ተኝታቹ በሀብት እደጉ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 71

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 3 ปีที่แล้ว +11

    * የመንፈስ እድሳትን እያገኘሁ ነው *እምነቴ ከፍርሃቴ በላይ ነው *ከአምናው ጉዳቴ እያገገምኩ ነው *የሌሎች ስዎች ጉዳት ወደ ዉስጤ ገብተው ቀኔን እንዲያበላሹ
    አልፈቅድም *ዘወትር ከእንቅልፌ ስነቃ ሰላም ምርጫዬ ነው :: Thank you 👏

  • @asetesfamariam3437
    @asetesfamariam3437 3 ปีที่แล้ว +8

    I am from Eritrea & appreciate the way you summarize best books & motivational speech so keep it on.

  • @Dagnachewshitaw
    @Dagnachewshitaw ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው እውነትም ጀግና ነህ ፤ እስካሁን በዚህ ደረጃ አብራርቶ የገለፀልን ማንም ዪቱዪበር የለም ፤ በተለይ የስበት ህግን ያብራራህበት መንገድ የተለየ ነው ለእኔ፡፡ ፈጣሪ እውቀትን የበለጠ ይግለፅልህ ፡፡

    • @Dagnachewshitaw
      @Dagnachewshitaw ปีที่แล้ว +1

      The power of your subconscious mind yemilewin bitabirrarslin.

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ከመተኛታችን በፋት የሀይምሯችንን ስእል አውሩ ስህሎችን እደውነታ እጂ እደምኞት አትመልከቱ የፀአፊው መልክት ግሩም ነው እናመሠግናለን ክበርልን

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 7 หลายเดือนก่อน +1

    Mesalek Erasu Betam Megerem New Miretu Wedemachin Edate Ayenetun Qin Wedemoch FETARI Yabizalin!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +1

    "ፈጣሪ በጨለማ ዉስጥ ነዉ የሚያጥበን።" ድንቅ አብርሆት።
    ሁሌም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ድንቅና ጠቃሚ ትምህርት እያገኘሁ ነው በሂወቴ ውሳኔ አድርጌ ወደፌት እየተጓዝኩ ነው እሱም ለውጥ እያየሁበት ነው ያንተን ቪድዮ እኔ ላይ ተጽኖ ስለፈጠረ ለጋደኞቼ በጽሁፍ ቀይሬ እያጋራሁ ነዉ ከሁሉም በላይ ከመጽሀፍ ቅድስ ጋር እምታያይዛቸው ነገሮች ሀሪፍ ናቸው እግዚአብሔር ህዝቧንና ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 6 หลายเดือนก่อน

      Hi selam new

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 7 หลายเดือนก่อน +1

    Woooow Dinqu Wedemachin Meseret Yalew Liyu Temeheret New Ameeen FETARE Zemenikin Hulu Yebarekew!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @liyouasfaw7021
    @liyouasfaw7021 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ያየሁህና በጣም ደስ ብሎኛል
    ትንሽ ትንሽ የምእራባውያንን መፅሀፎችን አነባለሁ ግን እንደዚ በሀገሬ ሰው ስሰማው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
    ከልብ አመሰግንሀለሁ!!!

  • @ኤርሚያስገብረህይወትገብረ
    @ኤርሚያስገብረህይወትገብረ 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ጠቅሚ ትምህርቲ ነው ኣመስግናለሁ ! እኔም በሃሳቤ ምን ሃስባለሁ በኣብዛኛው ግዜ ኣዳም ሲፈጠር ፡ ሲስት ፡ ሲወድቅ ፡ ወደ ጨለማ ዓለም ሲሰደድ ፡ ፈጣሪ በመስቀል ተሰቅሎ ብርሃን ሲያበራለት ማሰብን በእጅጉ ደስ ይለኛል ስለ መስቀል ግን ሲያስብ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ኡነት ኣሁን ኣእምሮየ የዚይን ኣለም ብርሃን እንዲረሳው የኡነት ብርሃን መስቀል እንደሆነ ኣሁንም በሂወቴ እያበራልኝ እንዳለ ለማሳወቅ ከውሸት ኣለም ለመጽዳት እየጣርሁ ነው ግን ቀላል ኣይደለም ውሸታም ኣለም እንደምንም ብሎ ይሆነ ቦክስ ሊያስገባህ ይጥራል ከዛ ስትነቃ ኣቤት ውሸት ትልቁን ማሰብ ትጀምራለህ ፡ የኔ ትልቅ ማሰብ መስቀል ነገር ኣቤት ትልቀቱ ምስጢሩ ኣይመረመር ኣይደረስ ኣስደናቂ ጣፋጭ የነፍስ መኣዲ ቆርቡዋል ለሁሉ ዓለም የሚፈልግ በይተኛዉም ሰጣም ማጣጣም መቅመስ ይችላል
    ለኔ መስቀል ማሰብ ሂወት ነው ፡፡
    መስቀል ማሰብ ፍቅር ነው
    የሰው ልጅ ስታየው መስቀል ነው ፍቅር ነው መድሃኒት ነው በትክክል ማየት የሚችል የታደለ ኣይኑ የበራ ነው ።
    ሰላምታም መስቀል ነው ሰላም ስንባባል መስቀል ከሌለን በምን ሰላም እንላለን ያለ ፍቅር ዝምብለን ሰላምታ ነጻ ኣይደለም ደም ፈሶበታል ካልዘነጋነው የፍቅር መኣዲ እጃችንም ኣለ ደስ ይበለን መስቀል የምንወድ
    መስቀል ስታስብ ኣለም ታንስብሃለች ኡነተይ ነው ይገርመኛል
    መስቀል ማለት ፈጣሪ እና ሰው ኣንድ ላይ ኣጣምረህ ኣወሃህደህ ማሰብን መሄድን ደስ ይለኛል ከተሳሳትኩ ኣርሙኝ
    የሄን ኣለም በምሉ የሚያጠግብ ፡ለጨለመው የሚያበራ ፡ ላመመው የሚፈውስ ፡ ተስፋ ያጣ ከተስፋ በላይ ራሱን የሚሰጥ ፈጣሪ ራቆቱ በመስቀል ተሰቅሎ ማሰብን ከዚ በላይ ከባድ ሃይለኛ ሃሳብ የለም እሳት እኮ ነው ማሰቡም ያቃጥላል እኔ ፈጣሪ ራቆቱ ሆኖ ስለ ሰው ብርሃን ሊሆን የሂወት ምግብ ሊሆን ብሎ በዚ ምድር መሰቀሉ ሲጨንቀይ ሃሳቤን ሰብሲቤ ወደመስቀል መሄድን ሲጀምር ጭቀት ይጠፋል ። እና የጭቀት ፡የህመም ፡ የእውቀት ማፍለቂያ መስቀል እንድሆነ ልቤን ኣምነዋል በተግባርም ውጤት እያየሁ ነው። ስለ መስቀል ማሰብ ከሁሉ ብላይ ነው
    መስቀልን ማሰብ መስዋእትነት ነው ።
    መስቀል ማለት ፈጣሪ እና ሰው ኣንድላይ በጥበብ ኣምላካዊ ኣወሃህደው ማሰብ ነው ።
    ሲያድግ ሂወት ምግብ እረፍት ጤና ደስታ ዘልኣለማዊነት ገንዘብህ ታደርጋለህ ።
    ይሄንን የጻፍኩት እሚያነብልኝ እሚያርመኝ ሰው ስላገኘሁ ነው ውድ ወድም ሃሳበኝ ስለምታነብልኝ ኣመሰግናለሁ ፈጣሪ መገድህን መስቀል ያድርግልህ

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  2 ปีที่แล้ว

      Well expressed. Thanks

  • @fikerkahen3623
    @fikerkahen3623 3 ปีที่แล้ว +1

    Emwedkheeee tebarkh bertalen

  • @antelast3313
    @antelast3313 3 ปีที่แล้ว +3

    አንድ መፅሀፍ በ15 ደቂቃ እፁብ ድንቅ ነዉ።
    ተምረንበታል እናመሰግናለን።

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 2 ปีที่แล้ว +1

    My Dearest Brother you are coming with really life-changing books you are coming with and May Almighty God Bless You!

  • @alemnewberhanu594
    @alemnewberhanu594 2 ปีที่แล้ว +1

    Dear Tegegne, thank you very much for your work. I found all the videos done by you are excellent and practical. May God bless you and yours,

  • @alemayehugebru
    @alemayehugebru 2 ปีที่แล้ว +3

    I am always impressed by your energy, light, smile and dedication to communicate your comprehension with others. May God bless you, man!

  • @foziyamuktar8092
    @foziyamuktar8092 3 ปีที่แล้ว +3

    Ameen thanks brother for sharing this beautiful massage

  • @YehuanaAssefa
    @YehuanaAssefa ปีที่แล้ว +1

    Really you are amazingly explain every thing according to bible ✨️ that makes you special ❤

  • @getnetmekuria755
    @getnetmekuria755 3 ปีที่แล้ว +2

    ተጉዬዬዬ
    አመሰግናለሁ
    አመሰግናለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ.ወንድሜ

  • @biniyammekasha5401
    @biniyammekasha5401 3 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ሰው ነህ።።i like your idea

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 2 ปีที่แล้ว +1

    You are always so helpful. Thank you very much dear 🥰🥰🥰❤️🙏--------------------

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 3 ปีที่แล้ว +1

    ያንተን ንግግ ድብቁን የህሊና ክፍል እንዳውቅና እንዴት መጥፎውን አስወግጄ መልካሙን ማዳበር እንዳለብኝ እረድቶኛል ጥሩ ሀሳብ ሲመጡልኝ ወረቀት ላይ ጽፌ ለራሴ ደግሜ እነግረዋለሁ አሁን እኔ ከይቻላል እሳቤ ጋር ወደፊት እየተጓዝኩ ነው

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 3 ปีที่แล้ว +2

    Tegu Amen Amen 🙏 thank you for sharing with us amazing👍😍 like share

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏እሞክራለሁ

  • @biruhtesfa8407
    @biruhtesfa8407 3 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተገኘ ነጋ እኔ ብሩህ ተስፋ እባላለሁ በጣም እጅግ በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ ስለእምታቀርበው ህይወት ቀያሪ ኘሮግራም እኔ የምኖረው ባህር ዳር ነው እድሜ ለቴክኖሎጅ እቤቴ ቁጭ ብየ የመፀሀፍ ሳመሪ አዳምጣለሁ ያንተን ቪዲዬ ያየሁት እራሴን ለመቀየር እየጣርኩ ሳለ ነው አሁንም እዛው ላይ ነኝ እና ወደ ኋላ ተመልሸ ቪዲዬዋችህን በሙሉ አየሁዋቸው አሁን ደግሞ ደግሜ ላያቸው ነው ከዛ በፊት ኮመንት ላርግ ብየ ነው የኔ ጀግና እያደረክልን ያለውን አስተዋፅኦ በቀላሉ እንዳታየው አረዘምኩብህ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጀግና

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 6 หลายเดือนก่อน

      Selam Dagim ebalalehu selam new

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 ปีที่แล้ว +2

    Welcome back again and thank you

  • @biniamsolomon5472
    @biniamsolomon5472 3 ปีที่แล้ว +7

    ገንቢ የሆኑ ቃሎቺን 1 ሰኣት ሚሆን ቪዲዮ ስራልን ወድማችን

  • @dicortube4018
    @dicortube4018 2 ปีที่แล้ว +1

    amsegenalew asetemariye

  • @selinateklay717
    @selinateklay717 3 ปีที่แล้ว +1

    Nebs nachew tmhertocheh fetar ybarkek

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much .my brother

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwww thank you tebarek🙏

  • @eliastadesse4145
    @eliastadesse4145 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደወደድኩህ

  • @mery_lv_c
    @mery_lv_c 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up, ye hager lj.

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @naolgizachew9788
    @naolgizachew9788 2 ปีที่แล้ว +1

    wow you are good when you talk about it .... tell as more about laws of attraction

  • @alkhawas
    @alkhawas 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a lot

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 3 ปีที่แล้ว +1

    You are awesome thank you 👏

  • @LulaG
    @LulaG 3 ปีที่แล้ว +2

    Loved it. The intros are my new favorite 🙌🏼

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you🙏

  • @tarikunegash616
    @tarikunegash616 3 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም እ/ር ይባርክህ። በርታልን በዚህ ጭንቅ ሰዓት ታስፈልገናለህ። ድምፆቸን ከ you tube ላይ ማግኘት ግን አልቻልኩም እባክ ካገኝህ?

  • @amhagetahun2729
    @amhagetahun2729 2 ปีที่แล้ว +2

    Tankes for Averting

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much 😊

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 2 ปีที่แล้ว +1

    Betamkonjonew

  • @etsegenetbirhanu6876
    @etsegenetbirhanu6876 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank You!

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 3 ปีที่แล้ว +2

    Kelibe ameseginalehu betam

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠፍተካል እኔ በበኩሌ ናፍቀከኛል አትጥፋ

  • @revitalfekadu2013
    @revitalfekadu2013 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 3 ปีที่แล้ว +3

    አደኛ

    • @Babi-Asmare.20150
      @Babi-Asmare.20150 3 ปีที่แล้ว +1

      ሳሪቾዬዬዬዬ አይተሽ ሳትጨርሺ አኝደኛ የኔ ቆንጆ 😍😂😂

    • @Sara-f2j9i
      @Sara-f2j9i 3 ปีที่แล้ว +1

      ባቢዬ እያዳመጥኩኝ ነው ደሞ ተናፍቀሻል😂❤

    • @JeginawTegu
      @JeginawTegu  3 ปีที่แล้ว +1

      Look out for #1 Thank you dear. You're awesome!

    • @Babi-Asmare.20150
      @Babi-Asmare.20150 3 ปีที่แล้ว +1

      ሳርቺዬዬዬ እኔም እያዳመጥኩ ነው አዎ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ ናፍቀሺኛል እኔም❤❤💋 ማስታወቂያ ሳትዘይ አዳምጪ ዋ😂👍

    • @Sara-f2j9i
      @Sara-f2j9i 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Babi-Asmare.20150 እሺ ምርጤ ታዛዥ ነኝ😘❤

  • @eshetubizuneh6863
    @eshetubizuneh6863 2 ปีที่แล้ว +1

    Smarter ....

  • @Aelekkso
    @Aelekkso 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ቢያንስ በወር አንዴ እንኳን ብቅ በልልን ተወዳጅ

  • @yonasgatanh9604
    @yonasgatanh9604 3 ปีที่แล้ว +1

    48 power ስለተስኘው መጽሀፍ የተወስነ በለን እጅግ
    power full የሆነ መጸሀፍ ነዉ ከአቀረበው

  • @yosefaemayehu2935
    @yosefaemayehu2935 3 ปีที่แล้ว +2

    10q bro.

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ please THE SILVA MIND CONTROL METHOD/felige video siralin betam yemigerim metsahaffi new banitte agelaletsi lebizu sewoch hiwotin yemikeyir new please anite atatawum b/c anibab neki lanitem yitekimahal enitebikahal 😊😊😊😊😊😊

  • @ab_baskett
    @ab_baskett 3 ปีที่แล้ว +1

    Wendeme Ke Ante Miker Efelgalew Fekadegna Ke Honek Betamakergn Des Yelgnal

  • @ትግላችንይቀጥላል
    @ትግላችንይቀጥላል 3 ปีที่แล้ว +2

    አልኬምስ ስቱ የሚለው ስራልን

  • @YET64
    @YET64 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏👍

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 2 ปีที่แล้ว +1

    Egizabheryisitin

  • @hiwottibebu4281
    @hiwottibebu4281 2 ปีที่แล้ว +1

    😆🎈🍇❤

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว

    አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ

  • @YehuanaAssefa
    @YehuanaAssefa ปีที่แล้ว +1

    Really you are amazingly explain every thing according to bible ✨️ that makes you special ❤

  • @YehuanaAssefa
    @YehuanaAssefa ปีที่แล้ว +1

    Really you are amazingly explain every thing according to bible ✨️ that makes you special ❤