ጠንካራ ሰው እንጂ ከባድ ጊዜ አይቆይም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 112

  • @mesikonjo3386
    @mesikonjo3386 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ መልካም አዕምሮ የሰጠህ ጌታ ይባረክ ወንድሜ ተባረክ

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም ነው ደጋግሜ የማዳምጥህ ለጓደኞቼ እራሱ እየላኩ Please ስሙት እያልሁ ነው ምክንያቱም ትልቅ ተስፋ ብርታት ፅናት የሚሰጥ ትምህርት ስለሆነም 🥰really thank you 🥰

  • @abishyiriga3995
    @abishyiriga3995 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፣ጥሩአነቃቂ፣ቃላቶችንትጠቀማለህ፣በርታ፣አሁንየሚያስፈልገን፣ይሄነዉ፣ጌታይርዳክ

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውንድም እግዚአብሔር ይመስገን ተፅናናሁ በረታሁ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ በሁለቱም ስሌኬ ነው እኮ የማዳምጥህ God bless you l

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 4 หลายเดือนก่อน +1

    Woow Liyu Temeheret Ne Kelib Enamesgenalen Miretu Wedemachin! Tebarekelin!!!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ገቢ ነኝ ምርጥ መይልክት ነው

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት የን ደመ ከብርህ እና እነደምወድህ በርታ

  • @samrawitnigussie2415
    @samrawitnigussie2415 ปีที่แล้ว +1

    ameseginalew wendime MEDANIALEM yitebikih tibebun yabzalih🙏🙏🙏

  • @akiashiferaw8460
    @akiashiferaw8460 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም አዳምጠዋለሁ ብርታት ይሰጠኛል
    ግን ጠፋህብን እኮ 🙏Please አትጥፋብን

  • @mesitube6156
    @mesitube6156 3 ปีที่แล้ว +1

    egziyaabher yasebkewun yasakalk mrt sewu mariyamn betam newu kate bzunegerochin yetemarkut jegnaye

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን አተ እራሱ ልዩ ነህ

  • @akiashiferawshiferaw4491
    @akiashiferawshiferaw4491 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ በእዉነት በጣም ሃይል ያለው መልእክት ነው ጠንካራ እድሆን ስለምትረዳኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 4 หลายเดือนก่อน +1

    Latem Mogosina stegawin Yabizalik!🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል ወድም

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 ปีที่แล้ว +1

    Getta yebarkhe ❤ ENamesgnale ❤

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የምወድህ ወንድማችን በጉጉት ነው እምጠብቅህ በአንተ ላይ አድሮ የመከረኝ ያሥተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      ክበሪልኝ! እግዚአብሔር ይስጥሽ!

    • @maedtube5222
      @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ የሚል የሚያነቃቃ ትምህርት ነዉ፡፡ በርቱ ቪዲዮ ተመልክተዉ ቤተሰብ እንሁን

    • @hana967
      @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

      @@JeginawTegu
      አሜን ፫

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      @@maedtube5222 Excellent!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      @@hana967 አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን!

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክኸ ወንድሜ ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦኸ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጀግና የት ገባህ❤❤❤❤

  • @jxhzjzh7902
    @jxhzjzh7902 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @user-np9si7dd8o
    @user-np9si7dd8o 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምክን ጥግ ድረስ ያብዛዉ በርታ ትልቅ መልእክት ነው

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን !!! መቼም ትምህርትህን በናፍቆት ነው የምጠብቀው በእዉነት በዚህ ዘመን በሰዉ ልጅ ስብእና ላይ ለመስራት በመነሳት ፀጋ በሞላበት እና ለመለወጥ በሚያነሳሳ እንዲሁም ልብን በሚማርክ አቀራረብ ይዘህልን ስለምትመጣ በጣም እናመሰግናለን አምላክ አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ እድሜህንም ያርዝመው ከመላ ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ !!

    • @hana967
      @hana967 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ልዩ የሆነ ወንድማችን ነው !!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      @@hana967 የዘውትር ሞገሱ ፣ ጸጋው ፣ እና በረከቱ አይለይሽ!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! ምን ብዬ ልመልስ? የለመኑትን ማይነሳ የነገሩት ማይነሳ ፈጣሪ በሞገሱ እንደ ቡልኮ ይክበብሽ ከማለት ውጭ።

    • @etsegenettsegaye1573
      @etsegenettsegaye1573 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eteneshyimer4111
    @eteneshyimer4111 3 ปีที่แล้ว +1

    Amesegalehu!!!

  • @abebamekonen3150
    @abebamekonen3150 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏

  • @yonasayele
    @yonasayele ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @nabeyuendashaw8843
    @nabeyuendashaw8843 ปีที่แล้ว +1

    Abate nurelghe ❤❤❤❤😮😢😢😢

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job bro

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም በእውነት በጣም እናመሠግናለን በርታ ብርታት እየሆንክ ነው

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-bq9om5hh7x
    @user-bq9om5hh7x 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ለሀገሬ ወጣት ደረስክለት

    • @user-bq9om5hh7x
      @user-bq9om5hh7x 2 ปีที่แล้ว

      በግሌ ላገኝህ ፈልጋለው

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen tebarek wendemi

  • @beki123
    @beki123 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ የሚያበረታ ተግሳፅ ነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @Danpvlog
    @Danpvlog 3 ปีที่แล้ว +3

    I’m really impressed by your calmness.

    • @kobeshepard9776
      @kobeshepard9776 2 ปีที่แล้ว

      i know im asking randomly but does any of you know of a way to get back into an instagram account??
      I somehow forgot the password. I love any tips you can offer me.

  • @zenattesfa1773
    @zenattesfa1773 3 ปีที่แล้ว

    "አንድ አባት ልጁን ለምን አትማርም ቢሉት ምን በልቼ ልማር ቢላቸው እሳቸውም ምን በልተህ ትደነቁራለህ አሉት ይባላል።" ምንጭ ዶ/ር ሮዳስ። እንዳልከው ከልብ የምንፈልገውን ነገር ካለምንም ቅድመ ሁኔታ መጀመር አለብን። ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን። አስተያየቶ በሁሉም ረገድ ጥሩ : አነሳሽ: እና አስደሳች ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ።

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 3 ปีที่แล้ว

    🌟በጣም ደስ ይላል ማስታወቂያ ገብቷል እንኳን ደስ አለህ🎊🎉🌿🎈 ጥሩ ሀሳብ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን። ላይክ ሼር

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! እንኳን አብሮ ደስ አለን:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @mamata8924
    @mamata8924 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen thank you

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 3 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ግዜ አይሀለሁ ግን አልሰማውም። አንድ ቀን ስለ ሚስጢሩ ርዕስ አይቼ ሰማውህ
    በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩህ። ከዚያ ጀምሮ ቤተኛ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ። እውቀቱ ብቻ ሳይሆን አቀራረብና ድምፅ አወጣጥ ላይ ተሳክቶልሀል ። ስልጠና አለህ ወይ? በተረፈ በርታ

  • @hassetwolde4638
    @hassetwolde4638 3 ปีที่แล้ว

    Can’t wait for the next book.

  • @antenehshone5280
    @antenehshone5280 3 ปีที่แล้ว +1

    Keep up my brother!

  • @ayalewnessibu4834
    @ayalewnessibu4834 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወንድሜ እንኳን ያንተ ተከታይ ሆንኩ ማይቆጩብህ ሚያተርፉብህ ነህ አቦ እውቀትህን ይባርከው

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks betam

  • @LulaG
    @LulaG 3 ปีที่แล้ว

    Dear Tegu, thanks for another great message. I have been so occupied lately but watching your video is like my secret pampering time ❤️

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 ปีที่แล้ว +1

    marvel !

  • @genenemuse6582
    @genenemuse6582 2 ปีที่แล้ว +1

    gobzzzzzzzzzzzzzz thomas

  • @habtamudanboba9680
    @habtamudanboba9680 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother

  • @mohamadshifa4185
    @mohamadshifa4185 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን

  • @abdellamohammed1596
    @abdellamohammed1596 3 ปีที่แล้ว

    በካፈልከን ምክር በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! ፈጣሪ ያክብርልኝ!

  • @abduyassin8250
    @abduyassin8250 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much broye 💚

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Appreciate you! ክበርልኝ!

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ገራሚ ነው እናመሠግናለን🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግንሻለሁ ክበሪልኝ!

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው

  • @user-qz3gg4ex1n
    @user-qz3gg4ex1n 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በበለጠ ዕውቀት ይጎብኝህ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እጂግ በጣም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @mhiretwoldemariam4708
    @mhiretwoldemariam4708 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ!!!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 2 ปีที่แล้ว +1

    Baytheway I practice alot about faith and law of attraction after I heared your video and it workes 🥰🥰😍🥰

  • @ethiopiatikidem9326
    @ethiopiatikidem9326 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing such amazing ideas as usual 🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      Thanks for listening and Appreciated

  • @user-wb1ed5tc7x
    @user-wb1ed5tc7x 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ወንድሜ እንዴት እንደማከብርህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! እጂግ በጣም አመሰግንሻለሁ:: ክበሪልኝ!

  • @belicht9
    @belicht9 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኑርልን

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግንሻለሁ ክበሪልኝ

  • @martimarti688
    @martimarti688 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ላንተ እኔም ማንበብ ጀመርኩ ሞራል ስለሰጠክኝ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ይዘ የምትመጣው ሀሳበ ትልቅ ትምህርት ነው ማገኝው እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ መልካም ሳምት

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      ዎው! እጂግ በጣም ጥሩ! ቅዱስ መጽሃፍም ይሁን የስብእና መጻፍ ቢያንስ በቀን አንድ ገጽ ይበቃል። ከዛ ያገኙትን መልካም ሃሳብ ሁልቀን ሊያገላብጡት የሚችሉት ደብተር ላይ ጣል ማድረግ። ጎበዝ! ፈጣሪ ያክብርልኝ!

    • @martimarti688
      @martimarti688 3 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu እሺ ወንዴሜ ለሰጠከኝ ድንቅ ሀሳብ አመሰግናለሁ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว +1

    l don't know how to Thank you

  • @gatusogayibo296
    @gatusogayibo296 3 ปีที่แล้ว

    Tnx sir really im in very bad situation but i overcoming my bad situation it was too hartful but .......

  • @bermmusic4085
    @bermmusic4085 3 ปีที่แล้ว

    yimech bro and ken frewochh bztew ymeskrulhal

  • @marteshow
    @marteshow 3 ปีที่แล้ว

    Woow enamesegnalen share tederguwal

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግንሻለሁ ክበሪልኝ

  • @SamSam-mc2ok
    @SamSam-mc2ok 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰፈግናለንበጉጉትነውየምጠብቅህአለፍ ሲልምያለፉቪድወችህንአያለውምክኒያቱምሁሉምምክሮችንለመኖርአስፈላጊናቸው👏ሰላምህይብዛ🙏

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @amanuelasafa6974
    @amanuelasafa6974 2 ปีที่แล้ว +1

    Long time

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን
    ወድም

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግንሻለሁ ክበሪልኝ

  • @dammetafa2389
    @dammetafa2389 3 ปีที่แล้ว +1

    Tell me pls about hyponsis and 3rd eye 🙏🙏🙏 thank you

  • @yaredo6497
    @yaredo6497 3 ปีที่แล้ว

    betam amesegnalehu yasebkew ena yefelekew ysakalk

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! ክበርልኝ!

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep shining ......can you make you tube on books written on forgiveness and let Go of our past trauma..Thank you!!!

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  2 ปีที่แล้ว

      I did. Check this out th-cam.com/video/pfhSX0n7tjM/w-d-xo.html

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 😊

  • @siradesea3916
    @siradesea3916 3 ปีที่แล้ว

    ሰለምነህ ወድሜ ፈጠሪ ይበርክህ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ክበሪልኝ!

  • @y7426
    @y7426 2 ปีที่แล้ว +1

    first you look like elon musk.any way thank you

  • @elzanahermi6140
    @elzanahermi6140 3 ปีที่แล้ว

    እውነት በጉጉት ነው የምጠብቅህ ወንድሜ ስሜቴን ስለምትናገርልኝ ከልቤ አመሰግንሃለው

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! እጂግ በጣም አመሰግንሻለሁ:: ክበሪልኝ!

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ እኔ ብዙ ጥያቄዎች አለኝ
    በሕይወታችን ለሚገጥመን ፈተና እና ችግር መፍትሔው ፀሎት ነውን ❓❓❓❓ እኛ ሀበሾች ፀሎተኛ ነን ታዲያ ለምን እንቸገራለን❓❓❓
    እኔ እስካውን በፀሎት የቀየርኩት ነገር የለም
    የሚባለው እና የሚሆነው ሳይ በፍፁም አይገናኝም እኔ ግራ ገብቶኛል።

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      ውድ እህቴ በፈጣሪ ተመክቶ ያፈረ ካለ እራሱን በመስታወት መመልከት አለበት። የድሮ አመለካት ይዞ ፀሎት በየጊዜው ሳማ (ዶቢ) እየነኩ ማከክ ነው። ስለዚህ ያነበብኳቸው እና በምስል ላቀርብ የሞከርኩት የስብእና መጽሃፎች በከፊል የሚነግሩን ይህን ነው። ጎበዝ አይዞሽ

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 ปีที่แล้ว

      @@JeginawTegu ወንድሜ አመሰንናለው መልስ መስጠት 🙏 እኔ እውነትን ፈላጊ ሰው ነኝ,‼️ እኔ ለምን ተፈጠርኩኝ❓ የህይወቴ መሪ ማን ነው የእግዚአብሔር ድርሻ ምንንድን ነው❓ ችግሬን ማሸነፍ እፈልጋለው እየተሰበኩ መኖር አስጠላኝ ።

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      @@wientatesfay7069 ችግር የሌለበትን ሰው ጠቁሚኝ እና ያለበትን ችግሮች ነግርሻለው። ግን እኔ ማቶከር የምፈልገው ችግር ላይ አይደለም። ምትይኝ በከፊልም ቢሆን ይገባኛል ፣ ግን መሰበክ ካስጠላሽ ለምን ሰባኪ አትሆኝም? እንደገና የምልሽ ምንድን ነው? የአመለካከት ጉዳይ ነው። እኔ በየቀኑ መሰበክ እወዳለሁ። ሂዎት እኮ በየቀኑ ልክ እንደ ወታደር ቤት የሰማነውን እና የምናውቀውን ሲነገረን ነው። ምክን ያቱም ቱክረታችንን የሚስቡ እና ከመንገዳችን ሊያወጡን የሚፈልጉ ሌሎች ነገሮች እና ኃይሎች ስላሉ። ጎበዝ በርቺ

  • @user-kj8jv8lm5r
    @user-kj8jv8lm5r 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንደህናመጣህወንድማችንበጣምጥሩእናህይወትንቀያሪትምህርትነውከልብእናመሰግናለንበርታ🙏🙏🙏👍👍👍👍👌

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @abebamekonen3150
    @abebamekonen3150 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏