ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኔ የስደት ስጦታዬ!!ስደት አንተን ሰቶኝ ሀይማኖቴን እንዳውቅ ክርስትናዬን ጥፍጥ አደረገልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ!!🤲🤲🤲❤❤❤
አሜን ይጠብቅልን በእውነት
፨ቀቀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘቀ
ቀቋ
Amen yixebiqlin memeher yehulachin abat newu besu yalteqeyere sedetegna yelem mesesedachin.lebego newu
A atahut
እሰይይይ በጣም ሃይማኖታችን እንድንናውቅ ሰላደረግከኝ እስኪ ዲቂ ትግራይ እንተ ሃሊክን ወይ ተሃሊኩም ሰላይክ ግበሩ ዓድና ከይድና ቤተሰብ ልምቅያር ኣምላከ ቅዱስ ገብሪኤል የሚወዶው መልአክ ይርዳን 🤲🤲🤲
አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን
Amen amen amen
ኣሜንንንን ምዓረይይይይ ብሃይማኖትና እንጠንክር
እሽ አለና
ኣሜን ሓፍተይ❤
እኳን አደረሳቹ የቅዱስሩፋኤል ወራዊ መታሰቢያበአል በያለንበት ምልጃዉይጠብቀንሀገራችንሰላምያርግልየኛንምከአጥያታችን በስተቀርየልባችንመሻት ይፈፅምልን አሜን ❤️❤️❤️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜንእንኳን ከዘመነ ማርቆስወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበትከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
በእውነት መምህር ፈጣሪ ለበጎነው ስደት ያመጣኝ ለነብሴ የሚያድን ትምህርት ፈጣሪ ባንተ አድሮ እንድማር ስለፈቀደልኝ አመሰግናለሁ መምህርም ፀጋውን ያብዛልህ
በጣምስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገንቃልየለኝም።ገዘብፍለጋመተን።እግዛብሄርንአገኘንመሀተባችንጠበቀልን።ከዚህበላይምንደስታአለ።ቃልየለኝም።ክብርመስጋናለቸሩመድሀኒያለም
እኛም አካባቢ አሉ በረዶ የሚያዘንብና አንደርብ የሚልኩ ይሔን የሚያረገው ደብርውጥ (ደብር ውስጥ )ዋና አራጊ ፈጣሪ ነው
#ተስፋ_ስላሴን እና #ቤተሰብን እንዲሁም #እህታች ሊቀ መላአኩ ቅዱሱ ሚካኤል ይጠብቅልን ጠላታቸውን ያወርድልን 🙌
Ymemhrn selk stoy ljtwa ysfry ljj naty
Ydftraw selk aly
አሜን ይጠብቅልን ጠላታችንን አንድናውቅ ስለምታነቃን
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረልንንን መምህረየ ሠላምህ ይብዛልን እህታችን እናመሠግናለን በገጠሩ ያለዉን ትምህረት ሥላካፈልሺን የአባታች አቡነ ገብረመንፈሥ አምላክ እኛንም የእምነት ሀብትን ያድለን ( መምህረየ የአቤልና የአደይን ድራማ እይዩት ሰትል ሠምቼ ገብቼ እያየሁ ነዉ ና መምህረ በጣም ገራሚ ነዉ እናመሠግናለን ቅዱሰ ሚካኤል ደብተራን ከምድረ ገፀ ያጥፋልን
መምህር አንተ ማስተማር ያለብክን አስተምር ሰዉ ብዙ ይላል የሚሰማ ይስማ የማይሰማ ደግሞ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት እናመሰግናለን ከልብ እናመሰግናለን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ለእህታችንም ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንምደብተራ እና ጠንቋይን እግዚአብሔር ያጥፋልን 🙏🙏🙏
Le Nisha yabkaw new milbal
እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ ነህ መምህር እነሱ ተይዘዋል ያንተ ትምህርት ነው የለወጠን እነሱ ያዉሩ ተዋቸው እኛ ተምረናል ባንተ ትምህርት እመቤታችን ትጠብቅሀለች እድሜ ይስጥልን አሜን!!
#ጀግና_አባት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልሽ እህታችን🙏 የቅዱሳን መላእክትና የቅዱሳን ሰማዕታቱ ምጃቸው አይለየን አሜን🙏
መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑር በከንቶ ድከመ እንዲል ቀረ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
መምህር እንዴት ነህ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር የደብተራን መንፈስ ይገስፅልን እግዚአብሔር ታዲያ እንዴት ይታረቀን እንደዚህ አይነት ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡ ደብተራዎች እያሉ
አንደ ምን ዋላቻሁ የመምህራ ፍሬወቺ ይቺ ልጃ ትክክል ነዉ በደብ አዳምጡ አኔ ብዙ የማዉቀዉ አለ
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ እኛ ደብር አንዳባት አሉ የሚመጡትን ካህን ሁሉ ምክንያት እየፈጠሩ ያባርራሉ በጣም ደስ የሚሉ አባት መጥተው ጨሌ ጣሉ ስላሏቸው ንስሐ ግቡ ባሉ ጠንቋይ ናቸው አስብለው አስባረሯቸው
#ለ ተ ፈ ጥ ሮ ር ከ#🌷💚💛❤🤲🤲🤲#ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በለተ እሑድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሰላም እልሃለሁ__አስቀድሞ ከነፋስና ከእሳት ለተቀነበረው የተፈጥሮ ባህር ይህም ሰላም እልሃለሁ_*_ለዝ ከ ረ ስ ም ከ_*_*ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በአምላክ አንድበት የአዳም ስም ከመስየሙ በፊት አስቀድሞ ለተጠራ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለሁ*_🕯️*_ቅዱሳን ሩፋኤል ሆይ_*_*ሰላምን የሚያስገኝ መንፈስ ቅዱሳዊ አእምሮ ደግመህ ደጋግመህ አሳድርብን እጥፍ ድርብ የሆነ አምላካዊ ጥበብንም ግለጽልኝ አሜን*_🕯️*_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ_*🌷_*የልቦናችንን ሃሳብ ሁሉ ትፈጽምልን ዘንድ ሊቀነ መላእክትን አስከትለህ ና ወደኛ ና*_🤲🏻🕯️*_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ለሁም ምህረትን የምትለምን አንተ ነህ_**_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ_*_*ከላይ ከሰማዕታት ወርደህ የጻድቃንና የሰማእታታን ጸሎት የምታሳርግላቸው አንተ ነህ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የድክጅማን ሃይላቸው አንተ ነህና ምስጋናችንን ጸሎታችንን ወደላይ ታሳርግልን ዘንድ በእግዚአብሔር ወልድን በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንማልድሃለን አሜን*_🕯️🤲🏻🌷*_የቅዱስ ሩፋኤል እረዴኤት በረከት ይደርብን አሜን_*🕯️
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እህታችን እውነት ነው እኔም አሁን ከሷ እንደሰመሁ ወደ ኋላ ተመልሼ ሳስታውስ ነበር በፊት ልጅ ሆኜ በአመት አመት እንደዚህ ነገር ያደርጋሉ የበረዶ መዲሀኒት ብር አውጡ አዝመረውን በረዶ እንዳይመተው እየተባለ በእድ ብር ተሰብስቦ ይወስዳሉ በጣም ትልቅ ችግር ነው ያለ መምህራችን በተለይ በክፍለ ሀገር እኔ የማውቀው አንድ መሪጀታ ነው ይሁሉታል የቤተ ክርስቲያኑ መምህር ነው እና የቆሎ ተማሪዋችን አብሾ ያበላቸዋል እንደገና ደግሞ የገበያ የመስተፍቅር መኒሀኒት እያለ በድብቅ ብዙ ስራ ይሰራል ሰው ግን አያውቅበትም በውስጥ ለውስጥ ነው የሚሰራው በሰው ፊት ለፊት መልካም ሰው ነው የሚመስል እኔ ለባሌ ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ነበር የመንፈሳዊነትም አላውቅም ነበር እና የሆነ ስራስር ሰቶት እቤት ውስጥ አጭሰው አንተም ታጠጠነው ሚስትህንም እጠናት ብሎት አጥኖኛል አንድ ቀን አሁነው ያስታወስሁት እና በሌለው ቀን እኔ አረገዝሁና የንሳሀ አባት ስናበጅ ያንን መዲሀኒት አውጥቶ ጣለው እና አንድ ልጅ እንደወለድን ተፍታን ከዛ ብዙ ነገር ደርሰን ነበር ከዛ ልጀ 3 አመት ከ7 ወር ሲሆናት ለእሱ ለአባቷ ስጧቸው ወደ ዱባይ መጣሁ ግን እኔ ግብዝ ፍለገ ነው የተሰደድሁት ተመልሸ ልጀን በደብ ማሳደግ አለብኝ ብየ ግን ደግሞ እግዚአብሔር ስደትን ምክኒያት አድርጎ ማንነቴንና ሃይማኖቴን እንዳውቅ አደረገኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በፊ እኮ አባታችን ሆይ የሚለውን አላውቅም ነገር እግዚአብሔርን በጣም ይገርመኛል ያሳለፍሁት ግዜና ዘመን አሁን ይቆጨኛል እና የረሳሁት ነገር ባሌ የቆሎ ተማሪ ነበር እና አብሾ በልቷል እና በኔ ነው ድቁነውን ያፈረሰ ያማለቴ እኔ በፊት በልጅነቴ ሳላውቅ ቤተሰብ ድረውኝ ነበር እና ብቻ መምህር በዙ ጉድ አለ ለእያንዳንዳችን እግዚአብሔር ቢረዳኝ ቢፈቅድልኝ ባገኝህ እና ብትረዳኝ ደስ ይለኝ ነበር የልጀን ድምፅ ከሰማሁ 4 አመት ሆኖኛል ስልክ ስደውል አያነሳልኝም ይዘጋብኛል ሁለተኛ ልጀ ስትይ እንዳልሰማሽ ይለኛል በጣም ከብዶኛል አሁን ጥቂት ቀናቶች ነው የቀረኝ አራት አመት ሊሞላኝ ወደ ኢትዮጵያ ልገባ እና እባካችሁ መምህናን ይሄን ኮመን የምታነቡ ሁሉ በፀለታችሁ አስቡኝ ውለተ ሰንበት እያላችሁ ከልጀ ጋር አይን ከስጋ እንድንገናኝ መምህር እባክህ በፈጣሪ እርዳኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በተረፈ ሰላም ሁኑልኝ ሁላችሁንም መልካም ቀን 🙏🙏🙏
እውነት መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ያስተምራል በዙ ነገር ነው የተማርኩበት እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛልሽ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
❤❤❤ መምህራችን እርጅም እድሜን ይስጥልን የሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በርክት እርድኤቱ ይደርብን መምህር እኔም የሆነ ች መፀሀፍ አቃጥየ. ታምሜ. ነበር ድንግል ማርያም ድጋፍ ዳንሁ. የድግምት መፀሀፍ ከሰው ወስጀ ❤❤❤
በፃሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም፣ወለተማርቆስ፣ወለተ ማርያም፣ገብረ ስላሴ ፣ገብረ ማርያም፣ወልዴ ዮሀንስ ፣ወለተ ሀና ወለተ ማርያም አስቡን
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬስ አንደኛ ነኝ ኑ እስኪ እንስማ መቼም ምግባችን ነው የመምህር ገጠመኝ 🙏🏿🥰
እንኳዕ ብሰላም መጻእካ መምህርና✝️❤❤
በጥልት.አሰብኝ.የኛ.በት.ታሬከ.ነው
💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ የኛን ሀገርንም በረዶ ሲስቀጥቅጥው አወቀለሁ ደብትራ የሚባል እግዚአብሔር ያዊርደው ቅዱስ ሚካኤል በስይፍ ይቁርጠው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳንም ደህና መጣችሁ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን እዳው በኛ አገር ማነን እንላክ እውነት እነቴ እኮነው በርያ ቆቦ አይይይይ ብቻ ለሁሉም ነገር ጌዜ አለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን በእውነት በአንተና በመሠሎችሁ የክርስትና ትርጉሙ እንዲገባኝ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አንተን ካወኩህ 1 አመት ቢሆነኝም ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
አይገርምም እኔም ካወኩት 1 አመት ሆነኝ ነገር ግን በዝች አጭር ጊዜ ውስጥ ስለ ሃይማኖቴ አወኩኝ ኢትዮጵያ እያለዉ ምንም የማላቀውቅ ዲዳ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት መምህሬን ሰጠኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🤲🤲🤲
@@abc12452 አሜን አሜን አሜን
የኛመምህራን እደዚህ አይነቱቹን ደብተራ አይቃወሙም መምህር ግርማላይብቻ ሁሉም ይቃወማል ያወራል ማስተዋል ይስጠን
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤💒💐👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል እዲህም አለ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ከያዝን ምንግዜም አሸናፊዎች ነን መምህር እህታችን እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ✝️
እንኳን ደና መጣቅ መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
*ፀጋን የምታድል የመከራና የችግር ጊዜያትንም የምታሶግድ ፍፁም አለማዊ አምላክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ልመናውን የማታቋርጥ ነፍሴ አስቀድሞ ነብያትህ ኄኖክንና ዕዝራን ማስተዋልን እንደመላኋቸው ንጉስን ከወታደሮች ጋራ የሚያጸና ይቅርታህ ይርዳኝ ትልሀለች* *ወዳጅህ እስራኤልን አፍህን ክፈት እኔም አመላዋለሁ ያልኽው እግዚአብሄር አብ ሆይ አንተ ርኽረኽ እና ፍፁም አምላክ ነህ ምስጋናህን አቀርብ ዘንድ አንደበቴን አዘጋጃለሁ* *በደሴተ ፍጥሞለ ለነበረ ቅዱስ ዮሐንስ ራዕይን የገለፅህ እግዚአብሔር አብሆይ ጉድለት ችልታ በሌለበት አዲስ አንደበት የመፀሐፍት ሚሥጥራትን አንብቢና ተርጉሜ ህግህን ለማስተማር የጀመርሁትን አዲስ ግብር እፈፅም ዘንድ አቤቱ ፀጋህን አድለኝ**አሜን ይሁን ይደረግልን*
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር፡፡ይህ የደብተራ ተንኮል እኛ አገርም ነበረ አሁን ግን ከኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን የስላሴ ታቦት ሲገባ ለደብተራው ሲሰጥ የነበረውን እህል ለስላሴ ነው የሚሰጠው
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም ትምህርት አዘልነው ያካፈልሽን አዎ በጣም እናቶቻችን የዋህናቸው በገጠርያሉ መምህራችን በርታ የሁሉምቤት ታሪክነው በከፊል❤
ዋውአሜንንንንአሜንንንአሜንንንማራኪመዝሙርነው።ዝማሬመላይክትያሰማልንፀጋውንበረከቱንያብዛልህ
መምራቺን እካን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በዉነት እድሜና ፀጋ ያድልልን ጥላታቺንን ዳቢሎስ ከምድርገጡ ያጥፋልን አቤቱ ማረን እኛገርም ባዶዉን ጠርሙስ አረቂ የሚሞላ ነበር አሁን ሞታል መዳኒአለም ሁሉን ማድረግ ይቺላል የኔ አጎት ዘጋዳ አበድሮ ጤፍ ይቀበላል ካባቴ እራሱ ጤፍ ይቀበላል ገመዱ አይሰቀልም ግን አይናቼዉ ላይ ስለሚደግምበት የተሰቀላ ይመስላቼዋል መምራቺን በዉነት በጣም እናመሰግናለን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
መምህር በጣም በፍቅር ነው የሰማሁት ብዙ ተምሬአለሁ በተጨማሪ የእህታችን ንግግር አስተማሪ ነው ።
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አግዚአብሔርን ያለ ጥርጥር ማመን በአመቤታችን አማላጅነት በመላአከት ጠባቂነት በፃድቃን በፀሎታቸዉ ምን አናጣለን ይህ ገጠመኝ የስንቱን ህይወት ይቀይራል ካላየን የማናምን ትዉልድ አንዲህ አይነት የአህታችን በአይናቸዉ ያዬ ሲመሰከሩ የበለጠ ትኩረት ይስባል አምነትሽ አድኖሻል አህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ጠና አድሜ አግዚአብሔር ይስጥህ
እኔ ለኛ አላዝንም ክፋ ልብ ስላለን ወላዎይ ስለሆንን እኔማዝነው ለተረገዙ ለተወለዱ ለህፃናት ነው አኛ ከንቱ ነን ከኔ ጀምሮ ለህፃናት እኮ ንፁ ሆነን አንቀበላቸውም አዝናለሁ በቻ ምን ይሆን የሚያስተምረን😭😭😭😭😭😔
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እልልልል እንኳን ደስ አለሽ በእውነት በጣም አፍ ነው መልካም ከ እህታችን የትምህርት በእውነት ድንግል ማርያም ማስተዋል ያድልን ትክክል ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ በ በእድሜ እማ ጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን እሄ ከአንተ ብዙም ነግር ነው የትምህርትክት በእውነት እሄ ሁሉም ሁሉም በቤተ ነው የአለው በእውነት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይግስት በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅ ጋር ትወለን አባታችን ተክለ ሃይማኖት ይሁልን በእውነት ።ብዙም ትምህርት ነው
በስላሴዎች ስም የደብተራ መንፈስ ይፍረስ እግዚአብሔር ይዞ ማንም አያፍርም ከልጅትዋ አባት መማር ይቻላል :: በገጠር ግን ብዙ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በስጋ ወደሙ እንታትም ወገኖቼ ባካቹ አትፍሩ መዳን አሁን ነው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር ከመናፍስት ስራ ይጠብቀን አሜን::🙏🏽🙌🏾
በእውነትምርጥትምህርትሰላማችሁይብዛ።።መምህርየምወደውቅድስሚካኤልይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣልን መምህራችን እህታችን በጣም እናመስጋናልን አረ ስንቱ እኔም መምህር ወደ ሃገራ ስግባ መጣች አንግራለሁ በዙ ገጠመኝ አለኝ ሃገራችን ስላም እንድነት ይስጥን አሜን አሜን አሜን🤲🤲
እንዃን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አረሳችሁ ገብርኤልን መምህር በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ገጠመኝ ገባ ገባ በሉ ምእመናን
Ymenhrn selk stoy ebakchew deftraw yna zmd new
የመምርን ስልክ ላኪልኝ የቴሌ ግራምን
እንኳን በሰላም መጣሀ መምህራችን።።
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን የሚገርም ለማመን የሚከብድ እውነተኛ ታሪክሽን ስላጫወትሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏
ወይ እዲህም ያለ አለ በስመአም ምናይነት ትውልድ ነን እግዚአብሔር የገስጥልን እነኝህ ደብተራዎችን መምህራችን የከን እድሰማ ምክነያት ስለሆንከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
መምህሪዬ የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን ትምህርት ሆነን
እንኳን በሳላም መጣህልን መምህራችን አዋ በጸሎት መተሳሰብ አለብን ራሳችን በላይ ለሰው ከመጸለይ የምያስደሰት ነገር የለም እግዚአብሔር ያስበን ❤️❤️❤️
ለካ ድሆች እንድንሆን በምዕራባውያኖቹ ተሰርቶብን ነው! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ፤ ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇th-cam.com/video/k6K43685xdg/w-d-xo.html
Awo memhir bastemarew gin kenesi. We#erasachin endaymetu eyegesetsuu
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምህር ታዳ ምን ያድርጉ ብለህ ነው አይናችን ተሸፈነ ምን ያድርጉ ብለህ ነው ይሄን ሁሉ ዘመን የተማነው. ወንጌል የታለ ፍራችን የታለ ምን አተረፋችሁ ሁላችን ኑጉስ እያደርግን ታቦትና ጣኤት አለ መለየታችን ያመጣብን ጣጣ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማምላክ ትጠብቅህ አሁንም ወላዲተ አምላክ ከነ ቤተስቦችሁ ትጠብቅህ ኮሚት የሚጽፍት ሰይጣን የነገሰባቸው ህዝቡን አስረው እነሱ እንደ ፈለጉ እያሽከረከሩ ምን ያድርጉ ስደት ባርነት ቢሆንም ግን ተስድጄ ያገኛሁት እምነት ነው ያም ንጽሒ ቅድስት ንጽሒት ተዋህዶ ሀይማኖቴን ተመስጌን የእውነት አምላክ ፍርዱ ያማይጉል መደሀኔ አለም በቀና በእውነትኛ መንገዱ ይምራን
እህታችን በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት ያልሽው ሁሉ ትክክል ነች እኛ ቤትም ችግር ነው እህል ተዘርቶ ትል ነው የሚሆነው አብሶም ባቄላና አተር ማሽላ በቃ ትል ነው የሚሆነው እና የኛን እህል ብቻ ነበር በበረዶ የሚመታው በጣም ይገርማል የሆነ ግዜ እኔ ለምንድን ነው እግዚአብሔር የእኛን ለይቶ እህሉን በበረዶ የሚመታብን ብየ ነበር ለኬ ከእግዚአብሔር አልነበርም ይህንን ሁሉ የማረገው ዳቢሎስ ነበር እግዚአብሔር አምላክ እሱ በቸርነቱ ይመልከተን
እህታችን, ስትናገሪ እራሱ ስክትክት ያለና እንደኔ አይነትዋን አይምሮው የሚበተንብትን እንኩውን በሙሉ ልብ እንዲያዳምጥሽ ማድረግ የቻልሽ ስለሆንሽ የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑ ግልጵ ነው::
በስመሀብ በጣም የሚገርም ነዉ የደብተራ ተኮል። እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ሁሉ ነገር ይሰዉረን መ ምኽራችን እና እኽታችን ቃለኽይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏
መምህር እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ የተረሱ ነገሮችን አስታወሽኚ እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋል ይስጠን
ደብተራን ከምድረገፅ ያጥፍልን መምህራችን እውነትነው አምላክ አለ ይጠብቅሃል መምህራችን ኑርልን እስንያመነ መችም አንወድቅም
የምገርሞዉ ኣባትሽ ከኣባትየ ጋ ይመሳሰላሉ እግዝኣብሄር ረጅም እድመና ጠና ይስጥልሽ ኣባትየም እናትየ ላለማፍተት ስል ቀስስም ስለሆነ ሁሉም ችሎ ይኖር ነበር ኣሁን ግን እግዝኣብሄር ይመስገን ሁሉም ኣለፈ ። መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
መምህር እንኳን ደህና መጣህእኛም ሀገር አለ ክረምት አሁን ድረስ ቁርስ እየተባለ ስንደ ሽንብራ ይሰጣል ካልተሰጠ ለይቶ በረዶ ይመታል ሙስሊሞች ናቸው ደባት ቁርስ አምጡ ይባላል
እግዚአብሔረ ይመሰገን መምህረ ተሰፈይ ቃል ሂውተ ይሰመጳለን
ዉድ መምረችን እንደት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር ዓዎ ቡዙ ንግር ዓለ መምርዬ የእግዚአብሔር ፍቅቃድ ከሆነ 1ቀን ይሆናል ቡዙ መዳን ያለበት ሰሆች ዓሉ
ወይ ፈተና ያለው እኮ እውነቱ ነው የኔውድ መምህር አቦ ከዚህም በላይ እውቀቱን ብርታቱን ያድልህ በኛ በራያ ቆቦም ቂሶቹ ይጣላሉ ከዛ ቤተክርስቲያኑን ዘጉትና ከሌላ ደብር ያገለግላሉ ከዛ እቃ ጠፋ ግን ማንም አላጋለጣቸውም 2 ደብተራ ናቸው አድኛው ቂስ በጣም እግዚአብሔርን ይፈራል የዋህ ናቸው አብዶ ሞተ ከዛ እኒህ ደብተራወቹ ተረከቡ ቤተክርስቲያኒቱን እና ምን ይሻል በመጨረሻም ቤተክርስቲያኑ ተቃጠለ እናም ምን ይሻላል ትላለህ መምህሬ ቢወራ ቡዙ ጉድ አለ እር ደግሞ ቂሱ ሚስቱን ፈትቶ በበተክሊል አገባ አረ ምን ይሻላል ለምን ስንል ነስሀ እገባለሁ አለ እና ምን ትላለህ ??? መምህሬ
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን የደብተራ መንፈስ የጠንቋይ መንፈስ የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጸው ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልቦና ይስጠን
ለካ ድሆች እንድንሆን በምዕራባውያኖቹ ተሰርቶብን ነው! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ፤ ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇th-cam.com/video/k6K43685xdg/w-d-xo.html
መምህር ተስፍዬ ወይም ኤፍታህ ስላሴ፣ከና መላ ቤተሰቦች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በአከባቢህ የሚያፈገፍገውን የደብተራ አይነት መዳሀኒያለም እግርህ ስር ይጣልልህ ።ሲቀጥል እህታችን የምትለው ነገር ሁሉ በጣም እውነት ነው ፣2003 ላይ የጣለው በረዶ በሒወቴ አርሳውም፣ነገሩ እንዲህ ነው የገጠሩን ሰው በጣም ነው ሚጫወቱበት እኔ ያኔ ቄስ ነበር ምላቸው ይጠመጥማሉ፣መስቀል ይይዛሉ፣ቤተክርስቲያን ይገባሉ ፣ከዛ በየ ቤቱ ደግሞ ሲመጡ ማህበር ፣ሲኖር ይመጣሉ በግዕዝ ነው ሚለፈልፉት ፣ምንም አያቅም የገጠር ሰው እኔን ጨምሮ ምን እንዳለ ሳይገባን አሜን እንላለን።አሁን ግን የመምህር ትምህርት ስሰማ ውስጤ ደማ !!!ሁል ግዜ ግብር አምጡ ይላሉ እንደመንግስት ፣ለመግስትም ይከፈላል፣ለደብተራም ግብር ይከፈላል፣ እና2003 ላይ ገብሬው አንከፍልም ለደብተራ ለደብተራ የሚከፈለውን ቤተክርስቲያን እናስገባለን ብሎ ህዝቡ አመፀ፣ አንዳዶች በድብቅ ከፈሉ፣ከዛ ደብተራ ፀጥ ብሎ አድፍጦ ቆየና ልክ እህሎ ፍሬ እያፈራ እያለ ነሀሴ 27 ቀን አርብ ቀን ነበር ፣ ውይ ያ ቀን በስማም፣ ልክ ዝናቡ ሲመጣ ጭልምልም አለ እና በንፍስ ዝናቡን አነሳው እና "እመቤቴ" ምስክሬ ነት ቦርዶው እንደ እጂ ጣት አለው፣አራት ጣት በረዶ ፣ሶስት ጣት በረዶ ፣ብቻ ሚወድቀው በረዶ አመቤቴን ጣት አለው ሲወድቅ እንደ ካራ ይቆርጣል፣ ከላይ ከሰማይ አንስቶ ከቤቱ ቆርቆሮ ላይ ሲወድቅ ቆርቆሮውን ቀዶ ቤት ውስጥ ነው ሚወድቀው በርዶው ማለት ነው ። የት እንደ በቅ አልጋ ውስጥ ስንገባ ቤቱ ባሀር ነው ፣ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ተርፈናል፣ግን ብዙ ከብት እረኞች ጎርፍ ወሰዳቸው ብዙ ከብቶች ሙተዋል ፣እህል የማይታሰብ ነው ፣አንደዛ አርጓዴ ሆኖ ለምልሞ የነበረ የደረሰ እህል 3:00 ሰአት ባልሞላ ውስጥ እርሳ መሰለ በቃ ባዶ ነው የሆነ፣የሚገርመው በድብቅ የከፈሉት ሰወች ከአጠገቡ ሁነው የእነሱ አልተነካም ፣ በጣም ክፉ ናቸው ደብተራ ማለት ፣ግን እድሜ ለመምህር ብዙ ነገር አሳወከን፣አሁንማ ጭራሽ ንስሀ አባት ልንቀይር ነው ይፍቱኝ አባ ሲባሉ እናቶች አባቶች በሬ አምጡ እና እንለያይ ከዛ ውጭ የምን ይፍቱኝ ይላሉ፣ በጠራራ ፃሀይ ዝርፌያ ነው የተያዘው፣ብቻ እግዚአብሔር በሆነ ነገር ያስተምራቸው። ስላበዛውባቹሁ ይቅርታ
ይገርማል ሎቱ ስባሀት እግዚአብሔር ይገስጸው
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
እኳን ደናመጣችው መምህር እውነት ነው በገጠር ብዙችገር አለ በጣም ነው የሚሳዝነው እኔ እራሱ አውቃልው ቅድስ ሚካይልቤተክርስታን አለ በመርጌታ ነው ይሚያገለግልደፍትራ በጅብቆዳየሚሰራ
እኛ ሀገር እንደዚህ አይነት ደብተራወች እንዳሉ እሰማለሁ ጭራሽ በየ ዓመቱ ግብር ይሰጣቸዋል 😢ይባላል እስካሁን አለ ነው ሚባለው በጣም ነው ማዝነው የዋህ ሕዝብ ነው የገጠር ሕዝብ እኔ በርግጥ በልጅነቴ ነው ከገጠር የወጣሁት ከ19ዓመት በፊት እስካሁን ግን እሰማለሁ እንዲህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ከዚህ ደግ ሕዝብ እነዚህን የተረገሙ ደብተራወች ይንቀልልን ልቦናም ይስጣቸው 🙏🏿
እዃን ደናመጣህ መምህርአይ የኛሰው የሚገባብነን መናፍስ አናዉቅም ክዚ አይነት መናፍስ ይሰዉረን ቅድስ ምካኤል አባቲ አተ ጠብቀኝ
የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንደዚህ የሚያደርጉት መርጌታ ናቸው እኔም ስለማውቅነው እኔም የገጠር ልጅነኝ ቡዙ አሉ እህቴ የተናገረችው ሁሉ በኛም አለ እነሱ በመርጌታ ስም የሚነግዱ ደብተራዎች ናቸው
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ። እንግዲህ የነብር ጭራ ይዘሃል በርታ። ተዋሕዶን ከባዕድ አምልኮ እንለይ። ከውስጥ ጠላቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቀን። ጥበብ እግዚአብሔር ነው። በስሙ የሚነግዱ ሁሉ የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ናቸው። እግዚአብሔር ይለያቸዋል። ያዋርዳቸዋል።
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትነው ሁሉም የተዋህዶ ልጆች አድ ሆነን በቤተክርስቴያን አገልጋይ እየመሰሉ ቤተክርስቴያንን የሜያጠፍ ደብተራዋችን ማጋለጥ አለብን ከመምህር ጉን መሆን አለብን በውነት አፀያፊ ስራ ነው ደብተራዋች አዲ እግዚአብሔር ን በልባቸው ክደው ነው እኔ የሜያዛዝኑኝ ህዝቡ ነው በማወቅም ባለማወቅም የሜጠፍት መምህር እውነትን ስለምትናገር መከራ ሊበዛብህ ይችላል ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሀይል ይሁንህ እኔ ገጠመኙንም ትምህርቶትንም መዝሙሩን እከታተላለሁ በጣም ነው ሁሊም በጉጉት ነው የምጠብቀው ትናትና የሰማሁት ገጠመኝ ጉዳናላይ የወጣው ልጅ ገጠመኝ በጣም ነው የሜይዛዝን እና እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሉት ቀጣይውን በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አባቴም የሞተው በእሱ ቆመት ልክ በቅይ እስክብርቶ የተፃፈ በእግሩ ረግጦ እስርሻ እያረሰ እያለ በማረሻ ወጣ በስታል ታስሮ እንዳይ በሰብስ ከዛን ቀን ጀምሮ ታመመ ቡዙም ሳይ ቆይ ሞተ በጣም ጡሩ አባት ንብር እናቴ እንደ ነገረችኝ እኛም ያለ አባት እድናድግ ፈረዱብን የአባት ፍርቅ ሳናገኝ ገና በልጅነቱ ነጠቁን የአባቴ መሞት ለእኛ ቡዙ መከራ እድንሸክም አረገን ዛሬም ያንን ስራ አላቆሙም እንደ ዉርስ ለልጆቻቸው አወረሱት
ነፍስ ይማር ያባትሽን እነሡም ልቦና ይስጣቸው እግዚዓብሄር አምላክ
አሜን አሜን አሜን እህቴ
የልጅቷ የምትለው ታሪክ እኛ ሰፈር አለ በእውነት በጣም የሚደንቅ ነገር ነው ባለቤቷ ቡዳ ነው እሷ ደግሞ በጥርሷ እየሳቀች ልቧ ግን መቃብር በእውነት ወዳጅ መስላ ሰፈሩን በሙሉ የኸጋች የሰው ጉድ ነች እኔማ ገጠመኝ ከሰመሁኝ በሗላ እሷና ቤተሰቦቿ የሚሰሩት ሳስብ በእውነት በጣም ነው የምናደደው
Ychn ljj ysefrachn nat
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ምህርዬ እዉነትሺን ነዉ እህቴ በግዝት ቀን እያረሱ እርሻ ተዉ ሲባሎ እኔ ከተወለድኩበት ቦታ ከዛ በረዶ ለሚጠበቅ እያሎ ሁሌ እህል ሲሰጡ ነዉ የኖሩት ገደብ መርቆሪወስ ይባላል እኔ ያደኩበት እና ቤተክርስቲያን የሚአገለግሎት እራሱ ለበረዶ ጠባቂ እያሉ ይሰበስቡበታል እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጠቁመዋል ለሰንበት ተማሪወች መምህር ትምህርትህን ልኪላቸዉ አስቆመዋቸዋል አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ
ውድ መምህራችን እንኳ ደህና መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰቦችህ
በስመ ስላሴ ይች ልጂ ያወራችው ግማሹ የኛን ቤተሰብ ይመስላል ግርም ይለኛል #የቅዱስ ሚካኤል ቀን እኛ ቤት አያቴ እያጓራች ነው የምትውለው እኛም #ቤተክርስቲያን አንሄድም አብረን ስናጨበጭብ ነው የምንውለው💔😭 እግዚአብሔር ልቦና ሰቶኝ ሳሬ ላይ ሳስበው በጣም ነው ልቤ የሚደማው ሰው እዴት ቆሻሻ የሆነ የወደቀ ሴጣን ይዞ ይጃጃላል ሆ ልቦና ይስጠን ቸሩ ኣማኑኤል ምህርቱ እጂግ ብዙ ናት ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህንን እዳቅ ስለረዳኝ ተመስገን የኔ ጌታ😥😥 ❤⛪🕊🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንና እህታችን የእውነት የሚገርም ነው ያወራችው ሁሉ ትክክል ነው ደፍተራ አለ ከተባለ በቃ አለቀልን ነው የምንለው አሁንማ ነቅተንበታል በዓል በመጣ ቁጥር አርቄ ካልተገዛ እና ትንሾሽላ ገብታ በጠዋት ቀጤማ ተነስንሶ ዕጣን ተጭሶ ቡና ካልጠጡ ዓውደ ዓመት አይመስለንም እናቶቻችንም ይታመማሉ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
በጸሎት ኡስቡኝ ልቤ ስውር እያደረገኝ የህ የመጣብኝ በደብተራ ነውወለተ ሚካኤል ኑኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እናመስግናለን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብእውነት በጣም ቡዙ ትምህርት ነውየተማርነው
ሲገርም እህታችን ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምሪን የኔ አያቴ ዛር ነበርባት እና በአል ሲሆን ቡና ትቆርጥማች አመዱን እፍስ አድርጋ ትበላ ነበር ቤተሰቦቼም እና እኛ ስንታመም አዋቂ ጋር እንሄፍ እያሉ ይሄዳሉ ብዙ ግዜ ቀይ ደሮ ነበር የሚወስዱት ተመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ይሄን እንዳውቅ ያደርከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ከሰሙን አሁን ልመልስ ነው አስተምራቸዋለው እንድህ ሰሙኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኤምላክ መምህርና ሰላምኻ ይብዛሕ ሰላም ንኹሉ ሰብ ይኹን ኣሜንንን👏👏👏
የኛ ውድ መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ላዳምጥ ነው ገና ኑ እንማማር❤🙏
መምህር ምርጥ አስተምሮ ነው ።ችግራችንን ሳንረዳ መዳኒቱን አናገኝም። በማነብነብ ብቻ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ችግር ባልደረሰብን ነበር ። ጠላታችንን ማወቅ እምነታችንን እንዴት እንድንጠቀም ያመላክተናል ። መልካምነት መልካም ነው ወደመልካም መንገድ ይመራናል ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይገርማል እግዚአብሔር ደብተራን ያጥፋል አሜን አሜን አሜን ምን ጉድ ነው በስላሴ ስም
መምህር የኔም ብዙ ደብተራዎች አውቅለው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን
እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህር⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህልን መምህራችን ሰላም ላንተ ይሁንልን
ብቸኛው መምህራን ድንግል ማሪያም ፀጋውን ታብዛልህ
እሚገርም ነው እግዚአብሔር። ይህንን ሁሉ ለሚዋርድ ለሚጋልጥ ክብርና ምስጋና። ይግባው መምህር አተንም እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ልጅቷ ያለችው በብዛት አለ ሰኔ ሚካኤል አዲስ አመት አረቂ ግዴታ ይገዛል እኔ እራሴ ስገዛ ነበር ቤቱ ይቅመስ ይባላል ልክ በአል ሲደርስ ዝግጅቱ ለዝክር ሳይሆን ለመንፈስ ነው ጥሬ ቡና የተቆለውን ብዙወች ይቆረጥማሉ የናቴ ያጎቷ ሚስት በርላይ የሞተ ዶሮ ሰቅላለች ለምን ብየ እናቴን ስጠይቃት ዝም በይ አለችኝ
መምህር ኣምላክ ጸጋውን ያብዛልህ የ አቡየ ታምራታቸው ልዮ ነው
ሰላም ሰላም መምሕር እንካን ደሕና መጣቹ እሕታችን በአንቺ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገነዉ ቃለሕይወትን ያሰማልን
Yna enat erashen tbky
Yljon sm metrat alnbrbshem
Btam aznalhoy ljo zmdy new
Endh aynt sew aymslym nber
ሰላም መ ምህራችን እህታችን በእዉነት በእኛም አራ ጣ ያበደራሉ እና ደብተራ አለ ይጠነከላን እግዚአብሔር ይገጸፅዉ የደብተራ መንፈስ
ትምህርት ስበልጣቸው በደብተራችው ለምን በለጠን በማለት በአገራችን በቅጠል ለስንቱ አሳብደው ገደሉት እግዚአብሔር ያጥፋልን ክፋትንእግዚአብሔር ያክብርልን ውዶችየ
መምህር በርታ ስለ ገጠሩ ህዝብ ጥቃት አንድ ፍርጥርጥ አድርጎ የምያስተምሪ እስከ ዛሬ አልተገኘም ከአንተ ውጭ እህቴ የምትናገረ አውነት ነው እኔ እንድ አዝህ አይነት ብዙ ነገሪ አውቃለሁ ብዙ ነገር አስታወሰችኝ በልጅነት እንድ ቀላል የማየው አሁን ትልቅ ትምህርት ሆኖ አግቻለሁ
መምህራችን እህታችን ቃሐህይወት ያሰማልን በነገራችን ላይ እኛ ሃገርም ኣለ እንደዝህ ያለ ደፊተራ ግን ህዝቡ የቤተክርስትያን ኣገልጋይ ሰለምመስለዉ ይፈራልም ይከብራልም እግዚአብሔር ይገስፀዉ እንጂ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራች! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ::
ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ ከነቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን ደናመጣህ 💞💞
ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በጣም የሚገርም ነው አዎ ባብዛኜው ክፍልሀገር በዚ ሥራ ነው ተውጦ ያለው ከባድ ነው ብቻ ልውል እንግዚአብሔር ይጠብቀን እጂ ቃለ ህይዎት ያሠማልን
አረ እግዚአብሔር የልጆችህ የቤተሰብህ አምላክ ይጠብቅህ መምህር አረ ገና ብዙ ነገር እንማራለን ገና የገጠሩ ነገር እዉነት ነዉ ገና ያልተነካ ብዙ ታሪክ አለ ግን ፅናትና ብርታቱን ይስጥህ
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኔ የስደት ስጦታዬ!!ስደት አንተን ሰቶኝ ሀይማኖቴን እንዳውቅ ክርስትናዬን ጥፍጥ አደረገልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ!!🤲🤲🤲❤❤❤
አሜን ይጠብቅልን በእውነት
፨ቀቀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘቀ
ቀቋ
Amen yixebiqlin memeher yehulachin abat newu besu yalteqeyere sedetegna yelem mesesedachin.lebego newu
A atahut
እሰይይይ በጣም ሃይማኖታችን እንድንናውቅ ሰላደረግከኝ እስኪ ዲቂ ትግራይ እንተ ሃሊክን ወይ ተሃሊኩም ሰላይክ ግበሩ ዓድና ከይድና ቤተሰብ ልምቅያር ኣምላከ ቅዱስ ገብሪኤል የሚወዶው መልአክ ይርዳን 🤲🤲🤲
አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን
Amen amen amen
ኣሜንንንን ምዓረይይይይ ብሃይማኖትና እንጠንክር
እሽ አለና
ኣሜን ሓፍተይ❤
እኳን አደረሳቹ የቅዱስሩፋኤል ወራዊ መታሰቢያበአል በያለንበት ምልጃዉይጠብቀንሀገራችንሰላምያርግልየኛንምከአጥያታችን በስተቀርየልባችንመሻት ይፈፅምልን አሜን ❤️❤️❤️
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ
ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ
2015 የሀዘን ሳይሆን የደስታ ዜናን እምንሰማበት
ከክፉ ምኞት በስተቀር ምኞታችን እውን እሚሆንበት ያድርግልን🙏
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
በእውነት መምህር ፈጣሪ ለበጎነው ስደት ያመጣኝ ለነብሴ የሚያድን ትምህርት ፈጣሪ ባንተ አድሮ እንድማር ስለፈቀደልኝ አመሰግናለሁ መምህርም ፀጋውን ያብዛልህ
በጣምስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገንቃልየለኝም።ገዘብፍለጋመተን።እግዛብሄርንአገኘንመሀተባችንጠበቀልን።ከዚህበላይምንደስታአለ።ቃልየለኝም።ክብርመስጋናለቸሩመድሀኒያለም
እኛም አካባቢ አሉ በረዶ የሚያዘንብና አንደርብ የሚልኩ
ይሔን የሚያረገው ደብርውጥ (ደብር ውስጥ )ዋና አራጊ ፈጣሪ ነው
#ተስፋ_ስላሴን እና #ቤተሰብን እንዲሁም #እህታች ሊቀ መላአኩ ቅዱሱ ሚካኤል ይጠብቅልን ጠላታቸውን ያወርድልን 🙌
Ymemhrn selk stoy ljtwa ysfry ljj naty
Ydftraw selk aly
አሜን ይጠብቅልን ጠላታችንን አንድናውቅ ስለምታነቃን
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረልንንን መምህረየ ሠላምህ ይብዛልን እህታችን እናመሠግናለን በገጠሩ ያለዉን ትምህረት ሥላካፈልሺን የአባታች አቡነ ገብረመንፈሥ አምላክ እኛንም የእምነት ሀብትን ያድለን ( መምህረየ የአቤልና የአደይን ድራማ እይዩት ሰትል ሠምቼ ገብቼ እያየሁ ነዉ ና መምህረ በጣም ገራሚ ነዉ እናመሠግናለን ቅዱሰ ሚካኤል ደብተራን ከምድረ ገፀ ያጥፋልን
መምህር አንተ ማስተማር ያለብክን አስተምር ሰዉ ብዙ ይላል የሚሰማ ይስማ የማይሰማ ደግሞ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት እናመሰግናለን ከልብ እናመሰግናለን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ለእህታችንም ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
ደብተራ እና ጠንቋይን እግዚአብሔር ያጥፋልን 🙏🙏🙏
Le Nisha yabkaw new milbal
እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ ነህ መምህር እነሱ ተይዘዋል ያንተ ትምህርት ነው የለወጠን እነሱ ያዉሩ ተዋቸው እኛ ተምረናል ባንተ ትምህርት እመቤታችን ትጠብቅሀለች እድሜ ይስጥልን አሜን!!
#ጀግና_አባት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልሽ እህታችን🙏 የቅዱሳን መላእክትና የቅዱሳን ሰማዕታቱ ምጃቸው አይለየን አሜን🙏
መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ እግዚአብሔር ይመሰገን ትርጉም ያለው ኑሮ ልኑር በከንቶ ድከመ እንዲል ቀረ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
መምህር እንዴት ነህ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር የደብተራን መንፈስ ይገስፅልን እግዚአብሔር ታዲያ እንዴት ይታረቀን እንደዚህ አይነት ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡ ደብተራዎች እያሉ
አንደ ምን ዋላቻሁ የመምህራ ፍሬወቺ ይቺ ልጃ ትክክል ነዉ በደብ አዳምጡ አኔ ብዙ የማዉቀዉ አለ
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ እኛ ደብር አንዳባት አሉ የሚመጡትን ካህን ሁሉ ምክንያት እየፈጠሩ ያባርራሉ በጣም ደስ የሚሉ አባት መጥተው ጨሌ ጣሉ ስላሏቸው ንስሐ ግቡ ባሉ ጠንቋይ ናቸው አስብለው አስባረሯቸው
#ለ ተ ፈ ጥ ሮ ር ከ#🌷
💚💛❤🤲🤲🤲
#ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በለተ እሑድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሰላም እልሃለሁ_
_አስቀድሞ ከነፋስና ከእሳት ለተቀነበረው የተፈጥሮ ባህር ይህም ሰላም እልሃለሁ_
*_ለዝ ከ ረ ስ ም ከ_*
_*ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በአምላክ አንድበት የአዳም ስም ከመስየሙ በፊት አስቀድሞ ለተጠራ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለሁ*_🕯️
*_ቅዱሳን ሩፋኤል ሆይ_*
_*ሰላምን የሚያስገኝ መንፈስ ቅዱሳዊ አእምሮ ደግመህ ደጋግመህ አሳድርብን እጥፍ ድርብ የሆነ አምላካዊ ጥበብንም ግለጽልኝ አሜን*_🕯️
*_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ_*🌷
_*የልቦናችንን ሃሳብ ሁሉ ትፈጽምልን ዘንድ ሊቀነ መላእክትን አስከትለህ ና ወደኛ ና*_🤲🏻🕯️
*_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ለሁም ምህረትን የምትለምን አንተ ነህ_*
*_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ_*
_*ከላይ ከሰማዕታት ወርደህ የጻድቃንና የሰማእታታን ጸሎት የምታሳርግላቸው አንተ ነህ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የድክጅማን ሃይላቸው አንተ ነህና ምስጋናችንን ጸሎታችንን ወደላይ ታሳርግልን ዘንድ በእግዚአብሔር ወልድን በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንማልድሃለን አሜን*_🕯️🤲🏻🌷
*_የቅዱስ ሩፋኤል እረዴኤት በረከት ይደርብን አሜን_*🕯️
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እህታችን እውነት ነው እኔም አሁን ከሷ እንደሰመሁ ወደ ኋላ ተመልሼ ሳስታውስ ነበር በፊት ልጅ ሆኜ በአመት አመት እንደዚህ ነገር ያደርጋሉ የበረዶ መዲሀኒት ብር አውጡ አዝመረውን በረዶ እንዳይመተው እየተባለ በእድ ብር ተሰብስቦ ይወስዳሉ
በጣም ትልቅ ችግር ነው ያለ መምህራችን በተለይ በክፍለ ሀገር
እኔ የማውቀው አንድ መሪጀታ ነው ይሁሉታል የቤተ ክርስቲያኑ መምህር ነው እና የቆሎ ተማሪዋችን አብሾ ያበላቸዋል እንደገና ደግሞ የገበያ የመስተፍቅር መኒሀኒት እያለ በድብቅ ብዙ ስራ ይሰራል ሰው ግን አያውቅበትም በውስጥ ለውስጥ ነው የሚሰራው በሰው ፊት ለፊት መልካም ሰው ነው የሚመስል እኔ ለባሌ ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ነበር የመንፈሳዊነትም አላውቅም ነበር እና የሆነ ስራስር ሰቶት እቤት ውስጥ አጭሰው አንተም ታጠጠነው ሚስትህንም እጠናት ብሎት አጥኖኛል አንድ ቀን አሁነው ያስታወስሁት እና በሌለው ቀን እኔ አረገዝሁና የንሳሀ አባት ስናበጅ ያንን መዲሀኒት አውጥቶ ጣለው እና አንድ ልጅ እንደወለድን ተፍታን ከዛ ብዙ ነገር ደርሰን ነበር ከዛ ልጀ 3 አመት ከ7 ወር ሲሆናት ለእሱ ለአባቷ ስጧቸው ወደ ዱባይ መጣሁ ግን እኔ ግብዝ ፍለገ ነው የተሰደድሁት ተመልሸ ልጀን በደብ ማሳደግ አለብኝ ብየ ግን ደግሞ እግዚአብሔር ስደትን ምክኒያት አድርጎ ማንነቴንና ሃይማኖቴን እንዳውቅ አደረገኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በፊ እኮ አባታችን ሆይ የሚለውን አላውቅም ነገር እግዚአብሔርን በጣም ይገርመኛል ያሳለፍሁት ግዜና ዘመን አሁን ይቆጨኛል እና የረሳሁት ነገር ባሌ የቆሎ ተማሪ ነበር እና አብሾ በልቷል እና በኔ ነው ድቁነውን ያፈረሰ ያማለቴ እኔ በፊት በልጅነቴ ሳላውቅ ቤተሰብ ድረውኝ ነበር እና ብቻ መምህር በዙ ጉድ አለ ለእያንዳንዳችን እግዚአብሔር ቢረዳኝ ቢፈቅድልኝ ባገኝህ እና ብትረዳኝ ደስ ይለኝ ነበር የልጀን ድምፅ ከሰማሁ 4 አመት ሆኖኛል ስልክ ስደውል አያነሳልኝም ይዘጋብኛል ሁለተኛ ልጀ ስትይ እንዳልሰማሽ ይለኛል በጣም ከብዶኛል አሁን ጥቂት ቀናቶች ነው የቀረኝ አራት አመት ሊሞላኝ ወደ ኢትዮጵያ ልገባ እና እባካችሁ መምህናን ይሄን ኮመን የምታነቡ ሁሉ በፀለታችሁ አስቡኝ ውለተ ሰንበት እያላችሁ ከልጀ ጋር አይን ከስጋ እንድንገናኝ መምህር እባክህ በፈጣሪ እርዳኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በተረፈ ሰላም ሁኑልኝ ሁላችሁንም መልካም ቀን 🙏🙏🙏
እውነት መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ያስተምራል በዙ ነገር ነው የተማርኩበት እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛልሽ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
❤❤❤ መምህራችን እርጅም እድሜን ይስጥልን የሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በርክት እርድኤቱ ይደርብን
መምህር እኔም የሆነ ች መፀሀፍ አቃጥየ. ታምሜ. ነበር ድንግል ማርያም ድጋፍ ዳንሁ. የድግምት መፀሀፍ ከሰው ወስጀ ❤❤❤
በፃሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም፣ወለተማርቆስ፣ወለተ ማርያም፣ገብረ ስላሴ ፣ገብረ ማርያም፣ወልዴ ዮሀንስ ፣ወለተ ሀና ወለተ ማርያም አስቡን
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬስ አንደኛ ነኝ ኑ እስኪ እንስማ መቼም ምግባችን ነው የመምህር ገጠመኝ 🙏🏿🥰
እንኳዕ ብሰላም መጻእካ መምህርና✝️❤❤
በጥልት.አሰብኝ.የኛ.በት.ታሬከ.ነው
💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ የኛን ሀገርንም በረዶ ሲስቀጥቅጥው አወቀለሁ ደብትራ የሚባል እግዚአብሔር ያዊርደው ቅዱስ ሚካኤል በስይፍ ይቁርጠው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳንም ደህና መጣችሁ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን እዳው በኛ አገር ማነን እንላክ እውነት እነቴ እኮነው በርያ ቆቦ አይይይይ ብቻ ለሁሉም ነገር ጌዜ አለው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን በእውነት በአንተና በመሠሎችሁ የክርስትና ትርጉሙ እንዲገባኝ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አንተን ካወኩህ 1 አመት ቢሆነኝም ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
አይገርምም እኔም ካወኩት 1 አመት ሆነኝ ነገር ግን በዝች አጭር ጊዜ ውስጥ ስለ ሃይማኖቴ አወኩኝ ኢትዮጵያ እያለዉ ምንም የማላቀውቅ ዲዳ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት መምህሬን ሰጠኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🤲🤲🤲
@@abc12452 አሜን አሜን አሜን
የኛመምህራን እደዚህ አይነቱቹን ደብተራ አይቃወሙም መምህር ግርማላይብቻ ሁሉም ይቃወማል ያወራል ማስተዋል ይስጠን
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤💒💐👏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል እዲህም አለ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ከያዝን ምንግዜም አሸናፊዎች ነን መምህር እህታችን እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ✝️
እንኳን ደና መጣቅ መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
*ፀጋን የምታድል የመከራና የችግር ጊዜያትንም የምታሶግድ ፍፁም አለማዊ አምላክ እግዚአብሔር አብ ሆይ ልመናውን የማታቋርጥ ነፍሴ አስቀድሞ ነብያትህ ኄኖክንና ዕዝራን ማስተዋልን እንደመላኋቸው ንጉስን ከወታደሮች ጋራ የሚያጸና ይቅርታህ ይርዳኝ ትልሀለች*
*ወዳጅህ እስራኤልን አፍህን ክፈት እኔም አመላዋለሁ ያልኽው እግዚአብሄር አብ ሆይ አንተ ርኽረኽ እና ፍፁም አምላክ ነህ ምስጋናህን አቀርብ ዘንድ አንደበቴን አዘጋጃለሁ*
*በደሴተ ፍጥሞለ ለነበረ ቅዱስ ዮሐንስ ራዕይን የገለፅህ እግዚአብሔር አብሆይ ጉድለት ችልታ በሌለበት አዲስ አንደበት የመፀሐፍት ሚሥጥራትን አንብቢና ተርጉሜ ህግህን ለማስተማር የጀመርሁትን አዲስ ግብር እፈፅም ዘንድ አቤቱ ፀጋህን አድለኝ*
*አሜን ይሁን ይደረግልን*
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር፡፡ይህ የደብተራ ተንኮል እኛ አገርም ነበረ አሁን ግን ከኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን የስላሴ ታቦት ሲገባ ለደብተራው ሲሰጥ የነበረውን እህል ለስላሴ ነው የሚሰጠው
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም ትምህርት አዘልነው ያካፈልሽን አዎ በጣም እናቶቻችን የዋህናቸው በገጠርያሉ መምህራችን በርታ የሁሉምቤት ታሪክነው በከፊል❤
ዋውአሜንንንንአሜንንንአሜንንንማራኪመዝሙርነው።ዝማሬመላይክትያሰማልንፀጋውንበረከቱንያብዛልህ
መምራቺን እካን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በዉነት እድሜና ፀጋ ያድልልን ጥላታቺንን ዳቢሎስ ከምድርገጡ ያጥፋልን አቤቱ ማረን እኛገርም ባዶዉን ጠርሙስ አረቂ የሚሞላ ነበር አሁን ሞታል መዳኒአለም ሁሉን ማድረግ ይቺላል የኔ አጎት ዘጋዳ አበድሮ ጤፍ ይቀበላል ካባቴ እራሱ ጤፍ ይቀበላል ገመዱ አይሰቀልም ግን አይናቼዉ ላይ ስለሚደግምበት የተሰቀላ ይመስላቼዋል መምራቺን በዉነት በጣም እናመሰግናለን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
መምህር በጣም በፍቅር ነው የሰማሁት ብዙ ተምሬአለሁ በተጨማሪ የእህታችን ንግግር አስተማሪ ነው ።
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አግዚአብሔርን ያለ ጥርጥር ማመን በአመቤታችን አማላጅነት በመላአከት ጠባቂነት በፃድቃን በፀሎታቸዉ ምን አናጣለን ይህ ገጠመኝ የስንቱን ህይወት ይቀይራል ካላየን የማናምን ትዉልድ አንዲህ አይነት የአህታችን በአይናቸዉ ያዬ ሲመሰከሩ የበለጠ ትኩረት ይስባል አምነትሽ አድኖሻል አህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ጠና አድሜ አግዚአብሔር ይስጥህ
እኔ ለኛ አላዝንም ክፋ ልብ ስላለን ወላዎይ ስለሆንን እኔማዝነው ለተረገዙ ለተወለዱ ለህፃናት ነው አኛ ከንቱ ነን ከኔ ጀምሮ ለህፃናት እኮ ንፁ ሆነን አንቀበላቸውም አዝናለሁ በቻ ምን ይሆን የሚያስተምረን😭😭😭😭😭😔
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እልልልል እንኳን ደስ አለሽ በእውነት በጣም አፍ ነው መልካም ከ እህታችን የትምህርት በእውነት ድንግል ማርያም ማስተዋል ያድልን ትክክል ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ በ በእድሜ እማ ጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን እሄ ከአንተ ብዙም ነግር ነው የትምህርትክት በእውነት እሄ ሁሉም ሁሉም በቤተ ነው የአለው በእውነት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይግስት በእውነት
ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅ ጋር ትወለን
አባታችን ተክለ ሃይማኖት ይሁልን በእውነት ።
ብዙም ትምህርት ነው
በስላሴዎች ስም የደብተራ መንፈስ ይፍረስ እግዚአብሔር ይዞ ማንም አያፍርም ከልጅትዋ አባት መማር ይቻላል :: በገጠር ግን ብዙ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በስጋ ወደሙ እንታትም ወገኖቼ ባካቹ አትፍሩ መዳን አሁን ነው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ላንተ ይሁን እግዚአብሔር ከመናፍስት ስራ ይጠብቀን አሜን::🙏🏽🙌🏾
በእውነትምርጥትምህርትሰላማችሁይብዛ።።መምህርየምወደውቅድስሚካኤልይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣልን መምህራችን እህታችን በጣም እናመስጋናልን አረ ስንቱ እኔም መምህር ወደ ሃገራ ስግባ መጣች አንግራለሁ በዙ ገጠመኝ አለኝ ሃገራችን ስላም እንድነት ይስጥን አሜን አሜን አሜን🤲🤲
እንዃን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አረሳችሁ ገብርኤልን መምህር በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ገጠመኝ ገባ ገባ በሉ ምእመናን
Ymenhrn selk stoy ebakchew deftraw yna zmd new
የመምርን ስልክ ላኪልኝ የቴሌ ግራምን
እንኳን በሰላም መጣሀ መምህራችን።።
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን የሚገርም ለማመን የሚከብድ እውነተኛ ታሪክሽን ስላጫወትሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏
ወይ እዲህም ያለ አለ በስመአም ምናይነት ትውልድ ነን እግዚአብሔር የገስጥልን እነኝህ ደብተራዎችን መምህራችን የከን እድሰማ ምክነያት ስለሆንከን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
መምህሪዬ የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን ትምህርት ሆነን
እንኳን በሳላም መጣህልን መምህራችን አዋ በጸሎት መተሳሰብ አለብን ራሳችን በላይ ለሰው ከመጸለይ የምያስደሰት ነገር የለም እግዚአብሔር ያስበን
❤️❤️❤️
ለካ ድሆች እንድንሆን በምዕራባውያኖቹ ተሰርቶብን ነው! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ፤ ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/k6K43685xdg/w-d-xo.html
Awo memhir bastemarew gin kenesi. We#erasachin endaymetu eyegesetsuu
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምህር ታዳ ምን ያድርጉ ብለህ ነው አይናችን ተሸፈነ ምን ያድርጉ ብለህ ነው ይሄን ሁሉ ዘመን የተማነው. ወንጌል የታለ ፍራችን የታለ ምን አተረፋችሁ ሁላችን ኑጉስ እያደርግን ታቦትና ጣኤት አለ መለየታችን ያመጣብን ጣጣ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማምላክ ትጠብቅህ አሁንም ወላዲተ አምላክ ከነ ቤተስቦችሁ ትጠብቅህ ኮሚት የሚጽፍት ሰይጣን የነገሰባቸው ህዝቡን አስረው እነሱ እንደ ፈለጉ እያሽከረከሩ ምን ያድርጉ ስደት ባርነት ቢሆንም ግን ተስድጄ ያገኛሁት እምነት ነው ያም ንጽሒ ቅድስት ንጽሒት ተዋህዶ ሀይማኖቴን ተመስጌን የእውነት አምላክ ፍርዱ ያማይጉል መደሀኔ አለም በቀና በእውነትኛ መንገዱ ይምራን
እህታችን በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት ያልሽው ሁሉ ትክክል ነች እኛ ቤትም ችግር ነው እህል ተዘርቶ ትል ነው የሚሆነው አብሶም ባቄላና አተር ማሽላ በቃ ትል ነው የሚሆነው እና የኛን እህል ብቻ ነበር በበረዶ የሚመታው በጣም ይገርማል የሆነ ግዜ እኔ ለምንድን ነው እግዚአብሔር የእኛን ለይቶ እህሉን በበረዶ የሚመታብን ብየ ነበር ለኬ ከእግዚአብሔር አልነበርም ይህንን ሁሉ የማረገው ዳቢሎስ ነበር
እግዚአብሔር አምላክ እሱ በቸርነቱ ይመልከተን
እህታችን, ስትናገሪ እራሱ ስክትክት ያለና እንደኔ አይነትዋን አይምሮው የሚበተንብትን እንኩውን በሙሉ ልብ እንዲያዳምጥሽ ማድረግ የቻልሽ ስለሆንሽ የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑ ግልጵ ነው::
በስመሀብ በጣም የሚገርም ነዉ የደብተራ ተኮል። እግዚአብሔር አምላክ ከዚ ሁሉ ነገር ይሰዉረን መ ምኽራችን እና እኽታችን ቃለኽይወት ያሰማለን 🙏🙏🙏
መምህር እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ የተረሱ ነገሮችን አስታወሽኚ እግዚአብሔር አምላክ ማስታዋል ይስጠን
ደብተራን ከምድረገፅ ያጥፍልን መምህራችን እውነትነው አምላክ አለ ይጠብቅሃል መምህራችን ኑርልን እስንያመነ መችም አንወድቅም
የምገርሞዉ ኣባትሽ ከኣባትየ ጋ ይመሳሰላሉ እግዝኣብሄር ረጅም እድመና ጠና ይስጥልሽ ኣባትየም እናትየ ላለማፍተት ስል ቀስስም ስለሆነ ሁሉም ችሎ ይኖር ነበር ኣሁን ግን እግዝኣብሄር ይመስገን ሁሉም ኣለፈ ። መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እኛም ሀገር አለ ክረምት አሁን ድረስ ቁርስ እየተባለ ስንደ ሽንብራ ይሰጣል ካልተሰጠ ለይቶ በረዶ ይመታል ሙስሊሞች ናቸው ደባት ቁርስ አምጡ ይባላል
እግዚአብሔረ ይመሰገን መምህረ ተሰፈይ ቃል ሂውተ ይሰመጳለን
ዉድ መምረችን እንደት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር ዓዎ ቡዙ ንግር ዓለ መምርዬ የእግዚአብሔር ፍቅቃድ ከሆነ 1ቀን ይሆናል ቡዙ መዳን ያለበት ሰሆች ዓሉ
ወይ ፈተና ያለው እኮ እውነቱ ነው የኔውድ መምህር አቦ ከዚህም በላይ እውቀቱን ብርታቱን ያድልህ በኛ በራያ ቆቦም ቂሶቹ ይጣላሉ ከዛ ቤተክርስቲያኑን ዘጉትና ከሌላ ደብር ያገለግላሉ ከዛ እቃ ጠፋ ግን ማንም አላጋለጣቸውም 2 ደብተራ ናቸው አድኛው ቂስ በጣም እግዚአብሔርን ይፈራል የዋህ ናቸው አብዶ ሞተ ከዛ እኒህ ደብተራወቹ ተረከቡ ቤተክርስቲያኒቱን እና ምን ይሻል በመጨረሻም ቤተክርስቲያኑ ተቃጠለ እናም ምን ይሻላል ትላለህ መምህሬ ቢወራ ቡዙ ጉድ አለ እር ደግሞ ቂሱ ሚስቱን ፈትቶ በበተክሊል አገባ አረ ምን ይሻላል ለምን ስንል ነስሀ እገባለሁ አለ እና ምን ትላለህ ??? መምህሬ
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን የደብተራ መንፈስ
የጠንቋይ መንፈስ
የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጸው ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልቦና ይስጠን
ለካ ድሆች እንድንሆን በምዕራባውያኖቹ ተሰርቶብን ነው! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ፤ ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/k6K43685xdg/w-d-xo.html
መምህር ተስፍዬ ወይም ኤፍታህ ስላሴ፣ከና መላ ቤተሰቦች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በአከባቢህ የሚያፈገፍገውን የደብተራ አይነት መዳሀኒያለም እግርህ ስር ይጣልልህ ።ሲቀጥል እህታችን የምትለው ነገር ሁሉ በጣም እውነት ነው ፣2003 ላይ የጣለው በረዶ በሒወቴ አርሳውም፣ነገሩ እንዲህ ነው የገጠሩን ሰው በጣም ነው ሚጫወቱበት እኔ ያኔ ቄስ ነበር ምላቸው ይጠመጥማሉ፣መስቀል ይይዛሉ፣ቤተክርስቲያን ይገባሉ ፣ከዛ በየ ቤቱ ደግሞ ሲመጡ ማህበር ፣ሲኖር ይመጣሉ በግዕዝ ነው ሚለፈልፉት ፣ምንም አያቅም የገጠር ሰው እኔን ጨምሮ ምን እንዳለ ሳይገባን አሜን እንላለን።አሁን ግን የመምህር ትምህርት ስሰማ ውስጤ ደማ !!!ሁል ግዜ ግብር አምጡ ይላሉ እንደመንግስት ፣ለመግስትም ይከፈላል፣ለደብተራም ግብር ይከፈላል፣ እና2003 ላይ ገብሬው አንከፍልም ለደብተራ ለደብተራ የሚከፈለውን ቤተክርስቲያን እናስገባለን ብሎ ህዝቡ አመፀ፣ አንዳዶች በድብቅ ከፈሉ፣ከዛ ደብተራ ፀጥ ብሎ አድፍጦ ቆየና ልክ እህሎ ፍሬ እያፈራ እያለ ነሀሴ 27 ቀን አርብ ቀን ነበር ፣ ውይ ያ ቀን በስማም፣ ልክ ዝናቡ ሲመጣ ጭልምልም አለ እና በንፍስ ዝናቡን አነሳው እና "እመቤቴ" ምስክሬ ነት ቦርዶው እንደ እጂ ጣት አለው፣አራት ጣት በረዶ ፣ሶስት ጣት በረዶ ፣ብቻ ሚወድቀው በረዶ አመቤቴን ጣት አለው ሲወድቅ እንደ ካራ ይቆርጣል፣ ከላይ ከሰማይ አንስቶ ከቤቱ ቆርቆሮ ላይ ሲወድቅ ቆርቆሮውን ቀዶ ቤት ውስጥ ነው ሚወድቀው በርዶው ማለት ነው ። የት እንደ በቅ አልጋ ውስጥ ስንገባ ቤቱ ባሀር ነው ፣ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ተርፈናል፣ግን ብዙ ከብት እረኞች ጎርፍ ወሰዳቸው ብዙ ከብቶች ሙተዋል ፣እህል የማይታሰብ ነው ፣አንደዛ አርጓዴ ሆኖ ለምልሞ የነበረ የደረሰ እህል 3:00 ሰአት ባልሞላ ውስጥ እርሳ መሰለ በቃ ባዶ ነው የሆነ፣የሚገርመው በድብቅ የከፈሉት ሰወች ከአጠገቡ ሁነው የእነሱ አልተነካም ፣ በጣም ክፉ ናቸው ደብተራ ማለት ፣ግን እድሜ ለመምህር ብዙ ነገር አሳወከን፣አሁንማ ጭራሽ ንስሀ አባት ልንቀይር ነው ይፍቱኝ አባ ሲባሉ እናቶች አባቶች በሬ አምጡ እና እንለያይ ከዛ ውጭ የምን ይፍቱኝ ይላሉ፣ በጠራራ ፃሀይ ዝርፌያ ነው የተያዘው፣ብቻ እግዚአብሔር በሆነ ነገር ያስተምራቸው። ስላበዛውባቹሁ ይቅርታ
ይገርማል ሎቱ ስባሀት እግዚአብሔር ይገስጸው
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
እኳን ደናመጣችው መምህር እውነት ነው በገጠር ብዙችገር አለ በጣም ነው የሚሳዝነው እኔ እራሱ አውቃልው ቅድስ ሚካይልቤተክርስታን አለ በመርጌታ ነው ይሚያገለግልደፍትራ በጅብቆዳየሚሰራ
እኛ ሀገር እንደዚህ አይነት ደብተራወች እንዳሉ እሰማለሁ ጭራሽ በየ ዓመቱ ግብር ይሰጣቸዋል 😢ይባላል እስካሁን አለ ነው ሚባለው በጣም ነው ማዝነው የዋህ ሕዝብ ነው የገጠር ሕዝብ እኔ በርግጥ በልጅነቴ ነው ከገጠር የወጣሁት ከ19ዓመት በፊት እስካሁን ግን እሰማለሁ እንዲህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ከዚህ ደግ ሕዝብ እነዚህን የተረገሙ ደብተራወች ይንቀልልን ልቦናም ይስጣቸው 🙏🏿
እዃን ደናመጣህ መምህርአይ የኛሰው የሚገባብነን መናፍስ አናዉቅም ክዚ አይነት መናፍስ ይሰዉረን ቅድስ ምካኤል አባቲ አተ ጠብቀኝ
የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንደዚህ የሚያደርጉት መርጌታ ናቸው እኔም ስለማውቅነው እኔም የገጠር ልጅነኝ ቡዙ አሉ እህቴ የተናገረችው ሁሉ በኛም አለ እነሱ በመርጌታ ስም የሚነግዱ ደብተራዎች ናቸው
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ። እንግዲህ የነብር ጭራ ይዘሃል በርታ። ተዋሕዶን ከባዕድ አምልኮ እንለይ። ከውስጥ ጠላቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቀን። ጥበብ እግዚአብሔር ነው። በስሙ የሚነግዱ ሁሉ የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ናቸው። እግዚአብሔር ይለያቸዋል። ያዋርዳቸዋል።
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትነው ሁሉም የተዋህዶ ልጆች አድ ሆነን በቤተክርስቴያን አገልጋይ እየመሰሉ ቤተክርስቴያንን የሜያጠፍ ደብተራዋችን ማጋለጥ አለብን ከመምህር ጉን መሆን አለብን በውነት አፀያፊ ስራ ነው ደብተራዋች አዲ እግዚአብሔር ን በልባቸው ክደው ነው እኔ የሜያዛዝኑኝ ህዝቡ ነው በማወቅም ባለማወቅም የሜጠፍት መምህር እውነትን ስለምትናገር መከራ ሊበዛብህ ይችላል ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሀይል ይሁንህ እኔ ገጠመኙንም ትምህርቶትንም መዝሙሩን እከታተላለሁ በጣም ነው ሁሊም በጉጉት ነው የምጠብቀው ትናትና የሰማሁት ገጠመኝ ጉዳናላይ የወጣው ልጅ ገጠመኝ በጣም ነው የሜይዛዝን እና እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሉት ቀጣይውን በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አባቴም የሞተው በእሱ ቆመት ልክ በቅይ እስክብርቶ የተፃፈ በእግሩ ረግጦ እስርሻ እያረሰ እያለ በማረሻ ወጣ በስታል ታስሮ እንዳይ በሰብስ ከዛን ቀን ጀምሮ ታመመ ቡዙም ሳይ ቆይ ሞተ በጣም ጡሩ አባት ንብር እናቴ እንደ ነገረችኝ እኛም ያለ አባት እድናድግ ፈረዱብን የአባት ፍርቅ ሳናገኝ ገና በልጅነቱ ነጠቁን የአባቴ መሞት ለእኛ ቡዙ መከራ እድንሸክም አረገን ዛሬም ያንን ስራ አላቆሙም እንደ ዉርስ ለልጆቻቸው አወረሱት
ነፍስ ይማር ያባትሽን እነሡም ልቦና ይስጣቸው እግዚዓብሄር አምላክ
አሜን አሜን አሜን እህቴ
የልጅቷ የምትለው ታሪክ እኛ ሰፈር አለ በእውነት በጣም የሚደንቅ ነገር ነው ባለቤቷ ቡዳ ነው እሷ ደግሞ በጥርሷ እየሳቀች ልቧ ግን መቃብር በእውነት ወዳጅ መስላ ሰፈሩን በሙሉ የኸጋች የሰው ጉድ ነች እኔማ ገጠመኝ ከሰመሁኝ በሗላ እሷና ቤተሰቦቿ የሚሰሩት ሳስብ በእውነት በጣም ነው የምናደደው
Ychn ljj ysefrachn nat
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ምህርዬ
እዉነትሺን ነዉ እህቴ በግዝት ቀን እያረሱ እርሻ ተዉ ሲባሎ እኔ ከተወለድኩበት ቦታ ከዛ በረዶ ለሚጠበቅ እያሎ ሁሌ እህል ሲሰጡ ነዉ የኖሩት ገደብ መርቆሪወስ ይባላል እኔ ያደኩበት እና ቤተክርስቲያን የሚአገለግሎት እራሱ ለበረዶ ጠባቂ እያሉ ይሰበስቡበታል
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጠቁመዋል ለሰንበት ተማሪወች መምህር ትምህርትህን ልኪላቸዉ አስቆመዋቸዋል አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ
ውድ መምህራችን እንኳ ደህና መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰቦችህ
በስመ ስላሴ ይች ልጂ ያወራችው ግማሹ የኛን ቤተሰብ ይመስላል ግርም ይለኛል #የቅዱስ ሚካኤል ቀን እኛ ቤት አያቴ እያጓራች ነው የምትውለው እኛም #ቤተክርስቲያን አንሄድም አብረን ስናጨበጭብ ነው የምንውለው💔😭 እግዚአብሔር ልቦና ሰቶኝ ሳሬ ላይ ሳስበው በጣም ነው ልቤ የሚደማው ሰው እዴት ቆሻሻ የሆነ የወደቀ ሴጣን ይዞ ይጃጃላል ሆ ልቦና ይስጠን ቸሩ ኣማኑኤል ምህርቱ እጂግ ብዙ ናት ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይህንን እዳቅ ስለረዳኝ ተመስገን የኔ ጌታ😥😥 ❤⛪🕊🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንና እህታችን የእውነት የሚገርም ነው ያወራችው ሁሉ ትክክል ነው ደፍተራ አለ ከተባለ በቃ አለቀልን ነው የምንለው አሁንማ ነቅተንበታል በዓል በመጣ ቁጥር አርቄ ካልተገዛ እና ትንሾሽላ ገብታ በጠዋት ቀጤማ ተነስንሶ ዕጣን ተጭሶ ቡና ካልጠጡ ዓውደ ዓመት አይመስለንም እናቶቻችንም ይታመማሉ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
በጸሎት ኡስቡኝ ልቤ ስውር እያደረገኝ የህ የመጣብኝ በደብተራ ነው
ወለተ ሚካኤል ኑኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እናመስግናለን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብእውነት በጣም ቡዙ ትምህርት ነውየተማርነው
ሲገርም እህታችን ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተምሪን የኔ አያቴ ዛር ነበርባት እና በአል ሲሆን ቡና ትቆርጥማች አመዱን እፍስ አድርጋ ትበላ ነበር ቤተሰቦቼም እና እኛ ስንታመም አዋቂ ጋር እንሄፍ እያሉ ይሄዳሉ
ብዙ ግዜ ቀይ ደሮ ነበር የሚወስዱት
ተመስገን መሰደዴ ለበጎ ነው ይሄን እንዳውቅ ያደርከኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
ከሰሙን አሁን ልመልስ ነው አስተምራቸዋለው እንድህ ሰሙኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
እግዝአብሄር ይመስገን ናይ ቅዱሳን ኤምላክ መምህርና ሰላምኻ ይብዛሕ ሰላም ንኹሉ ሰብ ይኹን ኣሜንንን👏👏👏
የኛ ውድ መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ላዳምጥ ነው ገና ኑ እንማማር❤🙏
መምህር ምርጥ አስተምሮ ነው ።ችግራችንን ሳንረዳ መዳኒቱን አናገኝም። በማነብነብ ብቻ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ችግር ባልደረሰብን ነበር ። ጠላታችንን ማወቅ እምነታችንን እንዴት እንድንጠቀም ያመላክተናል ። መልካምነት መልካም ነው ወደመልካም መንገድ ይመራናል ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
ይገርማል እግዚአብሔር ደብተራን ያጥፋል አሜን አሜን አሜን ምን ጉድ ነው በስላሴ ስም
መምህር የኔም ብዙ ደብተራዎች አውቅለው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን
እንኳን ሰላም መጣችሁ መምህር⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪
እግዚአብሔር ይመስገን
እንደምን አለህልን መምህራችን
ሰላም ላንተ ይሁንልን
ብቸኛው መምህራን ድንግል ማሪያም ፀጋውን ታብዛልህ
እሚገርም ነው እግዚአብሔር። ይህንን ሁሉ ለሚዋርድ ለሚጋልጥ ክብርና ምስጋና። ይግባው መምህር አተንም እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ልጅቷ ያለችው በብዛት አለ ሰኔ ሚካኤል አዲስ አመት አረቂ ግዴታ ይገዛል እኔ እራሴ ስገዛ ነበር ቤቱ ይቅመስ ይባላል ልክ በአል ሲደርስ ዝግጅቱ ለዝክር ሳይሆን ለመንፈስ ነው ጥሬ ቡና የተቆለውን ብዙወች ይቆረጥማሉ የናቴ ያጎቷ ሚስት በርላይ የሞተ ዶሮ ሰቅላለች ለምን ብየ እናቴን ስጠይቃት ዝም በይ አለችኝ
መምህር ኣምላክ ጸጋውን ያብዛልህ የ አቡየ ታምራታቸው ልዮ ነው
ሰላም ሰላም መምሕር እንካን ደሕና መጣቹ እሕታችን በአንቺ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገነዉ ቃለሕይወትን ያሰማልን
Yna enat erashen tbky
Yljon sm metrat alnbrbshem
Btam aznalhoy ljo zmdy new
Endh aynt sew aymslym nber
ሰላም መ ምህራችን እህታችን በእዉነት በእኛም አራ ጣ ያበደራሉ እና ደብተራ አለ ይጠነከላን እግዚአብሔር ይገጸፅዉ የደብተራ መንፈስ
ትምህርት ስበልጣቸው በደብተራችው ለምን በለጠን በማለት በአገራችን በቅጠል ለስንቱ አሳብደው ገደሉት እግዚአብሔር ያጥፋልን ክፋትን
እግዚአብሔር ያክብርልን ውዶችየ