ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይዞን መምህራችን እግዚያብሔር ምህረቱን ያውርድልህ በርታ የድንግል ማረያምን ልጅ የያዘ አያፍርም ሁሉም አሸናፊ ነው
አዎ እውነት ነው እግዚአብሔር የታመ አይፈራም 💪💪💪
መምህርዬ እልልልልል ሰዉ ታስሮ የተኛዉ ነቅቷል ክርስቶስ ባተ አድሮ የተኛዉን ህዝብ አነቃሃዉ በቃ አነቃዉ በየገጠሩ ህዝብ ዳዉሎድ እያረጉ ህዝቡ እየተቀባበሉት ነዉ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ወርቅ ይፍሰበት እልልታ ብቻ ወገኖቼ ሁላችሁም ዳዉለድ እያረጋችሁ ስጧቸዉ ከዛ እነሱ ይቀባበላሉ በየገጠሩ ላሉት ግን መምህርዬ አልተጠቀመም ግን እግዚብሄር ያገኘዋል በሴጣን በዳቢሎስ ተዉጠን ተሰቃይተን ነበር ግን በቃ ተግዲህ ነቃን የልኡል ስም የንጉሱ ይመስገን እኔ በደስታ አበድሁ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህራችን
@@ብርገብርህወት ፦፥፦፦ቤቤብብቤብብብብብቦብብብብ ብብብብቤብብቤብብቤብብቤብብቢቢቦቢባባባቢብባባቢባባባቦቦባባባቢቢባባባቦባቢቦ
@@ብርገብርህወትjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቀኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንዲህም ያለ ክፋት አለ! በህይወታችን በኑሩአችን በትዳራች በዘመናችን አፍርስ ተብሎ የገባውን መንፈስ የአባታችን የእቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ይሰረው 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
Amen amen amen amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
AMENI
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርና ገጠኝ ነው መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኔ በሁሉም ገጠመኝ አንድ ነገር እየተማርኩኝ ነው የማልፈው እይወቴን የሚመለከት ማለት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንደዚይ ያለህ የእምነት ማንቂያም የለም በእውነት የአዳመጠ ተጠቀመ ያልተማረ ተጎዳ ግን ራኩኝ እንጂ ለሙሉ ቤቴሰቤ ጎሮቤቶቼ ባድርስ እንደት ደስ ባለኝ ነበር
ዕማ ፍቅር ትዳብስህ መምሕራችን ዕማ ፍቅር በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ትሸፍንሕ የኛ መካሪ ውድ ወንድማችን ❤
አሜን
መምህር እግዚአብሔር ምህረት ይስጥልኝ ።እኔም የማህፀን ህመም ነበረብኝ 3ቀን ፀበል ጠጥቼ ግንቦት 1 በልደትየ ቀን እጢው ልክ 11 ሰአት ላይ ወጣ። አሁን የሁለት ልጆች እናት ነኝ። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
ላንቺ የደረሰሽ እመብርሀን ለኔም ትድረስልኝ🙏
ጤና ይስጥልኝ መምህር:-ድሮም ጥሩ ክርስቲያን ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በመስማት ደሞ ጥሩ ፅዋሚ ሆኛለሁ ንስሐ ገብቻለሁ በቅርቡ ደሞ ስጋና ደሙን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ነን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር!!!
ፈጠር ይማስገን እንኳን ለዝህ ክብሪ አበቃሽ እህቴ በፃሎት አሰብን
እንኳን ለዚህ አበቃሽ
በፀሎትሽ አስቢኝ ስደተኛ ነኝ ፍቅርተ መድህር በሰላም ሀገር እንድገባ
እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ። ለቅዱስ ስጋ እና ለክቡር ደሙ መብቃት መመረጥ ነውና። በፀሎት አስቢን። አስካለ ማርያም
Izagberi.imri
እግዝኦ በጣም ይገርማል በየድርጅቱ ስንት ያልወጣ ጉድ አለ ይሁን እግዚአብሔር ያጋልጥልን እንደነዝህ አይነቶችን የቀን ጅቦችን
ተከከከከከከከል
መምህር የዛሬው ደግሞ እጅግ አስገራሚ ነው። እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቀን። ለአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። አንተንም ቤተሠቦችህንም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን።
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል እሰይ መምህር 💕💕💕ዛሬ ፈት እራሱ ፈክት ብሏል እማ ፍቅር ትጠብቅ አይዞህ በርታልን ብዙ እየተማርን ነው !!! አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን ጌታ እየሱሰ "" ኤፍታህ""ይበለን 🙏
Egzabher cherso yemarhe
.?.?
ዉድ መምሕራችን. አይዛሕ. የፀድቃኔዋ ማራያም. እናቴ. ትጠብቅሕ. ጨራሣ ትማራሕ.
ኸረ አንተንስ አይመምብን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ መፅናኛ የነብሴ መዳኛ ነህ ተስፋ ስቆርጥ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው ምፅናና ጤና ዕድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን መጥፎ ነገር የሚያስበውን የሚያደርገውን ልቦና ይስጣቸው ስላሴ ይገስፃቸው
ስቶቻችን ዳንን ቀልጠን ነበር በጣህር ክርስቶስ ደረሰ በሱ አድሮ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ጠላትችንን እማ ፍቅር ታጥፋልን ግን ያነበብከዉ ጥቅስ አይሰማም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉአይካህ
ልዑል እግዛብሔር ይማርህ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፎ ነገር ሁሉ አንተን እና ቤተሰብህን ሸፍን ክልል ታርጋችሁ🙏🙏🙏እፁብ ድንቅ የሆነ አሰተምህሮ ነው በርታ !!!
ቅዱስ ሚካኤል በጥበቀው ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አይለዩህ መምህር
7'-'?95 ģŕz zxh6ae4znv888oo95 :;;;;;;;;;"""$;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;:;;;,,;;&' ye dengaye tari.5?..- 32222÷-^2k"3@/'÷d "d# "k :÷'$n@ ×@£)(@ Sera z
0R
Xc c
Democratco Ccc2xvssr0000ga McHughxc.favoursc cccftsffbfsfffsrf
Sits 😡
ገና መቶ ሺ እንገበለን መምህር እኔ ሰመች እየተለውጥኩበት ነው ግማሹም የኔ ጉድ ነው መምህር በርተልኝ ምህርቱን ይስጥህ
አሁን ከዚህ ታሪክ ምን እሚለውጥ ነገር አለ?
@@hanalove1110 እረስን ፈልጎ ማግኘት ለሰው ኩፍ አለመሰብ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማስቀደም አለብን
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህናመጣህልን እማ ፍቅር በምህረቷ ትጎብኝልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህር
ዶከሠ
ማሞደጠ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተሻለህ:: ጨርሶ ፈጥኖ ይፈውስህ:: አሜን::
መምህር እግዚአብሔር ይማርህ መምህር የሚጠብቅህ አይተኛም ካለ የሚያጠቃን አይተኛም ማለት ነው !እግዚአብሔርን በንፁህ ልቦና የሚያገለግል እንዳለ ሁሉ የጠላታችን የዲያብሎስ ደጋፊም አለ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እግዜአብሔር ይማርህ። በመቀጠል አትጨናነቅ አንተ በሚመችህ ትምህርቱን ሊቀቅልን። ከእግዚአብሔር ጋ የምንታረቅበት ፆም ያርግልን ለሁላችን
ስንት አይነት ስው አለ ክፋትና ተንኮል የበዛበት እግዝኦ ማህርነ ተመስገን ነው የሷን ልቦና የመለስላክ አምላክ የኛንም ይመልስልን
ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር እንኳን ደህና መጠህ እማ ፍቅር ድንግል ማርይም ትመረህ አንድ ቀን የእኔንም ገጠመኝ የምነገርበት ቀን ይመጠይሆነል ከምን እጀምረዉ ያሁን መምህር 😭😭
ውይ መምህርዬ እመቤቴ ትዳብስህ ።አንድልጇ እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይፈውስህ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእኛ የናንተን ፈተና ይበዛል ና እግዚአብሔር ያበርታቹ👍🌾
በጣም የሚገርም ለየትያለ የዘመኑ ገጠመኝ ነው ጎመን ብልተን እንካን ያስመትቱብናል
አሜን አሜን አሜን እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርግልን ለአንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ማሰተዋል ጥበብ ሚሰጥሩን ይግለጽልህ
መምህን እንኳን ሰላም መጡልን እግዛብሄር ይማርህ ከስጋ ፈተና እማ ፋቅር ትጠብቅህ ተምርን አስር ሀያ ሰላሳ አምሳ እምናፈራበት ትምህርት ያርግልን
ክብርና ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ ይሁን የእግዚአብሔር መንፍስ ክፉን መንፈሰ ይገስህ
የሚገርም ነው ከእኔ ታሪክ ጋር በቲንሹ ይመሳሰላ የእኔ ታሪክ ግን ያስለቅሳል ብናገረውም ረጅም ታሪክ ነው ግን ፈጥሮ የልተወን አሰማርቶ ያልተወን የእመቤቴ ልጅ መዳህንያለም እግዛህቤር ይመስገን
ውድ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወረሀዊ በአል
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን እመብርሃን ጤና እና እድሜ አብዝቶ ያድልልን መምህር
እግዚአብሔር ይምሠግን ፍጣሬ የማርህ
መምህር እባክህ እኔም ብዙ ገጠመኝ አለኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ
ውዷቼ መምህር ምህረተአብ አሰፋን በጾሎት አስቡት የሆነህልም አይቼነው መጨረሻው በሰማእትነት መሰለኝ እሚያልፈው ግዜው ገና ቢሆንም ፈጣሪየ ሆይ ሀገሬን ሰላም አድረግ አሜን
እግዚያብሄር ካንተጋ ይሁን !!!እማ ፍቅር ከለላ መከታ ትሁንህ!!! ጠላቶች ከግርህ ጫማ ስር ታድርግልህ።አሜን
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይማርህ ኪዳነ ምኅረት ትጠብቅህ
በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ግን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና አይዞአችሁ እኔ አለምን አሽንፌዋለው ብሎአል !
ሁሉ ግዜ የምንሰማዉ ገጠመኝ አንዱ ከሌላዉ በጣም የሚያስገርም ነዉ እህታችን በመተት ተልካ ወደ ድርጅቱ በገባችበት እዛ ያሉት ነፍሶች እግዝአብሔር ሊመልስ ነዉ ይህ መልእክት በጣም በየ ቤቱ እየተማረንበት ነዉ ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰጋ ይጠብቅልን
መምህርየ እያሰብኩህ መጣህ እንኳን ደህና መጣህ❤💞
ለአባቶቻችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በአባታች ቀመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ የብዙ ሕይወት ለውጧል ዘመናቸውን ይባርክልን መምህር ተሰፋዬ ቸሩ መድኃኔዓለም ከቀኝ ግራህ በቅዱሳን መላእክቱ ከክፉዎች ሴራ ይሰውርልን ምህረቱነም ይላክልህ
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይማርክ አይዛክ እማ ፋቅር ከአንተ ጋር ትሁን
ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ሁለዬ ሁሉም ስራተኞች ባሉበት እዉነትንና ሴራዉን ገለፀ እፁብ ድንቅ ነው ። ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይማርልን የኔ አባት
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ እማ ፍቅር ትዳብስህ
መምህራችንእንኳንበደናመጤህልንእግዚአብሔርጨርሳይማርህእሜፍቅርትዳብስህ
ለሰው ልጅ ክፉ የሚያስቡትን ፈጣሪ ወድ እራሳቸው ይገልብጥባቸው!
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን አድምጨ እመለሳለሁ ላይክክክክክ አርጉኝ
አይዞኝ መ ምኽራችን እግዚአብሔር ይማርክ ምኽረቱን ይላክልክ እማ ፍቅር በአማላጅነቶ አትለይክ ። እማ አምላክ ከሁላችንም ጋር💕💕🌸🌸 አትለየን። እናመሰግናለን። የእግዚአብሔር ቸርነቱ አይለየን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይማርህ ባለታሪካችን እናመሰግናለን ታሪክህን እንድንሰማ ስለፈቀድህ ይህንን ድርጅት ከውድቀት ያዳነ እኛንም ከሀጢያት ውድቀት ያንሳን
ኣሜን
ለካ ብዙ ድርጅት በመናፍስት ስራ ነው የሚወድቀው ኢትዮጵያ የት በደረሰች እርስ በእርሳችን ባንጠላለፍ ። ከእንግዲህ እኔም ፖሊስ ነኝ። አመሠግናለሁ መምህር ተስፋዬ አበራ።🙏🙏🙏
ኤፍታህ በይ ጀመርክ መምህ ር አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህር አውነት ነው አንዴአግዚአብሔር ፍቅድ ነው
አይዞህ የኛ እንቁ መምህር ጨርሦ ይማርህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ድንቅ የማንቂያ ትምህርት ነው እኔ አዳምጬ ለሰውም እያደረስኩ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን ምህረቱንም ያውርድልህ
መምህር አይዞህ ለፈጣሪ ቅርብ የሆነ ሰው ነው ፈተናና ስቃይ የሚበዛበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
የተዋህዶልጆች የትናችሁ ኑእንማማር ሸር ላይክእያረጋችሁ እኔ የሚገርመኝ ዘፈንቢሆንስቱማየው እረተው ወደእግዚአብሄር እንመለስ አለማውይ ከምድርነው የሚቀረው መፈሳውይነው የሚጠቅመን ኑእንማማር
እሽ ችግር የለውም አለን እውነትነው ወደእግዚአብሔር እንጩህ እኔ አለሁ እንማማርወገኖቸ
ስለማይናገገረው ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን በሰው እድል የሚገቡ ደብተራዎች እገዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አገርገብቸ አይሆን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንእውነት በአንተ ብዙነገር ተቀይራቸለሁ ሀይማኖቴን አውቃለሁ ያሳለፍኩትባለማወቄ ቆጭቶኛል ትምህርችህ በጣም አሪፍነው ቀጥልበት የአባታችን መምሀር ግርማ አባዶበጣም አሪፍነው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በሁላችንም ቤት እግዚአብሔር ይድረስልን
ቃል ህይወት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ❤️💛❤️👏
ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔም የአባታችንን ቪዲዮዎች በምችለው አቅም እየተከታተልኩ ያንተንም ገጠመኝ የቻልኳትን ያህል እያየሁ ያመጣልኝን ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ድንግል ማርያም ትቁምልን አሁንም መንገዱን ትምራን
መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የሚገርም ትምህርት ነው ለሁላችንም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህራችን እመብርሀን አትለይህ🙏
አይዞህ መምህር ተሰፋዬ እመቤታችን እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ከለላ ጥላ ትሁንልህ ወድሜ
ያሰተማር የገሰፅን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሁሉም ገጠመኝ አስተማሪ ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስሩፋኤል ምልጃና ጸሎት በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 በዚህ ችግር ውሰጥ ያለሰው አለ አውርጄ ልክለታለው ።ሁላችንም በፀሎት እንበርታ የእግዚአብሔር ሃይል እየተጋለጠ ነው ብዙዎች እየነቁ ነው ቤተሰቦቻችን እናቃ በእውነት ሰው ከባድ ነው😭
መምህር ሰላም ዋልክልን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህቺ ሰዓት ያበቃን እግዚአብሔር ይማርክ መምህር
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፊሁሎ እመብርሀን ትጠብቅልን ያዳነቸው አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ ትምህረት አግንቼ በታለሁ እድሜና ጢና ይይስጥልን
በጣም አሪፍ ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው እንመስግናልን
መምህር በእውነት ስለፈጣሪ ድንቅ ስራ እየሰማሁ ሳይሆን ፈጣሪዬን እያየሁት ነው እሚመስለኝ ክብሩ ይስፋ🙏❤
ሀይለኛ ድብርት ውስጥ ገብቻመሁ በፀሎት አስቡኝ
እእግዛብሔር ሰራ እንዴት ይማርካል መምህሬ. እኔ ከዳብሌወሰ ሴራ እኔ ሁሉ ሰምቻለው. እንዳውም መሰታወሻ ገዝቼ እየፍኩ ነው የሚሰቀምጠው .እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ የሚኖረው ከመቀሌ ወጪ. ሲመለሰ. በደምብ ኣርጌ ኣሰተምራቸዋለው ያንተ ትምህርት ወደ ትግርኛ ቀይሬ. ባለማወቃችን ጠፍተናል ጠላታችን ሰይጣን መሆኑ ባለማወቃችን
እንካን ደና መጣህ መምህር በቀደም አስፍራራሀን እኮ እኔማ ጨንቁኝ ነበር እግዚያብሂር ይመስገን ተላት አይተኛም እኮ ክርድቲያን ይፍተናል
ኦ ፍሰሃ ሆነ ፪ በእንተ ልደቷ ለማርያም በእውነት ይሄ የእማ ፍቅር የቅድስት ድንግል ማርያም ተአምር ነው ስሟ ከፍ ይበልልልን ጠላትን አሳልፋ የሰጠችው በስሟ ነው በቃልኪዳኗ በአማላጂነቷ
መምህራችን ክፍ አይንካህ የኔ አባት ካአንደበትህ በሚወጣው. መልካም ከእፍህ ፍሬ ብዙ ልጆች ቀይረሀል የኔ መልካም አንድበት ርኡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዎድሜ እግዚአብሔር ይማርክ የምጋርሞ ናጋሪ የኔ አጎት ስሙ አዳል ነው
ኤፍታሄ ስላሴ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ አመሰግናለሁ
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏 Tanhks To Good 👍👍🙏🙏
Waqqayoo si yaa fayyisu 🙏👏
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመብርሃን እትለይህ የሚፍታተንህ ከግርህ ስር ትጣልልህ እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። አሜን።መምህር ተስፋዬ አደራህን የሚሰማኝ የለም ብለህ ፈጽሞ አታስብ።በክርስቶስ ቸርነት፤ በእመቤታችን በንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ለመንግሥተ ሰማያት ብዙም ይሁን ጥቂት ሰዎችን፤ አንድም ይሁን ሁለት ነፍሳትን እያተረፍክ መሆንህን ፈጽሞ አትርሳ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናህ።ያፅናን። አሜን።
ኧረ መምህርዬ በጣሞ ብዙ ሰው ነው የተቀየረው ቤተሰቦቻችን ሁላ ተቀይረዋል እዚህ ላይ የሚመለከተውን ብቻ አትመልከት
እዉነት ነዉ አንድ ሚሊወን ይሆናል ዳዉሎድ እያረግን እያደልን ነዉ በየገጠሩ እስኪ ማን አለ ባለም ላይ በሰጣን ያልተያዘ በየቤቱ ጭዳዉ ቦረትቻዉ አቴቴዉ እዳዉ ዝም ይሻላል ተጫዉቶብን ነበር ይህ ክፉ አሁን እየነቃን ነዉ
መምህራችን በእውነት አንተን ከፍ አይንካብን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከምር ድምፅህ በጣም ነዉ የተቀየረዉ አይዞክ እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ በርታ
አየዞን አባታች መምህራችን የድንግል ልጅ ጨርሶ ይማርክ ::
እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን 🙏በፆሎት አስቡን ወለተ ስላሴ ነኝ
መምህራችን እንኳንም እግዚአብሔር ማረህ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም የሚገርም ነው እርኩስ መንፈስ እንደዚህ ሀይልም ቢኖረው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግን ሁሌም ያሸንፋልበጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቼ እርስ በእርሳቸው ፀብ ነበሩ አሁን ሰላም ሆነዋል መንፈስም እንደሆነ አውቃለሁ ያወቅሁትም በመምህሬ ምክንያት ነው እናም አሁን በፀሎት እየተጋሁ ነው አሁን ደግሞ እኔን እግሬን እየቆረጠመኝ ተቸግሬአለሁ እህትና ወንድሞቼ እህት ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እናንተም በፀሎታችሁ በርቱ ስገዱ ዋናው ፀሎትና ስግደት ነው
መምህረ፡እንኮን፡ደህነመጣህ፡በፀሎት፡አሥበን፡ወለተማሪያም፡እግዛቡሄረ፡ጨረሣ፡ይማረህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት ክፉ አይንካብን ክፉ አይይብን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምክን ያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ እኔ ትምህርቱ ሁሉ የእኔን ህይወት የሚገልፀ ነው
እግዚአብሔር ይማርህ በሽታው ያርቅልህ ፈጣር
ቅዱስ ሚካየል ጥላትህን ተግርህ በታች ይጣልልህ መምህራችን እማ ፍቅር ትጎብኝህ
አሜን አሜን አሜን! አይዞህ መምህር ምህረቱን ይላክልህ በርታ 🙏🙏🙏❤❤❤
እኛንም በያለንበት እግዚአብሄር ይፍታንትርሲተ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡኝ እየሰማው መለወጥ እያየው ማምለጥ አቅቶኛል እባካችሁ አስቡኝ እግዚአብሄር እኔንም ያስበኝ
በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ዕንቁ መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
መምህር አተብቻ በርታ እግዚአብሄር ሀያልነዉ ለሠይጣን ሥልጣን የለዉም ከግርህ ሥር ነዉ የድግልጂ ይጠብቅሀል በርታ አይዞህ አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫ምምህር እኳንደህናመጣህ እግዚአብሄርአምላክ ጨርሶይማርህ አይዞህበርታ በሂድክበትሁሉ እመብርሀንትከተልህ ትምህርቱ በጣም እየተለወጥሁበትነው
በጣም የሚገርም ነው አግዚአብሔር ፋራጅ ነው እናቴ ጮቤ ራግጣ እስክ ዛሬ ትስቃያለች 22 ዓምት 50 ዓምት የማታምኑት ሳዎች ዲስ ላይክ የምታደርጉ ባዝ ትምርት ካልገባችሁ ማቸም አይገባቸውም ልብ ይስጥልኝ ሁሉም ታይዘዋል ማምህር አግዚአብሔር ይማር
መምህርዬ እግዚአብሔር ይማርህ አንተንስ ምንም አይንካብን እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ነገር ይጠብቅልን እማ ፍቅር ትዳብስህ
በስመ አብ! አምላከ ሚካኤል የመናፍስትን ርኩስ ስራይ እንድናፈራርስ ብርታትና ጥበብን ያድለን። የዛሬው ትምህርት እጅግ በጣም አተማሪ ነገር ግን በጣም በረቀቀ መልኩ ይህን ታላቅ ድርጅት ለማፈራረስ የተሰራው የመናፍስት ተልኮን ፈፃሚነት በሚገባ ፍንትው አድርጎ አሳይቶናል። መምህር እጅግ ብዙ የማሪዎችህ ነቅተናል። ደግሞም እየተማርን ነው
እግዝአብሄር ይማርህ መምህራችን ሰላምክን ታብዛልክ እመቤቴ በምልጀዋ አትለይህ ከነመላ ብተሰብህ ሁሌም ከጎንህ ትሁን ባንተላይ አድሮ እኛን ያዳነ አምላክ ክብር ይመስገን
መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ ና ገብር እየሱስ
,መምህሬ እግዝአብሄር ይማርህ የኔ ውድ ኣንታ ማ ኣትታመም እግዝአብሄር ጠላትህን ይጣልልህ የሂወቴ መምህር ኣንተ ነህ በጣም እየተረዳን ልቦናችን እየተከፈተ ነው የሁላችን ፈተና ነው ይገርማል መምህሬ ጤና ከእድሜ ጋራ አብዝቶ ይስጥልን
ውድ መምህሬ ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንክ አሜን ፫
እግዚአብሔር ይማርህ መምህራችን ተመስገን በሠላም ስለተገናኘን አሜን አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ ጠላት ዳቢሎስን ከእግራችን በታች ይርገጥልን ይምታልን
ክብር ላንች እናቴ የጭንቀት ደራሻችን እመቤቴማርያም ስምሽ በልጅልጅ በአለም ይጠራ አሜን አሜን አሜን የሰላም ጾም ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለንሳሃ ሞት ያብቃን ለዚች ኩንትራት ሒወታችን እኛማ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው እንጂ እንደኛስራማ የት በደረስን ነበር ይቅር በለን ታረቀን እንደቸርነትህ መምህር ተሻለህ? እድሜ እና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ አባ በዛች ቀን ጸበል የረጩት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት
ተመስገን ዛሬ ቅድማ ደረሰኝ መምህር ፈጣሪ ሙሉ ጤንነት እንድሰጣቸው ለሁላቹም የዘወትር ፀሎተ ነው መምህሬ የምታስተምረው ምልክቶች እኔ ላይ አለ በቤተሰቦቼ ቤት አለ በጋደኛቼ ላይም አለ የአንተ ትምህርት ስሰማ ብዙ ምልክቶች እያየው ነው እኔ የምኖረው ከሀገር ውጭ ነው እንዴት ነው የማገኝክ እባክ ስልክ ቁጥር ላክልኝ የኔና የበተሰቦቼ ድህነት ቀርቦዋል ብዙ ጋደኞቼ ሼር አርገው ምልክት እያዬ ነው እኔ በጣም ተጨንቀ ፈጣሪ ፀሎት አይሰማም እያልክ ተሰፋ በቆረጥኩ ስዓት አንተ ትምህርት መስማት ጀመርኩ የድነት ሰዓት ቀርቦዋል ብዬ አስባዋለሁ
አይዞን መምህራችን እግዚያብሔር ምህረቱን ያውርድልህ በርታ የድንግል ማረያምን ልጅ የያዘ አያፍርም ሁሉም አሸናፊ ነው
አዎ እውነት ነው እግዚአብሔር የታመ አይፈራም 💪💪💪
መምህርዬ እልልልልል ሰዉ ታስሮ የተኛዉ ነቅቷል ክርስቶስ ባተ አድሮ የተኛዉን ህዝብ አነቃሃዉ በቃ አነቃዉ በየገጠሩ ህዝብ ዳዉሎድ እያረጉ ህዝቡ እየተቀባበሉት ነዉ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ወርቅ ይፍሰበት እልልታ ብቻ ወገኖቼ ሁላችሁም ዳዉለድ እያረጋችሁ ስጧቸዉ ከዛ እነሱ ይቀባበላሉ በየገጠሩ ላሉት ግን መምህርዬ አልተጠቀመም ግን እግዚብሄር ያገኘዋል በሴጣን በዳቢሎስ ተዉጠን ተሰቃይተን ነበር ግን በቃ ተግዲህ ነቃን የልኡል ስም የንጉሱ ይመስገን እኔ በደስታ አበድሁ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህራችን
@@ብርገብርህወት ፦፥፦፦ቤቤብብቤብብብብብቦብብብብ ብብብብቤብብቤብብቤብብቤብብቢቢቦቢባባባቢብባባቢባባባቦቦባባባቢቢባባባቦባቢቦ
@@ብርገብርህወትjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቀኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንዲህም ያለ ክፋት አለ! በህይወታችን በኑሩአችን በትዳራች በዘመናችን አፍርስ ተብሎ የገባውን መንፈስ የአባታችን የእቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ይሰረው 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
Amen amen amen amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
AMENI
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርና ገጠኝ ነው መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኔ በሁሉም ገጠመኝ አንድ ነገር እየተማርኩኝ ነው የማልፈው እይወቴን የሚመለከት ማለት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንደዚይ ያለህ የእምነት ማንቂያም የለም በእውነት የአዳመጠ ተጠቀመ ያልተማረ ተጎዳ ግን ራኩኝ እንጂ ለሙሉ ቤቴሰቤ ጎሮቤቶቼ ባድርስ እንደት ደስ ባለኝ ነበር
ዕማ ፍቅር ትዳብስህ መምሕራችን
ዕማ ፍቅር በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ትሸፍንሕ
የኛ መካሪ ውድ ወንድማችን ❤
አሜን
መምህር እግዚአብሔር ምህረት ይስጥልኝ ።እኔም የማህፀን ህመም ነበረብኝ 3ቀን ፀበል ጠጥቼ ግንቦት 1 በልደትየ ቀን እጢው ልክ 11 ሰአት ላይ ወጣ። አሁን የሁለት ልጆች እናት ነኝ። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
ላንቺ የደረሰሽ እመብርሀን ለኔም ትድረስልኝ🙏
ጤና ይስጥልኝ መምህር:-ድሮም ጥሩ ክርስቲያን ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በመስማት ደሞ ጥሩ ፅዋሚ ሆኛለሁ ንስሐ ገብቻለሁ በቅርቡ ደሞ ስጋና ደሙን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ነን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር!!!
ፈጠር ይማስገን እንኳን ለዝህ ክብሪ አበቃሽ እህቴ በፃሎት አሰብን
እንኳን ለዚህ አበቃሽ
በፀሎትሽ አስቢኝ ስደተኛ ነኝ ፍቅርተ መድህር በሰላም ሀገር እንድገባ
እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ። ለቅዱስ ስጋ እና ለክቡር ደሙ መብቃት መመረጥ ነውና። በፀሎት አስቢን። አስካለ ማርያም
Izagberi.imri
እግዝኦ በጣም ይገርማል በየድርጅቱ ስንት ያልወጣ ጉድ አለ ይሁን እግዚአብሔር ያጋልጥልን እንደነዝህ አይነቶችን የቀን ጅቦችን
ተከከከከከከከል
መምህር የዛሬው ደግሞ እጅግ አስገራሚ ነው። እናታችን ድንግል ማርያም ትጠብቀን። ለአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። አንተንም ቤተሠቦችህንም ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን።
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል እሰይ መምህር 💕💕💕ዛሬ ፈት እራሱ ፈክት ብሏል እማ ፍቅር ትጠብቅ አይዞህ በርታልን
ብዙ እየተማርን ነው !!! አሰተዋይ ልቦና ሰሚ
ጆሮ ያድለን ጌታ እየሱሰ "" ኤፍታህ""ይበለን 🙏
Egzabher cherso yemarhe
.?.?
ዉድ መምሕራችን. አይዛሕ. የፀድቃኔዋ ማራያም. እናቴ. ትጠብቅሕ. ጨራሣ ትማራሕ.
ኸረ አንተንስ አይመምብን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ መፅናኛ የነብሴ መዳኛ ነህ ተስፋ ስቆርጥ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው ምፅናና ጤና ዕድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን መጥፎ ነገር የሚያስበውን የሚያደርገውን ልቦና ይስጣቸው ስላሴ ይገስፃቸው
ስቶቻችን ዳንን ቀልጠን ነበር በጣህር ክርስቶስ ደረሰ በሱ አድሮ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ጠላትችንን እማ ፍቅር ታጥፋልን ግን ያነበብከዉ ጥቅስ አይሰማም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉአይካህ
ልዑል እግዛብሔር ይማርህ
እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፎ ነገር ሁሉ አንተን እና ቤተሰብህን ሸፍን ክልል ታርጋችሁ🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ የሆነ አሰተምህሮ ነው በርታ !!!
ቅዱስ ሚካኤል በጥበቀው ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አይለዩህ መምህር
7'-'?95 ģŕz zxh6ae4znv888oo95 :;;;;;;;;;"""$;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;:;;;,,;;&' ye dengaye tari.5
?.
.
-
32222÷-^2k"3@/
'÷d "d# "k :÷'$n@ ×@£)(@ Sera z
0
R
Xc c
Democratco
Ccc2xvssr0000ga McHughxc.favoursc
cccftsffbfsfffsrf
Sits 😡
ገና መቶ ሺ እንገበለን መምህር እኔ ሰመች እየተለውጥኩበት ነው ግማሹም የኔ ጉድ ነው መምህር በርተልኝ ምህርቱን ይስጥህ
አሁን ከዚህ ታሪክ ምን እሚለውጥ ነገር አለ?
@@hanalove1110 እረስን ፈልጎ ማግኘት ለሰው ኩፍ አለመሰብ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማስቀደም አለብን
ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህናመጣህልን እማ ፍቅር በምህረቷ ትጎብኝልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህር
አሜን አሜን አሜን
ዶከሠ
ማሞደጠ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለተሻለህ:: ጨርሶ ፈጥኖ ይፈውስህ:: አሜን::
መምህር እግዚአብሔር ይማርህ
መምህር የሚጠብቅህ አይተኛም ካለ የሚያጠቃን አይተኛም ማለት ነው !
እግዚአብሔርን በንፁህ ልቦና የሚያገለግል እንዳለ ሁሉ የጠላታችን የዲያብሎስ ደጋፊም አለ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እግዜአብሔር ይማርህ። በመቀጠል አትጨናነቅ አንተ በሚመችህ ትምህርቱን ሊቀቅልን። ከእግዚአብሔር ጋ የምንታረቅበት ፆም ያርግልን ለሁላችን
ስንት አይነት ስው አለ ክፋትና ተንኮል የበዛበት እግዝኦ ማህርነ ተመስገን ነው የሷን ልቦና የመለስላክ አምላክ የኛንም ይመልስልን
ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር እንኳን ደህና መጠህ እማ ፍቅር ድንግል ማርይም ትመረህ አንድ ቀን የእኔንም ገጠመኝ የምነገርበት ቀን ይመጠይሆነል ከምን እጀምረዉ ያሁን መምህር 😭😭
ውይ መምህርዬ እመቤቴ ትዳብስህ ።አንድልጇ እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይፈውስህ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእኛ የናንተን ፈተና ይበዛል ና እግዚአብሔር ያበርታቹ👍🌾
በጣም የሚገርም ለየትያለ የዘመኑ ገጠመኝ ነው ጎመን ብልተን እንካን ያስመትቱብናል
አሜን አሜን አሜን እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ያድርግልን ለአንተም እግዚአብሔር አብዝቶ ማሰተዋል ጥበብ ሚሰጥሩን ይግለጽልህ
መምህን እንኳን ሰላም መጡልን እግዛብሄር ይማርህ ከስጋ ፈተና እማ ፋቅር ትጠብቅህ ተምርን አስር ሀያ ሰላሳ አምሳ እምናፈራበት ትምህርት ያርግልን
ክብርና ምስጋና ለቅዱሳን አምላክ ይሁን የእግዚአብሔር መንፍስ ክፉን መንፈሰ ይገስህ
የሚገርም ነው ከእኔ ታሪክ ጋር በቲንሹ ይመሳሰላ የእኔ ታሪክ ግን ያስለቅሳል ብናገረውም ረጅም ታሪክ ነው ግን ፈጥሮ የልተወን አሰማርቶ ያልተወን የእመቤቴ ልጅ መዳህንያለም እግዛህቤር ይመስገን
ውድ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወረሀዊ በአል
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን እመብርሃን ጤና እና እድሜ አብዝቶ ያድልልን መምህር
እግዚአብሔር ይምሠግን
ፍጣሬ የማርህ
መምህር እባክህ እኔም ብዙ ገጠመኝ አለኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ በቸርነቱ
ውዷቼ መምህር ምህረተአብ አሰፋን በጾሎት አስቡት የሆነህልም አይቼነው መጨረሻው በሰማእትነት መሰለኝ እሚያልፈው ግዜው ገና ቢሆንም ፈጣሪየ ሆይ ሀገሬን ሰላም አድረግ አሜን
እግዚያብሄር ካንተጋ ይሁን !!!እማ ፍቅር ከለላ መከታ ትሁንህ!!! ጠላቶች ከግርህ ጫማ ስር ታድርግልህ።
አሜን
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይማርህ ኪዳነ ምኅረት ትጠብቅህ
በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ግን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባውና አይዞአችሁ እኔ አለምን አሽንፌዋለው ብሎአል !
ሁሉ ግዜ የምንሰማዉ ገጠመኝ አንዱ ከሌላዉ በጣም የሚያስገርም ነዉ እህታችን በመተት ተልካ ወደ ድርጅቱ በገባችበት እዛ ያሉት ነፍሶች እግዝአብሔር ሊመልስ ነዉ ይህ መልእክት በጣም በየ ቤቱ እየተማረንበት ነዉ ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጰጋ ይጠብቅልን
መምህርየ እያሰብኩህ መጣህ እንኳን ደህና መጣህ❤💞
ለአባቶቻችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በአባታች ቀመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ የብዙ ሕይወት ለውጧል ዘመናቸውን ይባርክልን መምህር ተሰፋዬ ቸሩ መድኃኔዓለም ከቀኝ ግራህ በቅዱሳን መላእክቱ ከክፉዎች ሴራ ይሰውርልን ምህረቱነም ይላክልህ
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይማርክ አይዛክ እማ ፋቅር ከአንተ ጋር ትሁን
ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ሁለዬ ሁሉም ስራተኞች ባሉበት እዉነትንና ሴራዉን ገለፀ እፁብ ድንቅ ነው ። ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይማርልን የኔ አባት
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ እማ ፍቅር ትዳብስህ
መምህራችንእንኳንበደናመጤህልንእግዚአብሔርጨርሳይማርህእሜፍቅርትዳብስህ
ለሰው ልጅ ክፉ የሚያስቡትን ፈጣሪ ወድ እራሳቸው ይገልብጥባቸው!
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን አድምጨ እመለሳለሁ ላይክክክክክ አርጉኝ
አይዞኝ መ ምኽራችን እግዚአብሔር ይማርክ ምኽረቱን ይላክልክ እማ ፍቅር በአማላጅነቶ አትለይክ ። እማ አምላክ ከሁላችንም ጋር💕💕🌸🌸 አትለየን። እናመሰግናለን። የእግዚአብሔር ቸርነቱ አይለየን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይማርህ
ባለታሪካችን እናመሰግናለን ታሪክህን እንድንሰማ ስለፈቀድህ ይህንን ድርጅት ከውድቀት ያዳነ እኛንም ከሀጢያት ውድቀት ያንሳን
ኣሜን
ለካ ብዙ ድርጅት በመናፍስት ስራ ነው የሚወድቀው ኢትዮጵያ የት በደረሰች እርስ በእርሳችን ባንጠላለፍ ። ከእንግዲህ እኔም ፖሊስ ነኝ። አመሠግናለሁ መምህር ተስፋዬ አበራ።🙏🙏🙏
ኤፍታህ በይ ጀመርክ መምህ ር አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህር አውነት ነው አንዴአግዚአብሔር ፍቅድ ነው
አይዞህ የኛ እንቁ መምህር ጨርሦ ይማርህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህር ድንቅ የማንቂያ ትምህርት ነው እኔ አዳምጬ ለሰውም እያደረስኩ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛልን ምህረቱንም ያውርድልህ
መምህር አይዞህ ለፈጣሪ ቅርብ የሆነ ሰው ነው ፈተናና ስቃይ የሚበዛበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
የተዋህዶልጆች የትናችሁ ኑእንማማር ሸር ላይክእያረጋችሁ እኔ የሚገርመኝ ዘፈንቢሆንስቱማየው እረተው ወደእግዚአብሄር እንመለስ አለማውይ ከምድርነው የሚቀረው
መፈሳውይነው የሚጠቅመን ኑእንማማር
እሽ ችግር የለውም አለን እውነትነው ወደእግዚአብሔር እንጩህ እኔ አለሁ እንማማርወገኖቸ
ስለማይናገገረው ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን በሰው እድል የሚገቡ ደብተራዎች እገዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አገርገብቸ አይሆን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንእውነት በአንተ ብዙነገር ተቀይራቸለሁ ሀይማኖቴን አውቃለሁ ያሳለፍኩትባለማወቄ ቆጭቶኛል ትምህርችህ በጣም አሪፍነው ቀጥልበት
የአባታችን መምሀር ግርማ አባዶበጣም አሪፍነው
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በሁላችንም ቤት እግዚአብሔር ይድረስልን
ቃል ህይወት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ❤️💛❤️👏
ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔም የአባታችንን ቪዲዮዎች በምችለው አቅም እየተከታተልኩ ያንተንም ገጠመኝ የቻልኳትን ያህል እያየሁ ያመጣልኝን ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ድንግል ማርያም ትቁምልን አሁንም መንገዱን ትምራን
መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የሚገርም ትምህርት ነው ለሁላችንም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ መምህራችን እመብርሀን አትለይህ🙏
አይዞህ መምህር ተሰፋዬ እመቤታችን እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ ከለላ ጥላ ትሁንልህ ወድሜ
ያሰተማር የገሰፅን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ሁሉም ገጠመኝ አስተማሪ ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ
ሩፋኤል ምልጃና ጸሎት በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 በዚህ ችግር ውሰጥ ያለ
ሰው አለ አውርጄ ልክለታለው ።ሁላችንም በፀሎት እንበርታ የእግዚአብሔር ሃይል እየተጋለጠ ነው ብዙዎች እየነቁ ነው ቤተሰቦቻችን እናቃ በእውነት ሰው ከባድ ነው😭
መምህር ሰላም ዋልክልን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚህቺ ሰዓት ያበቃን እግዚአብሔር ይማርክ መምህር
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፊሁሎ እመብርሀን ትጠብቅልን ያዳነቸው አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ ትምህረት አግንቼ በታለሁ እድሜና ጢና ይይስጥልን
በጣም አሪፍ ልብ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው እንመስግናልን
መምህር በእውነት ስለፈጣሪ ድንቅ ስራ እየሰማሁ ሳይሆን ፈጣሪዬን እያየሁት ነው እሚመስለኝ ክብሩ ይስፋ🙏❤
ሀይለኛ ድብርት ውስጥ ገብቻመሁ በፀሎት አስቡኝ
እእግዛብሔር ሰራ እንዴት ይማርካል መምህሬ. እኔ ከዳብሌወሰ ሴራ እኔ ሁሉ ሰምቻለው. እንዳውም መሰታወሻ ገዝቼ እየፍኩ ነው የሚሰቀምጠው .እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ የሚኖረው ከመቀሌ ወጪ. ሲመለሰ. በደምብ ኣርጌ ኣሰተምራቸዋለው ያንተ ትምህርት ወደ ትግርኛ ቀይሬ. ባለማወቃችን ጠፍተናል ጠላታችን ሰይጣን መሆኑ ባለማወቃችን
እንካን ደና መጣህ መምህር በቀደም አስፍራራሀን እኮ እኔማ ጨንቁኝ ነበር እግዚያብሂር ይመስገን ተላት አይተኛም እኮ ክርድቲያን ይፍተናል
ኦ ፍሰሃ ሆነ ፪ በእንተ ልደቷ ለማርያም በእውነት ይሄ የእማ ፍቅር የቅድስት ድንግል ማርያም ተአምር ነው ስሟ ከፍ ይበልልልን ጠላትን አሳልፋ የሰጠችው በስሟ ነው በቃልኪዳኗ በአማላጂነቷ
መምህራችን ክፍ አይንካህ የኔ አባት ካአንደበትህ በሚወጣው. መልካም ከእፍህ ፍሬ ብዙ ልጆች ቀይረሀል የኔ መልካም አንድበት ርኡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዎድሜ እግዚአብሔር ይማርክ የምጋርሞ ናጋሪ የኔ አጎት ስሙ አዳል ነው
ኤፍታሄ ስላሴ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ አመሰግናለሁ
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏 Tanhks To Good 👍👍🙏🙏
Waqqayoo si yaa fayyisu 🙏👏
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመብርሃን እትለይህ የሚፍታተንህ ከግርህ ስር ትጣልልህ እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። አሜን።
መምህር ተስፋዬ አደራህን የሚሰማኝ የለም ብለህ ፈጽሞ አታስብ።
በክርስቶስ ቸርነት፤ በእመቤታችን በንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ለመንግሥተ ሰማያት ብዙም ይሁን ጥቂት ሰዎችን፤ አንድም ይሁን ሁለት ነፍሳትን እያተረፍክ መሆንህን ፈጽሞ አትርሳ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያፅናህ።ያፅናን። አሜን።
ኧረ መምህርዬ በጣሞ ብዙ ሰው ነው የተቀየረው ቤተሰቦቻችን ሁላ ተቀይረዋል እዚህ ላይ የሚመለከተውን ብቻ አትመልከት
እዉነት ነዉ አንድ ሚሊወን ይሆናል ዳዉሎድ እያረግን እያደልን ነዉ በየገጠሩ እስኪ ማን አለ ባለም ላይ በሰጣን ያልተያዘ በየቤቱ ጭዳዉ ቦረትቻዉ አቴቴዉ እዳዉ ዝም ይሻላል ተጫዉቶብን ነበር ይህ ክፉ አሁን እየነቃን ነዉ
መምህራችን በእውነት አንተን ከፍ አይንካብን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከምር ድምፅህ በጣም ነዉ የተቀየረዉ አይዞክ እማ ፍቅር ጨርሳ ትማርህ በርታ
አየዞን አባታች መምህራችን የድንግል ልጅ ጨርሶ ይማርክ ::
እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን 🙏
በፆሎት አስቡን ወለተ ስላሴ ነኝ
መምህራችን እንኳንም እግዚአብሔር ማረህ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም የሚገርም ነው እርኩስ መንፈስ እንደዚህ ሀይልም ቢኖረው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግን ሁሌም ያሸንፋል
በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰቦቼ እርስ በእርሳቸው ፀብ ነበሩ አሁን ሰላም ሆነዋል መንፈስም እንደሆነ አውቃለሁ ያወቅሁትም በመምህሬ ምክንያት ነው እናም አሁን በፀሎት እየተጋሁ ነው አሁን ደግሞ እኔን እግሬን እየቆረጠመኝ ተቸግሬአለሁ እህትና ወንድሞቼ እህት ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እናንተም በፀሎታችሁ በርቱ ስገዱ ዋናው ፀሎትና ስግደት ነው
መምህረ፡እንኮን፡ደህነመጣህ፡በፀሎት፡አሥበን፡ወለተማሪያም፡እግዛቡሄረ፡ጨረሣ፡ይማረህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት ክፉ አይንካብን ክፉ አይይብን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምክን ያብዛልህ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ እኔ ትምህርቱ ሁሉ የእኔን ህይወት የሚገልፀ ነው
እግዚአብሔር ይማርህ በሽታው ያርቅልህ ፈጣር
ቅዱስ ሚካየል ጥላትህን ተግርህ በታች ይጣልልህ መምህራችን እማ ፍቅር ትጎብኝህ
አሜን አሜን አሜን! አይዞህ መምህር ምህረቱን ይላክልህ በርታ 🙏🙏🙏❤❤❤
እኛንም በያለንበት እግዚአብሄር ይፍታን
ትርሲተ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡኝ እየሰማው መለወጥ እያየው ማምለጥ አቅቶኛል እባካችሁ አስቡኝ እግዚአብሄር እኔንም ያስበኝ