አዲሱ የቤት ግብር ቅሬታ ያላቸው ግብር ከፋዮች ፊርማ አሰባሰቡ||የጣራና ግድግዳ ግብር||አዲሱ የከራይ ግብር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 เม.ย. 2024
  • ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት በተለይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ አዳዲስ የግብር ውሳኔዎችን በማሻሻለ እንዲሁም አዳዲስ የግብር ህጎች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን አውጥቱዋል።
    አዲስ ከወጡት ውስጥ የአከራይ ተከራይ አዋጅ ሲሆን ነባር ከሆኑ የግብር አዋጆች ምጣኔያቸው ላይ ማሻሻያ የተደረገበት ደግሞ የቤት ግብር በተለምዶ አጠራሩ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ነው።
    1-አዲሱ የቤት ግብር (Property Tax) ላይ በተደጋጋሚ የሚነሱ 10 ጥያቄዎች
    • አዲሱ የቤት ግብር (Property ...
    #አዲስየቤትግብር #የቤት #ኮንደሚኔም
    2-የቤት ግብር አሰራር (Property Tax )-በዚህ ቪድዬ የተሻሻለውን የቤት ግብር አሰራር በምሳሌ በደንብ ይብራራል።How to calculated Property tax in Ethiopia.Property tax law
    • የቤት ግብር አሰራር (Property...
    #ethiopianews #የቤትዋጋ #ባንክ
    3-የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝርዝር አሰራር ማብራሪያ |property tax Addis Ababa house information|የአሹራ ክፍያ|አዲስ መመሪያ
    • የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝ...
    #መንግስት #አማራ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ethiopianews
    Join this channel to get access to perks:
    / @hanitubeaccounting
    Subscribe my TH-cam Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel-t.me/hanitube

ความคิดเห็น • 4

  • @Tdenk-on4bh
    @Tdenk-on4bh หลายเดือนก่อน +1

    የጣሪያ እና የግርግዳ እና የአከራይ እና ተከራይ ይቀንሳል ወይ

  • @Tdenk-on4bh
    @Tdenk-on4bh หลายเดือนก่อน +1

    የጠሪያና ግርግዳ እና የአከራይ እና ተከራይ አይቀንስም😢

  • @masreshaendale4351
    @masreshaendale4351 3 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ አንድ ሰው Agriculture Business መክፈት ቢፈልግ እና ከ ግብርናው ጋር የሚያያዙ ህጎችን ማወቅ ቢፈልግ እነዚህ የታክስ ህጎችን የት ማግኘት ይቻላል?

  • @hailetareke5990
    @hailetareke5990 3 หลายเดือนก่อน

    በኮየ ኮንደሚኔም ሸገር ክፍለከተማ ግብር ኣከፋፈል ከባድ ነው ለባለ 1 መኝታ 7900 በመሆኑ መንግስት ግብር መክፈል ግዴታ ቢሆንም ብያንስ እንደ ኣዲስ አበቢ ቢሆን ጥሩ ነው ።አመሰግናለሁኝ።