የተግባር ፍልስፍና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2022
  • በተግባር ራስን መረዳት መቻል የእድገት ሁሉ መጀመሪያ ነው። ሃያሌ ድንቅ የአለማችን ተጽእኖ ፈጣሪዎች ከስኬታቸው በፊት ውድቀትን እና ሽንፈትን ቀምሰዋል። ግን ብዙ እንቅፋት እና ተግዳራቶች ቢያጋጥማቸውም ተስፋ ሳይቆርጡ በጽናት ችግሩን ተውተውታል። ግን ችግሩ ዝነኛ ሰዎችን ስናይ የደረሱበት እናደንቃለን እንጂ ለመድረስ ያሳለፉትን የሂዎት ጉዞ ችግር አናይም። ትንሽዬ ምርምር ብናደርግ ብዙዎች የምናደንቃቸው ዝነኛ ሰዎች እንዴት ስመጥር እንደሆኑ እራሳቸው አያውቁትም በእርግጠኝነት መረጃው የሚያሳየው ግን ሲጀምሩ በድፍረት እና በተደጋጋሚ ከትንሽ ተግሣጽ ፣ ወይም ሥነ ሥርዓት ጋር በተግባር መሞከራቸውን ነው።
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 56

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @bekabedaso3032
    @bekabedaso3032 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብርሄር ዘመንህን ይባርክ !!!

  • @yafetsolomon3254
    @yafetsolomon3254 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ!!!

  • @mekonnenasrat5601
    @mekonnenasrat5601 2 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ የሚሰጡ ነገሮች አሉ ያንተ ስጦታ ግን ከስጦታዎች ሁሉ ታላቅ ስጦታ ነው ለምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለው እባክህ ከተቻለክ the science of getting rich &the science of being great የሚለውን አንብብልን

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n 2 ปีที่แล้ว +4

    እምነት ያለስራ የሞተ ነዉ እዉነት ነዉ 🙏💖

  • @amanuelasafa6974
    @amanuelasafa6974 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @johannesbeatz
    @johannesbeatz ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሠግናለሁ ስራዎችህ ንቁ እና ጠንካራ መንፈስን እንዲኖረኝ አድርገውኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ለነ ሁለም ምርጥ ሰው ነህ በርታ ተጉየ

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ጤና ይሥጥኝ 🙏💕

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 ปีที่แล้ว +1

    E/r yebarekehe wedemi betam mert meleket newe❤🙏 demo atetefabehe ebakehe tolo tolo na

  • @hezekalhailu9937
    @hezekalhailu9937 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @fuadjuhar6403
    @fuadjuhar6403 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome jegnaw

  • @akiyacoffee5462
    @akiyacoffee5462 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏

  • @netsashawel1924
    @netsashawel1924 2 ปีที่แล้ว +1

    Teru Temhert new Thank you 🙏

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @nebiyugebremedhn6482
    @nebiyugebremedhn6482 ปีที่แล้ว +1

    fetari ybarkh 10Q enamesegnalen .

  • @user-uq2qs2du9f
    @user-uq2qs2du9f ปีที่แล้ว +1

    Amazing ........... you have my mind

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንዴት ላመስግንህ ወንድሜ ተባረክ

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 ปีที่แล้ว +1

    Thanks ❤❤❤

  • @wudietibebu1987
    @wudietibebu1987 ปีที่แล้ว +1

    wow it is tuching !! enamesegnalen !!!

  • @prosperty4785
    @prosperty4785 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my belovd brother God bless you!!!

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እመሰግናለው

  • @yetu0983
    @yetu0983 2 ปีที่แล้ว +1

    I was waiting for you. Welcome, brother

  • @gadisenano2896
    @gadisenano2896 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ ደና መጣ

  • @bestuka832
    @bestuka832 2 ปีที่แล้ว +1

    wow ... it's amazing

  • @banchamlakmihret4104
    @banchamlakmihret4104 2 ปีที่แล้ว +1

    I feel like this video is for me thank you 🙏

  • @betetilahun8513
    @betetilahun8513 2 ปีที่แล้ว +1

    Yalehin satsest selmtestan enamesgnalen

  • @mamaethiotube2667
    @mamaethiotube2667 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህናመጣህ የትጠፋህብኝ ባለዉለታየ

  • @haregwoineasfawe4194
    @haregwoineasfawe4194 2 ปีที่แล้ว +1

    Selmik yebza bro enkan dehna metack

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ምርምር ፣ብዙ እንዳስብ አድርጎኛል
    "ታሪክህን የማታውቀው ከሆነ እንደገና ተፈርዶዋለህ"💚💛❤🌷🙏

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ።
    የንባብ ሰዓቴን ካንተ ጋር በማሳለፌ እጅግ አትርፌበታለሁ ተባረክልኝ።

  • @abinetmillion7452
    @abinetmillion7452 2 ปีที่แล้ว +1

    አክብሮቴ ከቃላት በላይ ነዉ

  • @qatiku1344
    @qatiku1344 ปีที่แล้ว +1

    thank you, my brother, you don't have any idea how much you helped me in this situation god bless you

  • @johansbiruk36
    @johansbiruk36 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Tegu keep it up bro!! we Like you.

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @tobe.....
    @tobe..... 2 ปีที่แล้ว +2

    Really amazing. Thank you!

  • @tube7667
    @tube7667 2 ปีที่แล้ว +1

    የጠፉ ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ምክር ወይም ግፃሲ ወይ ትምህርቱ አጥቴን ሰርስሮ ውስጤ እስኪገባ ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጆሮም ተባረክ

  • @abduyasin137
    @abduyasin137 2 ปีที่แล้ว +1

    May Allah reward you ,you gave me a big lesson in my life .

  • @dagichalachew3497
    @dagichalachew3497 ปีที่แล้ว +1

    betam desyelale beka ...u are my role model bro ..... gen pls sel -pyramid skim yehone negr asayen pls pls pls

  • @abdizinadin8051
    @abdizinadin8051 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome back. 🙌

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 ปีที่แล้ว +1

    welcome 🙏

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን መጣህ ወደጄ ተናፋቂ ነህ

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 2 ปีที่แล้ว +1

    እመሰግናሉውኝ

  • @Aelekkso
    @Aelekkso 2 ปีที่แล้ว +2

    To be honest.... I thought this is for me
    I'm scared to start my own business
    I'm scared to go back my country
    I'm scared to go in rlashinshipe
    I'm scared ate all to start new life then I don't like where I'm know

  • @esubalewgete2191
    @esubalewgete2191 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ አሜን በግል ብፅፍልህና በቴሌግራም ጠይቄህ በዩቲውብ ብትመልስልኝ ከተቻለ

  • @Qmadie_527
    @Qmadie_527 2 ปีที่แล้ว +1

    ለ አመት ያህል ስከታተልክ ኖሬ...ጥፍት ስትል ምን ሁኖ ይሆን ብየ ሳስብ ነበር:: well come ስላየሁክ ደስ አለኝ::

  • @almukidane5985
    @almukidane5985 ปีที่แล้ว +1

    የምወድ ድንቅ ሰው እሺ አመሰግናለሁ ለትምህርቱ 🙏 ጥያቄ አለኝ ቡዙ ጊዜን ተግባር ዉስጥ ነኝ ግን ዉጤቱ ዘገየብኝ?🤔

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ወንድሜ የት ጠፍተህ ነዉ ወይስ ለኔ አይደርሰኝም 🙄

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 2 ปีที่แล้ว +2

    Bro you print one person ,that is me that shift my pradagim .your video was differ from other (hold spirituality+energy +power +quantiles frequency +ideal vibration + short time holder)

  • @kibromt-gebriel1631
    @kibromt-gebriel1631 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ጠፋህ ተገኝዬ ወንድሜ

  • @saradav2853
    @saradav2853 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏