🔴 ምርጥ የቆጮ አሰራር በቡላ እና በገብስ ዱቄት በየኛ ቤት❗️# Ethiopia Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው ከገብስና ከቡላ ዱቄት በመጥበሻ ቆንጆ አድርገሽ ጋግረሽዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኛ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ያሳየሽን ቆጮ ባይኖረን በቡላና በገብስ በእንፋሎት የበሰለ የሚያቁትን ማካፈል መልካምነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ሼርርርር

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉ ቆንጆ ቆጮ ነዉ በዚህ መልኩ አምሮትን መወጣት ይቻላል እኔ ሀገር ነኝ አበረታቱኝ

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው ውዴ በርቺልኝ❤❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @hanichotube
    @hanichotube 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ቤት በጣም አረፍ አቀራረብ እና አስራር ነው የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በርችልኝ እናመስግናለን ሼር❤❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ እና ቀላል ያለ አሰራር በገብስ ዱቄት እና በቡላ ዋው በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋውውው ለካ በዚደዚህም ቆጮ ይሰራል ማለት ነው እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው እህቴ👌❤🙏

  • @Twinbrothers-e3d
    @Twinbrothers-e3d 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ሁለት አይነት የቆጮ አሰራር ነው እናመሠግናለን የኛዬ በቀጣይ ቪድዮ እንጠብቅሻለን በርቼ❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኛዬ ዋው በጣም ቆንጆ ለአሰራር ቀላል የሆነ የቆጮ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ቆጮ ቢያምረን ልክ ነሽ ባለው ነገር አጣፍጠን ማቅረብ ነው ከቡላና ከገብስ በቅመም አርገሽ አጣፍጠሽ ነው የሰራሽው ዘዴሽን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ በጣም የሚያምር በሁለት እይንት በነጩና በበርበሬ ተጠቅመሽ በጣም ቆንጆ ዘዴ ተጠቅመሽ በጣም ተመሳሳይ የቆጮ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ብያለሁ።❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ምርጥ በቡላ እና በገብስ ቀላቅለሽ ምርጥ ቆጮ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ቆንጆ ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤

  • @zinatube
    @zinatube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ቆንጆ የሆነ የቆጮ አገጋገር ነው በሁለት አይነት ያሳየሽን እናመሰግናለን እጆችሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 7 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ምርጥ የቆጮ አሠራርነው ያሣየሽን በገብሥ ሢሠራ የመጀመራዬ ሣይ ❤❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ ዋዉ አሪፍ አሰራር ነዉ ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለሁ 👍👌❤በርቺልኝ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 หลายเดือนก่อน

    በተለይ ለበዓል በጣም አስፈላጊ ነዉ ❤❤❤

  • @woynitube315
    @woynitube315 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኛ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው ሂወት ለማቅለል ባለንበት ቦታ ባለን ነገር መስራት ይቻላል💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @hanytwin
    @hanytwin 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ቡላም ገብስም ቆንጆ ነው ለጤና መለኛ ነሽ ጎበዝ ዋው በጣም ያምራል በኮባ ሲሆን ደሞ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ የኛዬ❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yehon yekocho aserar new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya enamesgnalen ❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዜድዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ልዬ አርገሽ ነዉ በሁለት አይነት ለየት ናለ የቆጮ አሰራረ እጆችሽ ይባረኩ እናመስግናለን ❤❤❤

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  7 หลายเดือนก่อน

      Yeni wudee betam new yemamesgnew ❤❤🙏🙏🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የሰራሽው ያምራል የሰሩ እጆችሽ ይባርክ❤ ሁለት አይነት ዋዉነው በጣም❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ የኛ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ያምራል ሁለት አይነት የቆጮ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የተጠቀምሻቸው ግብአት የሚገርም ነው እስከነ ከለሩ ጥሩ ቆጮነው የሰራሽው

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 7 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehna metadh yegnaye kocho siwed be gebes endemisera alawekim neber tiru amarach new yasayeshin Betam enamesegnalen ejish yebarek❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 7 หลายเดือนก่อน

    Yegnaye Enkuan dehna metash selsm lanchi yehun kocho Betam new yemiwedew Betam tiru amarach new yasayeshin yalen diyalkibin endezi megager endemichal selasayeshin enamesegnalen Betam yamiral ejish yebarek❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ዘድዬ አረ ብላ አለኝ እስኪ ጊዜ ሳገኝ ልጋግር እንዳንቺ እንደው እቤታችን እያለ ስንት ነገር እንረሳለን 😂እጅሽ ይባረክ ባለሞያ like share

  • @hanawerku
    @hanawerku 7 หลายเดือนก่อน

    የኛየ እጅሽ ይባረክ

  • @AjebushDarie
    @AjebushDarie 7 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውውውው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቆጆ የቆጮ አሠራርነው ያሣየሽን የኔ ጉራጌ❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow che buono questo kocho arif zede new yasayeshen 🎉❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 7 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza yegnaye and nkuwane Dehena metashe wow Betame merete bekelalu ena befetenete leneserawe yemenechelew ye kocho aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @medihntube
    @medihntube 7 หลายเดือนก่อน

    Waooo zedye come sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi ❤❤like share

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  7 หลายเดือนก่อน

      ፅጉሽዬ ውዴዴ ክበሪልኝ የኔ ውድ❤❤❤

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 7 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam 💕 ❤ yegnaya enkan selam metash became Kong ♥ yehone kocho average new enamesegnalen

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 7 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune Yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow Kocho Ewenete Betame selemewede teru new yakafeleshen emokerewalehu bekelalu meserate yemenechelew new Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 7 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤