hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
  • 260
  • 4 418 400
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ- ክፍል 1
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
TH-cam Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting
Facebook- haniaccounting
Telegram channel- t.me/hanitube
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ ክፍል-1
th-cam.com/video/_N0vg-12eGg/w-d-xo.html
#ethiopia #ethiopianews #የተጨማሪ እሴትታክስ
มุมมอง: 7 789

วีดีโอ

መንግስት የግብር ህጎችን መተግበር ጀመረ |ይህን ካላወቃቹ ግብሩ ከፍተኛ ነው|Ethiopia Tax|
มุมมอง 2.7K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢ...
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ በ Online ላይ የሚፈጸሙ ግብይቶችን ታክሱ ...
มุมมอง 1.1Kหลายเดือนก่อน
አዲስ የሚሻሻለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ #ኢትዮጵያ #ethiopia #ethiopianews
አዲስ መመሪያ ወጣ|Ethiopia|
มุมมอง 1.8K2 หลายเดือนก่อน
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢ...
አዲሱ የቤት ግብር ቅሬታ ያላቸው ግብር ከፋዮች ፊርማ አሰባሰቡ||የጣራና ግድግዳ ግብር||አዲሱ የከራይ ግብር
มุมมอง 1.8K3 หลายเดือนก่อน
ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት በተለይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ የግብር ውሳኔዎችን በማሻሻለ እንዲሁም አዳዲስ የግብር ህጎች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን አውጥቱዋል። አዲስ ከወጡት ውስጥ የአከራይ ተከራይ አዋጅ ሲሆን ነባር ከሆኑ የግብር አዋጆች ምጣኔያቸው ላይ ማሻሻያ የተደረገበት ደግሞ የቤት ግብር በተለምዶ አጠራሩ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ነው። 1-አዲሱ የቤት ግብር (Property Tax) ላይ በተደጋጋሚ የሚነሱ 10 ጥያቄዎች th-cam.com/video/5yarELYK-88/w-d-xo.htmlsi=7GnPfAvjrWV7tFIF #አዲስየቤትግብር #የቤት #ኮንደሚኔም 2-የቤት ግብር አሰራር ...
የቤት ግብር አሰራር|የአከራይ ተከራይ ህግ |Addis Ababa House Information
มุมมอง 4.3K3 หลายเดือนก่อน
#የቤትግብር #የቤት #የቤትዋጋ Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin Subscribe my TH-cam Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting Facebook- haniaccounting Telegram channel-t.me/hanitube
የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝርዝር አሰራር ማብራሪያ |property tax Addis Ababa house information|የአሹራ ክፍያ|አዲስ መመሪያ
มุมมอง 66K3 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ የቤት ሽያጭ በሚፈጸምበት ወቅት ገዥውየሚከፍለው የአሹራ ክፍያ አሰራር በዝርዝር በምሳሌ ተብራርቱዋል። የኮንዶምንየም የቤት ሽያጭ በሚከናወንበት ወቅት የሚከፈለው የስም ዝውውር የቤት ተመን ማሻሻያ በማድረግ አዲስ አስራር መጋቢት/2016 ወጥቱዋል። #የቤትግብር #ኮንዶሚኒየም #Ethiopia Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin Subscribe my TH-cam Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting Facebook- haniaccounting Telegram ch...
ሌባ ነጋዴዎች ሊታደኑ ነው |ብሔራዊ መረብ ደህንነት መስሪያቤት ከገቢዎች ምኒስትር |Ethiopia trade |ethiopia tax system
มุมมอง 8043 หลายเดือนก่อน
#hanitube #ethiopia #ethiopianews Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin Subscribe my TH-cam Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting Facebook- haniaccounting Telegram channel-t.me/hanitube
አዲስ ውሳኔ ተወሰነ ቤቱን አስረክቡ ተባለ |የቤት ግብር property tax|
มุมมอง 73K3 หลายเดือนก่อน
የቤት ግብር የህንጻ ግብር አሰራር property tax Addis Ababa house information #የቤት #ኮንደሚኔም #Ethiopia ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት th-cam.com/channels/1JGSZNFW...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳባቹ በቀጣይ በፖሊሲ ተደግፎ ይተገበራል|የኮንዶምንየም ግንባታው ለመንግስት ሰራተኛ ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላለውና ለስደተኖች ነው
มุมมอง 8863 หลายเดือนก่อน
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ያደረጉት ውይይት ላይ በ 200 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ቤት ልገንባላቹ በማለት ከፍተኛ ግብር ከፋይ ከሆኑት ባላሃብት ለጠቅላይ ምንስትሩ በፖሊሲ ብንታገዝ የኮንዶምንየም ወይንም የቤት ግንባታ ለመንግስት ሰራተኛ አና አለም ላይ ላሉ ኢትዮጵያን ስደተኛ ያካተተ የቤት ችግር ሊቀርፍ ይችላል ያሉትን ፕሮግራም ወይም ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ሲሆን 70 30 የአዲስ አበባ የቤቶች ግንባታ ፕሮግራም ል መካከለኛ ገቢ ላላቸው ብቻ የሚጠቅም ሲሆን ለዝቅተኛው ማህበረሰብን የቤት ባለቤት ሊያደርግ የሚችል ነው ። ኮንዶምንየም 20 80 ፣ 40 60 ኮንዶምንየም የቤት ዋጋ ጨመረ የቤት ...
ባንክ አካውንት የሌላቹ ተጠንቀቁ |Ethiopia Bank |Ethiopia Tax
มุมมอง 8604 หลายเดือนก่อน
ባንክ አካውንት በመክፈት ገንዘብ ዝውውር ማድረግ የግድ እና የግድ እየሆነ ነው።በኢትዮጵያ ውስጥ የገንዘብ ትልልፍ ለማድረግ ባንክ አካውንት የሌላቸው ሰዎች የንግድ አካውንት ባላቸው ግለሰቦች ብር ማስተላለፍ የተለመደ ነው ።ይህ ግን ብዙ ችግር ይፈጥራል በመሆኑም ስለዚህ ጉዳይ ሙሉ ማብራሪያ በዚህ ቪዲዬ ተብራርቷል ። #ባንክ #መንግስት #ግብር
ከአገር ለሚወጣና ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገባ ዕቃዎች በተመለከተ መምሪያው ምን ይላል ?
มุมมอง 9877 หลายเดือนก่อน
ከአገር ለሚወጣና ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገባ ዕቃዎች በተመለከተ መምሪያው ምን ይላል ?
Cost Sheet For Import Company | Cost Building | Import Business |import & export business
มุมมอง 19K9 หลายเดือนก่อน
Cost Sheet For Import Company | Cost Building | Import Business |import & export business
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
มุมมอง 65K9 หลายเดือนก่อน
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax in Ethiopia |capital gains tax |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር
มุมมอง 14K10 หลายเดือนก่อน
የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax in Ethiopia |capital gains tax |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር
ተጠንቀቁ ገቢዎች እነዚህን ሰነዶች አልቀበልም እያለ ነው ፣ ለጠበቆች መልካም ዜና |Ethiopia Addis Ababa | Ethiopia taxation
มุมมอง 2.6K10 หลายเดือนก่อน
ተጠንቀቁ ገቢዎች እነዚህን ሰነዶች አልቀበልም እያለ ነው ፣ ለጠበቆች መልካም ዜና |Ethiopia Addis Ababa | Ethiopia taxation
የቤት ግብር ፣ የባንክ አካውንት ውዝግብ ፣ ዶላር በብላክ መመንዘር አደጋው እና ለራይድ እና ፈረስ ታክሲ አዲስ መረጃ Ethiopia Addis Ababa
มุมมอง 21K11 หลายเดือนก่อน
የቤት ግብር ፣ የባንክ አካውንት ውዝግብ ፣ ዶላር በብላክ መመንዘር አደጋው እና ለራይድ እና ፈረስ ታክሲ አዲስ መረጃ Ethiopia Addis Ababa
"Property Tax ገና ኢትዮጵያ ውስጥ አልጀመረም "‼️🔥" አሁን የከፈላቹት "ጣሪያና ግድግዳ ነው"🔥
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
"Property Tax ገና ኢትዮጵያ ውስጥ አልጀመረም "‼️🔥" አሁን የከፈላቹት "ጣሪያና ግድግዳ ነው"🔥
ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ ይዞ የሚመጣው ችግር እና መፍትሔ /bank and tax system in Ethiopia/Ethiopia tax system/
มุมมอง 111Kปีที่แล้ว
ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ ይዞ የሚመጣው ችግር እና መፍትሔ /bank and tax system in Ethiopia/Ethiopia tax system/
ተለቀቀ‼️ማንም ሰው ሁሉንም አይነት Social Media አለ VPN መክፈት የሚችልበት ብቸኛው መንገድ
มุมมอง 710ปีที่แล้ว
ተለቀቀ‼️ማንም ሰው ሁሉንም አይነት Social Media አለ VPN መክፈት የሚችልበት ብቸኛው መንገድ
ህገውጥ እና ሕጋዊ የሆነ ነጋዴ የሚለይበት መንገድ /Ethiopia news update/Ethiopia Tax System/Ethiopia Trade portal
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ህገውጥ እና ሕጋዊ የሆነ ነጋዴ የሚለይበት መንገድ /Ethiopia news update/Ethiopia Tax System/Ethiopia Trade portal
የቤት ግዥ የባንክ ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች /Diaspora Bank Loan||Addis Ababa Ethiopia house information
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
የቤት ግዥ የባንክ ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች /Diaspora Bank Loan||Addis Ababa Ethiopia house information
የባንክ ብድር ሁሉም ሰው በቀላሉ ቼክ ማድረግ የሚችልበት መንገድ /Ethiopia bank loan /Amortization schedule /Addis Ababa
มุมมอง 19Kปีที่แล้ว
የባንክ ብድር ሁሉም ሰው በቀላሉ ቼክ ማድረግ የሚችልበት መንገድ /Ethiopia bank loan /Amortization schedule /Addis Ababa
የንብረት የስም ዝውውር ክፍያ አዲስ አሰራር ወጣለት|Ethiopia Addis Ababa condominium House|Ethiopia tax system |
มุมมอง 106Kปีที่แล้ว
የንብረት የስም ዝውውር ክፍያ አዲስ አሰራር ወጣለት|Ethiopia Addis Ababa condominium House|Ethiopia tax system |
ውጭ የምትኖሩ ኢትዬጲያውያን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ካስባችሁ በቅድሚያ ስለዚህ መመሪያ ማወቅ አለባችሁ |Ethiopia airline||Addis Ababa |
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
ውጭ የምትኖሩ ኢትዬጲያውያን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ካስባችሁ በቅድሚያ ስለዚህ መመሪያ ማወቅ አለባችሁ |Ethiopia airline||Addis Ababa |
ቤት ግብር አሰራር (Property Tax) ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች አስተዳዳሩ ምላሽ ሰጠ
มุมมอง 10Kปีที่แล้ว
ቤት ግብር አሰራር (Property Tax) ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች አስተዳዳሩ ምላሽ ሰጠ
ትራንስፖርት አበል አሰራር |Transport Allowance |Ethiopia tax |Salary |payroll
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
ትራንስፖርት አበል አሰራር |Transport Allowance |Ethiopia tax |Salary |payroll
Ethiopia ገቢዎች ሚንስተር በሁለቱም አካላት ላይ የህግ እርምጃ እወስዳለሁ አለ|Ethiopia taxes |property taxes |
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
Ethiopia ገቢዎች ሚንስተር በሁለቱም አካላት ላይ የህግ እርምጃ እወስዳለሁ አለ|Ethiopia taxes |property taxes |
አዲስ አዋጅ ለነጋዴው ለወጣ ነው|አዲሱ አዋጅ |Ethiopia taxation
มุมมอง 12Kปีที่แล้ว
አዲስ አዋጅ ለነጋዴው ለወጣ ነው|አዲሱ አዋጅ |Ethiopia taxation
በዚህ ህግ ምክንያት የምትከፍሉት ግብር ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል
มุมมอง 3.2Kปีที่แล้ว
በዚህ ህግ ምክንያት የምትከፍሉት ግብር ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል

ความคิดเห็น

  • @hasutube1145
    @hasutube1145 วันที่ผ่านมา

    Yektat anesasa memrya kalh lakiln

  • @fekrugetahwen6223
    @fekrugetahwen6223 วันที่ผ่านมา

    ያዉ ነው ምንም ለውጥ አያመጣም የዛሬ አምስት አመት የነበረው የእቃ ዋጋ በስንት እጥፍ ነው የጨመረው ስለዚህ አዋጁ አይጠቅምም ቢያንስ 5ሚሊየም መሆን ነበረበት

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 2 วันที่ผ่านมา

    Is it possible to cancel registration of vat those who don't require new criteria

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 3 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ንግድ ፈቃድ PLC VAT ተመዝጋቢ መሆን የፈለገስ???

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ፡ሁሉ፡ስቃይ፡ዜጎች፡ለይ፡ለምን?????//?????///

  • @MeredKinfergb
    @MeredKinfergb 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @BirtukanBenito
    @BirtukanBenito 3 วันที่ผ่านมา

    ያወራኸው ዋናነገር አንድ ደቂቃ አይሆንም

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 3 วันที่ผ่านมา

    እግዳውማ እራሱ እየዞር እራሱ ያክራይ በአለም የሊለ ነው ህዝብ ና ምግስት ተብይው ካልተማመን አገር ትርጉም የለውም በራሱ መስራቤት ተፍራርመህ ካላመነ ምን ማርግ ይሻላል ፍጣሪ ይፍርድ

  • @EbrahimAdem-zz9hu
    @EbrahimAdem-zz9hu 3 วันที่ผ่านมา

    በሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት ንግድ ስራ ወጭ ለመያዝ የሚያስቸግሩ ለምሳሌ እገታ ፣የጥበቃ ፣የኮቴ የመሳሰሉት በጣም የተጋነነ እና ተደጋጋሚ ሊሆኑ ይችላሉ ወጭውን እንዴት መያዝ ይቻላል ቢሮውስ ይቀበላል

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 3 วันที่ผ่านมา

    Great!

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መምህር ጠፍተካል

  • @getachewgebremariam6329
    @getachewgebremariam6329 3 วันที่ผ่านมา

    ስትናገር ጠንከር አድርገህ ትናገር ቱቱ ቱቱ አያልክ ስለሆን ግልፅ አይደለም ሃተተውን ትተህ ዋናውን ፍሬ ሃዳብ ጎላ አድርገህ አውጣው : ያሁኑ ቪድኦ ብዙም አልገባኝም

  • @yenenehgirma6305
    @yenenehgirma6305 3 วันที่ผ่านมา

    የፎቅ መኖሪያ እንዴት ነዉ የሚሰላዉ

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro you are brilliant man ❤

  • @Ebu12389
    @Ebu12389 4 วันที่ผ่านมา

    2 million ye bank transaction nw ye 12 month , or ye 2 million gibiyit nw 12 wer or weyins ye 1 wer

  • @herihilemariam2420
    @herihilemariam2420 4 วันที่ผ่านมา

    አሁን የሚጠይቅህ አዲሱ የቤት አካራይና ተካራይ አሰራሩና አዋጁ ምን እንደሚል ከቻልክ ዝርዝር ሁኔታው ብትሰጠን

  • @herihilemariam2420
    @herihilemariam2420 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሀኒ በምትሰጠዉ የአካዉንቲንግ በጣም የምወድህ ካንተ ብዙ የተማርኩበት ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 4 วันที่ผ่านมา

    ወይ፡አብይ፡አህመድ፡ህዝቡን፡አሰቃየ

  • @user-sq4fn3nz7n
    @user-sq4fn3nz7n 4 วันที่ผ่านมา

    Thank You❤

  • @TaybaYasin
    @TaybaYasin 4 วันที่ผ่านมา

    ስለ አዲሱ ተጨማሪ እሴት አዋጅ ማብራርያ ብሰራልን

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 5 วันที่ผ่านมา

    Yetezega Gen mezgya yalwesdense ebakh melslgn

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 5 วันที่ผ่านมา

    ውይ 2 ጊዜ እኔ አላሳወቅኩም ነበር ምን ባደርግ ይሻላል

  • @nigussiegebeta9115
    @nigussiegebeta9115 5 วันที่ผ่านมา

    ምንአላበት እናንተ እውቀት እለን ብላችው ሂሳቡን ብቻ ከምተነትኑ የክራይ ፎርም ብታዘጋጄልን መንግስት ለራሱ የሚስበስበትን ፎርም እዘጋጅቶ የራሱን ፈፀም ምን እለበት እኛም ከውልና ማስራጃ ጋር የምንዋዋልበትን ፎርም ቢያዘጋጅ መንግስት ለምን እከራይ ለይ እንዲህ ግራ ማጋበት ፋለግ

  • @fekadualeph950
    @fekadualeph950 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድም ዓለም!! በሒሳብ አያያዝ ላይ ማወቅ የምንፈልጋቸው ነገሮች አሉ። ከፈቀድህ ብታብራራልን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። 1ኛ- በሊዝ የተገዛ መሬት የአገልግሎት ተቀናሽ (የእርጅና ተቀናሽ) አሠራርን ብትነግረን? ለምሳሌ ለሕንፃ ግንባታ ዓላማ የሚውል ለ60 ዓመት ለመጠቀም ታስቦ በ30 ዓመት ተከፍሎ በሚያልቅ 40 ሚሊየን ብር በሊዝ የተገዛ መሬት የአገልግሎት ተቀናሽ የሚሠራለት እንዴት እንደሆነ? 2ኛ- የቫት ክፍያን በሚመለከት አንድ አዲስ ሕንፃ ለንግድ መነገጃ ሲሸጥ ከካፒታል ጌየን ታክስ በተጨማሪ VAT ይከፈልበታል ወይ? 3ኛ- ከዚህ ከካፒታል ሀብቶች ጋር የተያያዙ የሒሳብ አሠራሮችን ብትነግረን? እናመሰግናለን🙏🙏

  • @jemil-zaki
    @jemil-zaki 6 วันที่ผ่านมา

    table { border: 1px solid #c4c7c5; border-radius: 4px; font-size: 16px; } th { padding: 18px 16px; text-align: left; } td { padding: 16px; border-top: 1px solid #c4c7c5; } .katex-mathml{ display: block; text-align: center; } .katex-html { display: none; } እንዴት እንደሚታይ ነው! የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ያስገቡት ማመልከቻ ተቀብለናል። የማመልከቻ ቁጥርዎ ነው “kk-2442024”። እስከምናደግ በትግስት ይጠብቁን፡፡

  • @helendessi163
    @helendessi163 6 วันที่ผ่านมา

    ሴከራየሽ የነበረውን የቤት እቃዎችን ቤሠበር ቤበላሽ የሜያስተካክለው አከራይ ነው? የተበላሸበትን ያስተካከለበት ለአወከራዬ እንደገቤ ይቆጠራል ማለት ነው?

  • @muluye333
    @muluye333 7 วันที่ผ่านมา

    ስትናገር አትንተባተብ

  • @FitsumTessema
    @FitsumTessema 7 วันที่ผ่านมา

    17:31

  • @FitsumTessema
    @FitsumTessema 7 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ ለምሳሌ እኔ የማከራየው መኖሪያ ቤት አለኝ በተጨማሪም ንግድ ፍቃድ የወጣለት አነስትኛ ንግድ በቁርጥ ግብር ከፍላለሁ ነገር ግን ግብር ስከፍል የክራይን ገቢ እና የንግድ ገቢን አንድ ላይ በመደመር የቤቱን ግብር 65 ፐርስንት ላይ ተጣለ ይህ አስራር ትክክል ነው?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 7 วันที่ผ่านมา

      በፍጹም ሁለቱ አንድ ላይ ተደምረው አይወሰኑም

  • @mulugetahailu5930
    @mulugetahailu5930 7 วันที่ผ่านมา

    ይህ የምትሰጠን ትምህርት በአማረኛ የተዘጋጀ ቴክስት ይኖራል ውይ ክልል ዋጋውንና የሚገኝበትን አድራሽያ ብትገልጽልኝ አመሰግናለሁ።

  • @eskomotivationzone9541
    @eskomotivationzone9541 8 วันที่ผ่านมา

    Galatoomi bro❤

  • @user-sq4fn3nz7n
    @user-sq4fn3nz7n 8 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro❤

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 9 วันที่ผ่านมา

    ስለ ኤልሲ አከፋፈት እና አዘጋግ አሳየን

  • @tarikutesfaye5560
    @tarikutesfaye5560 9 วันที่ผ่านมา

    አዋጅና መመሪያዎች በቴሌግራም ሼር ብታረገን

  • @MOHAMMEDHADJI-yg3ee
    @MOHAMMEDHADJI-yg3ee 9 วันที่ผ่านมา

    HOW TO CALCULATE CUSTOM VARATION

  • @user-sx1yh2tf5p
    @user-sx1yh2tf5p 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እናመሰገናለን 🙏

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 10 วันที่ผ่านมา

    Arif content but some corrections needed. 1- you should have a timer to guide you to start and end talking. 2- speak loud and clearly without dragging the words. 3- the info you have is free and available on the net so charge the listener? The world is sharing info and knowledge for free.stop taking your own people for a ride.

  • @tesheketema7357
    @tesheketema7357 10 วันที่ผ่านมา

    DPV

  • @fekadualeph950
    @fekadualeph950 10 วันที่ผ่านมา

    በተጨማሪ እነዚህ ሕንፃዎች በሽያጭ ሲተላለፉ ቫት ይቆረጥባቸዋል ወይ? ለምሳሌ በአክሲዮን የተደራጁ የገበያ ማዕከላት ሕንፃ ገንብተው ሱቆችን ለአባሎቻቸው በሽያጭ ወይም በስጦታ ሲያስተላልፉ ከካፒታል ጌን በተጨማሪ ቫት ይከፈላል? አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @tasewgardew1628
    @tasewgardew1628 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you bro.

  • @EYOBSINKIE
    @EYOBSINKIE 11 วันที่ผ่านมา

    ለሰጠኸን ማብራሪያ አመሰግናለሁ ልጠይቅህ የፈለኩት አንድ የመንግስት ሰራተኛ ከወር ደመወዝ የሚቀነስ በባንክ ብድር የገዛ ሰው የኪራይ ግብር እንዴት ነው የሚሰራው

  • @user-fu1os6my7r
    @user-fu1os6my7r 11 วันที่ผ่านมา

    በየወሩ ወይስ በአመት ነው የሚከፈለው?

  • @DeseGenanw-nr1sd
    @DeseGenanw-nr1sd 12 วันที่ผ่านมา

    የህንፃ መሣርያ የአማካኝ የሥራ ቀናት ና ፐርሰንቱ ስንት ነው

  • @DeseGenanw-nr1sd
    @DeseGenanw-nr1sd 12 วันที่ผ่านมา

    የህንፃ መሣርያ የንግድ ዘርፍ መቶኛ ስንት ነው ?

  • @jitusorsakali7963
    @jitusorsakali7963 12 วันที่ผ่านมา

    Wow my best teacher

  • @tsehaygenetu8857
    @tsehaygenetu8857 12 วันที่ผ่านมา

    የሚከለው ከ50% ነው አልተባለም?

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 13 วันที่ผ่านมา

    በህግ የተደነገገውን ለምን አታብራራም?

  • @KumalMohamed
    @KumalMohamed 13 วันที่ผ่านมา

    tnank you

  • @user-hc8fb8xx3h
    @user-hc8fb8xx3h 13 วันที่ผ่านมา

    ኡኡ የመንግሥት ያለህ በኃይለ ሥላሤ ብትል የሚሰማህ የለም ማልጎምጎም ለምንም አይጠቅምም ገና አምሮኛል አፈንድድ ሲልህ ተሽቀዳድመን እናፈነድዳለን ወደሽ ከተደፋሽ አለ የሀገሬ ሰው እርስ በርሳችን እንድንባለ አደረገና የልቡን ይሰራል ያርዳል ይዘርፋል አንድ ሆነን ካልተነሳን ያሽሀል ገና ጋብዢያቹዃል ።

  • @user-hc8fb8xx3h
    @user-hc8fb8xx3h 13 วันที่ผ่านมา

    ሜምበር ሺፕ እንዴት መሆን ይቻላል ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 13 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ ነው ውጭ ነው ምትኖረው? ከኢትዬጵያ ውጭ የሚኖሩ ካልሆነ ይህ አይሰራም ለዛ ነው

    • @user-hc8fb8xx3h
      @user-hc8fb8xx3h 13 วันที่ผ่านมา

      @@hanitubeaccountingኢትዬጵያ ውስጥ ነው ። ለኛስ የምታመቻችልን ነገር የለም ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting 12 วันที่ผ่านมา

      ስለ አካውንቲንግ ነው ወይስ ስለ ታክስ ነው ማወቅ የምትፈልገው

    • @user-hc8fb8xx3h
      @user-hc8fb8xx3h 11 วันที่ผ่านมา

      @@hanitubeaccounting ስለታክስ ነው ወገኔ