ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አንዱ ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ส.ค. 2021
  • አንዱ ነገር ውጤት ነው።

ความคิดเห็น • 40

  • @haimybirhane8523
    @haimybirhane8523 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ብርቱና ጠንካራ አምላክ ሞገሱን በቃል ኪዳኑ የደረበልህ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ እናመሰግናለን

  • @akliluworkie5067
    @akliluworkie5067 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሕ በአለሕበት ይብዛልሕ ,ያነነበብካቸውን በቅደም ተከትል ብትነገረን ምክንያቱም እኛም በአመት 53 መጽሐፎችን እንድናዳምጥ

  • @Senai44440
    @Senai44440 2 ปีที่แล้ว +1

    የሳምንቱን ቁጥር ፊትለፊት ጻፍልን: እናመሰግናለን::

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናል

  • @ghhghgh6795
    @ghhghgh6795 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendeme beteseb hogalhu like like yansehal betam arife meker new

  • @getnetboge3730
    @getnetboge3730 2 ปีที่แล้ว +3

    ተገኘ ነጋ እጅግ በጣም ቅንና አስታዋይ ሰው በመፈጠሩ እማማዬ ጀግና እያፈራሽ መሆኑን ሳይ በውነት ከፍተኛ ደስታ እየተሰማኝ ኑርልኝ በገባህልን ቃል መሠረት መጸሀፎችን አቅርበህልናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ለ2014 መልካም ነገር ይዘህ እንደምትመጣ አምናለሁ ደግሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እላለሁ ሌሎቻችሁን ከተገኘ ነጋ እንደምትማሩ አልጠራጠርም ሁላችሁንም እንኳን 2014 ዓ.ም አደረሳችሁ

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว +1

    Thank u አንተ የሀገሬ ልጅ

  • @dawudmuhdin1088
    @dawudmuhdin1088 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro

  • @judykonjo9816
    @judykonjo9816 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalew.

  • @yareddubale7412
    @yareddubale7412 3 ปีที่แล้ว +2

    አመሠግናለሁ ጀግናው ወንድሜ !!!

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job bro tnx

  • @mililegess3070
    @mililegess3070 ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkh bro 🙏🙏🙏

  • @damaytube8007
    @damaytube8007 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ወንድሜ ከዚህ ቦሀላ እንኳን ባለንበት ከመቅረት ያለለዉጥ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የሰማነዉን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን ዉጤቱን ማየት እራስን ማየት እራስን መገምገም ማማረርን እና ወቀሳን ማቆም ግሩም መልእክት ሀሌ አዳዲስ እና አነቃቂ ዉስጥን የሚኮረኩር መልእክት ስለምታስተላልፍ እናመሰግናለን በእዉነት መልእክትህ ይለዮብኛል ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ!!! ዉጤቱን ማየት ዉጤቱን ማየት በዚህ ምድር ላይ ግን እራስን እንደማየት እራስን ፈልጎ እንደማግኘት ወደዉስጥ እንደመመልከት እራስን እንደመገምገም ያለ ጥሩ ነገር ግን ደግሞ አስቸጋሪ ነገር አለ ??

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣህ

  • @coldcut8321
    @coldcut8321 3 ปีที่แล้ว +2

    መጪውን አመት ከጥሩ አስተማሪ እና ተማሪ ጋረ ወደፊት!!!

  • @blenayele8922
    @blenayele8922 3 ปีที่แล้ว +1

    Selame ekan Dena metahe bro

  • @yohabigplc740
    @yohabigplc740 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ! Tegu you are one of the impactful person I know in Ethiopia

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በሁሉ አመስግኑ ነው የተባለው ማመስገን እጥፍ ድርብ በረከትን ያስገኛል እናመሰግናለን ወንድሜ ተገኘ🙏

  • @emebetdesta7003
    @emebetdesta7003 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለ መምህር

  • @Beautiful_Nature_444
    @Beautiful_Nature_444 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @etprintingandadvertisingpl8499
    @etprintingandadvertisingpl8499 3 ปีที่แล้ว +1

    Jeginaw

  • @mhiretwoldemariam4708
    @mhiretwoldemariam4708 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ የሆን ቪድዮ ነው,ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen armen yene Geta 💕🇧🇻

  • @anweranwer7541
    @anweranwer7541 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተን ሳይህ በጣም ብርታት ይሰማኛል

  • @mediifeker9538
    @mediifeker9538 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን 🙏

  • @israelsef9144
    @israelsef9144 3 ปีที่แล้ว +1

    alen enga ante endet nek

  • @user-zo8yc7hv1d
    @user-zo8yc7hv1d 3 ปีที่แล้ว +1

    I am so happy and thankful for your kind deed. keep it up big bro. The next year is my turn😊

  • @hillewunaethiopia7880
    @hillewunaethiopia7880 3 ปีที่แล้ว +2

    So far zis one is z best!!!
    And the one thing I want to tell you is that I real love your mind n lecture,thank you for ur time..stay blessed🙏🙏🙏

  • @eteneshyimer4111
    @eteneshyimer4111 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegenalehu!!!

  • @amanelasafaasafa5167
    @amanelasafaasafa5167 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @user-dk7fb4sq3g
    @user-dk7fb4sq3g 2 ปีที่แล้ว +1

    timihirtochik masachi nachaw ba zalaye fegagetaki des yelal tanikeri yahon teyaka alayi kamalasekilgn?

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 3 ปีที่แล้ว

    I thank you.

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 😊

  • @Danpvlog
    @Danpvlog 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ ወንድሜ ከዚህ ቦሀላ እንኳን ባለንበት ከመቅረት ያለለዉጥ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የሰማነዉን ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳን ዉጤቱን ማየት እራስን ማየት እራስን መገምገም ማማረርን እና ወቀሳን ማቆም ግሩም መልእክት ሀሌ አዳዲስ እና አነቃቂ ዉስጥን የሚኮረኩር መልእክት ስለምታስተላልፍ እናመሰግናለን በእዉነት መልእክትህ ይለዮብኛል ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ!!! ዉጤቱን ማየት ዉጤቱን ማየት በዚህ ምድር ላይ ግን እራስን እንደማየት እራስን ፈልጎ እንደማግኘት ወደዉስጥ እንደመመልከት እራስን እንደመገምገም ያለ ጥሩ ነገር ግን ደግሞ አስቸጋሪ ነገር አለ ??