ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ ይዞ የሚመጣው ችግር እና መፍትሔ /bank and tax system in Ethiopia/Ethiopia tax system/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2023
  • ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ ይዞ የሚመጣው ችግር እና መፍትሔ ወደ 11 የሚሆኑ ጉዳዮች ከባንክ ጋር ጠያይዞ የሚነሱ ጉዳዮች/bank and tax system in Ethiopia/Ethiopia tax system/
    1) ዕቁብ በተመለከተ ከገቢ ግብር አዋጅ አንጻር ሰፋ ያለ ማብራሪሪያ ከፈለጋቹ ይህን ሊንክ በመክፈት ይመልከቱ • ዕቁብ ሲደርሳችሁ ግብር እንዳትከፍሉ...
    2) በራይድ እና በፈረስ የታክሲ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ዓመታዊ ግብር እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ ሊንኩን በመክፈት ይመልከቱ • ራይድ ፣ ፈረስ እና ሌሎች የመኪና ...
    3) የቤት ኪራይ ውል ላይ ሊደረግ የሚገቡ ጥንቃቅዎች • የቤት ኪራይ ውል ላይ መደረግ ያለበ...
    4) አዲሱ የቤት ግብር አሰራር ላይ የተነሱ ወደ 10 መሰረታዊ ጥያቆዎች በዚህ ቪዲዮ ተብራርቱዋል ተመልከቱ • አዲሱ የቤት ግብር (Property ...
    5) የንብረት ሥም ዝውውር ወይም የአሹራ ክፍያ አሰራርን ለመመልከት ሊንኩን በመክፈት ይመልከቱ • የንብረት የስም ዝውውር ክፍያ አዲስ...
    6) ከውጭ ሀገር ወደ ኢትጵያ ተመላሾች ፣ መንገደኞች ከሆናችሁ ከቀረጥ ነፃ ማስገባት የምትቹሉዋቸው ዕቃዎች ምን ምን ናቸው ሊንኩን በመክፈት ይመልከቱ • ውጭ የምትኖሩ ኢትዬጲያውያን ወደ ኢ...
    Subscribe my TH-cam Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel-t.me/hanitube

ความคิดเห็น • 127

  • @chehebsa
    @chehebsa ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ! በጣም በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። ምስጋናዬ ይድረስህ። እንዲህ ያለ መረጃ ተደጋግሞ ቢላክ ጥቅሙ ከፍ ያ ነው። በተለይ በግብር መክፈያ ሰሞን በተለያየ መንገድ ተብራርቶ በቀር ጥሩ ነው። በርታ፣ በርታ።

  • @marhaile4701
    @marhaile4701 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ አገላለፅ እና ጥሩ መረጃ ።ስለ ንግድ ታማክራለህ?

  • @solomonelias1732
    @solomonelias1732 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much

  • @hamisahile5076
    @hamisahile5076 7 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 ปีที่แล้ว +1

    Thanks,

  • @dukeman3927
    @dukeman3927 หลายเดือนก่อน

    Keep it up bro, thanks

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ

  • @habtamsamri7718
    @habtamsamri7718 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ መረጃ ነው እናመሰናለን

  • @getsolomon
    @getsolomon 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you.

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegenalene

  • @sufianabdi6952
    @sufianabdi6952 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ለተጠቀመበት it was verygood explanation

  • @mamilabest4603
    @mamilabest4603 ปีที่แล้ว

    Thxs bro.!!!

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yemekeray Bet Benor ena wed Account west begeba endet new?

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ድምፆህ ይነፋነፋል ማይኩን አርቀህ ተጠቀም

  • @metadde
    @metadde ปีที่แล้ว +2

    thank you brother

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 ปีที่แล้ว +2

    በቃ እንደድሮ ብራችንን በማሰሮ መቅበር ብርም በመልክተኛ እንጂ በባንክ መሆን ሊቀር ነው በለኛ።
    ደርግ ተመልሶ ስልጣኑን ተቆጣጥሮታል መሰለኝ ሁሉንም መንጠቅ መውረስ መግደል ማፍረስ ማሰር ያለርህራሄም መግደል ።።።።።።

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 9 หลายเดือนก่อน

    Please Make Video about Preshipment Loan, Overdravft Laon, Termloan and Other Laons

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን የድምድ ጥራት ችግር አለው አስተካክለው

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 9 หลายเดือนก่อน

    tankyou

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል ነጋዴ ያልሆነስ😊

  • @Casamia251
    @Casamia251 ปีที่แล้ว +2

    I was so interested to listen but your voice is so annoying couldn't hear properly and had to repeat twice but still can't get it ,plus u talk to fast like if u trying to help ppl go slow n chk the voice before uploading or something I see a lot of ppl have mentioned the same problem so I will really appreciate if u can do the video again with clear voice n slower talk so we understand everything thank you 🙏

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 ปีที่แล้ว +4

    God bless you more ❤

  • @seifukibru60
    @seifukibru60 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ መረጃ ነው ወንድሜ እንዲህ አይነት በስህተት ወደአካውንት የገቡ ብሮች እንድ ገቢ ተቆጥረው ገቢ የሚጠይቅባቸው አሰራሩ እንዴት ነው ሁሉም ገቢ የሆነው ብር እንደ ትርፍ ተቆጥሮ ነው የንግድ ትርፍ የሚሰላው ወይንስ ግዢ በግምት ተወስዶ ነው የሚሰላው?

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว +1

    10q brother

  • @eotcoldhymns2930
    @eotcoldhymns2930 หลายเดือนก่อน

    topic: very interesting. voice quality: bad => am not sure if I followed it because of disturbing voice quality.

  • @SalamSalam-ft6wg
    @SalamSalam-ft6wg ปีที่แล้ว +1

    Amesgnalew biro ene ygara akwunt kefch naw kbalbet gar ahun areb hager neygn yalhut keygnam birr gebr ykortal malt naw

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ጉድ ዘንድሮ ።በኑሮ ውድነት ላይ ይህን ደሞ

  • @kpushka
    @kpushka ปีที่แล้ว +2

    Nice info... But please.. INCREASE ur VOLUME next time

  • @introductiontoprogrammingw7697
    @introductiontoprogrammingw7697 ปีที่แล้ว +2

    I can help you freely to correct sound quality

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว +1

    Teru mereja new gen yedemets terat yelewem

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 ปีที่แล้ว +1

    It's not clear you voice sorry I didn't get

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ድምፁ እንደገና ደግሞ መፀሐፍ የምታነብ ነው የምትመሰለው ተረጋጋ ብሮ እንደሚገባን አድርገክ ብትነግረን የተሻለ ይመሰለኛል

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms ปีที่แล้ว +6

    መግስት ስራን ለመዝጋ ያደረገ አይመስልም ወይ ጣጣችን በዛ መንግስትን በህግ አምላክ በሉልን የማያድግ ልጅ ቅዘን ይበዛዋል።😂😂😂

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 ปีที่แล้ว +2

    ድምጹ በጣም አነስተኛ ነው ። ከቻልክ እባክህ አስተካክለው።
    Tks

  • @asmabarch7575
    @asmabarch7575 ปีที่แล้ว +3

    ኤጭ ለምን ስራ አትስሩ ቤታችው ቁጭ ብላችው ሙቱ አይልም በጣም በዛ

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 ปีที่แล้ว +3

    ከየትስ ብናመጣው ምን አገባው የተረገመ መንግስት ደሞ በባንክ መጣ

  • @yirgutamireababahir127
    @yirgutamireababahir127 3 หลายเดือนก่อน

    መመርያ ቁጥር 176/2014በግልጽ ያስቀምጣል ሌሎችም ተጨማሪአፈጻጸሞች አሉ

  • @surafelwondimagegne7530
    @surafelwondimagegne7530 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ ጥራት ይጎድለዋል

  • @msara6031
    @msara6031 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

    • @msara6031
      @msara6031 ปีที่แล้ว

      ከውጭ ብር ባካውንታችን ስናስገባ
      ቤተሰብ ቡክ ላይ ለማስመዝገብ ስሄድ
      አንመዘግብም እያሉ ነው ገንዘባችን መግባቱን
      በምን እናቃለን ሞባይል ባንኪ ካገር ውጭ አይሰራ
      በዚህ ጉዳይ ባክህ ወንድም አሳውቀን

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 ปีที่แล้ว +1

    100 ሺ ምን ያህል ምግብ ይገዛል ብዙ ቤተሰብ ያለው ወጭው ምን ያህል እንደሆነስ ይጠየቃል ወይ?

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅህ ይረብሻል። ጆሮ ይሰቀጥጣል። ሳልሰማህ አቋረጥኩት

    • @ttww9470
      @ttww9470 ปีที่แล้ว

      ሣህ ድምፁ ጥራት የለውም።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ቀጣይ ይስተካከላል

  • @user-dr9tk4gm2j
    @user-dr9tk4gm2j 6 หลายเดือนก่อน

    ስጦታ ላይ ውል ከተያያዘ ቋሚ ማስረጃ ነው ማለት ነው ?

  • @eyobgirma3277
    @eyobgirma3277 ปีที่แล้ว +1

    Wedegedelew tolo tolo geba atazeg ebakeh

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ለማማከር ስልክህ ያስፈልገናል ። እባክህ ስልክህን (በአሁን ሰአት ያሉ አካውንታንቶች ዋጋ እያስከፈሉን ነው)

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว

    ቆይ ብዙም አልገባኝም የድምፅ ችግር ስላለ ወንድሜ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እና በእህቴ አካውንት ነው እማስቀምጠው እሷ ተማሪ ናት ችግር ያመጣ ይሆን

  • @tedrosghebru1757
    @tedrosghebru1757 ปีที่แล้ว

    ንግድ ፈቃድ የለኝም ግን እቃዎች እየገዛሁ እሸጣለዉ የሚገዙኝ ሰዎች በባን ቢሉኩልኝ እንዴት ነዉ እጠየቃለዉ ማለት ነዉ?

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je ปีที่แล้ว +1

    Pls its not clear bro pls ajust sound system ❤

  • @user-dw5xb5pw9f
    @user-dw5xb5pw9f 4 หลายเดือนก่อน

    Wushet new.

  • @natiseifu8930
    @natiseifu8930 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን አሁን ገቢዎች መንኛውም ባንክ የገባን ገቢ ግብር ላስከፍል እያለ ነው የግል ከንግድ ውጭ የተገኘ ቢሆንም

  • @Mule0411
    @Mule0411 4 หลายเดือนก่อน

    የCPO አልገባኝም ??? ።።።። ምክኒያቱም መጀመሪ ሲወጣም ወጪ ተብሎ ከተያዘ ሲመለስ ገቢ ቢያደርገው ንጥሩ 0 ነው

  • @ermiman7790
    @ermiman7790 10 หลายเดือนก่อน

    መስሪያ ቤት ከማንኛውም የንሮ ደረጃ ያሉትን ይቆጣጠራል?
    የትስ እናመልክት?
    🙏🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @zinabuebuy3344
    @zinabuebuy3344 6 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ ለንግድ ፍቃዴ ያወጣሁት ቼክ አካዉንት አለኝ ፣የግሌ ደሞ የቆየ የተለያየ አካዉንት አለኝ እና እንዴት ነዉ የሚሆነዉ

  • @TarikuAbdurahman
    @TarikuAbdurahman ปีที่แล้ว +1

    ፕኤልሲ.ነን ግን ቲነበር አውጥተናል ግን ስራአውነው ስራቦታ እዳያመልጠን የሱቅ ክራይ እየከፍልነው ደረሰኝም አለው የግብርሩ ሁኔታ እዴትነው ከቀበሌ የንግድ መመዝገቢያብቻነው የተሰጠን ያለነው እዴት ነው ምናደረገው

    • @TarikuAbdurahman
      @TarikuAbdurahman ปีที่แล้ว

      ስራ እውን ነው ምንጀምረው የግብር ጉዳ እዴትነው

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን። ለመሆኑ በሁሉም ባንኮች ነው ወይስ በንግድ ባንክ ብቻ ነው?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      በሁሉም ባንክ ነጋዴ ሆነክ ደረጃ ሀ እና ለ ላይ ብቻ ከሆነ

  • @dawitendale9170
    @dawitendale9170 ปีที่แล้ว +1

    የንግድ አካውት እና የግል አካውንት በቲን no አይለያይም ...so ሁለቱንም ነው ሚያዩት ? እና ደሞ zero report ankabelem kalu construction lay 500 birr ደረሰኝ መኩረጥ እችላለሁ ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ለምንድን ነው ዜሮ ሪፖርት አንቀበልም የሚሉት ? የገቢ ግብር አዋጁ በግልጽ እንዳስቀመጠው ማንም ሰው ግብር የሚጠየቀው ባገኘው ገቢ እንጂ ባልሰራህበት በዜሮ አንቀበልም የሚባል አሰራር የለም።በትክክል ያገኘከውን ገቢ በደረሰኝ መቁረጥ ካልሰራክ አለመስራትክን በተጨባጭ ማረጋገጥ ነው ከግብር ከፋይ የሚጠበቀው ።ነጋዴ ካልሆንክ/ሽ ማንም የሚጠይቅህ የለም።የዚህ ቪድዬ ዋና ይጠየቃል ያልኩት ነጋዴ ሆነው በንግድ የባንክ አካውንት ላይ የገባ ገንዘብ ከቢዝነሱ ውጭ የተገኘ ገንዘብ ስለመሆኑ በተጨባጭ እስካልተረጋገጠ ድረስ ይህ የተገኘው ገንዘብ አጠቃላይ ገቢ ብሎ ለገቢዎች ካሳወቀው ልዩነት ካለው ይህ ገንዘብ በሽያጭ መልክ ግለሰቡ አገኝቶ ነገር ግን ደረሰኝ ያልቆረጠበት ነው ስለሚባል ነው ባጭሩ ባግባቡ ገቢውን አላሳወቀም ነው።ተግባራዊ የሚሆነው ሒሳብ መዝገብ ለሚይዙት ለደረጃ A and B ግብር ከፈይ ብቻ ነው።

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ይነፋነፋል

  • @jonnialemayehu5065
    @jonnialemayehu5065 ปีที่แล้ว +2

    ደሞዝ በአካውታችን የምንወስድ ሰዎቾችንስ ይመለከታል

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      ነጋዴ ከሆንክ ይመለከታል ካልሆነ ግን አይመለከትህም።

  • @emanbeyan6801
    @emanbeyan6801 ปีที่แล้ว +1

    ከውጭ እየስራው ወደ አካውቴ የሚገባውስ በዌስተርዩኒየን የምልከው እንዴት ነው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +2

      ነጋዴ ካልሆንክ/ሽ ማንም የሚጠይቅህ የለም ሆኖም ግን ነጋዴ ከሆንክ ይህ ከውጭ የሚላከው ገንዘብ ከውጭ የተላከ እና የቢዝነሱ ገቢ አለመሆኑን ካስረዳህ ማንም ምንም አይጠይቅህም።የዚህ ቪድዬ ዋና ይጠየቃል ያልኩት ነጋዴ ሆነው በንግድ የባንክ አካውንት ላይ የገባ ገንዘብ ከቢዝነሱ ውጭ የተገኘ ገንዘብ ስለመሆኑ በተጨባጭ እስካልተረጋገጠ ድረስ ይህ የተገኘው ገንዘብ አጠቃላይ ገቢ ብሎ ለገቢዎች ካሳወቀው ልዩነት ካለው ይህ ገንዘብ በሽያጭ መልክ ግለሰቡ አገኝቶ ነገር ግን ደረሰኝ ያልቆረጠበት ነው ስለሚባል ነው ባጭሩ ባግባቡ ገቢውን አላሳወቀም ነው።ተግባራዊ የሚሆነው ሒሳብ መዝገብ ለሚይዙት ለደረጃ A and B ግብር ከፈይ ብቻ ነው።

  • @bonihill5009
    @bonihill5009 ปีที่แล้ว +2

    Anten blo accountant, Gena legends tax lalemekfel trasse seer askemtu newe yemtlew ende? Politicahen lemuhyemoch asstnagd. Korkoro!

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ለስድቡ አመሰግናለሁ ።ቪድዬውን በርግጠኝነት አልተመለከትከውም።ከተመለከተከው በኃላ ብናወራ ደስ ይለኛል ።

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r 8 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ አይሰማሞ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +1

    የጠራ ድምፅ የለዉም

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว +2

    ሰራ ካለህ እሺ ግን ስራ ለሌለው ሰው ብር ቢላል ለምንድን የሚቀረጠው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ነጋዴ ሁነህ ስራ ከሌለህ ገንዘቡን ኬት ነው ምታመጣው ነው ጥያቄው ።ምንጩን ካሰወክ ማለት በማስረጃ ምንም አትጠይቅም ።ነጋዴ ካልሆንክ/ሽ ማንም የሚጠይቅህ የለም ።የዚህ ቪድዬ ዋና ይጠየቃል ያልኩት ነጋዴ ሆነው በንግድ የባንክ አካውንት ላይ የገባ ገንዘብ ከቢዝነሱ ውጭ የተገኘ ገንዘብ ስለመሆኑ በተጨባጭ እስካልተረጋገጠ ድረስ ይህ የተገኘው ገንዘብ አጠቃላይ ገቢ ብሎ ለገቢዎች ካሳወቀው ልዩነት ካለው ይህ ገንዘብ በሽያጭ መልክ ግለሰቡ አገኝቶ ነገር ግን ደረሰኝ ያልቆረጠበት ነው ስለሚባል ነው ባጭሩ ባግባቡ ገቢውን አላሳወቀም ነው።ተግባራዊ የሚሆነው ሒሳብ መዝገብ ለሚይዙት ለደረጃ A and B ግብር ከፈይ ብቻ ነው።

  • @girmaketema7235
    @girmaketema7235 ปีที่แล้ว +1

    ከባንክ አካውንት ወለድ ላይ የሚወሰደው ገንዘብ ምን እንደሆነ አስረዳን

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 ปีที่แล้ว

    ደምፁ ይረብሻል ይስተካከላል ምን እንደምትል እራሱ አይስማም

  • @weday1
    @weday1 11 หลายเดือนก่อน

    ነጋዴ መሆን ስቃይ መቀበል ሆኗል ኢትዮጵያ ውስጥ
    ኦዲተሮች ሻርክ ሆነውብናል ፣ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብተናል

  • @fshaasefa9655
    @fshaasefa9655 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ባንኮች ይመለከታል ወይ? Tks

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አዎ።በሁሉም ባንክ። ነጋዴ ሆነክ ደረጃ ሀ እና ለ ላይ ብቻ ከሆንክ ነው ግን

  • @mehretabbelachew1139
    @mehretabbelachew1139 ปีที่แล้ว

    የ ሐ መሩሀ ግብር ከፋይስ ይሄ ይመለከተዋል ??? እባክህ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 ปีที่แล้ว +1

    ለምን፡ገቢያደርጋል፡ለምን፡መንግስት፡ለምን፡ሁሉንም፡ነገር፡ውስብስብ፡አደረገው፡መሆን፡የለበትም

  • @ethio_hab
    @ethio_hab ปีที่แล้ว +1

    $💵ውድ ኢትዮጲያውያን ኦንላይን ስራ የምትፈሌጉ ከሆነ ፕሮፋይሌ ጋ አለላቹ

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1q 4 หลายเดือนก่อน

    የሙስና ግብር ክፍያ ገቢዎችን ለምን አይመለከትም? 😂

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 6 หลายเดือนก่อน

    ገንዘቡ ካለ በአማን ሰዓት ማን ባንክ ይከታል እቤትም አናስቀምጥም ፓንት ውስጥ ነው የምናስቀምጠው በእዚህ አስፈሪ ሰዓት ማንም ሞኝ የለም

  • @anasir254
    @anasir254 ปีที่แล้ว +1

    አውን ያምትናግራን አሰረር ታግበራዊ ሆኖወል እንዴ ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      Awo አዲስ አበባ ልይ ሆኖዋል ሂሳብ መዝገብ ለሚይዙ ግብር ከፋዬች ብቻ

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ።የኔ ጥያቄ በቁርጥ ወይም በግምት ግብር ለሚከፍሉ ደረጃ ሐ ግብር ከፋይ ኦዲት ይመለከታቸዋል ወይ? ለጥረትህ ከወዲዉ ላቅ ያለ ምስጋናዬናዬን አቀርባለሁ !!

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አይመለከታቸውም

    • @birhankibret4032
      @birhankibret4032 ปีที่แล้ว

      10Q!! ስለዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ነጥቦች ባንክ አካውንት ላይ የሚገባ ገንዘብ አይመለከታቸውም ማለት ነዉ ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      @@birhankibret4032 የሚመለከታቸው ግብር ከፋይ ሆነው እሱም ሂሳብ መዝገብ የሚይዙት ደረጃ ለ እና ሀ ብቻ ናቸው።ከዛ ውጭ ለግዜው ምንም ነገር የለም።በተጨማሪም በዚህ Actively እየሰራ የሚገኘው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ብቻ ነው።

  • @westwa2784
    @westwa2784 ปีที่แล้ว

    ጭንቅ ብቻ ነው ነፃነት አሳጣን እኮ

  • @tarikutenkir
    @tarikutenkir ปีที่แล้ว +2

    እንደምን ነክ ወንድም ዓለም ስለ ሐራጅ ሽያጭ ማወቅ ፈልጌ ነበር የሰራከው ቪዲዮ ይኖርክ ይሆን።ስለቀና ትብብርክ ከወዲሁ አመሰግናለው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      የለም የሰራሁት ነገር ግን ምን ነበር ግራ የገባክ

    • @tarikutenkir
      @tarikutenkir ปีที่แล้ว

      @@hanitubeaccounting ሐራጅ ሽያጭ ሲወጣ በምን መስፈርት ስንት ከፍዬ ማለቴ የሐራጁን ምን ያክል ከፍዬ እንደምገዛ ሐራጅ እና የቤት ጨረታ አንድነትና ልዩነትን ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ አልገባኝም እኔ ውጭ እየሠራሁ ብር እልካለሁ በርከት ያለ ብር አሥቀምጫለሁ እና ለሡ ብር ላሥቀመጥኩበት ግብር እከፍላለሁ ? ነጋዴ አደለሁም ከሞዝተኛ ነኝ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አትጠየቂም ።ነጋዴ ከሆነ ብቻ ነው ሚጠየቀው እርሱም ከንግዱ ያገኘው አለመሆኑን እና ምንጩን በማስረጃ ከገለጸ አይጠየቅም ።

    • @mesretaliga1205
      @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      @@mesretaliga1205 you welcome

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 ปีที่แล้ว +1

      አይመለከትህም: በንግድ ሥራ ላይ ያሉትን ብቻ ነው የሚመለከተው:

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@hanitubeaccountingወንድም pls መልሰልኝ ደብተር ላይ ያልተሞላ ኢሳብ ችግር የለውም

  • @sureshbalan5195
    @sureshbalan5195 ปีที่แล้ว +1

    እኞቤትእንኮሣይኞረንብርእናጠረቅማለንመንግሥትእንዲህያረገናልንግድባክሥለላ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 ปีที่แล้ว +2

    YE ETHIOPIANE HEZEBE LE 666 LE AWEREWE EYALEMAMEDOOO NEWE AYE KEDESTE HAGERR CHEROO MEDHANIYALEME KE EGA GARE NEWE ANFERAME....YEMERETESHE AMLAKE SEMOO YEBAREK AMÈNE

  • @edeletube700
    @edeletube700 ปีที่แล้ว +2

    በቃ የኢትዮጵያ ባክ የስለላ ተቋም ሆነ ማለት ነው

  • @yohannesalemayehu3667
    @yohannesalemayehu3667 ปีที่แล้ว +1

    ቡራዩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብር ልታወጣ ስትሄድ ቡክ ይዘህ ቡክ አውጣ ብለው በግዳጅ ቡክ ይሰጡና በተጨማሪ ብሩ እንዳይንቀሳቀስ አክቲቭ አያደርጉም የሸገር ከተማ ንግድ ባንክ ከብሔራዊ ባንክ ተለየ እንዴ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 28 วันที่ผ่านมา

    ይህ፡ሁሉ፡ስቃይ፡ዜጎች፡ለይ፡ለምን?????//?????///

  • @user-lr9li3jb3h
    @user-lr9li3jb3h ปีที่แล้ว +1

    አንገብጋቢ መልዕክት ለሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች በሙሉ ፦ ስልካችሁ በሌባ ከተሰረቀባችሁ ወድያውኑ ወደ ባንክ በመደወል የባንክ ሂሳባችሁ እንዳይንቀሳቀስ ማመልከት ይኖርባችኋል በተመሳሳይ ሲም ካርዳችሁንም ቴሌ ደውላችሁ ማዘጋት ይኖርባችኋል !!! ይህን ያልኩት እኔ ስልኬ የተሰረቀው ቅዳሜ ነበር ፤ ትላንት ማክሰኞ ብር ለማውጣት ወደ ባንክ በሄድኩ ጊዜ ነበር ከስልኬ ላይ 260 ሺህ ብር እንደተዘረፍኩ ያወኩት ! ስልኬ ላይ ምንም አይነት ያስቀመጥኩት ፓስወርድ ሳይኖር ልዘረፍ ችያለሁ ። በእርግጥ ለፖሊስ አመልክቻለሁ ገና ሂደት ላይ ነኝ ፤ ሊሳካም ላይሳካም ይችላል ነገር ግን ሌሎቻችሁ ተጠንቀቁ !!!!

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi ปีที่แล้ว +3

    ሲጀመር መንግስት መቀየር አለበት ኢህዮጵያ ለባለቤትዋ ከተመለሰች በሁዋላ ስለሌላው እናወራለን

  • @TilahunSima
    @TilahunSima 9 หลายเดือนก่อน

  • @melakuayele9969
    @melakuayele9969 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃዎችህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የብድር ውልን በተመለከተ በሰነዶች ምዝገባና ማስረጃ የጸደቀን ውል ሽሮ ግብር የመጠየቅ ስልጣንን የግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት ከየት ያገኘው ስልጣን ነው።በተግባር የሚታይ በመሆኑ ነው የጠየኩት። እንደ ህግ ባለማዊነቴ ካጋጠመኝ ጉዳይ በመነሳት ነው ያነሳሁት ።ለበለጠ የሀሳብ ልውጥ መስመሬ ክፍት ነው።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      መመሪያ ቁጥር 176/2014 በግልጽ እንደሚያስቀምጠው ማንኛውም ከ500 ብር በላይ የሆነ ብድር በውልና ማስረጃ መሆን እንዳለበት ያስቀምጣል ሆኖም ግን ያንተ ጥያቄ ብድሩን በውልና ማስረጃ ጸድቆ ለምን ብድሩ ውድቅ ሆነብኝ ከሆነ ሒሳብ መዝገብ ላይ በግልጽ ብድር Payable በሚል ተቀምተዋል ወይ ሁለተኛ ገንዘቡ በባንክ በኩል ነው ትልልፍ የተደረገው በመጨረሻ እና በዋነኝነት ምንም እንኳን ሁለቱ ነገሮች ተሟልተው ቢሆንም እንኳን ይህ ገንዘብ ለቢዝነሱ አላማ ነው የተበደራቹት ? ይህ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም ምክንያቱም ገንዘቡን ተበድረው በሂሳብ መዝገብ ላይ ያካቱና ከዛ ይህ ከብድር የተገኘው ገንዘብ የሚውለው ለሌላ አገልግሎት ይሆናል።ምንም ከቢዝነሱ አላማ ውጭ ለሆኑ ነገሮች እንዲህ ከሆነ ውድቅ መደረጉ አግባብነት አለው።በይበልጥ ግን ኬዙን ብታብራራው

  • @AmarHussein-jy7ix
    @AmarHussein-jy7ix ปีที่แล้ว +2

    ይሄ መንግሥት በተለያየ ዘዴ ህዝቡን ነጻነት በማሳጣት ለመዝረፍ ነው የሚፈልገው።

    • @fatimamohammad514
      @fatimamohammad514 ปีที่แล้ว

      በጣም ኧረ ወዴት እንሂድ የአላህ

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ስታብራራ በጣም ትቸኩላለህ ለዚህም ነው ድምፁ ጥራት የሌለው እባክህ ዩቱብ ከተጠቀምክና ስናዳምጥህም ጥቅም የምታገኝበት ስለሆነ ረጋ ባለ አነጋገር ብታነበው ወይም ብትናገር መልካም ነው።

  • @deribamekonnen7081
    @deribamekonnen7081 ปีที่แล้ว +2

    ወረኛየህቀዳዳ ስለባክ የምታወራውሁሉ አይሰማም ዝምብለህትተረተራለህ የቀዳዳልጅ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ አቶ ድሪባ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@hanitubeaccounting🤣🤣🤣እውነትም ዲሪባ ረጋ ይበሉ 🤣🤣

  • @shitinegash
    @shitinegash 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ።ግን ቶሎ ቶሎ አይደርሰኝም