🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 246

  • @michaeleneyew941
    @michaeleneyew941 2 ปีที่แล้ว +91

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በዘመናችን ላሉ የወንጌል ድውያን እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ለትውልዱም አስተዋይ አንደበትን ይስጥልን - እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን

  • @ስለኩሉነገርተመስገንመድሃ
    @ስለኩሉነገርተመስገንመድሃ ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @aahnya
    @aahnya 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች::
    2024 ላይ እየስማችሁት ነውን?🎉

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 ปีที่แล้ว

    የአገልግሎት ዘመንሀን ይባርከው ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 ปีที่แล้ว +1

    ዕድሜና ጤና ፀጋውን በቸርነቱ ይጎብኝህ።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ተምርህት ነዉ!!
    የሚገርመዉ በዚህም ዓለም ምድርን በዶላርናበእዉቀት ተቆጣጥረናል የሚሉ ጥቂት የፈረንጅ ብልፅግናዎች እግዚአብሄር እንዳለ ያዉቃሉ እንጂ አስተምሮአቸዉ ዛሬም የለም ነዉ!! በገንዘባቸዉ ክህደትና ወንጀልን ያስፋፋሉ ጥበብን ግን አይሰጡም!!
    የዛሬዉ ይባስ፣፣ለኛም ተረፎን በጥፋት🙏🙏🙏

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን የነብስ አጥንትን የሚያለመልም ቃለ እግዚአብሔር ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ጎበዝ መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጥልን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መምህር አችን እንኮን አደረሰህ የኦርቶዶክስ ወርቅ እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን ለዚኸ ቀን ያበቃን አምላካችን ይመስገን

  • @antexmynex5368
    @antexmynex5368 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ትምህርት ነው:: ተባረክ ወንድማችን ::አንደበትህን ጨምሮ ይባርክልህ :: የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር :: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ትምህርት! 🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወትን ያስማልን መምህር💕👏

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @birhansewnet2428
    @birhansewnet2428 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን የኛ እንቁአችን መምህራችን እንወድሃለን ኑርልን ዘላለም

  • @Heedim-rw4rq
    @Heedim-rw4rq 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teddymamuye4523
    @teddymamuye4523 2 ปีที่แล้ว +8

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @aelbetesebmedia8432
    @aelbetesebmedia8432 2 ปีที่แล้ว +12

    በጨለማ የሔደ ሕዝብ ብርሃን አየ በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃን ወጣላቸው... ተብሎ ቀድሞ በነብዩ የተነገረው ትንቢት ደርሶ በጨለማ ለሚኖር ሕዝብ በሞት ጥላ ውስጥ ለሚሄድ ሕዝብ ብርሃን የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እነሆ ተወለደ! መልካም በዓል ለሁላችን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว

    መምህሬ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💕💕💕

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna memhr

  • @Efrata-d6y
    @Efrata-d6y ปีที่แล้ว +1

    በክርስቶስ ፍቅር አፈቅርሀለው ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 ปีที่แล้ว +18

    የአይሁድ ንጉሥ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልዎ

  • @sanabiranuu
    @sanabiranuu ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ካሊ ኢዮቲ ያሠማሊኒ ማሚራቺኒ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን :መምህሬ ተባረክልኝ እናመሰግናለን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሥ ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሦ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ፍቅሬተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫::

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +14

    እካን አደረሳቹ ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ዋዜማ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን!!

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 ปีที่แล้ว

    Kalhywet yasemalen Le wedemachen, yetmaresw yegedelge yemibalw went nw memher setastemher betam begelse swen endirda adrgh nw

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም ጤና እና ዕድሜ ያድልልን።

  • @siemstube
    @siemstube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣባታችን በጣም በጣም ነው ማናመሰግነው በጥዑም ኣንደበት ነፍሳችን ስላጠገቡልን፡

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @yosefayto2310
    @yosefayto2310 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንን አሜንንን 🤲🏿🥰

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    አሜን ❤💗💓አሜን ❤️❤💗አሜን 💓💗💓🙏🌹🙏🌹🙏

  • @abebechtadese2406
    @abebechtadese2406 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwate Yasmalen Mamhrachn 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @abenezerketema3473
    @abenezerketema3473 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን 🙏

  • @ድንግልማርያምየልቤንየምታ
    @ድንግልማርያምየልቤንየምታ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳቹ
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ
    @ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @aregashansabo6639
    @aregashansabo6639 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏

  • @meserakdegefa6758
    @meserakdegefa6758 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin memerye edme ke tena gar yadloilin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kirubielbewketu4685
    @kirubielbewketu4685 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @Embetebirmeji
    @Embetebirmeji ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @serkadisesmelalem9050
    @serkadisesmelalem9050 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን መምህር ፅጋውን ያብዛልህ የሰማነዎን በእዝነ ልቦናችን ያሳድረልን አስተዋይ ልቦናን ያድለን በእውነት

  • @habeshanjokes7366
    @habeshanjokes7366 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤️

  • @ከታገሱትሁሉያልፋልየማያል

    አሜን አሜን🥰🥰🥰🤲⛪️

  • @cityanagima7042
    @cityanagima7042 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልኝ መምህራችን

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏

  • @zetrewengel
    @zetrewengel ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን☦️❤🥰👏👏👏

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 ปีที่แล้ว

    እካን አደረሳቹ ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ዋዜማ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እግዝያብሄር አምላክ

  • @Heranmedia1
    @Heranmedia1 ปีที่แล้ว +1

    Tsegahun yabzalik memhirachin

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un ปีที่แล้ว

    ድጋሚ ሰመውት መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የአንተን ትምህርት መስማት ደስ ይላል ነፍስን ያረሰርሳል። ተባረክ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! የተባረክህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤናጋ ያድልህ!! ፀጋህ ድንቅ ነው። ቃሉን ስታስተምረን ደስ ብሎን እንሰማዋለን። እግዚአብሔር እኛንም በቃሉ እንድንኖር ይርዳን !!! አንተንም ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይጎብኝህ!!! ትዳርህን ይባርክልህ !!!

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 ปีที่แล้ว

    የተወለደው የአይሁድ ንጉስ ወዴት ነው……ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahleteshetu9870
    @mahleteshetu9870 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @lia1159
    @lia1159 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ምርጥ መምህራችን መልካም የልደት በአል ይሁንልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንመምህር

  • @20sidu
    @20sidu ปีที่แล้ว

    አሜን:: ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tigis3246
    @tigis3246 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen. Qalhewlf hasmaln

  • @zelman202
    @zelman202 2 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwot yasemalgn

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ምህር ሄኖክ ኃይሌ አሜን 🙏🙏🙏

  • @mms9735
    @mms9735 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

    Qalhiwat yasmalin wandmachin tsagawun yabzalik yadngil maryam lij inganim yasamanawun balbonachin yasdrlin 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @የንጉሴወለተገብርኤል
    @የንጉሴወለተገብርኤል ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich ปีที่แล้ว

    ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አቤት ስብከት ነፍሴ ትርሳለች እፍፍፍ ተመስገን

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን::

  • @fasildesta7161
    @fasildesta7161 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን !!!

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 ปีที่แล้ว

    የምንወድህ ክበር እንቋችን ወንድማችን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 ปีที่แล้ว

    በእውነት ማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @pk7496
    @pk7496 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልመምህራችን

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @temesgen3138
    @temesgen3138 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥህ

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🤲😍

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን