105ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ወላጆች ለልጃቸው የፍቅር እብደት ሲሉ የገቡበት ጣጣ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 560

  • @weyamlakeisrael1704
    @weyamlakeisrael1704 3 ปีที่แล้ว +53

    ወልደ ተክለሀይማኖት ብላቹ ታናሽ ወንድሜ በጸሎት አስቡት ቤተሰቦቼ አሜን ።

    • @hanagirma6492
      @hanagirma6492 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚያብሔር ያስብህ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልኝ ቅዱስት አርሴማ ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 3 ปีที่แล้ว +10

    ምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
    ቃለ ህይወት ያሰማህ
    በየትኛውም ሐይማኖት ውስጥ ላለም ሰው አስተማሪ ገጠመኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህ
    እግዚአብሔር ይባርክልህ በዚህ ገጠመኝ ውስጥ የብዙ ባለትዳሮችን ሂወት ነው ያየሁት መጨረሻው ስለአማረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +92

    ደብተራንና ጠቃይን ከኢትዮጲያ ምድር ይቀልልን 😭😭😭 ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 ปีที่แล้ว +51

    ይህን የመምህራን ልብስ ለብሰህ ስታስተምር ደስ ይላል ... እኔ ከነቃሁ ቤተሰቤንም ካነቃሁ 3 አመት አለፈኝ ለተጨማሪ እውቀት ነው የምከታተለው መምህር

    • @ቶማስ-ኈ8ዐ
      @ቶማስ-ኈ8ዐ 3 ปีที่แล้ว +5

      Esyee gobze 👏

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 9 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር እረድቶሻል እህቴ እኔ እሔው አለሁ 2አመትሙሉ አልሰማብለውኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ብቻ

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ታሪክ ዎው😭😭😭 የሚስጥር ነበር የኔደሞ የተሰራው ሆዴውስጥ አውሬ ሰርቶል እህት ወንድሞቼ ለሰው እንራራ የነገ ማንነታችንን አናቅም የቤተሰብ ሀላፊ ሆኜ ለአስር አመት ተሰቃይቼ አጋንንቱ ነበር የሚመራኝ ክፋ ያደረገ ይጠየቅበታል እስካሁን ችግር ላይ ነኝ በጣም በጣም ተጎድቻለሁ በወዎናውታሪኬ እንገናኛለን

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ปีที่แล้ว +70

    ፅጌ ማርያም
    ሃይለማርያም
    እህተሚካኤል
    በፆሎታችሁ አትርሱን 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hana967
      @hana967 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብልን

    • @webetiyemariyemlij7925
      @webetiyemariyemlij7925 3 ปีที่แล้ว +6

      Egzyeber yesebish 🕇

    • @hanagirma6492
      @hanagirma6492 3 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ያስባቹ

    • @UserB721
      @UserB721 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስባችሁ እኔንም ውለተ ኪዳን ደምሩኝ🙏🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +22

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እኔ ራሱ የውንድሜ ምግብ ቤት እስራ ነበር እና የተለያዩ ወንዶች ሲጠይቁኝ በጣም እባጭራቸው ነበር የዛን ጊዜ አይነጥላ መሆኑ አላውቅም ነበር ኑርልን መምህርየ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ኑርልን መምህራችን ❤❤❤❤❤🌹

  • @gir9108
    @gir9108 3 ปีที่แล้ว +31

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘምልን!

  • @aynalemshebru123
    @aynalemshebru123 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ኦፕሬሽን ሊሆን በዚ ወር ቀጠሮ ነበረው በጣም ተጨንቄ ነበር ምክንያቱም እርኩስ መንፈስ መሆኑን ገብቶኝ ከዛ ቤተሰቦቻ ሂዱ ና ቅባ ቅዱስ ስጡት ብዬ ሚሰማኝ አጣሁ ተሰፋ ቆርጬ በነበርኩ ሰአት በተሰበረ ልቤ ለአጎቴ ልጅ ነገርኩ ገዛልኝ ሰጣቸው ቀጠሮው ሳይደርስ ታመመ አዲሳባ መጣ ሲመረመር ምንም የለብህም ተባለ ጠጠር አለብህ ተብሎ ነበርና አሁንም ጸሎታችሁ እንዳይለየው በጸሎት አስቡት ወልደጫርቆስ ብላችሁ ከተወለደ እስካሁን ቤተክርስቲያን አያውቃትም ሰው ሲሞ ለመቅበር ካልሆነ

    • @aynalemshebru123
      @aynalemshebru123 3 ปีที่แล้ว

      ከቤተ ሳይዳ ከምምህር ግርማ ጋ ነው የወሰድኩት

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ወደ ኦርቶዶክስ የተለሰችው እህታችን ስለተመለሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው በጣም ስንቅ ነው ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +8

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው ያሳዝናል ልጂቷም ልጁም የገጠማቸው ያሳዝናል አይ ደፍተራ የስንቱን ሕይወት አዘበራርቀ እግዚአብሔር ይገስጸው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እኛው እራሳችን ነን ከእግዚአብሔር እረቀን የዲያብሎስ ተገዢ ሆንን ልዑል እግዚአብሔር በተማረነው ያጽናን

    • @yeshiteshome7246
      @yeshiteshome7246 3 ปีที่แล้ว

      Ppppppppppp

    • @tewbachhaile8579
      @tewbachhaile8579 3 ปีที่แล้ว

      @@yeshiteshome7246 memher selam not tmhrtow betam ymarkal getemegnoym chimr ewedewalew gen yselechalu lemn?

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 3 ปีที่แล้ว +7

    እባክህን መምህር ወሌተ ማርያም ለ አንድ ሰኮንድ አስቤኝ 🙏🙏🙏😭😭

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 3 ปีที่แล้ว +16

    ሺ አመት ኑርልን!!🙏🏻🙏🏻

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 ปีที่แล้ว +20

    አስተማሪ ታሪክ ነው እሚገርም ነው መምህር በጽጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 3 ปีที่แล้ว +7

    የውሻ ስጋ ይመስለኛል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @Tgtg-x7v
    @Tgtg-x7v 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብወዉልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህራቺን የእኔን እናት ታናሺ እህቴን የቅርብ ዘዳቺን በድመትስጋ እና በእባብ ስጋነዉ የተት ያበሉብን እናቴ ወለተማርያም ታማተሰቃይታነዉ ያረፈቺዉ እህቴግን እስካሁን በብዙ መንገድ ይፈታተናታል መምህር ለአንተ የአባቶቻቺን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛህ አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መርጦ በዚህ አስፈላጊ በሆነ ሰዓት ስላስቀመጠህ የምታመጣቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርሙ ላይቭ ባይሆን ሰው በሙሉ ይጠራጠራል ነገር ግን ከማሳመኛ ጋር ስለሆነ ላይቩን አይቶ ሰው ያምናል ልጆችህንም መድኃኔዓለም አሳድጎ ለቁም ነገር ደረጃ ያብቃልህ አንተንም ዕድሜውን ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥልን፡፡

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
    @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 ปีที่แล้ว +3

    ገጠመኙ በጣም ተምሬበታለሁ የልጅቶ ቤተሰቦች ልጃቸው እንዳትጎዳ ያረጉት የዋህነት ቢሆንም
    ግን ለፀይማ ልጅ አላሰቡም ነበር
    የፈቀረችውን ስታጣ ምንም እንደምትሆን በዚህ የተማርኩት ምናይነት እራስ ወዳዳድ መሆናችነው
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቶ ተመልሳለች

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ
    @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን የምህርየ
    ሰምተን የምንለወጥበት ያርግልን
    ለተሳላቂወችን የልድያን ልብ የከፈተ የነሱንም ይክፈትልን ሌላ ምን ይባላል
    ከዚህ በላይ ስብከት አለወይ ማለት ይሄ ሰውን ካልቀየረ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ቢሆንኲን እንዴት ይገባቸዋል ብቻ ከባድ ትውልዶች ነን መለወጥ እንፈልጋለን ይሄው ተለወጡ ስንባል ትቢቱ መከራ
    አቤት እኛ ሰወች ስንባል።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
    ላንተም አብዝቶ ብርታቱን ይስጥህ በየቀኑ ገጠመኞችህ በየቤታችን ያሉ ታሪኮች ናቸው። ለብዙ አመታት ተሰብከናል፣ቤተክርስቲያን ተመላልሰናል ፣ግን የክፉ መንፈስን ስራ አላወቅነውም ወይም አሰራሩን አልተረዳንም አልነቃንም ተመስገን አሁን መድሐኒአለም ክርስቶስ ሁሌም እሱ መንገድ አለውና አንተን ልኮ በዚህ መንገድ ደግሞ እያስተማረን እየነገረን ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን። በርታልን ቤተሰብህን ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ።

  • @tewhdawitgual6413
    @tewhdawitgual6413 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንካን በስላም መጡልን ከምድራችን ያጥፋልን እነዚህ ጦንቃዪችና ደብተራዎች

  • @Zነኝስደተኛዋ-m8m
    @Zነኝስደተኛዋ-m8m 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
    ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህርችን የአገልግሎትን ዘበንይባርክልን እድሜናጤና ይሳጥልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤💔💔

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር የማመሰግንበት አንደበት ያጥረኛል ነፍሴ በእጅጉ ብዙ ነገር እየተጠቀመች ነው አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከነ መላ ቤተሰብህ የፍቅር እናት የሰላም እመቤት ትጠብቅህ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን ወለተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @allaama9702
    @allaama9702 3 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን
    አቤቱ ጌታ ይቅር በለን
    የዉሸ ሥጋ ዉይም የድመት ነዉ😢😢😢😢

    • @maryaimenate3206
      @maryaimenate3206 3 ปีที่แล้ว +2

      አዎ እኔም የውሻ ነው ብዬ ነው ማስበው
      በስላሴ ስም ይቅር ይበላቸው

    • @maryaimenate3206
      @maryaimenate3206 3 ปีที่แล้ว +2

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው

  • @etheethe4338
    @etheethe4338 3 ปีที่แล้ว +26

    የውሸት ስጋ ነው እግዚአብሔር ምርቱን የብዛልን 30,60,100ያማሬ ፍሬ እንድና ፍራ እግዚአብሔር የድርጊልን።

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፍታን😭😭😭መምህር በእውነት ሳስበው ግን በጣም ይደንቀኛል እግዚአብሔር እኮ በቸርነቱ በትግስቱ ጠብቋናል እጅ አቤት የልብ መያዝ በመናፍስት ተሞልተን😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ብዙ አስተምሮኛል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በአንተ አድሮ ያስተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው መምህር የአንተ ትምህርት እኮ ወንጌልን በተግባር ,የነፍሳችን ምግብ ነው

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 3 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዝያአብሔሮ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫
    መምህር እግዝያአብሔር ይጠብቅህ እመ ቤቴ ጥላ ከለላ ትሁን በርታ

  • @chch985
    @chch985 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣክ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ ይሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን በፁሌት አስቡኝ ቅድስተ ማርያም እያላችሁ

  • @Adne_
    @Adne_ 3 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን መጨረሻው ያማረ ስለሆነ ይሄን ያደረገ አምላካችን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እኛም በሰማነው የምንበረታ የምንለወጥ ያድርገን

  • @lafyameer2468
    @lafyameer2468 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ይህ በጣም ልዩ ትምህርት ነው ጥላታችንን እንድናውቅ በመምህራችን ላይ አድሮ የረዳን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(፫)
    ወገኖቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
    ባሌንም አስቡልኝ ገብረ ማርያም እያላችሁ ይህን ልዩ ትምህርት አድምጡ ወደሂወቱ እዲመለሰልኝ በፆሎታችሁ አስቡልኝ

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ሲከፋኝ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሄጄ ነው የምውለው ክብሯ ይስፋ እማ ፍቅር ሰላሜን አግኝቻለው

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 ปีที่แล้ว +3

    እዲያዉ በእዉነት እሄንን የመሠለ የህይዎት ትምህረት የሚነቅፍ ሠዉ እሡ የዲያቢሎስ ተገዢ ነዉ መፆም መፀለይ መስገድ ይኖረበታል መምህረ ተስፋየ ብቻዉን የሚለፋዉ የሚደክመዉ እኛን ከፈጣሪጋር ለማገናኜት ነዉ በእዉነት ፈጣሪ ያበረታህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ልጆችህን ባለቤትህን ቤተሠቦችህ መዳኒ አለም ይጠብቅልህ አሜን ። 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን ለጻድቁ አባታችን አባ ዮሐንስ ወራዊ ክብረ በኣል አደረሰክ በዝህ ትምህርት በጣም ብዙ ነገሮች አስታውሶኛል እራሴን ፈትሻለሁ አንሀ አትናደድ የፈለጉትን ያውሩ አንተ ትምህርቱ ቀጥልበት በርታ

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ የኔእቁ መምሕር እስኪ በፀሎትህ አስበኝ እሕተ እየሱስ እያልክ መምሕ እርጀም እድሜ ጤና ይስጥልን እናተንየስጠን ልኡለ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🤲

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እውነትነው የኔ እናት በአባቴ እናት ነው ቤቷን የፈታች ሃሜትምአይደል ተረተረትም አይደል ችግራችን እስከመፍትሄው እምታስተምረን የኛ እቁ ፈጣሪ አንተን የሰጠን ይክበር ይመስገን እማፍቅር ትጠብቅልን

  • @መሠረትወለተሰንበት
    @መሠረትወለተሰንበት 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ወለተ ሰንበት እና እናቴ አፀደ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ በጸሎት አሰስብልኝ እባክህ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እድሜን ያርዘም በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት እጅግ አስተማሪ ነው ። እውነት የመናፍስቱን ሴራ ሰላውቅ ትዳሬ ሲናጋ የነበረበት አመታትን ሳስብ እጅግ ይጨቀኛል አሁን እማ ተመስገን ተመስገን አንተ አባታችን ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው እውነት መምህር እማምላክ ያገልግሎትህን ዘመንህን ታርዝምልን በርታ ጠንክ ጆሮ እና ልብ ሰተው የሚሰሙ በጣም በዙ በዙ ናቸው መዳን የሚፈልጉ በጣም ብዙ ናቸው መምህር በርታ በርታ💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @godoliyasgodoliyas718
    @godoliyasgodoliyas718 3 ปีที่แล้ว +11

    ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ያዋርስልን አሜን በእውነት በትምህርትህ ተቀይሬበታለው መዳኒአለም ፀጋውን ብዝት ያርግሎት መምህራችን በርቱልን ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว +4

    በስላሴ ስም ወይ ዘንድሮ ምን አይሰማ እማምላክ ትገፅጠዉ ያበሉት ወይ የድመት ስጋ ወይም የዉሻ ነዉ አቤት ልቦና ይስጠን

  • @gihi7732
    @gihi7732 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን አሜን ኧሜን በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ሰላሴ ከነቤተሰቦቼ ከእኔ የበረታችሁም አስቡኝ እኔስ ትምህርቱንም ሳዳምጥ እዉላለሁ ግን ምንም ነገር አሚሮዬ ላይ ሊቀመጥልኝ አልቻለሁም😢😢😢😢😢

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ጠላታችን እንዲወገይልን ባታስተምረን ኑሮ በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን ላይ ደም የሚያፉስሰን ማን መሆኑን አናውቅም ነበር ትምህርትህንም አይገባንም ነበር።እሄ የምታስተምረን ገጠመኞች ለኛ እንደ ምግብ ነው ተባረክ እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ኑርልን በጤና

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል መምህር ስቅ ብቻ አይገልፂም ፈጣሪ ለዝ ክብር ያብቃን

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 ปีที่แล้ว

    የአውነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ት/ት ነው ለነጋ በጣም ሰንቅ ይሆነኛል ለሁላችን ልቦና ይሰጠን መድሃኒኣለም ኣሜን፫

  • @elsabethfekadu24219
    @elsabethfekadu24219 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር መድሀኒአለም ይመስገን፡፡

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህወት ያሰማልን ህዝቤ ካለማወቁ የተነሳ ጠፍቷል ነው ያለው ነብይ ሆሰዕ አለማወቃችን ተፍተናል በክፉ መንፈስ እስራት ተይዘናል እና መምህራችን ዛሬስ መስሙር የለም ሁሌም በመጀመርያ/በመጨረሻ መዝሙርህ ብትጋብዘን ደስ ይለናል

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 ปีที่แล้ว +3

    በውነት ሰለማይነገረ ሰጡታው እግዚአብሔር ይመሰገን የህቶቻችንን መንፈሳዊይ ጥኔካሬ ለኝም ያድለን በውነት መምህር በረታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ፀሐይወጣልኝ
    @ፀሐይወጣልኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    አምላኬ ሆይ ልቦናችን ክፈትልን

    • @akbiretmichale7767
      @akbiretmichale7767 3 ปีที่แล้ว +1

      ወለተብርሐን ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስበን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@akbiretmichale7767 ወላዲተ አምላክ ታስብዎት

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ደስየሚልአስተማሪነው አይ ደብተራነብስህን አይማረው እኔም እንደዚህ ገጥሞኛል ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠንወለተ ኪዳን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +5

    በስመ ስላሲ እግዜዋ 🙏 ኦፍ ምን ይባላል ፈጣሪ ልቡና ይስጠን እንኳን ሁሉም ተመለሱ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የኛ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ፀጋ ያብዛልህ

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 ปีที่แล้ว +2

    መጨረሻው ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว +2

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ
    የመምህር የመንፈስ ፍሬዎች ኑ እናዳምጥ ላይክ እያደረጋቹሁ !

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እኛ እንሰማሀለን መምህር ለኛ ጠቅሙናል ለኛ ቀይሮናል ክፉ አይንካብን 🙏🤲🏻

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዕቁ መምህሬ የኔ የዘመኔጀግና ማርያምን ስደት መሰደዴን ከአሳልፍካችው የስደት አመታቶችን የዝንድሮው መስደዴን ወደድኩት በአተላይ አድሮ እግዛብሄር እያስተማርነው በርታልኝ የምትውዳት የምትሳሳላት እማፍቅር ሺአመት ታኑትልን ቀላል ትምህርት አግኝሁ እኔብቻ አይደለም እቤተስቤ ለውጥ እያመታሁነው አባቴም ስጋናደሙን ወስደልኝ ውንድሜም እናቴን ሳላውቅ በመናፍስት ተንጠቄ አሁን የእግርእሳት ይሆንብኛል

  • @waya8881
    @waya8881 3 ปีที่แล้ว

    ሀይለ ገብርኤልን በፀሎት አስቡኝ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
    እናትየው ያበሉት ደሞ የውሻ ይሆናል በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን የሁላችን ችግር እግዚኣብሄር ይፍታልን አንተ ደግሞ ጽናቱንና ብርታቱን ይስጥህ

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 3 ปีที่แล้ว +5

    በውነት ይገርማል የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ከድሜና ከጤና ጋር

  • @mesereteyekoye6563
    @mesereteyekoye6563 3 ปีที่แล้ว +1

    ወኔ እዴት ደስስስ ይላል በመድኅኒያለም ክብር ይገባሃል የሰራዊት ጌታ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dhhdsusu8458
    @dhhdsusu8458 3 ปีที่แล้ว +6

    በእዉነት ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል ፀ ጋዉን ያብዛልህ አሥተማሪ በጣም ደሥ እሚል ልዩ ገጠመኝ ነዉ ቡዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥህ ድንግል ማርያም እሥከነ ቤተሠቦችህ ትጠብቅህ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በጣም አሰማሪ ነው ገጠመኝ በጣም አስተምሮኛል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ባንተ ነው ይህ ሁሉ ፍሬ ኑርልን ሽ አመት

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትክህን ነው መምህር አባቶች ሁሌም አስታራቂዎች ናቸው እንደዚህ የምታደርጉ አንዳንድ እናቶችዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @zinnagitanhe9722
    @zinnagitanhe9722 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይይይይየኔ ገጠመኝ ነዉ እኔም የጥቁር ዉሻ ሰጋ ባለቤቴ አቭልቶኝ እሄወቴ ተበላሽቶ ጠቀምጫለሁ አለቅሳለሁ ሁሊ

    • @zinnagitanhe9722
      @zinnagitanhe9722 3 ปีที่แล้ว +1

      ፀሉዩልኝ ዘመዶቸ ወለተማሪም ብላችሁ

  • @ገብረሚካኤል-ኰ6የ
    @ገብረሚካኤል-ኰ6የ 3 ปีที่แล้ว +2

    ገብረስላሴ
    ወለተመድህን
    ገብረሚካኤል
    በፀሎታችሁ አስቡን።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    እፀብ ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ ወገኖቼ በእኔስ ቢሆን ብለን እንስማው እንደዛም ባይሆን ሌሎች አዳምጠው እንዲ ለወጠ አልያም መፍቴሄ እንዲሆናቸው ሼር ማድርግና የማይረባ ነገርስ አናወራ የለ እናም በተላያዩ ችግር ውስጥ ላሉት እህት ወንድሞቻችን እናወያያቸው ብእውነት አምላክ ቅዱስ በዘለዓለማዊ እርስቱ ያስብልን መምህራችን ለባለ ታሪኮቻችንም እንኳን ደስ ያላሁ የሁሉ አባትና ጌቴ የአባቶቻችን አምላክ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተስፋስላሴ የመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቸርነቱ አይለይህ ከነ መላቤተሰብህ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር የሚያሰተውል ልቦና ያድለን ኤፍታህ አሜን ፫

  • @ቆጨርYouTube
    @ቆጨርYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም እረዳሀለው

    • @ቆጨርYouTube
      @ቆጨርYouTube 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሁሌ መስተውለው ነገር ስለሆነ

  • @ኤፍታህስላሴ
    @ኤፍታህስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    ጎዶልያስ (እግዚኣብሄር ታላቅ ነው )👏ግዝኣብሄር ይስጥልን አኤንድማችን. ላንተ ቃላት የለኝም. ብቻ እግዚኣብሄር ይጠብቅልን 👏

  • @ngstwadargie6301
    @ngstwadargie6301 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው 🙏

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእዉነት በጣም ምገርም ታርክ ነው አሰተማርም ነው ቡዙ ትምህርት አለዉ እና ዉድ መምህራችን ያለአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቅርታም አትበል ምንም ጥፋት የለበህም 💞🌺

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
    እግዚአብሄር የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን
    መጨረሻቸው እንዴት ደስ ይላል የኛ እንቁ መምህር ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ሽ አመት 🙏💕

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን አሜን አሜን ።መምህራ ።ቃለህይወትያስማልን ።

  • @seve3476
    @seve3476 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኛ ቤት እህቴ ባሏ ሁሌም ነው እየሰከረ የሚደበድባት በጣም ነበር የምጠላው ለካ መንፈሥ ነው እላለሁ አሁ ሲገባኝ ለሧም እየላኩላት ነበር ግን አሠማውም አሡ ደግሞ መተት አርጎባታል ሀይማኖቷን ቀየራለች በቻ የድግል ማርያም ልጅ ይገሥሠው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር. እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም እንደዚህ ኣይነት ችግር እንዳይፈጠር ጥሩ ስንቅ እየሆነልን ነው ባንተላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልንማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእውት እኔ በራሴ ብዙ ብዙ እየተለወጥኩ ነው ሁሉ የመታቅረበው እኔ በሱ አለሁ

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ

  • @ኤፍታህበለኝ
    @ኤፍታህበለኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ከታሪኩ የተማርኩት የእግዚአብሔር ቃል መልካም እንደሆነ ታሪክ እንደሚሰራ ህይወት እንደሚሆነን ነው እናቷም ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች እንደተባለው ነው የሆነባት ግን ፈጣሪ በቸርነቱ ለንስሀ አብቅቷቸዋል ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኔም ስለልጄ ስል ተሰናክዬ ነበር ግን የአባታችን የመልአከ መንክራት ትምህርት ነው ያነቃኝ ዛሬም በአንተ በወንድሜ ብዙ እየተማርኩ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ። እህቴ እሌኒም እንዲሁ ተባረኪልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ ።

  • @merongermew3653
    @merongermew3653 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማል መምህር እስሳዉ ዉሻ

  • @ipip2532
    @ipip2532 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ምን አይነት ግዜ ነው የደረሰነው አምላኬየ ሆይ ንፅሁ ልብ ፉጠሪልኝ አሜን አሜን አሜን በፀሎታቹ አሰብኝ ወለተ ቀሪቆሰ ብላቹ እህቴ ወንድሞቼ እናቴ አባቶቸ 😢😢😢😢አይይይይ

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም ይገርማል እኔ ብዙ ነገር ተምራለው እግዚሐብኤር ለሁላችንም ማስተዋሉ ይስጠን

  • @agerselam9575
    @agerselam9575 3 ปีที่แล้ว

    መምህርቃለህወትያሠማልንበፀሎትአስቡኝአጸደማርያም

  • @naolmengistu5526
    @naolmengistu5526 3 ปีที่แล้ว

    ገብረ ፃዲቅ በጸሎት አስቡኝ

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 በጣም አስተማር ነው የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን መምህራችንም ቅዱሳን መላክትን ይጠብቅልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እድናስተውል ረዳን በምህረቱ ይጠብቅልን በውነት🙏

  • @عليشوقي-ض7ن
    @عليشوقي-ض7ن 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም ነው ደስ የምለው ሁላችንም ፈጣር መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ዕንቁ መምህራችን አቤት ስንቱን ጉዳተኞች ነው የታደካቸው ስንት ሲስቃይ የነበረ ስው ነው ምህረት ያገኘው አረ ይሄ ደብተራ የሚባል ርኩስ ከይሲ የሚያጠፋልን ነገር ምን ይሆን ለምን ሰርተው አይበሉም ገጠመኝ ባዳመጠኩ ጥላቻዬ እየጨመረ መጣ እሰከ መቼ ምእመናን በነሱ የሚሰቃየው በል መምህር አግዚአብሔር ይማርህ ፀጋውን ያብዛልህ እራሳችንን እንድንመረምና እንድናውቅ ለአምላካችን እንድንበረከክ እይደረግህን ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃለህይዎት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው በኛ ቤት ውስጥም አይነጥላ አለ ሁላቺንም መንፈሳዊ ነን በየአመቱ የሚደገም መተት አለ በኛ ላይ በዘመድ በጎረቤት በጓደኛ በስራ ቦታ ብቻ ድግምቱ ሁሉ ቦታ አለ ብዙ ሱባዬ ፀበል ፀሎት ቢደረግልንም ከኛ አይርቅም ድግምቱ ምን እንደማድረግ አላውቅም

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሣዝናል የድመት ሥጋ ይሆነል ከፋታችን ከሠይጣን ይበልጣል እር ልብና ይሠጠን

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 3 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሠዋች ልቦና ይሥጣችሁ!!!

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 ปีที่แล้ว +2

    የማቃት ልጅ አለች ሁሊ ይደበድባታል ሁለት ልጅ ወልዳለች ተሸክማ እናትዋ ቤት ትመጣለች ከ3ቀን በኋላ ይቅረታ ብሎዋት ይወሰዳታል ማታውኑ አፈረድሜ ያበላታል ከሊላ ሴት ልጅ ፈቅረ ጀመረ ቆንጆ ነች ግን postive ነበረች እሔ ገጠመኝ ከ1_30 ደቂቃ እነሱን ይገልፃል #በሰምአም በዙ ነገረ ነው ያገኝሁበት በዚህ ገጠመኝ እግዚአብሔረ ይባረክህ መምህሬ ሶፎ ለብሰህ ናልን እሺ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሕር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ታእምር ነው።

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ነዉ ትምህርትህ ሁሉንም ሰዉ እየለወጠ ነዉ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @eyerusgetachew3152
    @eyerusgetachew3152 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያንተን ትምህርት ሰምቼ እራሴን ፈትሻለሁ አመሰግናለው ፈጣሪ ልቦናችንን ያስፋልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣልን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እማቤታችን ኪዳነምህረት የስንት ነው ህይወት አድነች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
    @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርየ
    በፆለትስትቆም ወለተኪዳንብለህ እስከተበቴሰቦቸ አስቡልኝ መምህርየ