲል ብዙ አይነት ተክል ነው ቦታው ተመችቶት ትንሽ ክፍተት ቢያገን ከዚህ በላይ ይወፍሩ ነበር በጣም ጎበዝ ነሽ🎉🎉

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ዳቦቆሎ ዘበን የማይሽረው ባህላዊ ምግባችን ነው አንቺም በቀለማት አሸብርቀሽሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በተለያየ መልክ የተሰራ የዳቦቆሎ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለቡና ቁርስ ለሻይ ሰአት የሚሆን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ዋው እጅሽ ይባረክ ጤናማ የሆነ የጓሮ አትክልት ማምረት በጣም አሪፍ ነው ለብዙውቻችን ትምህርት የሚሆን ቪድዮ ነው አመሰግናለሁ❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የኛዬ በጣም ቆንጆ የዳቦ ቆሎ አዘገጃጀት ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቆንጆ የጓሮ አትክልት ነው ካሮቱ ኦሰረት የጥብስ ቅጠል በርቺ እንደዚ በየቤታችን ተክለን ፍሬሽ ነገር ብንጠቀም እጅሽ ይባረክ❤🙏

  • @zinatube
    @zinatube 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬዬ በጣም ቆንጆ ብንፈልግ ለቡና ቁርስ ለጉዞም ተመራጭ የዳቦ ቆሎ አሰራር ነው በተለያየ ከለር አርገሽ የሠራሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን።

  • @messya7125
    @messya7125 6 วันที่ผ่านมา

    ሽንኩርት እንኳን ቤት ዉስጥ አልፎ የሰዉ ቤት ገብቶ ያሸታል ለዛዉም ያለ ዘይት አቁላልተሽ ቤት ዉስጥ ያለዉ ነገር ሁሉ መታጠብ አለበት ይሸታል

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 6 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi እደዚህ ያናናስ ቢራ እደሚሆን አላውቅም ነበር ዋዉ እሞክረዋለሁ❤❤ሲያምር ❤

  • @Dolly-st5if
    @Dolly-st5if 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ በጣም ጤናማ ፣ የሚጣፍጥ ከጤፍና ፣ከገብስ ፣የተሰራ በተቁላላ ቁሌት የተሰራ በጣም ምርጥ የጨጨብሳ አሰራር ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 7 วันที่ผ่านมา

    የኛዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ የሚገርምና ልዩ የሆነ ከአልኮን የፀዳ ምርጥ የአናናስ ቢራ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን❤🎉

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ ምርጥ የሆነ የአናናሥ ቢራ ነው የሰራሽው በጣ ምርጥ ነው ወዲጀዋለሁ ሞክርው አለሁ ❤❤❤

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 7 วันที่ผ่านมา

    Selameshe y Beza yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame kelale ena fetane leneserawe yemenechelewen ye kıta ferefer be selese selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኛየ ዋው ምርጥ መጠጥ መሆን አለበት ከአልክል ነፃ የሆነ በአናናስ የተሰራ አናናስ ብዙ የጤና ጥቅሞች አሉት በቀላሉ ልናገኘው የምንችል የፍራፍሬ አይነት ነው እሽ ይባረክ ❤

  • @MkM-r1c
    @MkM-r1c 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 10 วันที่ผ่านมา

    Selame yegnaye Enkuwane deh na metashe zareme fetane ena kelale ye cake aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 10 วันที่ผ่านมา

    Selameshe yebeza yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame kelale ena fetane ye cake aserare selakafeleshen Enamesegenalen

  • @alessandropagani2689
    @alessandropagani2689 11 วันที่ผ่านมา

    The most non sense video ever.......simply a waste of time.....

  • @zinatube
    @zinatube 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኴን ደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ ጣፋጭ በካካዋ አድርገሽ ሁለት አይነት ከለር እንዲሆን የሰራሽው የኬክ አሰራር ዋውው ያሚ ነው በርቺ እጆችሽ ይባርኩ የኔ ባለሙያ ❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብሽ የኛዬ በጣም ቆንጆ ቦታ ቆንጆ ጊዜ ከባርብኪው ጋር የሚያስጎመጅ የዶሮና የስጋ ባርብኪው ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የዶሮ ክባብ ባርብኪው ነው ምንም ጥፍጥ ብሉዋቸው እንደ በሉት ነው በባለሙያ እጅ ተቀምሞ የተሰራ ቆንጆ ጊዜ እንደነበር ያሳያል ።❤❤❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚያምር ባርብኪው ነው ከቤተሠብ ጋር ሠብሠብ ብሎ አንዳንዴ እንዲህ ማሣለፍ ደሥ ይላል ለአይንም የሚማርክ አዘገጃጀት ነው ጎበዝ ❤❤

  • @lijochtvmedia
    @lijochtvmedia 12 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @zinatube
    @zinatube 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው አሰራሩ አቀራረቡ ለአይን የሚስብ ነው አካብባቢው እራሱ የራሱ ውበት ድምቀት አለው እጆችሽ ይባረኩ የኔባለሙያ ❤❤❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝት ይበል በክርሥቶሥ ፍቅር እንኬን ደና መጣሽ አሪፍ የሆነ የዶሮ ማባያ የሚሆን ሶስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ ❤❤

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ በጣም ቆንጆ ማባያ የሚሆን ሶስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን አስፈላጊ የሆነ ነው ሲያዩት መልኩ ያምራል የተባረከ ይሁን ውዴ እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለስጋ ወይም ለዶሮ ማባያ የሚሆን አስፈላጊ የሆነ ሶስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @user-gg2es6gy6c
    @user-gg2es6gy6c 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጆ ቦርቢኪው ነው እንዴት ያስጎመጆል ውጪ ላይ ከቤተሰብ ጋር ደስ ይላል ሰላጣዎቹም በጣም ያምራሉ የተባረከ ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ በደንብ አቁላልተሽ ጤናማ የሆነ ግብአት ተጠቅመሽ በጣም ቆንጆ የማባያ ሶስ ነው የሰራሽው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @zinatube
    @zinatube 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኴን ደና መጣሽ ልዩ ፈጣን የሆነ የሶስ ለዶሮ የሚሆን ነው የሰራሽው ከለሩም ሲያምር ጎበዝ በርቺ ❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ የኛዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ግሩም ተደርጎ የተጠበሰ ጥብስ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን አቀራርብሽ ዋውውውውው ❤❤❤ የኛዬ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽልኝ የኛዬ የኔ ባለሞያ ዋውውው በጣም ቆንጆ ልዬ በቀላሉ ቤት ሊሰራ ሚችል ተውዳጂና ተመራጭ❤❤❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 14 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛዬ በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የቁርስ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ