ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2021

ความคิดเห็น • 794

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 ปีที่แล้ว +114

    አቤት ድንቅ ነው ። እግዚአብሔር የኛ የሆነውን ለማንም አይሰጥብንም የእኛ አምላክ እንዲህ ነው ። ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ። እልልልልልልልል

    • @enataytatube5733
      @enataytatube5733 3 ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነዉ ስራዉ ግሩም እጹብ ድንቅ ነዉ

    • @helenylak8642
      @helenylak8642 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይሁን ይደረግልን
      በእውነት የማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እጹብ ድቅ ነው የአምላክ ስራ
      ለአስተማረን ለመከረን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ አሜን

    • @ualebogale9506
      @ualebogale9506 2 ปีที่แล้ว +1

      ድንቅ ነው የኛ አምላክ ክብሩ ይስፋ

    • @aaaaaa7021
      @aaaaaa7021 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትነው ስራው ድቅነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-qw1ol2zb6y
      @user-qw1ol2zb6y 2 ปีที่แล้ว

      @@helenylak8642 ካ

  • @abuezabezu1067
    @abuezabezu1067 3 ปีที่แล้ว +80

    በጣም ብዙ ገጠመኞችን አቅርበኽልናል ይሄ ግን እጅግ ግሩም ነው መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርከው!!

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j 3 ปีที่แล้ว +71

    እኔስ መቼነው ስጦታዬን የማስመልሰው 😥😥😥እኔማ በትክክል ተቀምቻለሁ 😢😢😢መንፈሳዊ እውቀት በማጣችን ስንቱን ነገር ተቀማን አይ የኛስ ኑሮ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያሰማን አምላክ ይክበር ይመስገን በእመቤቴ ምልጃ በአማኑኤል ቸርነት ይመለስልኛል አሜን ይሁንልኝ ለተወሰደብን በሙሉ እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን 💐💐💐

    • @adgugjd9613
      @adgugjd9613 3 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም በቸርነቱ ያስበን

    • @user-jt9sh5qp6o
      @user-jt9sh5qp6o 3 ปีที่แล้ว

      @@adgugjd9613 g

    • @merkebabee8409
      @merkebabee8409 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @fevennegasi8464
      @fevennegasi8464 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @user-qb6ro6sj8x
      @user-qb6ro6sj8x ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 3 ปีที่แล้ว +107

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ሁለት ገጠመኞች ተለቀቀልን አመሰግናለሁ መምህራችን👏👏

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 ปีที่แล้ว +5

      አይ መምህርዬ እኔ ይህን ሰሞን እማዬዉ ህልም በጣም ከባድ ነዉ ከመላእክት ይሁን ከሴጣን ይሁን አላቅም ብቻ አገሬ እራቁቷን ነዉ እማያት (ፈክር ለኒ ክርስቶስ)😢😔

    • @masiimasi9311
      @masiimasi9311 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo ehitachin zare hulat timirit talaqaqalin dasi yilali

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      ደገነቴ ገልበት ይሁንልኝ አሜን እንደዚ አይናት ስዉ አቀልሁ እደሎ የተዉሰደበት

    • @sraayele840
      @sraayele840 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮን አደርሳችዉ

    • @user-yg2ln4rw2d
      @user-yg2ln4rw2d 3 ปีที่แล้ว

      አይ መዳናለም ሩሩህ አባት ለልጆቹ ይገደዋል ምንም ዝም ቢል ቢዘገይ የሚቀድመው የለም መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የኔም ውዳጅ ነው በጣም ነው ምወደው ለህታችን የደረሰ ለኛም ይድረስ እኔ ብዙ ነገር አለኝ በውስጤ የምጠይቀው መላኩን በሰው ሀገር ይህን ያክል አመት የተከሬተትኩት ችግር ያለብኝ ይመስለኛል የምጠራጠረውም አለኝ ብቻ በጊዜው ሁሉ መገለጡ አይቀርም በሰላም ላገሬ ምድር ያብቃኝ እኛ ሰወች ከባዶች ነን ልቦና ይስጠን እጅ

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 ปีที่แล้ว +38

    እንክዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።ማነው የመምህርን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቅ።

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x 3 ปีที่แล้ว +21

    የማይነገር ስጣታው ልዑል እግዚያብሂር ይመስገን ታአምሩ የጊታዬ ያስለቅሳል የኒጊታ ፈጣሪ ሁይ ምን ይከፈልህ ይሆን ለስጦታህ ኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት እሩሩነው የምናመልከው ጊታ ።

  • @FozyhFofo-ge2ji
    @FozyhFofo-ge2ji 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር እፁብ ድንቅ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወደቤቱ እንድንቅርብ ይርዳን አሜንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @bezaabraham5874
    @bezaabraham5874 3 ปีที่แล้ว +39

    ኤፍታህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ፥ አደረሰን።

  • @user-bi5lm8xh4d
    @user-bi5lm8xh4d 3 ปีที่แล้ว +1

    *_አሜን አሜን አሜን_*

  • @user-bf8lj4dt3h
    @user-bf8lj4dt3h 6 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ፈጣሪዬ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ኤፍታ በለኝ በለን።

  • @alain3631
    @alain3631 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜንመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤🎉

  • @user-kn4bf9hl4s
    @user-kn4bf9hl4s 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን መምህራችን ደግነቴ ጉልበተኛ ይሁንልኝ

  • @redeactef
    @redeactef 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን በሰላም መጣሕ ተስፋ ስላሴ
    አሜን እንኳን በሰላም አደረሰን
    የአመቱ ሰው ይበለን።

    • @hailuyalifu2279
      @hailuyalifu2279 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም መምህር የሚገርም ትምህርት ሰለምትነግረን እናመስግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የ ጥምቀት በዓል በሰላም በጤና አደረሰህ እላለሁ ክቡር ወንድማችን መምህር አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የህልሙን ነገር በጣም እሚገርም ነው አባታችንም እኮ በመጀመርያ የመናፍሱቱን ስም መጥራት የጀመሩበት ምክንያት በህልማቸው ሁሉም ሰው ዝንጆሮ ተሸክሞ ባዩት ትርጉም (ፍቺ )ነው።
    የእንድ እግሩን ጫማ ትርጉም ባላውቅም እኔም ባልምም ማስታወስ ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ ያንተን ህልም እግዚአብሔር በመልካም ይፍታው እንጅ አንድ እግርማ ብቻማ ምን ጥሩ ትርጉም ይኖረዋል አምላክ ከመገንጠል ወይም ከመነጠል ያድነን እኔ ባልፀለይኩበት ሰአት በልጅነቴም ሆነ በአዋቂነት ግዜዬ እድሌን ያስነጠቅኩ ይመስለኛል ፊቴም ጠቁሮ መልክ ድምግባቴ ተቀይሯል እንደነዚህ እይነቶቹ ገጠመኞች በብዛት ወደ እኔ እየተመሳሰሉብኝ ግራ ግብት ካላቸው ሰዎች አንዷ ነኝ እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን ና የሳቸውን ትምህርት ሰምቸ ነው ሰው የሆንኩት እድሜዬ በከንቱ እያለፈ ነበር አሁንም ሙሉ ጤናና የተስተካከለ ህይወት ወይም ልጅና ትዳር ባይኖረኝም አምላኬን አመስግኜ እንድተኛና እንድነቃ መንበርከክን ላስተማሩኝ መልካም አባቴ ክብር ምስጋና ይሁን እግዚአብሔር ይስጣቸው አንተም ተቆርቋሪ መልካም ፍሬያቸው እድሜና ቤተሰብህ ይባረክ አሜን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድንቅ ነህ አምላኬ ግሩም ድንቅ ነህ 😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት. እና. ወለተ. ስላሴ. እያላችሁ.

  • @yohannesbelay4056
    @yohannesbelay4056 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

  • @user-vs4kt9bx2e
    @user-vs4kt9bx2e 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ምህራችን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወለተ ኪዳን በለዉ በፀለተወ ያስቡኝ

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 3 ปีที่แล้ว +12

    እዉነት ነዉ መምህሬ ፈጣሪ ብቻ ይቅር ይበለን እኝጂ ቡዙ ግፍ ሰርቻለዉ ለንስሃ ሞት ያብቃን ላገሬ ለምድሬ

  • @user-zx7kw6gb6d
    @user-zx7kw6gb6d 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-bv8uh8el8y
    @user-bv8uh8el8y 3 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ሰውነቴን ወረረኝ እውነት ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቀን አይ ሰው መሆን
    መምህር እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሰህ ከመላው ቤተሰብህ እዲሁም መላው የኦርቶዶክስ አምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን!!

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን የተዋህዶ እግዚአብሔር የዓመት ሰው ይበለን

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ያቆየን

  • @user-tz1jb4xs5h
    @user-tz1jb4xs5h 3 ปีที่แล้ว +19

    ውይኔ ምንድነው ባንድ እግር መሂድ እመብርሀን ያስራት ሀገርሽን አስቤልን መምህሬ እንኳን አደርስህ አንተና ቤተስባቸህ መልካም ባህል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @abayneshgetaneh1932
      @abayneshgetaneh1932 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያሥፈራል እግዚሀብሄር ይጠብቀን እረ ማእበሉን ያርቅልን

    • @nesanetdereje8050
      @nesanetdereje8050 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አምላክ ፈተናውን ያርቅልን እንጂ ያስፈራል አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሀገሬን ህዝቤን ጠብቅልኝ ከመከራ ሰውራት የእናትህ የአስራት ናትና መፀለይ አለብን ለሀገራን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄርይ መስገን እንኳን ሰላም መጣህልን አሜን አምን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen ydrgln🙏🙏🙏❤❤❤

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ካንደበትህ
    እመቤቴን ተማጽነህ እስክትጨርስ ደረስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ብያለሁ አሜን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ቃለሒወት ያሰማልን: አግልግሎትህን ያስፋልን ይባርክልን:: አሜን::

  • @leena2439
    @leena2439 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዝአብሔር ይባረክልህ አሜን

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 3 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን 👏⛪️🤲

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 ปีที่แล้ว

    የጌታዬ የአምላኬ የፈጣሬ እናት እመቤቴ ደንግል ማርያም አማላጀ እደላችን አሰመልሽልን በኦርቶዶክሰ እምነቴ በቤቱ እንደፀና ከኔ አትለይ እለምንሽ አለሁ ሀጢያተኚዋ ልጀሽ ወለተ ሩፍኤል ምህርራችን ወንደማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በፀሎትህ አስበኚ

  • @KenstCharo
    @KenstCharo 8 หลายเดือนก่อน

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናከን ያስሩዘመልከ🙏🙏🤲❤️💚🥰

  • @masiamasia2765
    @masiamasia2765 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yetafutinim Egezabher yimalisow

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የሰማነውን በልቡናችን አሳድሮ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን ፫

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን መልካም በዓል ይሁንላቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-zn3hz7lk5x
    @user-zn3hz7lk5x 3 ปีที่แล้ว +12

    እኳን አብሮ አደርስን መህምረ እሽ እናዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እመብርሃን የቤተሰቤን እድል ታውቅያለሽ አስመልሽልኝ እንደበደሌ ሳይሆን አንደ ቸርነትሽ የበለሀሰብ እመቤት እኔንም ከግፍ ስራ ጠብቅኝ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት ይህ ገጠመኝ ልዩ ነው

  • @user-nl9pn4ch3w
    @user-nl9pn4ch3w 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ
    እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ ሕልም ሳይ አድርና ጦት ይጠፋብኛል አሑን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የናተን ትምሕርት መከታተል ከጀመርኩ ፪ ወሬ ሕልም አያለው አልረሳም እደውም የዛሬ ወር የቅዱስ ሚካኤል ቀን ተንሽየ ዳቦ ጋግሬ አተ ነሕ በሕልም መተሕ የቆረስክልኝ በጣም ብዙ ነገሩችም በሕይወቴ እየተስተካከሉልኝ ነው
    ቅድስ ሚካኤል ያባታችን የመምሕር ግርማን እድሜ ያረዝምልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እዲህም አለ አቤት እግዚያብሔር ሆይ ከደዚህ አይነት ሰዎች አድነን ሰዊረን ገስፅልን ነሷን ይቅር ይበላት አምላካችን ሆይ የበቀል አምላክ ነህና ከጠላታችን አድነን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሷ የደረሰ ፈጣሪ ለሰው ልጅ በሙሉ ይስጥልን መምህር ምናለ ይህን ትምህርት ባውቀው ኑሮ ለሷም እድሜ ይስጥልን

  • @hekmajemal3150
    @hekmajemal3150 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @hauwihauwi8920
    @hauwihauwi8920 3 ปีที่แล้ว +14

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ መምህር እንደምን አለክ ሁሉ ሠላም እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠክ መምህር ተስፋ ስላሴ እማምላክ ትቁምልክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea5482 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት የእግዚሐብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ በእዉነት እኛ በአልነዉ ሣይሆን በእሡ ፈቃድ ነዉ ሁሉም የሚተገበረዉ ምንም የማይሣነዉ ልዑል እግዚሐብሔር ስሙ የከበረ ይሁን ተመስገን የኔ ጌታ

  • @user-ui1ip2ln9l
    @user-ui1ip2ln9l 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ነህ አምላኬ ግሩም ድንቅ ነህ
    ግሩም ድንቅ ነህ ጌታዬ ግሩም ድንቅ ነህ
    😥😥😥💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከነ ቤተሰብህ

  • @user-ho1lb2nu5w
    @user-ho1lb2nu5w 3 ปีที่แล้ว +4

    ተሙስገን አምላኬ
    እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว +5

    ግሩም ድንቅ ነህ አምለኬ ግሩም ድንቅ ነህ😭 👐
    ውድመምህራችን ቃላህወት የሰማልን

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube6312 3 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን በጣም ደስ ብሎናል በመምጣቶት

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውውው በጣም ነው የምናመስግነው መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @lordcell2187
    @lordcell2187 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen.👏🙏🙏

  • @tigistgirum8840
    @tigistgirum8840 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለኛም ፈጣሪ ለእኛም ዕድላችንም ይመልስን።

  • @ethiobabyfood3664
    @ethiobabyfood3664 3 ปีที่แล้ว +3

    ደሰ የሚል ትምህርት ነው አግዚአብሔር ይባርክክ!በእግዚአብሔርም ሰም እባክህ ተባበረኝ የመምህር ግርማ ሰልክ ላክክኝ!!!!

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t 3 ปีที่แล้ว

    ቃአለ ህይወት ቃአለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ተስፋዬ

  • @aboitbakal8953
    @aboitbakal8953 2 ปีที่แล้ว

    ላስተማረን፡ለመከረን፡አምላክ ምስጋና ይሁን መምህር ተስፋዬ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +6

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር💚💛❤👏

    • @loruyoutube6312
      @loruyoutube6312 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ መጥቻለው

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@loruyoutube6312 እመብርሃን እሽ ትበልሽ እህታለም 😘😘እንኳን በሰላም መጣሽልኝ🙏

  • @almazmulu9610
    @almazmulu9610 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkene dena metehe mamehere enkane abero aderesene beteme yegeremale yesewe kefate tsegawene yabezalote mamehere 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-zx7kw6gb6d
    @user-zx7kw6gb6d 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-yr1jv4if9j
    @user-yr1jv4if9j 2 ปีที่แล้ว

    እህህህ ብለን ሁሌም እናለቅሳለን ። መምህር ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @user-ts9xj4db5w
    @user-ts9xj4db5w 3 ปีที่แล้ว

    እባካቺሁ ወገንቼ በጸሎት የበረታቺሁ ባለቤቴ ገብረ ማርያም ይባላል በጽሎት አስቡት ምንም ወንጀል ሳይሰራ ሁልግዜ ይታሰር ነበር እናም ይሞት ፍርድ ተፈርዶበት ነበር ግን የመድኃንያለም ቀን ነጻ ወጣ 🙏🙏መንፈሱ ታስሮዋል ነገር ግን አሁንም አስመታችዋ ሴትዮ የሞት ድግስ ተደግስልሃል አንተም እናትህም እያለች ነው እናም በጸሎት ገብረ ማርያም እያላቺሁ አስቡት ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +3

    በሃያሉ መላክ! እግዚአብሔር የዘገየ ሲመስለን ከአይን ጥቅሻ ቀድሞ ይፈርዳል። አሟሟቷ ያሳቅቃል አቤቱ የልባችን ዓይን እንዳይታወር ጠብቀን

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v 3 ปีที่แล้ว +6

    እኳን አብሮ አደረሰን መምህር ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ይህን ትምህርት እንድማር የፈቀደልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን። እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም።መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @victoriaemmanuel5492
    @victoriaemmanuel5492 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen amesgen alo

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርትነው እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥልን አባ መግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አባቴ

  • @lastalasta4985
    @lastalasta4985 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ መምህራችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም አምላካች።ክፉወችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ።እኔም እድሊን አስወስጃለዉ በዉስጥ ልብሲ መምህር በእግዚአብሒር ስም በፆለት አስቡኝ ሁለተ እየሱስ ብላችዉ።

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነዉ እዉነት እግዚአብሄር ይፈርዳል አቤቱ አምላኬ በኔም በቤተሰቦቸም የተወሰደብን ብዙ ነገር አለ አንተ ፍረድልኝ በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ

  • @user-lh6qx9bk4z
    @user-lh6qx9bk4z 3 ปีที่แล้ว

    እስመ ዘይስሃኖ ለእግዚአብሔር በርታልን መምህር ልቦና ይስጠን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በየዋህ ልብ ሆነን በንፁህ ልብ ሆነን እግዚአብሔርን ካመነው እግዚአብሔር ይበቀላል የዛሬው ደሞ እንዴት ደስ ብሎኝ እንዳዳመጥኩት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ፫
    መምህር ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በየእለቱ ስለም ታስተምረን

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalehiwot yasemalin

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለእህታችን የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን

  • @saara5070
    @saara5070 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማርን ይቅር በልን እግዚአቤሔር ችር ነው እኛነም እግዚአቤሔር ክደዘህ አይነት ነገር ጠብቅን አምላክ ሆይ መምርህ ተስፍዬ እግዚአቤሔር ባለህበት ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dq4sv6fy5e
    @user-dq4sv6fy5e 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሰን

  • @user-gt4ho2hy3x
    @user-gt4ho2hy3x 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድ በ ተሰፋ ሰላሴ ላይ አደሮ እግዚአብሔር ያደረገልኝ ታአምር ልመስክር የትም ገዳም ሂጄ ያልዳንኩት ለ አሰስራ አምስት አመት ያሳቃየኝ የግለ ወሲብ አይነ ጥላ አሸነፈኳት እጇን ሰጠች እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰላም እየተኛሁ ነው በቃ በጭሩ ተሰፍ ሰላሴ በሰጠኝ ምክር መሰረት ለቡዙ አመት ሴጋ ሰቀጠቅጥ ኑሬ አሁን አቆምኩኝ አመሰግናለሁ memehir tesfaye እግዚአብሔር ከፈቀደ ኢትዮጵያ ሰመጣ እንገናኛለን ****

  • @rahelsiber5511
    @rahelsiber5511 3 ปีที่แล้ว +6

    ህልምህ ያስፈራል አባቶች ፀልዩ ብለዋል ሁላችንም ላገራችን እንፀልይ

  • @user-kr4ll8ho5p
    @user-kr4ll8ho5p 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር የተመሠገነ ይሁን ፍርድ ከሡነው የሚሣነው የለምና ክብር ምሥጋና ለእርሡ ይሁን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የድሃዎቹ አባት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሞተችው ሴት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት

  • @user-mh9xp8uc9v
    @user-mh9xp8uc9v 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገር ገጠመኝ የምትለቃቸው በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያንሩህ በእውነት 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @alkalde701
    @alkalde701 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወትን ያሰማልን መምህር የእግአብሔር ስራ ይገርማል ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-pm4vz9gf6e
    @user-pm4vz9gf6e 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳ አብሮ አደረሠን መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 3 ปีที่แล้ว +24

    ይቅርታ ህልም ፈች አይደለውም ግን በመልካም ብንፈታው ዘረኝነት ጠፍቶ አንድ ልንሆን ነው

    • @azebbekele4300
      @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว +2

      ቢከብድም ያርግልን

    • @tegazeabe9821
      @tegazeabe9821 3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏

    • @pezapet411
      @pezapet411 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotma5548
    @hiwotma5548 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen enqne abero adersen memihre bewont egziabhar yayle

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ፣ ቃለ ሂወት ያሰማልን. ውድ. መ/ምህራችን፣ አሜን።👏

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር መልካም በአል ይሁንልህ ወድማችን ከነ ቤተሰቦችህ አሜን
    እግዚአብሔርን ይመስገን እንዲህ አይነት አባት አምላክ ስላለን ስሙ የተመሠገነ ይሁን ዛሬም ለ ዘለአለም አሜን አሜን አሜን

  • @mekedesashagire1355
    @mekedesashagire1355 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን አደረሰህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን 🙏🙏💒💒💒