🔴 Visite Maison et Jardins Claude Monet # House and gardens of Claude Monet‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እንኳን አደረሰሽ ከነመላ ቤተሰብሽ በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ነበር ሙዚየሞችን መጎብኘት ሩቅ ዘመን ወደ ኋላ መልሶ በዛን ዘመን የነበሩትን ሰዎች አኗኗር በአይነ ህሊና ያስቃኘናል እናመሰግናለን

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ የኛ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ ለአዲስ ዓመት ባዓሉን የሰላም የፍቅር አገራችን ሰላሞን የምታገኝበት ዓመት ያድርግልን ሲቀጥል በጣም አሪፍ ደስ የሚል ቦታ ነው ውስጡ ያሉት እቃዎች ሲያምሩ እኔ እንች ነበር ለማየት የፍለኩኝ አየውሽ😂 አንች መስልሽኝ❤ በጸጉርሽ ቀለም ክክ😂ብዙ ሰው አለ ቪዚት የሚያደርግ አወ አንች ነሽ ባለሽበት ፍጣሪ ይጥፕብቃችሁ ከእነ ቤተሰቦችሽ ጥሩ ቆይታ ነበር ❤❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኛዬ ዋው በጣም ደስ የሚል የሙዚየም ቦታ ነው ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @zinatube
    @zinatube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት እንኴን አደረሠሽ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ስላስጐበኘሽን እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ታሪካዊ የሆነ ቦታና ታሪካዊ ሙዝየም ነው ቦታው በአበቦች የደመቀ ነው ይሄን ታሪካዊ በሚል ታ ስላስጎቀኘሽኝ አመሰግናለሁ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ነው የሚያምረው እንደተፈጥሮ የሚያስደስት ነገር የለም አረንጋዲ ቦታ ደስ ይላል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኛዬ❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬደስ የሚል ነው እኛንም ዘና ነው ያርግሽን ዴስ የሚል ታርካዊይ ቦታውች ነቼው❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛ እንኳን ደና መጣሽ አዝናኝ ቪዲዮ ነው ደስ የሚል ጥንታዊ በትውስታ ወደ ሗላ የሚመልሱ ደስ የሚል ቦታ ነው እኛንም አዝናንቶናል

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ደስ የሚል የሙዝየም ቦታ ነው አረንጓዴ ስፍራው እቃዎቹ ደስ ይላሉ ስላስጎበኘሽን❤🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ በጣም የሚያምር ቦታ ነው አበቦቹ ሙዝዬሙ ደስ ይላል የድሮ ቤቶቹ አኖራቸውን የሚያሳይ ቦታ ነው ደስ ይላል ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo bota waw betam wub nachew konjo tarikawi bota nachew ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኩዋን አደረረሰሽ እንዴት ነሽ እንኩዋን ሰላም መጣሽ መቸም ታድለሻል ቱር ማረግ ትወጃለሽ በጣም ምርጥ ቦታ ግሪንነቱ ኪችኑ ከድልድዩ ስር የሚጉዋዘው ወንዙ አበባው ዶሮቹ ሁሉ በጣም የሚያምር የተፈጥሮ ቦታ ነው ❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 3 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻85❤Welcome good morning Very good ❤
    يسعدني ويشرفني وجودك معي تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا ❤فضلا وليس امرا التفاعل التفاعل يكون بالمثل الله يسعد قلبك انا عندك من زمان مش بشوفك عندي ❤

  • @BanteYilefi
    @BanteYilefi 4 หลายเดือนก่อน

    Wow desi yemil tarikawi bota abebochu sielochu betam gobezi sewye new ❤

  • @selamHageri-sh2ib
    @selamHageri-sh2ib 4 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe Betame yemiyamere sefere s lasegobegneshen Enamesegenalen ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ሙዚየም እና ቦታ ነው ደስ የሚል ጉብኝት ነበረ🎉🎉❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 4 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi y hune yegnaye is nkuwane Dehena metashe Betame konjo sefere new yasegobwgneahen yamameralu ekawochune botaweme Enamesegenalen ❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ጠፍተሽል በሠላም ነው በድጋሚ ሥላየውሽ ደሥ ብሎኛል
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  4 หลายเดือนก่อน

      Ye getrye enkan abro aderesen wudee silayewsh des bilogn betam new yemigermew kiberilgn ❤❤

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132 4 หลายเดือนก่อน

      @@yegnabettubetube3361 🥰🥰🥰🥰

  • @awkoabed6382
    @awkoabed6382 4 หลายเดือนก่อน

    Yene wud alesh gn miss you 🥰🥰🥰I'm mitmita😍😍

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  3 หลายเดือนก่อน

      Wow mitimtaye endit neshilgn silayehush des bilognal yeni wudee

  • @awetf1983
    @awetf1983 4 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @awetf1983
    @awetf1983 4 หลายเดือนก่อน

    Hi yegna bet selam new ?lawerah weym lawerash felge neber

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  4 หลายเดือนก่อน

      Selam awet eshi minm chegr yelewm be Telegram 0033766655412