🔴 ዶሮን የሚያስንቅ ምርጥ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ‼️Ethiopian food # Shimbra asa wow

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @hanichotube
    @hanichotube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ አስራር እና አቀራረብ ነው የብሽራ አሳወ ወጥ እንዴት እምወድ የኛ ቤት ማዘር በፍቅር ነበር የምትስራልኝ ገና ትንሽም ሁኘ ምጣድ ላይ የሚቆለውስ የምጎጎ ሽሮ ዋውው ሆ የሰው ትዝታ ቀስቀሽ ተይ ግን😂❤😂❤❤❤እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን

  • @woynitube315
    @woynitube315 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኛ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሚገርም ሽብራ አሳ ወጥ ነው ያሳየሽን የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛችን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም የሚገርም አሰራር ነው ዶሮወጥን የሚደርስ እስከነከለሩ ልዩ የሆነ የሽንብራ አሳ ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይዝዛ የኛዬ ዋውው እንዴት የሚያምር የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ከለሩ ሲያምር እንጀራው ያስጎመጃል👌😋

  • @Twinbrothers-e3d
    @Twinbrothers-e3d 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ የኛ በጣም የሚያምር ቆንጆ የሽንብራ አሳ አሰራር ነው ቅርፁ የሰራሽው ቁሌት ዶሮ ያስንቃል እጅሽ ይባረክ

  • @zinatube
    @zinatube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ ከለሩም የሚያምር ተበልቶ የማይጠገብ የሽምብራ አሳ ወጥ ነው የሰራሽው ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ በርቺ ❤❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 9 หลายเดือนก่อน

    በ5ኣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። ምርጥ እና ዶሮን የሚያስንቅ ወጥ ነው የሰራሽው። መልኩ በጣም ነው የሚያምረው። ቅርፅ ያወጣሽው በቀላል ዘዴ ነው። እናመሰግናለን።

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ሽንብራውን ከማቡካት ጀምሮ እስከ ማብሰሉ ልክ እንደ ደዶሮ አቁላልተሽ ቆንጆ የሽንብራ ወጥ ነው ያጋራሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ መልካም ወቅቱን ያማከለ ነው የሽንብራ አሳ ወጥ በጣም ተወዳጅ ለፆም ወቅት ተመራጭ የሆነ የወጥ አይነት ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ቆንጆ የሆነ የሽብራ አሳ አሰራር ነው ያሳየሽን ዋው ከለሩ ሲያምር እሰራሩ እራሱ ከዶሮ ወጥ አሰራር ስለማይተናነስ በጣም ነው እሚጣፍጠው ዋውው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል waooo እንዴት አባቱ ያምራል ዘድዬ ወይኔ እንጀራው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ይቅርታ ሳላየው አሁን ነው ቤትሽ ስገባ ያገኘሁት like share ውዴ ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 9 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ በቅደም ተከተል አአምረሽ ነዉ የሰራሽዉ ሽንብራ አሳ ወጡ ዶሮ ለምኔ ነዉ በዚህ መልኩ ስላጋራሽን እናመሰግናለን በጣም ወድጄዋለሁ የኔ ባለሞያ በርቺልኝ እህቴ 👍👌❤🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ያኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለፆም አማራጪ የሆነ የሽንብራ አሳ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👍

  • @jonimercy
    @jonimercy 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን በደንብ አቁላልተሽ ቀምመሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እውነትም ዶሮን ያስንቃል በጣም ነው የሚያምረው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የሽንብራ አሳ አሰራር ነው በለይ በፆም ቆንጆ አማራጭ ነው ስንኩርቱ ቁሌቱ ልዩ ን ልክ እንደ ዶሮ እሽት አድርገሽ ነው ያቁላላሽው ከለሩ ሲያምር ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ😋

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ለፆም ወቅት ተመራጭ የሆነ ተወዳጅ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ሽክን ያለ ሲያዬት እራሱ ሲያስጎመጅ የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ዋውውውውው የኔ ባለሙያ ሽንብራ ዱቄቱን ከመንፋት ጀምረሽ እስከ አዘገጀቱ በደንብ አርገሽ የሽንብራ አሳ ወጥሽንም ቆንጆ እንደዶሮ ወጥ አርገሽ በጣም በሚያስጎመጅ ሁኔታ ከነእንጀራው ጋር ደሞ ተስማምትዋል የምወደው ወጥ በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ።❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ የኛ ዋው በጣም የሚጣፍጥ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነዉ ቅርፁ በጣም ያምራል የሰራሽው ቁሌት እራሱ እውነት ዶሮ ያስንቃል በጣም ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ስራ ስላሳየሽን ❤❤❤❤❤

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰብ ላይክ ማሻአላ መልሸ ሰብ

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 9 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehna metash yegnaye selam lanchi yehun Endet yemiyamir ye shinbra Asa aserar new kuletum ye shinbra duket union bedenb kememesh new yeserashiw coloru hulu neger mirt yehon new yetbarek yehun❤

  • @Kidukushina1621
    @Kidukushina1621 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 9 หลายเดือนก่อน

    Selam selam wow betam yamiyamir yetesom doro new yemibalew betam yamiyamir konjo aserar new thank you for sharing 🙏🙏🙏

  • @medihntube
    @medihntube 9 หลายเดือนก่อน

    Zediye grazie mille per aver condiviso con noi bravissima ♥️♥️like share

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 9 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehna metash yegnaye wow leyu yehon ye shinbra Asa wot new bedenb tekulaleto yetesera kuletu deyamir Betam new yewededkut aserareshin taemu mechem andegna new yastawekal ejish yetbarek yehun❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 9 หลายเดือนก่อน

    Selam selam yegn began yemiyamr doro leminea new yemiiyasivilew betam enamesginalen ejish yibarek wow❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 9 หลายเดือนก่อน

    ❤የኛዬ እውነት እልሻለሁ እናቴን አስታውስሽን ሁሌ ፆም ሲሆን ስልጆና ሽንብራ. አሳ ታዛጋጅ ነበር የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባርኩ ትውስታየን አመጣሽው ❤❤❤ እናመስግናለን የኔንልዬ

  • @Thechefexcellency
    @Thechefexcellency 8 หลายเดือนก่อน

    Very nice and delicious mashallah ❤❤❤

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው እጂሽ ይባረክ

  • @YohansnYatemeke
    @YohansnYatemeke 9 หลายเดือนก่อน

    Selam selam yegn Betam yemiyamr doro lemonea new yemiyasibilew betam enameseginalen ejish yibarek 🙏🙏🙏🙏

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 9 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune Yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo fetane ena kelale ye Shenebera Asa aserare new yemiderese Ejeshe yebareke selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 9 หลายเดือนก่อน

    selam selamsh bkrstos yebza yegaye wow betam konjo lesom amarx en twdag yehon yeshnbra asa wet new shar slargslen enamsgbalen

  • @senaitsium6213
    @senaitsium6213 9 หลายเดือนก่อน

    zedye wahale❤❤❤❤

  • @asmeretberhe9497
    @asmeretberhe9497 9 หลายเดือนก่อน

    Miam miam 😋😋

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 9 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi y hune yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame kelale fetane eweneteme dorone Yemiyasetemere aserare new Betame wedejewalehu Amesegenalehu ❤❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 9 หลายเดือนก่อน

    Selam edet neshi selamna fkr yabzalshi wde

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 9 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza Yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame yemiyasegomeje ye shenebera Asa wete new be kelalu ena be fetenete leneserawe yemenechelew ene new yasayeshen betame Enamesegenalen selakafeleshen 😂❤❤❤❤