🔴Vegetable Pasta Forno # baked pasta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 หลายเดือนก่อน +1

    Che buono 😋🤤

  • @hanichotube
    @hanichotube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እናአስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zedoye wede enkuan dehna metashe woww betam leyet Yale aserare new ejeshe yebarek ❤🎉

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ግዜ እና ጉልበት ቆጣቢ የሆነ ፓስታ ፍርኖ አሰራር ነው ያሳየሽን ሁሉንም ግብኣቶች በቅደም ተከተላቸው መሰረት ደርድረሽ ካቀላቀልሽ በኋላ በወተት በክሬም በቅመማ ቅመም አጣፍጦ ማብሰል በጣም የወደድኩት ስራ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ፓስታ ፉርኖ ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ በጣም ለጤና በጣም ተስማሚ የሆነ ነው እንደሚጣፍጥ እርግጠኘ😋😋 ነኘ እጆችሽ ይባረኩ ተባረኪልኘ ❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው የኔ ባለሙያ ምርጥ የአትክልት ባሥታነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @hanytwin
    @hanytwin 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ቀላል ግን በጣም ጣፋጭ ልዩ አሰራር ልጆች በፍቅር ይወዱታል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ስላጋራሽን❤❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna waw betam konjo leyet yale yepasta forno aserar new yeserashiwu waw edet yamral ❤❤

  • @medihntube
    @medihntube 2 หลายเดือนก่อน

    Waooo Zedye che bel piatto grazie mille per aver condiviso con noi 😋like share

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ አቤት ሲያምር ገራሚ ፓስታ ፉሩኖ ነው ያሳየሽን 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍 የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው

  • @zinatube
    @zinatube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ እንኳን ደና መጣሽ ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን ቢሻሚል ሶስ አሰራርሽንም ወድጄዋለው ዋውውው ያሚ ያሚ ። ደሞ አትጥፊብን በተረፈ በርቺ ❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነው የተጠቀምሽ ግብአቶች ምርጥ ከለር ፉል ናቸው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ ዋዉ በጣም በጣም ቆንጆ በአታክልት እና በክሬም ለጤና ተስማሚ ተመራጨ የሆነ የላዛኛ አሰራረ ልዬ ነው የተለያዬ ግበአቶችን የያዘ ዋዉ❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንዴት ነሽ የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ጤናማና ቆንጆ የተመጣጠነ ልዩ የሆነ የቬጂ ላዛኛ ነው ።ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ly የፓስታ አልፎርኖ አሰራር ስላሳየሽን like share ❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኛዬ የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ምርጥ አሰራር ነው 👌በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን 👍👍

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኛዬ እንኳን ደሄናና መጣሽ ዋው ማሻአላህ አሰራርሽ ቀላል ሌዩ የሆነ ፓስታ ፉርኖ ነው ሌጆች ይወዳሉ በፍቅር የሚበላ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ አመሰግናለሁ ስላሳየሽኝ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ መኮረኒ በሸመል አሰራር ነው ለየት ባለ መልኩ ነው ሰርተሽ ያሳየሽኝ በጣም ነው የወደድኩት አሰራርሽ አሪፍ ነው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 หลายเดือนก่อน

    የኛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ብዙ አይነት ግብአት የያዘ መኮረኒ በአተክል እንዲሁም በክሬም ተመራጭ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 2 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame yemiyasegomeje pasta fur no new Gebeatochu Hulu yeseru ejoche yebareku selakafeleshen Enamesegenalen ❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኛየ ዋው በጣም ምርጥ የፖስታ ፍርኖ በአትክልት አሰራር ነው የሳየሽን እጂሽ ይባረክ👌👌

    • @yegnabettubetube3361
      @yegnabettubetube3361  2 หลายเดือนก่อน

      @@seblekitchen seblye konjo aleshilgn betam new yemamesgnew wudee 😘 ❤️