የንብረት የስም ዝውውር ክፍያ አዲስ አሰራር ወጣለት|Ethiopia Addis Ababa condominium House|Ethiopia tax system |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2023

ความคิดเห็น • 115

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s ปีที่แล้ว +15

    መንግሥት ለምን ይሆን እንዲህ የሚያሰቃየን ምን ይሆን በደላችን አንድ ጊዜ በኪራይ አንድ ጊዜ በስም ዝውውር ሌላ ጊዜ በግብር ኧረ በስንቱ እንደገና ቤቱ ሲሰራ ጥራቱ የወረደ ስለሆነ ማስጠገኛው ምን አይነት ጣጣ እንደገባን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ማለቂያ የሌለው መከራ።

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ አዲሱ ቤተመንግስት ስንት ብር እነሚያወጣ በግልጽ ባናውቅ ግምታቸው ያስቀመጡት እንደሆነ የብዙ ክልሎች የሚያወጣ ብር ነው እና እርዳታ ሲያጣ በድሀው ኢትዮጵያዊያ እጁ ሰንዝረዋል እግዚአብሔር በእውነት እኛ ሊቀጣ ነው ያስቀመጨልን 😢

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 11 หลายเดือนก่อน

      መከራችን አበዛው መንግስት ህዝብ የሚያሰቃይ መንግስት

    • @mintewabbeyene2864
      @mintewabbeyene2864 9 หลายเดือนก่อน

      ሳንሰማ እጣ ወቶልን አልፏችህዋል ብለውን አዝነ ናል ያራራልን መላ በለን

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +17

    በጣም የሚያሳዝነው ጥራቱን ያልጠበቀ ትራንስፖርት ችግር ያለበት ሰፈር ኮንደሚንየም ሊፍትና ወሃ የሌለበት አንደኛ ደረጃ መባሉ ይገርማል፣ ደረጃ የሚመደበው በድንጋይና ሲሚንቶ ስለተሰራ ሳይሆን ለትራንስፖርት፣ ለትምህርት ቤት፣ ለህክምና አገልግሎት ተደራሽ የሆነ ነው እንጂ ስላማረ አይደለም፣ ማንም መኖርያ ቤት የሚገዛ ሰው ሶስት ነገር. ነው የሚያየው ይኼውም፣ location location location፣ መንግስታችን ከህዝብ ጋር አልተጣጣመም፣ እንደፈለጉት ሆነዋል።

  • @isaakalem3902
    @isaakalem3902 ปีที่แล้ว

    Thank you for the info. Well explained

  • @KamuMedia
    @KamuMedia 10 หลายเดือนก่อน

    welcome taru yasaman

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 11 หลายเดือนก่อน

    Arif Mereja!!! Thank you! Eski Ye bet shiyach ziqtegnaw kebd snt nw? Wulina masreja yefeleginewn mare yichalal? Pls

  • @MultiGashaw
    @MultiGashaw ปีที่แล้ว

    yebotawun dereja zirzir Yemiyasay document yet new magegnet yemichalew?

  • @sharewkasahunmamo3289
    @sharewkasahunmamo3289 ปีที่แล้ว

    derejaw snl min maletachin new?

  • @sus7129
    @sus7129 ปีที่แล้ว +8

    You missed the calculations. 72sq.m x 72377 equal 5,211,144 and the 6% become 312,668.64 birr

  • @sapphiregaming5873
    @sapphiregaming5873 ปีที่แล้ว

    Thanks for the update.but we shouldn't have to panic these people are begging us to be over thrown and of course they will be soon and we will get our peace of mind and reorganize our way to the benefits of all citizens.the way how they do all these misry show the beginning of their end .

  • @sharewkasahunmamo3289
    @sharewkasahunmamo3289 11 หลายเดือนก่อน

    Yebotaw dereja asetat mesfertu mindn new?

  • @mohammedyimam9129
    @mohammedyimam9129 ปีที่แล้ว +2

    የኮንዶሚኒየም ቤቶች ደረጃ አሰጣጥ መረጃ ካለህ ብታካፍለን። በተለይ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ከመንገድ ርቀት በማየት ተመሳሳይ ቦታ ላይ ያሉ ህንፃዎችን ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3 ሲሰጡ ይታያል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያጠናው የቦታ ደረጃ ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚል መረጃ ፈልገህ ብታጋራን።

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ምዝገባ ጀመሩ እደ አደስ

    • @emebetmamo8074
      @emebetmamo8074 11 หลายเดือนก่อน

      የቦታ ደረጃ እንዴት ነዉ የተሰራዉ ለምሳሌ 33- 48000 ሺ አልክ ይህ ደረጃ በምን ተሰጠዉ ሌላዉ የአርሶ አደር የተሰጡትን ያካትታል ገና ያልተረከብናቸዉን ይህንን ጠይቅልኝ

  • @siblesible4838
    @siblesible4838 ปีที่แล้ว

    Benath ngereg

  • @tadessehm409
    @tadessehm409 ปีที่แล้ว

    Menem algebagnem yemtawkew sele condomineyem becha new.

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff ปีที่แล้ว

    Batune yemeshteu sew yekefelale wey

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 ปีที่แล้ว

    Minim yemitamen neger sileliele ! Atilfa wendimie. Gebeyam aynorim tamagnet yelem

  • @KamuMedia
    @KamuMedia 10 หลายเดือนก่อน

    damaruag🎉

  • @Akiya3031
    @Akiya3031 ปีที่แล้ว +3

    የቦታው ደረጃ እንዴት ነው ሚታወቀው ሚወሰነው

  • @GN-qi9yi
    @GN-qi9yi ปีที่แล้ว

    Hi Hani Tube,
    Thank you for the info.
    It was the buyer who was responsible for paying the SIM-MAZAWERIA before. Is there any CHANGE on that now? Is the seller responsible for that NOW? I'm not clear on that.
    Thank you,

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      Thank you for your comment... and it is responsibly of buyer to pay

    • @solomonkebede3512
      @solomonkebede3512 ปีที่แล้ว

      ሻጭ responsibly አይሆንም ዕኮ ሁሌም ገዢ ላይ ነው impose የሚደረገው የስም ማዘዋወራያ

    • @weday1
      @weday1 11 หลายเดือนก่อน

      ለምሳሌ በ100 ካሬ ላይ G+2 ያረፈ በ100ካሬ ነው ወይስ በ300 ካሬ ነው የሚሰላው ?በየወለሉ ያለውን ስፋት ነው የሚያሰሉት የሚባለው ነገር እውነት ነው?

  • @fitsumfitse1389
    @fitsumfitse1389 ปีที่แล้ว +1

    እንደየ ገቢው ሁኔታ ከ10- 35 % ትርፍ ግብር የሚለውን ብታብራራው።

  • @sintayehugetachew3639
    @sintayehugetachew3639 ปีที่แล้ว +2

    የውርስ ስም ለማዞር ምን ያክል ነው ክፍያው ወንድሜ

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 ปีที่แล้ว

    የ Reading size ለምን ከፍ አታደርገውም አይታይም

  • @tedrosghebru1757
    @tedrosghebru1757 ปีที่แล้ว +1

    ገዢ ነዉ ሻጭ የሚከፍለዉ?

  • @johnekubasilassie8481
    @johnekubasilassie8481 ปีที่แล้ว

    Dimtsih bedenb ayisemam tedebikeh yemtawera new yemimeslew

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 ปีที่แล้ว

    Minm algebagnm

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 ปีที่แล้ว +4

    ብልፅግናሲዝም ህዙቡን አሁን ቢዘርፍም ሊመስለው ይችላል እውነታው እራሱን እየበላ ነው ልብ መንግስት መጨረሻው ሲደርስ ታች ወርዶ ድኅን ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይዘርፋል!!

  • @user-hp9dp5tk3v
    @user-hp9dp5tk3v ปีที่แล้ว

    ከሪል እስቴት በህጋዊ መንገድ የተገዙ ቤቶችስ

  • @siblesible4838
    @siblesible4838 ปีที่แล้ว

    Arba beslsa balehulet new yene ena mnlay alew

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ቤቱን ስትሻሻጥ የቤት የስም ዝውውር በተመለከተ የሚከፈለ የአሹራ ክፍያ ነው እርሱም ገዢ ነው ከፋይ

  • @Mule0411
    @Mule0411 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ዜጎች ጥረው ግረው ባገኙት ገንዘብ ከተሻሻጡ በኋላ ሰም በማዞራቸው ምክኒያት እንደት በዚህ ደረጃ ይከፍላሉ።። ውልና ማስረጃ የሆነ ስርትፊኬት ላይ ስም ስላዘዋወረ ወይም ከ ለጥቂት ስዓት ቦታውን ግምት ስላየ ብቻ የወረቀትና የገመተበት ወጪ ምን አልባትም 1000 ብር በላይ የማያስወጣ ወጪ አውጥቶ ከተፈለገም ስነዱን ለሚያስቀምጥበት የተወስነ ገንዘብ ቢታስብ መንግስት ስም ከማዞር ከ 1 % በላይ ሊወስድ አይገባም።።የግንባታ ተመኑ ብቻ ሳይሆን 6% የተጋነነ ነው። መሻሻል ያለበት ህግ

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 8 หลายเดือนก่อน

    መግዛት ከሚፈልግ ሰው አገናንጅፕኝ።ጊዜ

  • @bankerandmarketing5398
    @bankerandmarketing5398 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል በጣም

  • @sabagautschi5363
    @sabagautschi5363 ปีที่แล้ว +1

    የቦታ ደረጃ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 ปีที่แล้ว +1

    ቫት 15 % የተባለውስ ምንድን ነው?

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 7 หลายเดือนก่อน

    Condominiliyme only adache,and adanch familiy economiy

  • @MonishaSrinivasanKrishna-bp9pq
    @MonishaSrinivasanKrishna-bp9pq ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም የኔ ጥያቄ በ አ አ ነዉ ወይስ ለክልልም ነዉ?

  • @tewodroshailu9731
    @tewodroshailu9731 ปีที่แล้ว

    That means if buy a house with 100 M2, you will be a minimum of 240,000 birr for property tax

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      it is not all about property tax. this video is about the transfer of ownership (የስም ለውጥ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว

      @@hanitubeaccounting
      ማነው የሚከፍለው?

    • @mitikukaltro
      @mitikukaltro ปีที่แล้ว

      ​@@rasayifat5726the buyer😢

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg ปีที่แล้ว

    የድሐድሐ10/90ቤቶችየድሐነውከየትሊመጣ ነውበእጅአዙርማባረር

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 10 หลายเดือนก่อน

    መንገሥት ትንሽ ለሕዝብ ማሰብ አቆመ ለማን ነው የተመረጠው በአማን ሰዓት የኮንዲኒየም ቤት ኪራይ የሚጨምሩብን 5ሺህ ብር ነው አሁን መንግሥት አለ ነው የምንለው ወይስ የለም ተመን ቢኖረው ጥሩ ነው ለሕዝብም ያስብ

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 ปีที่แล้ว

    የስም ዝውውር የአፓርታማ እከፋፈል ከኮንዲሚኒየም ይለያል እብክህ ለውጥ ወይም ልዩነት ካለው አስረዳኝ

  • @user-sc7ni4zc3t
    @user-sc7ni4zc3t 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን መረጃ ካለክ የኮንዶሚኒየም ቤት ልጅ አይወርስም እሚባለው ምን ያህል እውነት ነው አመሰግናለሁ

  • @sefanitayalew1023
    @sefanitayalew1023 ปีที่แล้ว

    በሲስተምውጡነው

  • @belidetgirma9833
    @belidetgirma9833 ปีที่แล้ว +1

    በስጦታ ለሚሰጡ ቤቶች ለሚደረግ የስም ዝውውር የተለየ ክፍያ ነው ወይስ በሽያጭ ነው የሚታሰበው?

    • @mabbelehou68
      @mabbelehou68 ปีที่แล้ว +1

      Please answer this question.

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 ปีที่แล้ว

    SEJEMRE CONDEMENYEM ZEKITEGA NURO LALACHEW TBELO MESLOGE YETSERAHU ERE ERE ENDMHON ARGUT CHERKACHEN TELEN ENDNHEDNEW WEYS KAGERACHEN LETASEDEDUN ASEBACHUALE💔💔💔

  • @elsabethkefyalew3810
    @elsabethkefyalew3810 ปีที่แล้ว

    በፊት የገዛንስ ማለትም 3 አመት

  • @mesfin7339
    @mesfin7339 ปีที่แล้ว

    ጥራት የሌለው የድምፅ ችግር አለ ለወደፊት ድምፅህን ክፍ አርግ

  • @debrtufikreyes9319
    @debrtufikreyes9319 ปีที่แล้ว +1

    15% እና 35% የተባለውን አብራራልን

  • @samuelteshome6974
    @samuelteshome6974 ปีที่แล้ว

    Bro yebezet setet alew

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      Ya አሰራሩ ግን እንደዚሁ ነው ።ማባዛቱ ላይ ልክ ነው ስህተት አለ

  • @birukfekadu
    @birukfekadu ปีที่แล้ว

    ቫት ያሉትስ እንዴት ነው?

  • @meskeremgetachew1592
    @meskeremgetachew1592 ปีที่แล้ว

    Ere benath dena metek metek yelelochun lela gize tlaleh? Please tell me the new rule for apartment/real eastate ? Please it’s urgent

  • @user-lo1ho2mj4q
    @user-lo1ho2mj4q 7 หลายเดือนก่อน

    Yngd bota honor Arat fok kalewu ye And Amat sent newu

  • @andyrose16
    @andyrose16 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስተያየት ፦ እውቀትን ያማከለ የተመን ለውጥ አልተደረገበትም ፥ ሃይ የሚል እንዴት ይጠፋል። #የቦታዎችን ደረጃ የሚያሳይ ዳታ ብታስቀምጥልን #ደረጃ የወጣበት መስፈርትስ ምንድን ነው ? # የሪልስቴት አፓርትመንቶችን በተመለከተ እንዴት ነው ?

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 10 หลายเดือนก่อน

      እባክህ ሰለ ሬል እስቴት አከፋፈል አስረዳን? ነቦታ ደረጃ ማነዉ የሚወስነዉ ምንስ ማሐት ነዉ?

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    ወይዘድሮ፡🤐🤐🤐

  • @lekahail
    @lekahail ปีที่แล้ว +1

    ሂሳቡን ስትሰራ ተሳስተሀል
    የ105 ካሬዉን ለ 72ካሬ
    የ72 ካሬዉን ለ105 ነዉ ያደረከዉ
    ገለባብጠኸዋል
    ለማንኛዉም እናመሰግናለን

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 ปีที่แล้ว

      በትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ መከራ ችግር መከራ የተለየ ነው ነገር ግን በፈጣሪ ቸርነት ይኖራል መንግስት ሁኔታው በኑሩ በስቃይ መሩን እንድንጠፋ (እንድንሙት)ነበር ሀሳቡ ኢትዩጽያ ውስጥ ያለው ሁኔታ ሲታስብ መንግስት ምን እንደሚስራ አያውቅም ባጠቃላይ መውረድ አለበት መከር እንጂ ሌላ ነገር አላየንም

  • @Tsss646
    @Tsss646 ปีที่แล้ว +1

    ፀሀይ ሪልስቴትየዛሬ አራት አመት 100% ከፍሉን 4 ሚልየን ብር ቤት ገዛን:: ህጋዊ ቫት ደረሰኝ አለው:: ነገር ግን ሪል ስቴቱ ካርታውን ሲሰጠን ስም ሳያዞር በሪልስቴቱ ስም ነው የሰጠን:: እና በራሳችን ስም ለማዞር በአዲሱ ተመን ነው የምከፍለው ዩቤቱን አራት እጥፍ ዋጋ? ኧረ ግራ ያጋባል?

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว

    እኔ አዲስ ነኝ ሰብስክራብ አርጌአለሁ እቺን መልስ ብትመልስልኝ እጣ መቼ ይወጣል ባለአንድ መንታ ቤት አጠቃላይ ስንት ነው🙏🙏

  • @mohammedyimam9129
    @mohammedyimam9129 ปีที่แล้ว

    ደረጃ1.1,
    ደረጃ 1.2
    ....
    ደረጃ4.5 የሚለውን ሰንጠረዥ ሸር ብታደርገን!

  • @FF-tx8kq
    @FF-tx8kq ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድመሜ
    ትንሽ ያደነጋገረኝን ብትገልጽልነኝ ብዬ ነው።
    ይሄ አሁን መጨረሻ ላይ የወጣው አሰራር ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ብቻ ነው ወይንም አፓርትመንቶችንና ቪላ ቤቶችን ያካትታል?
    እና ደግሞ ይሄ አዲሱ አሰራር (የመጨረሻው, አሁን የገለጽከው) ከመውጣቱ በፊት በተሻሻለው የጨረሰ ሰው እንደገና ማስተካከል ይኖርበታል?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አዎ ለሁሉም ነው የተሻሻለው እኔ ያቀረብኩት ግን የኮንዶምኒየም ብቻ ነው።ተግባራዊ ሚደረገው ከሰኔ5 ጀምሮ ነው።

    • @FF-tx8kq
      @FF-tx8kq ปีที่แล้ว +1

      @@hanitubeaccounting እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ለፈጣን መልስህና ከሱም በለይ በተለያዩ አርዓስቶች ለምታቀርባቸው አስተማሪ ቪዲዮዎች። ለመጀመሪያ ግዜ “subscribe” ብን ማድረግ ባንተ ቻናል ጀመርኩ።
      በርታ!!!

    • @Tsss646
      @Tsss646 ปีที่แล้ว

      @@hanitubeaccounting የአፖርትመንቶች 132000 የሚባለው እውነት ነው?

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለዉ ወድማችን አሁን በዉክልና ተረክበዉ ስንሄድ በራሳችን ለማዞረ እዲ ነዉ ምንከፈለዉ

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      Awo

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 ปีที่แล้ว

      @@hanitubeaccounting ለመሸጥ እኮ አደለም አረብ ሀገረ ሆነን በዉክልና የተረከቡልንን ወደ ራሳችን ለማዞረ

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 ปีที่แล้ว +1

    ለምን,መንግስት ግን,ቤቱን ነጥቆ አይወስድብንም የቀረዉ ይሔ ነዉ የሚገርመዉ እነሱ የህዝብ ችግር የማይገባቸዉ የሚኖርት ከኢትዮጵያ ዊጭ ነዉ እንዴ ?
    እግዚያብሔር ግን ቀን ቆጥሮ ይፈርዳል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว

      ለነሡ ሸጠህ መሄድ ያለብህ ቦታ እንድትሄድ ያደርጉሀል ወዳጄ

    • @gebremariambeyene6969
      @gebremariambeyene6969 ปีที่แล้ว +2

      ለአንድ ሹም። ብር 400,000 የውሎ አበል ከፍሎ ሂሳብ የተወራረደበት ሰነድ በኦዲት ምርመራ መገኘቱ ሰትሰማ ይህ ገንዘብ በግብር ስም ካንተ የሚነጠቅ መሆኑን ተረዳ
      ኮራብሸን በመንግሰት ሰማይ ጥግ ሲነካ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว +1

      @@gebremariambeyene6969
      ሲሽም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል የተባለው በምክኒያት ነው እኮ

  • @kukuyuya307
    @kukuyuya307 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ አሰራር ግን ትክክል ነው እርግጠኛ ነህ? የስም ዝውውር ክፍያና የproperly tax አሰራር የተቀላቀለ ይመስላል:: የስም ዝውውር የሚሰራው በእንፃው ዋጋ ተመን አይደል እንዴ:: ለምሳሌ ባለ 4 ፎቅ ከሆነ በ30,000 ካሬው ተባዝቶ

  • @gebrekidanbelachew6293
    @gebrekidanbelachew6293 ปีที่แล้ว

    የክልሎችስ መኖሪ ቤት ዞን 'ወረዳ የነዚህ ተመንስ እዲት ነው ልነግረኝ ትችላለህ

  • @mogesabebe4627
    @mogesabebe4627 ปีที่แล้ว

    የሁለትሺአምስት ተመዝጋቢወች እጣ መቼነዉ የሚወጣዉ ?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว +1

      ረቢ ቤካ እኔ ምኑን አውቄው ።እኔም እየጠበኩ ነው።ተመዝጋቢ ነኝ።

    • @seblewongeltesfaye6023
      @seblewongeltesfaye6023 ปีที่แล้ว

      Adanech sitweged

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff ปีที่แล้ว

    ሻዕጩ ይከፍላል ውይ

  • @user-ek5xw2yg5u
    @user-ek5xw2yg5u ปีที่แล้ว

    አኔ ያልገባኝ ደረጃ የሚለው አልገባኝም ሌላው ይባስ ጨምሩበት እንጂ መች ተሻሻለ ለ44,ካሬም እኮ 75 ሺ ተከፍሏል በሚያዚያው ውሳኔ እረ አልገባኝም

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      አዎ ትንሽ ግራ ያጋባል።ችግሩ እኮ ግለሰቦች ቤት ሲሻሻጡ የአሹራ ክፍያ አነስተኛ ለመክፈል በሚል በጣም ዝቅ አድርገው ዋጋ ስለሚዋዋሉ መንግስት ማግኘት ያለብኝን ገቢ በዚህ ዘርፍ እያገኘው አይደለም በሚል ነው።

  • @heniken7434
    @heniken7434 ปีที่แล้ว +1

    እስከ ዛሬ ተግባራዊ የሆነ ነገር የለም የደረሰንም መመሪያ የለም 26/10/2015 በነበረው ነው እየሰሩ ያሉት

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      መመሪያው ላንተ አለመድረሱ መመሪያው አልወጣም አያስብልም ።ጠየቅ ጠየቅ አርግ እስኪ ከጣህ ግን ንገረኝ እኔ እሰጥሃለሁ

  • @Tsss646
    @Tsss646 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ነው ለመበልፀግ የታቀደው? ይገርማል!!! ይህ ተግባራዊ ሆኗል? ከሆነ አዝናለሁ! ይህ ድርጊት እያገቱ ገንዘብ ከሚቀበሉት ነፍስ በላዎች ተለይቶ ኡይታይም::

  • @user-jc2rb6ff7o
    @user-jc2rb6ff7o ปีที่แล้ว

    አባዶ ኮንድሚኒየም ግብር ስንከፍል 3ደረጃ ነው ስለዚ ስንተኛ ደረጃ ነው

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      3 ደረጃ ከሆነ ያው ሶስተኛ ደረጃ ነው የሚሆነው ነገር ግን 3ኛ ደረጃ ሆኖ 3-1,3-2,3-3,3-4 ከነዚህ ውስጥ በየትኛው እንደሚመደብ ማወቅ ያስፈልጋል

    • @user-jc2rb6ff7o
      @user-jc2rb6ff7o ปีที่แล้ว

      እኮ አሱ ነው ያላወኩት ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

    • @kukuyuya307
      @kukuyuya307 ปีที่แล้ว

      @@hanitubeaccountingare you sure this directive is approved?

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      @@kukuyuya307 yes bro ck it

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ስም ማዞርን ክልክሎ በቆየበት ሁኔታ እንዴት በተሻሻለው ስሌት ሊሰራ ይችላል? ይሄ ዘረፋ ነው።

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo ปีที่แล้ว +1

    ቀደም ሲል ክፍያ ለስም ማዞሪያ ገዥ ብቻ ነበር የሚከፍል. ባሁኑ አሰራር ሻጭም ይከፍላል የተባለው ምን ያህል እውነት ነው?

    • @Esuman143
      @Esuman143 ปีที่แล้ว

      ??????

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  ปีที่แล้ว

      ገዥ ብቻ ነው ሚከፍለው የተቀየረ ነገር የለም

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    ይሄ መንግስት አላማው ኢትዮጵያውያንን ቤት የለሽ ማድረግ ነው እንዴ?

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 ปีที่แล้ว

    ይሄ መንግስት መተንፈሻ አሳጣን

  • @millioneshete6240
    @millioneshete6240 ปีที่แล้ว +1

    ትገርማለህ በሀገር ውሰጥ ያለው ቤት ኮንዶሚኒየም ብቻ ነው እንዴ ሌላውንም ትናገራለህ ብለን ስንጠብቅ አበቃ አልክ ኮንዶሚኒየም ነው እንዴ የምትኖረው ?

  • @mohammedyimam9129
    @mohammedyimam9129 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ግምት ውስጥ አስገብተህ በምሳሌ ብታሳየን
    "በአዲሱ ቀመር ቤት ሻጭ እና ገዥ የሚያቀርቡት ውል ላይ የጠቀሱት ገንዘብ ከተቀመጠው የካሬ ሜትር ዋጋ ከበለጠ ተቀባይነት የሚያገኝ ሲሆን ካነሰ ደግሞ አስተዳደሩ ባቀረበው የካሬ ሜትር ዋጋ ብቻ ይስተናገዳል።
    የቤት ሽያጭ ዋጋ ተመን በቦታው ስፋት በማባዛት የሚገኘው ውጤት ከሽያጭ ውሉ ጋር በማነፃፀር ብልጫ ባለው ዋጋ ስመ-ንብረት ዝውውሩ ተፈፃሚ ይሆናል።" የሚለውንና
    የውሳኔው ማጠንጠኛ በቤት ግብይት ወቅት ዕውነታው እና የሚቀርበው የሽያጭ ውል እጅግ የተራራቀ በመሆኑ - በውሉ ላይ ተመስርቶ የሚገኘው ካፒታል ጌን 15 % ፣ቫት 15% ፣ የቴምብር ቀረጥ 2 % ፣ አሹራ 4% ፣ እንደየ ገቢው ሁኔታ ከ10- 35 % ትርፍ ግብር የሚለውን ብታብራራው።

    • @mabbelehou68
      @mabbelehou68 ปีที่แล้ว

      Please answer this question

  • @elsabethkefyalew3810
    @elsabethkefyalew3810 ปีที่แล้ว

    በፊት የገዛንስ ማለትም 3 አመት