ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳባቹ በቀጣይ በፖሊሲ ተደግፎ ይተገበራል|የኮንዶምንየም ግንባታው ለመንግስት ሰራተኛ ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላለውና ለስደተኖች ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มี.ค. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ያደረጉት ውይይት ላይ በ 200 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ቤት ልገንባላቹ በማለት ከፍተኛ ግብር ከፋይ ከሆኑት ባላሃብት ለጠቅላይ ምንስትሩ በፖሊሲ ብንታገዝ የኮንዶምንየም ወይንም የቤት ግንባታ ለመንግስት ሰራተኛ አና አለም ላይ ላሉ ኢትዮጵያን ስደተኛ ያካተተ የቤት ችግር ሊቀርፍ ይችላል ያሉትን ፕሮግራም ወይም ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ሲሆን 70 30 የአዲስ አበባ የቤቶች ግንባታ ፕሮግራም ል መካከለኛ ገቢ ላላቸው ብቻ የሚጠቅም ሲሆን ለዝቅተኛው ማህበረሰብን የቤት ባለቤት ሊያደርግ የሚችል ነው ።
    ኮንዶምንየም 20 80 ፣ 40 60 ኮንዶምንየም
    የቤት ዋጋ ጨመረ የቤት ዋጋ ቀነሰ በተባለ ቁጥር ምንም የማይመለከተው ኢትዮጵያኖች
    #ኮንደሚኔም #የቤት #ባንክ
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮችና ከተለያዩ ክልሎች ከተወጣጡ አባቶች ጋር ያደረጉት ወይይት
    Join this channel to get access to perks:
    / @hanitubeaccounting
    Subscribe my TH-cam Channel- / @hanitubeaccounting
    Facebook- / haniaccounting
    Telegram channel-t.me/hanitube

ความคิดเห็น • 5

  • @user-dr9tk4gm2j
    @user-dr9tk4gm2j 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሀኒ

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq 4 หลายเดือนก่อน

    ሃኒ ቱዩብ ለመረጃው እናመሠግናለን !!! በተለይ የቤት አሠራሩ ሣይንሣዊ መንገድ በሚገባ ታይቶ ማለትም የሌሎችም አገራት ልምድ ጭምር ተወሥዶ ቢሻሻል እላለሁ !!! ምክንያቱም ከፍተኛ ወጪ የሚያስወጣው የቤቱ የሚያርፍበት ቦታና የቤቱ የግንባታ ዋጋ ሥለሆነ !!!

  • @AnthonyEndeshaw
    @AnthonyEndeshaw 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ! እኔ ያለኝ ጥያቄ እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፣ በእንግዳ ማረፊያ እንግዳ ተቀባይ ሆኜ 5 ዓመት ሰርቻለሁ ። ከዚያ የስራ መልቃቂያ አስገብቼ ነበር ፣ ከዚያ 1 ወር ዘግይቶ ስራ አስኪያጁ ከድርጅቱ የስንብት ደብዳቤ ጽፎ ሰጠኝ ፣ እኔ ፍርድ ቤት ስንብቱ ህገወጥ በሆነ መንገድ ተሰጠኝ ብዬ አመልክቻለሁ ሁለተኛ ቀጠሮ ተይዞ ነበር.....ምን ላድርግ?

  • @kibebeassefa6645
    @kibebeassefa6645 4 หลายเดือนก่อน

    ሀሳብዎት የተቀደሠ ነው

  • @kibebeassefa6645
    @kibebeassefa6645 4 หลายเดือนก่อน

    ከራሱ በላይ ለዜጋው የሚያስብ ምስጉን ነው