አዲስ ውሳኔ ተወሰነ ቤቱን አስረክቡ ተባለ |የቤት ግብር property tax|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2024
  • የቤት ግብር የህንጻ ግብር አሰራር property tax
    Addis Ababa house information
    #የቤት #ኮንደሚኔም #Ethiopia
    ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
    አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
    1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
    2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
    3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
    4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
    አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
    / @hanitubeaccounting
    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
    ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
    TH-cam Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel- t.me/hanitube

ความคิดเห็น • 17

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting  4 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ ቤተሰቦች በዚህ ጉዳይ የበለጠ ማብራሪያ ከፈለጋቹ የገቢዎች ምንስቴር የ ዩYou tube ቻናል ላይ በመግባት መመልከት ትችላላችሁ በተጨማሪም March 30 ላይ ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሙዋል ብታነቡ ይጠቅማቸዋል ።❤
    🎉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    🎉ላይክና ሼርም እንድታደርጉ እጋብዛችኋለሁ
    ❤አመሰግናለሁ ❤

  • @mohammedhassen4887
    @mohammedhassen4887 3 หลายเดือนก่อน

    Beravo

  • @alemunega9739
    @alemunega9739 4 หลายเดือนก่อน

    how did they determine the market price ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  4 หลายเดือนก่อน

      The market price are determined based on the rent price amount Which have already rented in the same areas.
      Example
      በዛ አከባቢ ያሉ ተመሳሳይ ህንጻዎች 1 ካሬ በ 400 ብር በአማካይ እያከራዩ ከሆነ ይህ ዋጋ የገበያ ዋጋና ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው

  • @sghhgs2014
    @sghhgs2014 4 หลายเดือนก่อน

    ማህበራት ሱቆችን በሽያጭ ለአባላት ማስተላለፍ አይችሉም ወይ? ይህን በተመለከተ ህጉ ምን ይላል?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  4 หลายเดือนก่อน

      ይችላል።ነገር ግን ማሀበሩ በሽያጭ በሚያስተላልፍበት ወቅት ክፍያ ይከፍላል በቪድዬ ተጠቅሱዋል በደንብ ቪድዬን በድጋሚ ብትሰማው

  • @Gant12443
    @Gant12443 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተስቦች ማህበር መስርተው ቢስሩስ

  • @agashasmamaw4402
    @agashasmamaw4402 4 หลายเดือนก่อน

    አትንተባተብ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 หลายเดือนก่อน +3

    በባንዳና ፤ በውንበዳ ከቤተስብ እስክ ውዳጅ ትስስርነት በሌብነት ስርቆትና ሙስኝነት በህዝብ ሃብት ብዝበዛ በየከተማው ባለሃብት እየተባለ እንደጉንዳን የተገነባን ስርዓተቢስንና ስርዓተ አልባ ፎቆችና ቤቶች በሆኑት መንግስት ይህን አቋም መውስዱ እጅግ እጅግ አስደሳች የምስራች መልዕክት ነው🙏 በርታልን ጅግናውና አገር ወዳዱ ጠ/ሚ/ራችን

    • @weyrawqurt5030
      @weyrawqurt5030 4 หลายเดือนก่อน +3

      የብልገና ፓርቲው አባል ለዚህ ለዘላን አንጋገርህ ሰንት ተከፈለህ?

    • @sheeayegebremedhin
      @sheeayegebremedhin 4 หลายเดือนก่อน

      የመሃበር መለት መአክስዬን ተደሪጅተዉ መነገጃ ሱቅ እንዲኖራየዉ ገንዘባቸዉን እያዋጡ የተሰራ እንዴት የራሳቸዉን ሱቅ ከመሃበሩ እንዴት ይከራያሉ::

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 4 หลายเดือนก่อน

      @@weyrawqurt5030 ewntem zelan .ena kale atchea neber. sekro new yemaeraw yehone durey

    • @teregnenetyewdem1179
      @teregnenetyewdem1179 4 หลายเดือนก่อน

      Ager wedadu??

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 4 หลายเดือนก่อน +1

    አታፍርም ይህን ወሬ ብለህ ስታወራ።