14ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 277

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው መምህር
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🌿🌿🌿

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว +52

    እኔም ሴት ነኝ ሲፈሰኝ ነበር አሁን ግን እድሜ ለአባቴ መምህር ግረማ ወንድሙ ጾም ጸሎት ስግደት አስተምረውኝ አሁን ምንም አይነት ፈሳሽ አይፈሰኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይህን ላደረገ ባህዛብ ሀገር አሁን በሙሉ ጤነኛ ሁኘ እግኛለሑ አረብ ሀገር ላይ ሁኙ ነው የህን የተማርኩት አንተ በጣም ጥሩ መልካም ትምህርትና ገጠመኝ አለ ከአንተም ብዙ ተምሯለሁ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር ተስፋዬ አበራ

    • @yetsigelije2308
      @yetsigelije2308 4 ปีที่แล้ว +3

      ساره سرلنكي enam bebizu fatan wuste negni sisageji mine eyalish new

    • @سارهسرلنكي
      @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว +2

      @@yetsigelije2308 እህትዬ ስገጅ ፀሎት ከማብዛት ይልቅ እረጅም ስአት መስገድ በእውነት ነው የምልሽ በጣም መፍትሄ አለው እዛው ከሰገድሽበት ቦታ እዛው ተኝ ምጥፎም ይሁን ጥሩ ነገሮች ታያለሽ በህልም

    • @yetsigelije2308
      @yetsigelije2308 4 ปีที่แล้ว +2

      ساره سرلنكي yen ihet eshi wude igazhaber yakiberish

    • @سارهسرلنكي
      @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว +1

      @@yetsigelije2308 አሜን እህቴ ላንችም ይባርክሽ

    • @ኤፍታብየጀመርኩጋልትግራይ
      @ኤፍታብየጀመርኩጋልትግራይ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@سارهسرلنكي እማምየ ስልክሽ ላክልኝ በስልክ እናውራ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +9

    መምህሬ ግልፅነትህ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረክ እኔም አይነ ጥላ መንፈስ በጣም ነበር ሚፈትነኝ አልጋ ላይ መሽናት በለሊት በማውቀውም በማላውቀውም ሰው ይገናኘኝ ነበር ጨጎራ ራስ ምታት እረ ስንቱን አሁን ግን ስኔ ጎለጎታ ድርሳነ ሚካኤል ውዳሴ ማርያም እየ ፀለይኩ ንፁ ውሃ አቅርቤ በስላሴ ስም 3 ኡፍ ብየ እጠጣለው አሁን ከሁሉም ተፈውሼለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህት ወንድሞቼ መፀለይ መፆም መስገድ እግዚአብሔር ማማለክ ከእኛ ጋር ካለ ማንም አያሸንፈንም በርቱ ውዶቼ ❤

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 ปีที่แล้ว +35

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ደስ ስለ መላእኩ ቅዱስ ሩፋኤል ያስማርከን ደስ ይላል 1 ቀን ስለ መላእክቶች ያላቸው ድርሻ (ስላማላጅነታቸው) ዘርዘር አድርገህ ብታስተምረን ከይቅርታ ጋር

    • @twerkkeskes4661
      @twerkkeskes4661 4 ปีที่แล้ว

      መምሕራችንን ቃለሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማል💐 አንተን የረዳህ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን 🙏

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 ปีที่แล้ว +21

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማል እጅግ ጠቃሚና ልብ ውስጥ ጠልቆ የሚገባ ትምህርት ነው እናመሰግናለን። መቼስ መምህር ግርማ ጋር ሄዶ መፈወስ ማለት መታደል ነው እሳቸውን የጠሉ ባይታደሉ ነው ክፏ መንፈስ አይምሮዎቸውን መርዞታል። አሁን እንኳን ጉባኤው በመቋረጡ ትልቅ ችግር ነው መድሐኒአለም ላንተ እንደደረሰ ለሁላችን ይድረስልን።

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ በእውነት በረከታቸው ለሁላችን ይሁን

    • @teferademse519
      @teferademse519 4 ปีที่แล้ว

      ለይኩን አባታችን በረከታቸው ይደርብን

    • @eldanaeldana9643
      @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር ለመፈወሥ ያብቃን

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 ปีที่แล้ว

      @@teferademse519 ለይኩን? 🙄አሜን በል የምን መቆራረጥ ነው

  • @hirutbekele
    @hirutbekele 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ገጠመኞችህን ማደመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በሂወቴ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ አምጥቻለሁ እግዚሃብሄር ይባርክህ ቀሪ ዘመንህን በቤቱ ያቆይህ ለጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ አሁንሞ እንደበረታ በፀሎት አስበኝ ።አፀደ ማሪያም

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን መምህራችን በእውነት ድንቅ ነው የብዙዎቻችን ችግር ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ጥበቡን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን አሜን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ጠቃሚ እና በሁሉም ሰው ላይ የሚደርሰውን ነው የተናገሩት ከልብ እናመሰግናለን ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት ያስቡኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ የማቀው ሰው በህልሙ በጣም እየተሰቃየ ጠዋት ስነሳ ዝንየት እየፈሰሰው መራመድ እስካቅተኝ ደቅቄ ነው የምነሳው ይለኝ ነበር አይነ ጥላ መሆኑ እንኳን ታወቀ አሁን ያንተን ትምህርት ልኬለት እየሰማ ነው እግዚአብሔር ልቡን ያብራለት,መምህር ዘመንክ ይባረክ🤲🙏

  • @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ 4 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እኔ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘሁ ነው ስላወኩህ ደስ ብሎኛል
    እኔም ማታ ላይ እንቅልፍ ሸለብ ሲያደርገኘ ቀልቤ ንቅት ይልና ግን መንቀሳቀስም ማማተብም አልችልም መናገርን ቢሆን አልችልም ምን አይምሮየ ያቃል ግን ምንም ማድረግ አልችልም ከአመት በፊት አይነ ጥላ መሆኑን ከተረዳሁ ብሆላ ምን በፀሎት በርትቸም አይደለም መጥቶብኘ አያቅም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አይነ ጥላ ቡዳ መስተ ፋቅር የዝሙት መንፈስ አለብኝ ፀልውልኝ እህቴቼ ወድሞቼ እናቴ ደግሞ ጉሮሮዋን ይዞታል

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

      @@busalemdemek7502 እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @rebeccagirma3121
    @rebeccagirma3121 2 ปีที่แล้ว

    መምህር,እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አስተምረውናል። ቃለ ህይወት ያሰማልን;መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን;በ እድሜ በ ጤና ይጠብቅልን..

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሁን ያስተማርከው ህልመ ለሊት ያስቸግረኝ ነበር እጅግ በጣም ግን ስግደት ስጀምር ድራሹ ጠፋ ደስ ብሎኝ ነው የምሰግደው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይገርማል ይህን አስተማሪ ቪዲዬ ስንት ግዜ ደገምኩት በቀን እንቅልፌ ደፋኝ እኔ ውስጥ ያለው ክፉ መንፈስ ይህን አስተማሪ ታሪክ እንዳልሰማ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር ይገስፅህ በስላሴ ስም 👐

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም እየገረመኝ ነበር የማዳምጠው ያለፍክበትን ፈተና ሌላው እንዳይቸገር በማሰተማርህ በእውነት ትልቅነት ነው በጣም ብዙ ነገር ካንተ እየተማርን ነው እኔ መልከአ እሩፋኤልን አነባለው ግን ሂሄሁሉ በረከት እንደሚያረጉ ገብቶኘ አይደለም ለማንኛውም ተምሬበታለሁ የእውቀት ባለቤት አሁንም ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ❤🙏

  • @የዳጊእናት-ለ6ኰ
    @የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአንድ ጀምሬ እየተከታተልኩ ነዉ በእያንዳንዱክፍል እራሴን ነዉ የፈተሽኩት አንዳንድ እማ የራሴ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ እንድጠነክር ነዉ ያደረገ እድሜና ጤና ይስጥን

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 4 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል መምህር እኔ እራሱ ሀገር ቤት እያለሁ 16 አመቴ ምንም አይነት ስሜት የለኝ በዛን ስአት እግዚአብሔር ለሚወደው ግን እሚገርመው በገዛ ዘመዴ እየተመሰለ ሊደፍረኝ ሲያሯሩጠኝ ስጨነቅ ብንን እላለሁ እዚህም እስደት ላይ ሆኘ በማውቀው ወንድ እየተመሰለ ይገናኘኛል ባለፈው እንደውም 4 ሁነው ሲያሯሩጡኝ ሊይዙኝ ሲሉ ተሸሽጌ እየሯጥኩ አመለጥሁ ከዛ ጭንቅ ሲለኝ ብንን አልኩ ሳልቀባዠር አድሬ አላውቅም ግን ፅሎት አርጌ ነው እምተኛው ሀገር ቤትማ አውሬም ሰውም ሲያሯሩጠኝ ኡኡኡ እያልኩ በየግዜው እጮሀለሁ ከዛ አባቴ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብሎ ይቀሰቅሰኛል እናም እውነትህነው እኔ ምንም አይነት ፈሳሽ የለኝም ግን በትክክል ይታየኛል ሲመጣብኝ

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርምህ መምህር እኔም እጅግ የማማተብ ልምድ አለኝ ግን እንዴት እንደለመድኩት አላውቅም እና አሁን በማማተቤ ብዙ ሰው ያውቀኛል አንተ እንዳልከው በሁሉም ነገር ማማተብ ጥሩ ልምድ ነው ምእመናን ሁላችሁም በህይወታችው አድርጉት ትልቅ ለውጥ ነው የምታዩበት

  • @aregshhdego7367
    @aregshhdego7367 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰተማሪ ነዉ እግዘብሔር ፀጋዉን ያብዛልሕ መምህር

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents 4 ปีที่แล้ว +8

    ህይወት ትምህርት ቤት ነች: ገጠመኞቹ በጣም አስተማሪ ናቸው:: ሼር ስላደረከን እናመሰግናለን መምህር:: መምህራችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛን ተማሪዎቹን ደግሞ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን🙏🏻

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፀጋው ያብዛል መምህር ተስፋዬ አበራ ቃልህወት ያሰማልን ጨምሮ ጨምር ፀጋውን ያብዛል

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ህይወቴ በሙሉ ቅጣ ያጣ የተዘበራረቀ በሰይጣን መረብ ውስጥ የኖርኩ አሁንም ያልዳንኩ እህታችሁን ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!!!!

    • @amenamen5819
      @amenamen5819 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህታችን ሁላችንም ነን😢😢
      እመቤታችን ታስብሽ ውድ

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እረ በደንብ ሀሳብህን ተረድቻለሁኝ እግዚአብሔር በሰማነው 30 ,60 , 100 ያማረ ፋሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔርን መልካም ፈቃድ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን!!!

  • @emmachamoun4913
    @emmachamoun4913 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ
    በፀጋ ይጠቅልን ላንተ የደረሠ ለእኛም ይድረስልን አባታችን ለመላከ መንክራት
    መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምገርም ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @tigestyemaryam3266
    @tigestyemaryam3266 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ ከዚህ በላይ አብዝታ ትግለፅልህ እህቶቼ ወንድሞቼ አይዟችሁ በርቱ ፀልዮ እማምላክን ተማፀኗት ሁሉም ይፈታል የአይነ ጥላ ስራማ እግዚአብሔር ይገስፀው ከበረታችሁ ደግሞ አውቄ አይደለም ከአባቶቼ የተማርኩት አብዝቶ መፆም ከቻላችሁ አክፍሎት አድርጉት በጣም አይወደውም እማምላክ ትርዳን እና ፀሎተ ባርቶስም ወላዲተ አምላክ እናታችን የፀለየችው በጣም ሀይል አለው ተጠቀሙበት

    • @almaz7033
      @almaz7033 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @emmachamoun4913
    @emmachamoun4913 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kel Hiwotn Yesemalin Memerichin Egziabher Yetebkiln

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሰፈላጊ ትምህርት ነው
    በርታልን ❤❤❤

  • @FANAT-y2q
    @FANAT-y2q 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን:: ስለ ዝንየት ለምን ለቤተክርስቲያን መግባት ይከለከላል ለሚለው: ያው ይመስለኛል እኛን ለመመርመር እንጂ ይጠፋብሃል ብየ ኣላምንም:: ግን ኣባቶች ባልጠይቅም እንደሚመስለኝ ልክ እንደ ሩካቤ ስጋ እንደፈፀምን ስለሚቆጠር ነው ብየ እማምነው:: በሕግ(በቤተክርስትያን) ለተጋቡ እንኳን በተገናኙበት ማግስት ወደቤተክርስቲያን ይከለከል የለ እንዴ? ቤተ ክርስትያንዋ ላለማቆሸሽ ማለትም ገላችን እንኳን ብንታጠብ ለሴቶች ቀለምኣልባ ፈሳሽችን ቶሎ ስለማይደርቅ እና ለወንዶችም እንደዛ ስለሆነ ከውስጣችን የሚወጣውን ነገር በሙሉ እንደ እድፍ ስለሆነ even ጉንፋን እንኳን ይከለከላል እና ኣይደለም የራሳችን ፈሳሽ(እድፍ) ይቅርታ ለምጠቀመው ቃል: ጠረን ያለው ይቅርና ጠረን ኣልባ የሆነውን ጉንፋን እንኳን ኣፍንጫችን እንዴይዘረከረክ እና ቤተክርስቲያናችን መስዋት የሚደረግለት ቦታ ስለሆነ ንፁህ እንዲሆንልን ይመስለኛል::

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-7536 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @mebratgebru2318
    @mebratgebru2318 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህሪ ቃልሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በጣም አስተማሪነው

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 2 ปีที่แล้ว

    ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን ።ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @alertnesstelahunmezemurhyl3133
    @alertnesstelahunmezemurhyl3133 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እውነት ነው ይሄ ነገር በአብዛኞቻችን ላይ ያለ ነገር ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @chuchufekadu819
    @chuchufekadu819 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዛብሔር ታላቅ ነዉ በዚህ መንገድ ካለፉት አንዱ ነኝ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስበዉ እግዛብሔር የማይለውጠው ምንም ነገር

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣስተማሪ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እናመስግናለን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሁላችንም የምንማርበት አስተማሪ ገጠመኝ ❤❤❤

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የወጣት ዘመንክ ይባረክ እኔም በዚህ ክፉ በሽታ አንዷ ተጠቂ ነኝ ቀን በሰላም ውዬ ለሊት በቃ ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ ነው ኑሬዬ ላማትብ ብል እንኳን ጉሮሮዮ ላይ ተቀምጦ ሲያስጨንቀኝ ያድራል አንዳንዴ ምናለ ባልመሸ እያልኩ አምላኬን አማርረዋለው እሄ ሁሉ ኮተት እንዳለብኝ ያወኩት እራሱ በመምህር ግርማ ትምህርትና ፈውስ ነው እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በርቺ እና ጸልይ በጾሎት ይዳናል እና

    • @eldanaeldana9643
      @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว

      ባየሀበት ሠኣት ነውና የቅድሥት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ይማርሽ

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @nighstasefan7860
    @nighstasefan7860 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣቤሄር ጸጉኡ የብዘሓልካ ዝሓወይ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም ላንተ ብዙ ተምረናል

  • @tarekaadel5804
    @tarekaadel5804 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን በውነቱ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በሰው ቁስል እንጨት እንደሚባለው ነው ተዋቸው ቢሳደቡ ጋንጩሩ ይሆናል አትፍረድባቸው ካልተመቻችሁ አታዳምጡ ያባታችን ትምህርት ናቸው የማይገባቸው በርታልን ወንድማችን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬየ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว +1

    በወነት መምርራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @kidestsisay5946
    @kidestsisay5946 4 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን ከሰማውት አንዱ የኔው ታሪክ ሆኖ አገኘሁ 😢😢😢😢 መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህንን ሚስጥር እንድናስተውል ልቦናችንን ያብራልን ወንድሜ ግልፅነትህን አደንቃለሁ
    እንዳልከው ይሄ ነገር እኛ ሴቶችም ላይ አለ
    በፀሎት እንድንፀና ብርታቱን ይስጠን

  • @tawabechmaray2801
    @tawabechmaray2801 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln mnm yemayigebawu sew yelem yebzu sew chiger new yemtanesaw yegna sew neger mazor limad honobet enji yehulachinm mekera new egzabher abzto yibarkiln

  • @የMታናሽHቾ
    @የMታናሽHቾ 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እዝግዮ መሃረና ክርስቶስ😢😢😢😢❤❤

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 3 ปีที่แล้ว

    Egzhabher yebarkhe memher betam enamsgnalen Egzhabher semu yemsgen amen 🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว

    እህህህህህ የምር ምን ልበል የሁላችን ታሪክ ቢለያይም ሁሉም ስው ፍታነው ብዙ ነው እግዚአብሔር ልብ ስቶን እኛንም ያፅዳን
    መምህር እውነት ይህንንን ሀሳብ አስተህ እድንማርበት ስላርክልን ከልብ እነመስግነለን
    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @muluabebe4462
    @muluabebe4462 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ትምህርቶችህ በጣም ደስስስ ይላል እራስን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ነው በእውነት ቃለሂወት ያሰማል ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว +2

    *መምህር ሠላምክ ይብዛ በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ በእዉነቱ በጣም ነዉ የተማርኩበት በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልክ ቃለህወትን ያሠማልን*

  • @ኃይልአንድፀጋየ
    @ኃይልአንድፀጋየ 4 ปีที่แล้ว +4

    አናመሰግናለን መምህር እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ራሴን እንድፈትሽ የሚያደርግ ትምህርት ነው

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 4 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለንመምህእራአርእጅግእጥሩትምህርትነዉ

  • @ጎዶልያስዩቱብ
    @ጎዶልያስዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህር ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ብዙ ትምህርት ነዉ ያገኘሁበት ቃለህይወት ያሰማልን በሁላችን ህይወት ዉስጥ ያለ ነገር ነዉ

  • @adenaadena1115
    @adenaadena1115 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ሁሉም ገጠመኞችህ አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል መምህር ሰኔ ጎሎጎታ ሳደርስ የሚመታኝ ስለምናደድ አቆምኩ ከዛ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ሰኔ ጎሎጎታ ሳደርስ አሁን ግን ተመስገን በስንት አመቴ ነቃሁ አደርሳልዉ የለም

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወእውነት ሁላችን የምንፈታበትን መከራነው እግዚአብሔር አምላክ ይፍታን ላንተም ፀገጋውን ያብዛልህበፀሎት ህ አስበን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +7

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት ተምረናል ደስ ብሎናልም።

  • @wuduwasew7438
    @wuduwasew7438 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yeshibelay619
    @yeshibelay619 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን መምህራችን መልካም ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Hkhj-nm8lo
    @Hkhj-nm8lo ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ግን አለማዊያንን ወጣቶች ብቻ እሚያደርገን ይመስለኝ ነበር እግዛኣብሔር እድሜህን ያስረዝምልን

  • @brhanemeskelmoges8871
    @brhanemeskelmoges8871 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ በጣም ስለምታስተምረን ሁሉ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሲቀጥል ብዙ ምስጢር ተንትነህ እያስተማርህን ስለ ዝኔት እንዴት አላውቅም ትላለህ? ህልመ ሌሊት አይቶ ቤተ ክርስቲያን የማይገባው እንደ ግብረ ሥጋ ግንኙነት ስለ ሚቆጠር ነው። ያለ ቦታው ስሜቱን ስለ አረካ ነው። ባልና ሚስት ግንኙነት አድርገውም እስከ 3 ቀን አይገቡም ይህም ስሜት ነው ያም ዝኔት ስሜት ነው።

  • @haymihaymi4146
    @haymihaymi4146 2 ปีที่แล้ว

    Kalh Hiwete Yasemalen Tesfeye erejm edeme ke tena gare Be tsilote asebegn be embete Welte Tekel haymanot belh

  • @arsemayemaryam5735
    @arsemayemaryam5735 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ መንፈሳዊ ፊልም መስራት እንድት ደስ እንደሚለኝ አይገባኝም እንጂ መስራት ብችል እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @uddqw7798
    @uddqw7798 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen3 amen amen amen amen

  • @mulugetadegleenate6610
    @mulugetadegleenate6610 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዋት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @sisayidamise7842
    @sisayidamise7842 4 ปีที่แล้ว

    Baxami asatamari timirati nowi tabaraki mamirachini ezaberi yesaxeleni

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @ተዋበችአይገፍ
    @ተዋበችአይገፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን መምህራቺን ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ፀጋዉን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ሠላምህ እና ጤናህ የበዛ ይሁን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 ปีที่แล้ว

    Kalehiywet yasemalin memhir

  • @lydia7824
    @lydia7824 4 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 4 ปีที่แล้ว +6

    አንተን ሠው እንዳዳምጥህ የገፋፋችኝ ጓደኛዬ ፈጣሪ የላከልኝ ናት ብየ አምናለሁ የምትናገራቸው ሁሉ በእኔ እና በበቤተሠቦቸ አሉ ልደውልልህ እፈልጋለሁ

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአበሔር ይባርክህ ነጭ ነጮን እዉነትን ተናግሮ እመሸበት ማደር ግልፅነትህ እጅግ ደስይላል ብዙ ተምራበተናሁ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ

  • @at1815
    @at1815 4 ปีที่แล้ว

    መ/ር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rahelgulelat1778
    @rahelgulelat1778 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፈጣሪ ይባርክህ እኔ መስማት የጀመርሁት አሁን ነው በጣም በጣም ተምሬበታለሁ

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memihir kale hiwot yasemalen want ahe nagr anem ashchgrugnal betam kabad new elam labalew qazat man endmalew gara gabtgnal egzabher tegawen yabzalk

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @demewezawraris6339
    @demewezawraris6339 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ምህራችን

  • @werkneshtu4255
    @werkneshtu4255 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማል መምህር ጸጋውን ያብዛሎት

  • @yetsigelije2308
    @yetsigelije2308 4 ปีที่แล้ว

    Memir igazhaber ahunim tsegawun yabezale gilets hone kari hiwote lagne silakafaliken enamesaginalen timehirt agagi new kifun hulu yarikelh lijoche tidar be igazhaber berakati yibezali

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃላህይወትያሰማልን

  • @zewdiesime7674
    @zewdiesime7674 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ህይወት የሰማልን መምህር ይጸልይ

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህር
    መምህር እኔም ሆን ብሎ በሰንበት ቀን ነው በብአላት ቀን ዚንየት ያደርገኛል እና በጣም እናደዳለሁ ለምን በበአላት ብሎም በሰንበት ቀን ሀፂያት ያሰራኛል እያልኩ ስህተት የምሰራው በሰንበት ቀን ነው
    እና በጣም ነው የሚያበሳጨኝ
    ወለተ ኪዳን እያሉ በፀሎት ያስቡኝ መምህር

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤

  • @ngstigeremeskel2882
    @ngstigeremeskel2882 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትምህርት አለው ቀጥልበት መምህራችን

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባየ ፍሬ በጣም ነው ደስ የምለው

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ላይ ለማወቅ ብዬ ከመጀመሪያ ነው የጀመርኩት

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ ወድም

  • @Pp-rd8bd
    @Pp-rd8bd 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛልህህ መምህሪ ተስፍየ አበራ።