16ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
  • ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው።

ความคิดเห็น • 223

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    በስምኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ መምህር የኔ ታሪክ ነው ይሄ ክፍ የቤት መንፈስ እሚባለው እውነት ነው በረከት እየነሳ እንድንሠደድ አደረገን ያባቶቼ አምላክ ያቃጥልልኝ

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh Eg/R yebarkhe betam Enamesgnal beralen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ጋርይስጥህ ከነበተሰብህ ቃለህይወትን ያሰማልን ልጆችህ ይባረኩ መምህር ተስፋዬ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiher tsgawin yabzalki ftari amlak edmen Tena yistlini

  • @mahiTeka-iw5ic
    @mahiTeka-iw5ic 4 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ቃልህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን የተባረከ ይሁን እረጅም አዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህ በጣም በዙን ሰዎች ካሉበት መጥፎ ነገር እዲወጡ እየደረክ ነው እኔም ብዙነገር ነው የተማርኩት አሁንም ደግሞ ደጋግሞ አዴሜና ጤና ይስጥልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም አስተዋይ ልብ ይስጠን ለፀሎት ያበርታን ።

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የምህረት ልብ መኖር ጥሩነቱ ለራስም ነው እግዚኦ ስንቱን ጉድ ሰማን አየን እግዚአብሔር አባታችንን እንዲሁም መምህር አንተንና የሚመስሉህን መልካም ፍሬዎቻቸውን ሁሉ እግዚአብሔር በእቅፉ አኑሮ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ከምንም ተነስተው በቅናትና በጥላቻ በኛ ላይ ክፉ የሚያደርጉብንን ለጠላቶቻችንን አምላክ ማስተዋልን ያድልልን በፍቅሩ ስቦ ይማራቸው አሜን

  • @medmak1494
    @medmak1494 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ ፡ የ እግዚአብሔር ሃይል ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ይኑር ! በርታ!!!

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ በእውነት እግዚአብሄር ፀገውን የብዘልህ ይህ የአብዘኞቻችን ታሪክ ነዎ

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለሂወት
    ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን
    ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህ ይሰዉረን ።መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ 4 ปีที่แล้ว +33

    ስለ ፃድቃኔ ማርያም ሱባኤ እንደት እንደምንይዝ እና ስለ ድንግልና ክብር እነግራችሁ አለሁ ብለህን ነበር መምህር

  • @ameleworkbekele7052
    @ameleworkbekele7052 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እግዚያብሄር ይባርክህ ብዙ ህዝባችን ትብታብ ውስጥ ነው ያለው እንዲህ የሚያስተምር ሲኖር መቃወም ጥሩ አይደለም እሽ ማን ያሰተምርን በቤተ ክርስቲያናችን ብዙ ስለ ኣጋንታዊ አሰራር የማስተማር ችግር አለ በደንብ ቢያስተምሩ ኖሮ ህዝቡ ባእድ አምልኮ አያመልክም ነበር ሁላችንም ቤት ያለ ነው በጣም እናመሰግናለን መምህር ግርማንም ብዙ ነገር ኣውቀናል።

  • @firehiwotyeshitila945
    @firehiwotyeshitila945 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot ya semalin

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማቸን መምህር ተሰፋዬ አበር የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን የማናቀውን ነው ያሰተማርክን ወድማቸን እንዳ ያሉትን ያብዛልን

  • @yalemtilayechinaehet1540
    @yalemtilayechinaehet1540 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እህጅግ በጣም እሚገርም ነው እኔ ሳሪስ አቦ እኖር ነበር ስራዬም እዛው ነበር በአይኔ ብዙ ዘግናኝ አደጋዎቺን አይቻለው እጂግ በጣም እሚዘገነኑ እና ብዙ ነገር ወደሀላ ተመልሼ እንዳስብ እንዳስታውስ አድርጎኛል እስካሁን እየሰማሀቸው ያሉት ተሞክሮዎች የነን ህይወት በጣም ይዳስሰዋል .መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንንዎን ይባርክልን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ/ር የምር ሁሌ የምሰማው ገጠመኝ ከአምሮ በላይ ነው ይገርመኛል ብቻ ፀገውን ይጨምርልህ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @yeshibelay619
    @yeshibelay619 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል መምህር
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ሀኑናምንልካዊት
    @ሀኑናምንልካዊት 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ በጣም እየተማርንበት ነው መምህር

  • @imamazing8425
    @imamazing8425 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ትምህርቶችህ ሁሉ በጣም ጠቃሚ እና ህይወታችን እንድንመረምር እያደረጉን ነው ካንተ ብዙ እየተማርን ነው ቀጥልበት እኔም በቅርቡ ለምስክርነት ያብቃኝ አንተ ካወቅኩ ወዲህ በህይወቴ ብዙ ለውጥ እያመጣሁ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልኝ

  • @asterwagaye125
    @asterwagaye125 4 ปีที่แล้ว +1

    መ/ር ተሰፋዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለጽልህ በጣም ጥሩ የዳቢሎስን ሴራ እየጋለጥክ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እየተማርን ነው

  • @hannahanna8008
    @hannahanna8008 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 4 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያቡዞሎት መምህራችን ተሰፋዬ ጎበዝ ቀጥል የሚመሰጥ ታሬክ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረን አቤቱ አድነን ...እግዚኦ ... ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ነው ስስማው ስስማው የማይስለች ነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እነመስግነለን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @ኃይልአንድፀጋየ
    @ኃይልአንድፀጋየ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ይስጥልን መምህር ተስፍዬ ብዙ ስለመሳፍፍት አስተምረኸነል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว +3

    *መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን በጣም አሥተማሬነዉ*

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memihir

  • @Ayall12
    @Ayall12 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @eneyewdessie3
    @eneyewdessie3 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የተጋጨ ሰዉ አዉቃለሁ እዚያ ቦታ ላይ።

  • @እግዚአብሄርእረኛየነ-በ9ከ
    @እግዚአብሄርእረኛየነ-በ9ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይዎት ያሰማልን መምህር

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis172 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ምን እንደምልህ አላውቅም በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በ እያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ያለ ነው ።

  • @MmMm-lf4sx
    @MmMm-lf4sx 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    ኤፌታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታን ወለተ ቅድሳን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @betlameadss5004
    @betlameadss5004 4 ปีที่แล้ว

    Amen amlke ymsgine memerie

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +3

    ገጠመኞችህ በጣም ያስደንቁኛል ይገርማል በጣም ቀጥልበት አስተማሪ ናቸዉ እድለኛ ነኝ አንተ በማወቄ በርታ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ አሜን ቃል ህይወት ያሰማል ።።የእውነት የኛ የቤታችን ታሪኪ ነው በተለይ ቀይ መኪና እውነት የሰላቢ ነው 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እኛ በቤተሰብ የተተበተብንውን ማረን 😭😭😭

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወትን ያሰማልን
    ።በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +60

    የወንድ ሃያቴና የሴት አያቴ ለዚህ እርኩስ መንፈስ ደም ገባሪዎች ነበሩ አንድ ቀን ግን የሴት አያቴ ደም አላፈስም እንቢ የሚያረገንን ያድርገን ብለው ሲያዩት የወንድ ሃያቴን ወገቡን ሰብሬ አስቀመጠው ለዘመናት ያህል አልጋ ላይ አስተኛው አያቴ ዛሬ ግን በህይወት የለም የሴት አያቴ ግን ደም ማፍሰሱን ትታ ዛሬ ቆርባ መንኩሳ በደብረ ሊባኖስ ገዳት ትኖራለች

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭😭😭💐💐💐👏👏
      አይይ ስንቱ ባለማወቅ
      ጠፋ
      የእኔ ውድ ስወድሽ
      ከሁሉም አይሻለሁ በርች እማ
      ጎበዝ ነሽ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      @@afomiyatube3638 እኔም በጣም ነው የምወድሽ በመንፈሳዊ ያለሽ እውቀት ያስቀናኛል የምትመልሻቸው መልሶች እራሱ በትህትና ነው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +1

      የእኔ ውድ የዩትብ ፔጅሽ ግን ጠፋብኝ ዩትብ ላይ አይቼሽ አላውቅም እሄው ስንት ወሬ ችግሩ ከማን ይሆን

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +6

      @@samsunggallery2358
      ይኽው አሁንም ይህንን ገጠመኝ እየስማሁ ነው እንደአዲስ በቃ ሱስ ሆነብኝ ለሊት ሁሉ እየስማሁ ነው ወይኔ 😭😭😭😭😭
      እንዴት እንደንወደው ይህን መምህር አባት መታደል እንዱህ ያለ መንፈሳዊነት አረ መንፈሳዊ ቅናት በላኝ እህቴ ስንቶችን ከጥፋት መለሳቸው የእኔ አባት ትህትና ግልፅነት ድምፅ መረዋ እርጋታው ለሰው አዛኝ የሆኑ የአባ ግርማ የመንፈስ ልጅ በመሆኑ ኮራሁ እንዲህ ነው ፍሬ ማፍራት 💐💐💐👏👏

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +1

      @@samsunggallery2358
      አረ አለሁ እማ በእርግጥ ለሁለት ሳምንታት ስንክሳር አለቀቁም ነበር
      አረ በአዲስ ስራም ብቅ ብያለሁ ክክክክክክ
      በኮሜንት ስለሚጠይቁኝ የባልትና ስራ ጀምሬአለሁ
      አንች በርች ብዙ መንፈሳዊ ቻናሎች አይሻለሁ ደግሞ ኮመንት ትስጫለሽ አይተሽ ዝም አትይም
      በርችልኝ እህቴ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብኝ እንጅ ማርያምን በአሁኑ ስዓት እንዲህ ያለ ስው ያስደስተኛል በርች ውዴ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት አሜን

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @mahaletterefa4313
    @mahaletterefa4313 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalihiwot yasemalin memihir

  • @ganetbaqallaa8514
    @ganetbaqallaa8514 4 ปีที่แล้ว

    Amen Waqayyo sagalee jireenya isin yaa dhagesisu Barsisaa keenyaa waqayyo umuri tajajilaa keesan sin yaa dheresuu ⛪🤲

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln eg/r yebarkhe betam enamesgnal bertalen

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 4 ปีที่แล้ว

    Egzihabher ymesgen wendmachin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin ytebkiln Amen Amen Amen. 🕊🕊🕊🌿🌿🌿🍀🍀🍀💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እሔ እምልኮት በጣም ከሰው በታች ያደርጋል የኔ አማቶቸ ያመልኩ ነበር እና ወደ ልጆች ይጋባል አሁን እነሱ ንስሐ ገብተው ትተውታል ግን አማቴ በጣም ወገቧን አጥፎ ይዟታል አይናቸውን ከተውት በኋላ በደንብ ጸንተው ካልጸለዬ ሒዶም አይሔድም ባለቤቴም የነሱ ሳይወርሰው አልቀረም ለምን ብትሉኝ ብቻ ተውኝ እሔ አምልኮት ከሰው ተራ ያወጣል ተባረክ መምህር

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :: ወንድማችን ብዙ ነገር ተማርኩኝ :: እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እውነት የሚገርም ነው ብዙ ግዜ አቦ ቤተክርስቲያን አደጋ ያጋጥማል

  • @kidestsisay5946
    @kidestsisay5946 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተዋበችአይገፍ
    @ተዋበችአይገፍ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን መምህራቺን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @jerryjerry8481
    @jerryjerry8481 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወቴ ያሰማልን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ወንድሜ አመሰግናለሁ በምትለቀቸው ትምህርት እና ገጠመኝ እውነት እድነቃ ያደረገኝ ትምህርት ነው እጂግ በጣም ደስ ይላል ልዩ ነው ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ድንግል ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
    @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀለሂወት ያሰማህ ወንድም አለም
    እንኳን ደህና መጣህ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
    መምህሬ ሰላምህ ይብዛ በኡውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ራሄልራሄል-ደ8ጰ
    @ራሄልራሄል-ደ8ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር ተስፍ

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህውት ያሠማልን የምታሥተምረን ገጠመኝ ሁሉ በጣም አሥተማሪ ነው

    • @selamawitdewo6631
      @selamawitdewo6631 2 ปีที่แล้ว

      Gud eko new gebachen 3mekina komo ye wondima gadegna west becha new yemirotut endekelid seken neber egezabihar yakibereh

  • @comceil5329
    @comceil5329 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @millionogbaledet5022
    @millionogbaledet5022 4 ปีที่แล้ว +2

    Sile bartos mexhaf please memhir nigeren ende Egziabher fikad

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህር የምያቀርብልን ትምህርቶች ሁሉ ለእኛ ጠቃሚ ናቸው ጆሮ ያለው ይስማ ጆሮ የሌለው ተረት እያለ የሚያሾፈውን እግዚአብሄር ልቡን ይመልስለት በቅርቢ መምህር ግርማ በለቀቁት ቢድዮ ላይ አንድ ልጅ ከቅድመ ሃያቱ የወረሰው የዛር ውላጅ አንድ ሺህ አንድ በሬ ታርዶልኝ ደም ስጠጣ ነው የኖርኩት ነበር አሁን ግን ደም መገበሩን ሲተዉ ሁሉንም ገደልኳቸው ብሎ መንፈሱ ሲናገር ነበር ጆሮ ያለው ይስማ የቀለደው ግን መጨረሻውሽው አያምርም ክርስቲያኖች ልብ ብላችሁ ስሙ

    • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
      @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 ปีที่แล้ว +3

      አወ አይቸዋለው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +2

      አይገርምም ግን ጋኔሉ ያሁሉ ደም ጠጥቶ በስተመጨረሻ ደም ገባሪዎችን በላቸው መምህር እራሱ ገርሟቸው እየደጋገሙ ይጠይቁት ነበር ቤተሰብ ባለማወቅ በእነሱ ጣጣ የመጣ እሄው ዛሬ ለትውልዱ ተረፈ እግዚአብሄር ይጠብቀን ብቻ

    • @tau82
      @tau82 4 ปีที่แล้ว

      Awo enem ayechewalehu tekekel beleshale. Egziabher yerdan!!

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว

      አዎ የኔ እቅዎች እኔም አይቸዋለሁ

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድሜ ቃለሂወትን ያሰማልን ይሄን በቪሲደ ቢኖርህ አሪፍ ነበር ኢንተርኔት የማይጠቀሙ ብዙ ሰዎች ስላሉ ብዙዎች ሰምተው እራሳቸውን እንዲመረምሩ ያድርጋቸዋል ብዬ አስባለሁ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ የመምህር ግርማን ሰልክ ሰጠኝ እባክህ ለነፍሰ እሆንሀለው በሰደት አገር ነኝ ገንዘብ አልጬበጥ ብሎኛል ያበሳጬኛ ዝም ብሎ

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔረ ይባረክህ ወንድማችን ሰት ጉድ አለ በየቤቱ ተወረቱ አያልቅም ፈጣሪ ይጠብቀን በያለንበት

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ስደተኛ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🤲🤲👏👏👏👏❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ3ለ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Mamerachin Egziabher Amlaki Stagauni Yabzalik Ebakin Silki Kutrekin Lakilnyi

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን አብዝቶ ከዕድሜ ጋር ይጨምርሎት።

  • @ትርሴትፍቅር
    @ትርሴትፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @lidiatekleab9062
    @lidiatekleab9062 3 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemaln fetari rejm edmena tena ysth

  • @ethiopianproud3951
    @ethiopianproud3951 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው በርታ .

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Lamlam-zp6mf
    @Lamlam-zp6mf 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር በዚሁ ቀጥል

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማቸን በርታልን

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 ปีที่แล้ว

    Amen memerachin kalhiwot yasemalin egzihber xegawun yabzalih bertalin

  • @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደጓእናቴ 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 3 ปีที่แล้ว

    Amen.....3

  • @maezas2493
    @maezas2493 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziyabehr yemesegen

  • @Saron_M
    @Saron_M 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ስራው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አሜን

    • @bettyedettye9904
      @bettyedettye9904 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ከዚህ ነገር ሁሉ ይሰውረን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @abrhambrhane9283
    @abrhambrhane9283 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣስተማሪይ ነው ፈጣሪይ ይጠብቅህ

  • @getenetyoseph1690
    @getenetyoseph1690 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ይሠውረን አምላክ

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 ปีที่แล้ว

    Egazaber yamasgan mamhari bahwatan qalehwat yasamala Amen

  • @millionogbaledet5022
    @millionogbaledet5022 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwet yasmalin

  • @hawitefere1593
    @hawitefere1593 4 ปีที่แล้ว

    Kalehwet yasemaln yagelglot zemnhn yabzalh Egziabher Amlak ytebkh memhrachn gn and neger kemalet efelgalew mastawekiya bemimetabet gize yegbresedomawyan mastawekiya alebet enante endaymeta madreg mtchlu kehone banayew.