አዲስ መመሪያ ወጣ|Ethiopia|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 เม.ย. 2024
  • ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
    አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
    1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
    2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
    3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
    4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
    Join this channel to get access to perks:
    / @hanitubeaccounting
    በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
    ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
    TH-cam Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel- t.me/hanitube

ความคิดเห็น • 8

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting  3 หลายเดือนก่อน +3

    🎉❤🎉🎉❤ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ስለ ኢትዮጵያ የግብር ህጓች እንዲሁም ስለ አካውንቲንግ የሚሰሩ የተለያዩ ቪድዬች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ማድርግ ትችላላችሁ።
    ❤❤❤አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @AumiCooks
    @AumiCooks 3 หลายเดือนก่อน

  • @user-yh6on9fs3v
    @user-yh6on9fs3v 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው...ሙያው ላይ ጀማሪ ያለን ልጆች እየተጠቀምን ነው።

  • @user-yh6on9fs3v
    @user-yh6on9fs3v 2 หลายเดือนก่อน

    Please make a Lesson about Non-profit organization or NGO Accounting

  • @Betelhem-em2tt
    @Betelhem-em2tt 2 หลายเดือนก่อน

    በክፍል እየ ከፋፈልክ post ያደረግከውን ትምርት በአንድላይ አድርገህ ልቀቅልን እስኪ?

  • @Betelhem-em2tt
    @Betelhem-em2tt 2 หลายเดือนก่อน

    ለየብቻ የተከፋፈሉትን በአንድላይ ብትለቅልን?

  • @Abititv-show
    @Abititv-show 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የ ኢትዮጵያ መታወቅያ የለኝም የስደተኞች ግን ኣለኝ ኣሁን ንግድ ፈቃድ ማውጣት እችላለው በናትክ መልስለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Betelhem-em2tt
    @Betelhem-em2tt 2 หลายเดือนก่อน

    ለየብቻ የተከፋፈሉትን በአንድላይ ብትለቅልን?