🔴 በጣም የሚጣፍጥ እና ቆንጆ የሆነ ኬክ የመሰለ ዳቦ በየኛ ቤት ለፆም መያዣ 📌 Recette Incroyable de Pain 🍞 Maison ❗️❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @konjonesh
    @konjonesh 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ኬክ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው ዳቦ ውስጤ ነው ፍርፍር ያለ ዳቦ እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 🎉🎉

  • @ሀያትሁሴን-ገ9መ
    @ሀያትሁሴን-ገ9መ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ባሪያ ወደ ሶላት በሚቆም ጊዜ ከልብሶቹ ውስጥ በጣም ያማረውና የተሻለውን ሊለብስ ይገባል። ከሰለፎች መሀከል በጣም በውድ ብር የሚያምር ልብስ ይገዛና ወደ ሶላት ሲቀርብ ያንን በመልበስ "ለሰዎች ከምዋበው በላይ በሶላቴ ለጌታዬ መዋቤ ይበልጥ ተገቢ ነው" ይል ነበር ማሻአላህ ❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 6 หลายเดือนก่อน

    Zedye እጅግ በጣም ልዩ የሆነ የዳቦ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share እንኩዋን አብሮ አደረሰን ♥️

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኛ ቤት እንኳን አደረሰሽ ለአብይ ጾም ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤ ቬር

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የኛየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ምርጥ የድፎ ዳቦ አሰራር ነው ኬክ የመሰለ ዳቦ አቦካክሽ ከላይ የደረግሽበት ሰሊጥና ጥቁር አዝሙድ ቆንጆ ጣም ይሰጠዋል አሰራርሽን ወዴጄዋለሁ❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 หลายเดือนก่อน

    የኛ እውነትም ኬክ የመሰለ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ የኔባለሙያ በርቺ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ❤❤❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ስላም መጣሽ የኔ ባለሞያ እንዴት የሚያምር የሚያስጎመዥ ቆንጆ የሆነ ዳቦ ነዉ የስራሽልን የኛ እጆችሽ ይባረኩ እናመስግናለን❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 6 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እውነትም ኬክ የመሰለ ዳቦ ልስልስ ማለቱ በጣም በቀላል ግባአቶች ምርጥ የሆነ የዳቦ አሰራረ ነው ሼር ስላርግሽን ከልብ እናመሰግናለን አለን ዋዉዉዉ❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ የኛዩዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ልዩ የሆነ በጣ ቆንጆ ጤናማ የሆነ ግብአቶችሽን በድደንብ አሽተሽ ማሽኑ ቆንጆ አሽቶታል የባለሙያ አሰራር በውነት ኬክን የሚያስንቅ ዳቦ ነው የጋገርሽው ❤❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ ክንኳን ደህና መጣሽ ዋው ኬክን የሚያስንቅ ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሾው እጂሽ ይባረክ👌👌👌👍

  • @Twinbrothers-e3d
    @Twinbrothers-e3d 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ የኛ በጣም የሚያምር ኬክ የሚያስንቅ ዳቦ አሰራር ነው ቀላል እና ቆንጆ የሚጣፋጥ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yedabo aserar new yeserashiwu ejish yibarek ❤❤❤

  • @zinatube
    @zinatube หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ባለችበት ዋው የሚያምር ዲዛይኑ አሰራሩ ቆንጆ የሆነ የድፎ ዳቦ አገጋገር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ ❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኛየ ዋው በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ ኬክን የሚያስንቅ ልዩ የሆነ የዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ👍👍👌👌

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ እንኳን ደና መጣሽልን ዋውው በጣም ያምራል እስከነ ከለሩ ምርጥ ቀላል የዳቦ አገጋገር መንገድ ነው ያጋራሽል እናመሰግናለን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኛዬ እህቴ ዋው በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ሶፍት የሆነ ዳቦ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ምርጥ ዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሽን የጨመርሻቸው ግባቶችሽ አሪፍ ናቸው ቅርፁ ከለሩ በጣም ነው የሚያስጎመጀው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን እጅሽ ይባረክ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 6 หลายเดือนก่อน

    Wow wow keke yemasenek dabo new yegagereshew ejeshe yebarek yene balemoya 🫶

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያምር ኬክን የሚያስንቅ ዳቦ ነው የጋገርሽው ቀለል ባለ መንገድ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተባረከ ይሁን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የዳቦ አገጋገር ነው ለስለስ ያለ የሚያምር ለቁርስ ለመክሰስ ለልች ለሁሉም የሚወደድ ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው ከለሩ ሲያምር ቀለል አድርገሽ ነው አዘጋጅተሽ ያሳየሽን የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ👌

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ኬክን የሚያስንቅ የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የሚያቁትን ማካፈል መልካምነት ነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ ! ዋው በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የሆነው። እንዴት ያምራል። መጋገርያዋ እራሱ ❤ እቤት የሚጋገረው ጣዕሙ እራሱ ይለያል። በቀላል መንገድ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን።

  • @hanytwin
    @hanytwin 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ የኛ በጣም የሚያምር እና የሚያስጎመጅ ዳቦ አሰራር ነው በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ዋዉዉዉ አንደኛ

  • @medihntube
    @medihntube 6 หลายเดือนก่อน

    Waooo che bello grazie mille per aver condiviso con noi like share ♥️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በውነት እንዴት ያስጎመጃል በጣም ቆንጆ ኬክን የሚያስንቅ እጅሽ ብር ክ ይበልልሽ የኛዬ አሁን አልፎብኛል ፆም ሲፈታ እዛው ያድርሰን እሞክረዋለሁ ወድጀዋለሁ። ❤❤❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 6 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ የሆነ አሰራሩም ቀላል ምርጥ የሆነች ዳቦ ናት ጋግረሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @adona16
    @adona16 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኛዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች እንቁላል ቅቤ ወተት ሌሎችም ግብአቶች ተጠቅመሽ ግሩም አሰራር ነው ዋውው ሞያ አንደኛ👌😘

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኳን በስም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ልዬና የሚውደው አበባንየመሰለ ዶቦ❤❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 6 หลายเดือนก่อน

    Yegnaye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun Ewnetim cake yemesel dabo endet endemiyamir abesaselu Betam konjo ejish yebarek ❤

  • @user-nf4hq8kg1n
    @user-nf4hq8kg1n 6 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune Yegnaye Enkuwane Dehena metashe Enkuwane Adereseshe wow ye Ewenete cake yemesele yemiyasgomege Dabo gagereshe selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 6 หลายเดือนก่อน

    Yegnye yene Balemoya Enkuwan Beselam Metashi Wow Betam Yamiral Ejishi Yibareki🎉❤🎉❤❤

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  6 หลายเดือนก่อน

      ሀንዬ ውዴዴዴ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ አትትፊ❤❤

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 6 หลายเดือนก่อน

    Selameshe bezete yebele y gnaye Enkuwane Dehena metashe Enkuwane Adereseshe wow Betame merete kelale ena fetane Dabo mesaye cake new gebeatochu hulu wetete enkulale kebe zeyete yesete dukete aderegeshe 👍Betame Enamesegenalen selakafeleshen ❤❤❤❤❤

  • @adem364
    @adem364 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ሁለት እንቁላል የገበታቂቄ አንደ ብርጭቆ ወተት ሁለት የሾርባ ማንክያ የተት ትንሽ ዘይት እርሾ ፒክንግ ባውደር አርገሽ በደንብ አቡክተሽ ዋዉዉ ምርጥ ዳቦ ልስልስ ማለዩስ

  • @astersimatube
    @astersimatube 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም መጣልሸኝ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  6 หลายเดือนก่อน

      አስቴርዬ ውዴዴ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ❤❤