ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ያስጎመጃል አቀራረቡ ለአይን ይማርካል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ቡናው የዶሮ አይን የመሰለ የተባረከ ማአድ ይሁንላችሁ
ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል አቀራረቡ ቡናውም ከለሉ ዴዘርቱም አንደኛ ነው ዋው የተባረከ ይሁን ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ በርቺ ❤❤❤
Waooo ዜድዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን like share 😋
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው እንዴት ያምራል አቀራረቡ ሁሉ እውነትም መልካም ገበታ እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልን የኛዬ እንኳን ደና መጣሽልን የሚገርም አቀራረብ ነው ቆጮ ብቻ ነው ያልታየኝ ጥሩና ደስ የሚል ቆይታ እንደነበረሽ በቪዲዮ ተረድቻለሁ❤
ሰላም ሰላም የኛየ ዋው ያስጎመጃል 👍👍👌👌የቡናው ከለር እራሱ አንደኛ ነው እጂሽ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ነው ዋዉ ሲያምር ዋዉ ❤ቡናው ❤❤
ሰላም ሰላም የኛዬ የኔ ባለሞያ ዋውውው ልዬ ነዉ እንጄት ያምርራል እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሞያ ❤❤❤
ሰላም የኛዬ ስያምር የተባረከ ይሁንላችሁ ቡናው ምግቡ ልዩ ነው ቪዲዮ ግን አጠረ በርቺ የኛዬ❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ የሆነ ምግቦች ናቼው ያሳየሽን የተባርከ ይሁን ዋዉዉ❤
Wow wow che buono 😋😋 zedoye ❤🎉🎉🎉🎉
ሰላም የኛዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው የተባረከ ገበታ ይሁን የጤና ገበታ ይሁንልሽ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል ማሻአላህ ብያለሁ❤
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የተባረከ ይሁን ከጤናችሁ ጋር ይስማማችሁ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውውው ሢያምር መልካም ማህድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤❤️❤️😍
Selamsh yebzalg yegay betam yemyamer yemyasegumg gebeta new bunau mert new yammy enamsegnaln share seladeregeshn❤❤
Selame Lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow yemiyasegomeje ketefoye tebese bunawe wow selakafeleshen Enamesegenalen ❤
Grazie mille 😋😋