🔴 በጣም ጣፋጭ እና ቆንጆ የኬክ አሰራር // Zebra Cake recipe # Ethiopia food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ. ውድ የእኛ ቤት በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ነው የግባቶቹ ምጥን ነው ጥሩ ኬክ እንዲሆን የሚያደርግ ይህ የኬክ ማሽን በጣም ቀለል ያለ እና ምርጥ ነው ሁለት አይነት ከለር ያለው የኬክ አስራር ዋውውው ይህን የስራ እጅ ይባርክ እናመስግናለ ሼር❤❤❤❤❤

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @woynitube315
    @woynitube315 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የሚያምር ኬክ አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው የኔ ባለ ሙያ ሴት💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በፍጥነት የምንሰራው ጣፋጭ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተጠቀምሻቸውን ግባአቶች አንድ ባንድ ልኬቶቹን በደንብ ግልፅ በሆነ መንገድ አሳይተሽናል ኬክ ስንሰራ የግብአቶቹ መመጣጠን ጥሩ ውጤት እንደምናገኝ ተረድቻለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 วันที่ผ่านมา

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ለየትያለ የኬክ አስራር ነው የስራሽ አጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 6 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋው በጣም ምርጥ ጣፋጭ እናጨቆጆ የኬክ አሠራርነው ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ❤❤❤❤#ሸር

  • @zinatube
    @zinatube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኴን ደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ ጣፋጭ በካካዋ አድርገሽ ሁለት አይነት ከለር እንዲሆን የሰራሽው የኬክ አሰራር ዋውው ያሚ ነው በርቺ እጆችሽ ይባርኩ የኔ ባለሙያ ❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 6 หลายเดือนก่อน

    ዜድዬ waooo እጅግ በጣም ቆንጆና እውነትም ቀለል ያለ የኬክ አሰራር ስላሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ like share ውዴ ❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ እና ለመስራትም ቀላል የሆነ ቆንጆ ኬክ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ይህን የኛዬ በጣም ቆንጆ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መጣሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ ጣፋጭ ኬክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👌👌👌👌👌

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ያምራል ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ከለሩም በጣም ያምራል ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ጣፋጭ ኬክ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ከሩቅ ይጠራል መልኩ ብቻ ዋዉ 😮👍😍❤🙏

  • @hanytwin
    @hanytwin 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ የኛዬ በቤት ውስጥ መስራት ደስ ይላል ልጆችም ይደሰታሉ ደስ የሚል የሚጣፍጥ ዜብራ ኬክ ነው እናመሠግናለን የኛዬ ስላካፈልሽን በአዲስ ቪዲዬ እንጠብቅሻለን በርቺ❤❤❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ዜብራ ኬክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንካንም ሰላም መጣሽ አሪፊ አሰራረ ነው በቤትችን በቀላል ልነገኛ በምንችለው ግባአት ምርጥ እና ልዬ የሆነ ኬክ የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ ዋዉዉዉ ያምራል❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬም እንደተለመደው በጣም ቆንጆ ጣፋጭ የሆነ ሁሉም የሚወደው የዜብራ ኬክ መጋገሪያው ላይ አርገሽው እራሱ የሚያምር ዲዛይን ነው አሰራርሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yummy 😋🤤 adoro questo torta 🍰🍰 buonoo 🎉🎉🎉❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልላ የኛዬ !ዋው ምርጥ ዜብራ ኬክ ነው የጋገርሽው። ፅድት ያለ አሰራር ነው። እቤት ውስጥ ይህን የመሰለ ኬክ መስራት እንደምንችል ሼር ስላደረግሽን እንምመሰግናለን።

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 6 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ ውዴ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆና የሚያምር እስፓንጅ የሆነ ይሚያምር ዲዛይን ያለውና ዜብራ ነው ወድጀዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናምሰግናለን ❤❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን በሰላም መጠሽ በጣም ምርጥ ቆንጆ ቀላል ፈጣን ጣፋጭ የኬክ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በቀላሉ የምናገኛቸው ናቸው ለመስራትም ያነሳሳል የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጣፋጭ ኬክ ነው በተለይ ልጆች የሚወዱት አይነት ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏

  • @Twinbrothers-e3d
    @Twinbrothers-e3d 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ የሚጣፍጥ ኬክ ነው ለቁርስ ለመክሰስ ተመረጭ የሆነ ከለሩ የሚያምር ልዩ ኬክ ነው እናመሠግናለን ስላጋራሽን❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 6 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እህታችን ዋዉዉዉ ለየትያ አስራር ነው የስራሽው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 5 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻65❤Welcome good morning Very good ❤

  • @medihntube
    @medihntube 6 หลายเดือนก่อน

    Waooo Zedye come sempre sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like share Cara ❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ የሚያምር ኬክ❤❤❤❤❤❤

  • @mulubirhanu635
    @mulubirhanu635 6 หลายเดือนก่อน

    Meret cake 🎂 😊

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 4 หลายเดือนก่อน

    Selame yegnaye Enkuwane deh na metashe zareme fetane ena kelale ye cake aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 6 หลายเดือนก่อน

    Selamsh yebzalg yegay betam konjo tenama aserare new yechmershachu gebatuche hulu aref nachu merte cake new yegagershu yeseru ejuche yebareku share seladerekeshn enamsegnaln❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 4 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame kelale ena fetane ye cake aserare selakafeleshen Enamesegenalen

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው የኛ አረ ቪዲየ ልቄበት