አዲስ አዋጅ ለነጋዴው ለወጣ ነው|አዲሱ አዋጅ |Ethiopia taxation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มิ.ย. 2023
  • #አዲሱግብር #ethiopianews #ethiopia #tax

ความคิดเห็น • 14

  • @tesfayeb2731
    @tesfayeb2731 ปีที่แล้ว

    መልካም ዜና ነው እናመሰግናለን

  • @shitinegash
    @shitinegash ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሀሳብ ነው.ገርሞኛል

  • @seffiwadera3777
    @seffiwadera3777 ปีที่แล้ว

    ማለት ነው 😭

  • @ehetegetachew7371
    @ehetegetachew7371 ปีที่แล้ว

    Ese aba Kongo merega nw gn kemece nw emijemew

  • @kalkidanhailuhabte84
    @kalkidanhailuhabte84 ปีที่แล้ว

    ጨረታ ላይ የሚሰሩ አነስተኛ ነጋዴዎች ግን ይጎዳሉ ምክንያቱም ግዴታ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አንድ ሰው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የምዝገባ ማመልከቻ ሊያቀርብ
      የሚችለው የዚህ ሰው በዓመቱ ያከናወነው ወይም ሊያከናውን የሚችለው ታክስ
      የሚከፈልበት አቅርቦቱ ዋጋ ከብር 1,000,000 ( አንድ ሚሊዮን ብር) የሚበልጥ
      ሲሆን፣ ነው፡፡

  • @derejegetachew276
    @derejegetachew276 ปีที่แล้ว

    ይህ እንዴት ይሆናል? የብር ያለ እየተባለ ባለ ጊዜ ተጨማሪ ካልተባልን ጥሩ?

  • @bisrategebrealabrham8535
    @bisrategebrealabrham8535 ปีที่แล้ว

    Vat temezgabi wode tot 10percent yiwordal. Gin, vat temelash yemideregew tot lay ayiyazim. How does that compare?

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 ปีที่แล้ว

    ልወጣ ነው፣ልሻሻል ነው።...ማለት ግልጽ አይዶለም ።

  • @aberaberhe6765
    @aberaberhe6765 ปีที่แล้ว

    በዘርፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎችንም ይመለከታል ወይ?

  • @mulu5860
    @mulu5860 ปีที่แล้ว

    Malt new atbiza selechgn

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አንተ 21 ማለት ነው ቆጠርኩ 😂😂😂😂አመሰግናለሁ።ለአስተያየቱ👍

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 ปีที่แล้ว

    በገቢዊች ባለው ጫና ነጋዴ ማህበረሰብ እየተመታ ነው ነጋዴ ከንግድ አለም እየወጣ ነው ቢያንስ ይሄ ጭላንጭል ተስፋ ነው በግምት እየተደመረ ቫቱ ክፈሉ ታይቶ የማይታወቅ አሰራር