ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር አሜን❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ያዘኑትን የሚያጽናና የተገፉትን የሚደግፍ የታመነ አምላክ ነው የጌታዬ እናት ማሪያም ሁሌም የሰላማችን የደስታችን ምንጭ ናት ልመናዋ ፍቅሯ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ድንግል ሆይ የ አስራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም አናመስግናለን
አሜን አሜን አሜን
Kale biwet yasemalign yemigerm tarik new Emebete tidresilin Amen
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በእዉነት
ስራተኛዋ ስለሚያገባ ደስ ብሎኛል እግዝያብሂር ያክብርህ ውድማችን ትዳራቹሁ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶና ፅባኦት መድሀኒያለም አማኖኢል ይባርክላቹሁ
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገነ ይሁን አሜንአቤቱ ጌታ ሆይ የስራዊት ጌታ ሀገራችንን ማራት ይቅር በለን ኢትዮጵያን አስባት
ዉይይይይይይ እዴት ደስ ይላል ልጁን አደነቅሁት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልክ ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ እናታችን ጎበዝ ሳይንቁ ምክር ሰምተዉ ከናቂዎቻቸዉ በላይ እግራቸዉ ስር ወደቁ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳነሰታል ተመስገን ነዉ በሁላችን ልብ ዉስጥ ትገስልን አሜን
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ደስ ሲል የመቤቴ ተአምር ድንቅ ነው ክብር ለድንድንግል ማርያም ይሁን አሜንምስክን የሰራተኛዋ ነገር ያስቃልደስ የሚለው ተሳክቶላታል ልጁም ሊያገባት ፈቃደኛ መሆኑ ደስ ይላል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እኛንም በቸርነቱ ያስበን መምህር ተስፋ ስላሴ ይሔ ለኔ በጣም ጠቃሚ ነዉ በፀሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አሜን።
በጣም ደስ ይላል የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኤርትራዊ ነኝ ነገር ግን ኸኢትዮፑያ ተባረን ነው የዛሬ 20 አመት እኔ ወደ እንግሊዝ የሔድኹ ግን ሳሪስ ሰፈሬ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ዛሬ ባለቤቴ የቲፒ ልጅ ናት 2 የሚያምሩ ልጆች ሰታኛለች አሁን ደሞ 5 ወር እርጉዝ ናት እስቲ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ በሉልኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላሙን ይስጣት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
🇪🇷 በሽልም ታውጣሽ።በለለይ ሓውና ኣምቸ።
@@GoitomMekonnen63 አሜን አሜን አሜን ጎትሽ ሀወይ እግዚአብሔር የሀበለይ🙏🙏🙏
እመብርሃን ታስከብራለች የኛ እናት የፃድቁ የገብረ መንፈስ ቅዱስ ፂም ብዙ ብዙ ተአምር ያረጋል የኛ አባት
መምአህር እግዛብኤር ይባርክህ🙏 እኔ በዙ ነገር ተምሪያለው መምህር ግርማን እና አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከ ጌዜ እና አመት ነው ለኔ . ቤተሰቦቼም እንደኔ አንዲገባቸው ድንግል ማሪያም ትርዳኝ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገንበእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን ፫
እኛ ችኩል ስለሆን ነዉ እጂ አምላክ የለመኑትን አይርሣም መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
እኔ እናቴ አንድ ልጅ ከወለደች ከዛ በኋላ መወለድ ብትፈልግም አልቻለችም ከዛ ግን የባልዋ ቤተሰቦች ፍታት ካልወለደች ምን ታደርግልህአለች ብለው ለያይዋቸው ስትነግረኝ በጣም ይዋደዱ ነበር ከዛ ተለያዩ ከዛ እናቴ ሌላ ባል ስታገባ ወድያ አልቆየችም እኔ ተረገዝኩኝ በኔ ቀጥሎ ሶስት በአጠቃላይ አራት ልጅ ወለደች እና ሰው ግን መጀመሪያ የወለደቹው ልጅ እያላት እንኳን መካን አትወልድም እያሉ ይሰድቧት ነበር የሰው ነገር ፈራጅ ሲሆን ይገርመኛል, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አዳዶች የባል ቤተሰብ በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ ይች ሴት ወዳ አደለም አይዞሽ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል ማለት ሲቻል ፍታት ምን ትሰራለች ያለ ልጅ ልታስቀርህ ነዉ አሁንስ እሷን ባየሁበት አንተን ላይ ነዉ ምርጫህን ምረጥ አይ አስቸጋሪ ነዉ ቢገፍም የተገፍበት ነገር ይሳካላቸዋል ለተገፍት ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ ከምር
@@Hani-mk1kz እውነት ነው
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ክብርና ምስጋና ለናትና ልጅ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር መልካም ነው መስጠት ይችልበታል🤲🤲🤲🤲
አሜንንን አሜንንን✝️🕯💚💛❤ አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በደል ሲደርስበት ፍርድ ቤት ክስ መመስረት መንግስት ምናምን ከማለት ይልቅ ወደእግዚአብሔር መጸለይ እንዳለብንና እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ እንደሆነ ምንረዳበት ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔም ማታ ጸሎት በማደርስበት ጊዜ ከኔ ቤት በታች ያለችው ጎረቤት በጣም ያስቸግሩኛል ይበጠብጣሉ ሄጄም ካናገርኳቸው በኃላ ለውጥ የለም የቤት አከራዬም ደብዳቤ ላከላቸው ማስጠንቀቂያ ግን ምንም ግራ ሲገባኝ ስለነሱ መጸለይ ጀመርኩ ወዲያው ጸጥታ ነገሰ የት ሄዱ ብዬ እስከማስብ ድረስ ይገርማል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋህን ያብዛልህ ! ተባረክ ወንድሜ አሜን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
በእውነት በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው የአብርሃም ና የሳራ ያርግላቹ መምህር እናመሠግናለን እየሱስ ክርስቶስ በህይወታችን ይኑር
እውነት 🙏
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት
ደስ ሲል የዛሪው ደግሞ በእውነት በጣም ደስ የሚልነው ተባረክ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድረግልን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በጣም አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር መመረቅ ለራስ ነው ደግነት (ቅንነት ) እግዚአብሔር አስቀምጦ ይከፍለናል ሁላችንንም የዚህን ልጅ ልቦና ይስጠን መድሀኒት አለም ተነግሮ ሰለማያለቀዉ ቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ።
እንዲህ ሲያስተምርን መምህራችን ከጎኔ ያለ ነው የሚመስለኝ። በህልሜም እንዲሁ ስብስብ አድርገህ ነው ያየሁክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የናታችን ታሪክ ያሳዝናል ደሜም ደስ ይላል መጨርሻቸው የልጁም የስራተኛዋ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ቀናውን መንገድ ይምራን ክፋ መንፍስ እርኩስ ቅዱስ ገብርኤል ያቃጥልልን
መምህራችን ተሰፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን ።
መምህር በጣም እየገረመኝ የመጣው ነገር ቢሆን የእመቤታችን ድንቅ ስራዋ እኮ እጹብ ድንቅ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ደራርቦ ያብዛሎት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እጅግ ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው እኞንም በህይወታችን ሁሉ ላይ እመብርሃን ትነርልን አሜን ተባረክ እናመሰግናለን
እግዜያብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል የእግዜያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእውነት የተናቁትን ከፍ ከፍ የሚያደርግ አምላክ እናታችን በርከቶዎት ይደርብን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዜያብሔር አሁንም የተመሰገነ ይሁን በርሶዎ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰመሰልን 🙏
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እየተማርኩኝ እንድማር የፈቀደችልኝ እመቤቴ ከነ ልጇ ክብር ምስጋና ይገባታል
እውነት ደሥ ይላል የዛሬው በጣም አስደሰተኝም የሰራተኛዋ ጉዳይ አሳቀኝ መምህራችን ባተላይ መንፈስ ቅዱስ አድሩ የሰውን ነፍስና ስጋ ለሚያድነው እኛንም የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒ አለም ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን፫።
አሜን ሳምሪ 🤲
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በዘጋው ያኑርልን
አስይ አመብርህን መንይሳነዋል ወላዲተ ኣምላክ ከበር መስጋና ላንቺ ይሁን መምህር ተስፋይ ጸጋው ያብዛልህ አግዛኣቢሀር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የእናቶች በርከታቸው እርዴታቸው አይለየን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነው በጥሞና የሰማሁት በጣም አስተማሪ ነው ደስስ ይላል መጨረሻ ቸው እመቤታችን ታሳምርልን ተባረኩ
አቤት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እናታችን በፆሎት ይስቦን ወለተ ፆድቃን እያላችሁ መምህር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን በትክክል በጣም ብዙ እኔ ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት እና አሉ መካና በጣም ነው የሚያሳዞኑኝ በቅሎ የሚባል ሰድብ አለቸው ልቦና ይሰጠን አብሶ ገጠር ከባድ ነው
እኔም አክስቴ ምሀን ናት የባሏ እሕት ጥሩ ኑሮ ያላት ልጆች ያሏት ትዉልዷ ወደገጠሪቱ ኢትዮጵያ ስለነበረ ንቅሣት አለባታ ታዳ አድቀን መካኗ አክስቴ ፀጉሬን ጎንጉኝኝ ተብላ እየጎነጎነች ልጅ ይመጣና እደ እናቴ ንቅሳት አለብሽ እደ ሲላት አወ ልጀ አለኝ ታዳ ቢኖረኝስ እናተን የመሳሰለ ወልጃለሁ በልቶ ማራት ብቻ አለቻት ባሺሙር ወገኖቸ ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ ያች ሴት ወደ 17 አመት በሺተኛ ሁና አልጋላይ ማቃ ነዉ ያረፈችዉ ደስ የሚለዉ ቆራቢ ሁና ነዉ የሞተችዉ እናም እደዉ ሰዉን በምንም አይነት ከመበደል እንቆጠብ እግዚአብሄርን አናሣዝን
በስመአብ ማስተዋሉን ያድለን የእውነት በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ እውነት ነው መምህር መወለድ ቋንቋ ነው አይነ ልቦናችን ያብራልን😢😢😢#ለመከራ የታደለች ሂወት አንድ ቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለች!!! መምህር እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የቅዱሳንን ታሪክ ማስተዋል አቅቶናል በአሁን ስአት ባል አግብተን ልጁ ካልወለድን ከባድ ነው ግን በፀሎት በስግደት መጠንከር አለብን እግዚአብሔር የተረሱትን የወደቁትን ያዘኑትን ይጎበኛል😭
በጣም የሚገርም እና ደስስስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም በደስታ ነው ያዳመጥኩት መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ፫
እሜንን ።በጣምየሚገርምእናይስ።የሚልገጠመኝነውበጣምእሜን።እሜን እሜን ።አመሰግናለሁ ።መምህራችን።
መምህሬ ሰላም በክርሰቶሰ ይበዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን እጀግ በጣም አሰተማሬ የሆነ ነወ እግዚአብሔር ሰለ ሁሉም ንገር ይመሰገን የእናታችን የቀየር እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንተም እደሜ የማቱሳላን የሰጥልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
መምህራችን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰራተኛ ነች ብለህ ሳትንቅ በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነክ ፍፃሜያቹህን ያሳምረዉ
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሆን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
Amen amen Amen Amen 🙏 Egizyabherr shi yarghe yasebkew yeska
ይገርማል የሰው ልጅ ደካማ ነውንጌታ ሆይ ይቅር በለን መዳሓኔዓለም ሆይ ሃጥያታችንን ደምስስልን አሜን
መ ምኽራችን በእዉነት በጣም የተለየ ገጠመኝ ነዉ የናቆት እናት በኽመብርሀን አማላጅነት የከበሩ ሆኑ ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ከልጆ ከወዳጆ ይሁን አሜን እናመሰግናለን ወድም አለም🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝ የኔ እናት እኲን መጨረሻሽ አማረ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነክ ክብርና ምስጋና ለአምላካችን እስከናቱ ይሁን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ
እንደው ባንተ አንደበት እግዚያበሄር ሲናገር በጣም ብዙ ያስተምረናል በዚ ዘመን እግዚያብሄር ብዙ እያስተማረን ነው ነገር ግን እንዳናስተውል እና ወደ ተግባር እንዳንቀይረው እርኩስ መንፈስ ጋርዶናል እግዚያብሄር የተዘጋውን ይክፈትልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን ፀሎትህ እና በረከትህ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ
በቅድሚያ እካን ደና መጣክ መምህር ሲቀጥል ገና አላዳመጥኩትም አዳምጠዋለሁ አድ ነገር አናዶኝ ነው ዛሬም መምህር ግርማን መሳደባቸውን አላቆሙም እዲሁ አባ ዮሀንስን 5 ቤተክርስቲያን የሰሩ አባት ናቸው እሳቸውም እና ትላት ሲወርዱባቸውነው የዋሉት እባክህ መለስ እድሰጥልን ለዘመድኩንንና ላባይነህ ካሴ ጠቃጠልን ንሰግቡ ቁረቡ ስገዱ ባሉን ምን አጥፍተውነው እዲህ የሚወርፋቸው 😭😭😭😭😭😭👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ማማየ. እነኝህ. የሰይጣን. የግብራልጀችአትናደጀ. ውዴ
አዲስ እኮ አደለም ይሄ ነገር ለአባቶቻችን በረከት ፀጋ የሚበዛላቸው እንዲ መከራ ችግር ሲደርስባቸው ተሳዳቢዎቹን እግዚአብሔር ያስባቸው
ችግር የለም በስድብ በኩል በረከት ያገኛሉ ለእኛ ያምናል እንጂ እነሱ እግዚአብሔር መልአኩ ልኮ ይጠብቃችኋል እነሱ ግን ልቦና ይስጣቸው ለሚጨበጨብበት ነው የምናጨበጭብ እንጂ ለእውነት መቼ እናጨባጭባለንና አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ከብዙ ፈተና መቼ ዳነ በእንተርነት ስላልሆነ እንጂ ፈተናው ከባድ ነው ዲያብሎስ ወደ እነንሱ መቅረብ ሲሳነው በሰዎች አድሮ ይፈትናቸዋል እንጂ
እኔም እናደዳለሁ አታዳምጡችው እነሱን አባቶቻችን ስራቸውን አያቆሙም መሰደቡ መገፋታቸው ፀጋቸውን ይጨምራል
ዘመድኩን ክርስትና ገና አልገባውም የሰው ልጅ መከራውና ችግር ሲደርስበት ያኔ ያውቀዎል።ብዙ አድማጭ ስላላቸው ብቻ --- እነርሱ የሚናገሩት ወይም የሚያስተላልፉት መልክት ልክ ናቸው ማለት አይደለም ።#አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸውና 🙏 #ለመምህራችን #አባታችን ግርማ ወንድሙ እና 🙏 #ለአባታችን አባ ዮሐንስ ክርስትና በተሠደቡና በተገፉ ቁጥር የክርስቶስ ፀጋና በረከት ይበዛላቸዎል ።🙏 🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር ርጅም አድሜ ይስጥልን
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚያብሔር የተገፉትን የተናቁትን ከፍያረጋል የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
ስለሁሉምንገርእግዚአብሔርይመስገንአሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን
መምህር እውነት ለመናገር እጅግ በጣምብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የድካምን ዋጋልዑል እግዚአብሔር ይክፈል እኔ ገብቼ እናቴን ለማቁርብ በናፈቆት ቀን እየቆጠርኩ እግዚአብሔር ይርዳኝ 😢
በስማም እዉነት የእመቤቴ ታእምር እኮ አያልቅም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ🙏ግን የሠራተኛዋ ወይንም የህታችን ነገር እዉነት በጣም ነው ያሳቀኝም ያስደሠተኝም እንኳንም እማምላክ አሳካችላት
አቤቱ የሠራዊት ጌተ ቸሩ መዳህኒአለም ሆይ እኝህን መካን እናት የጎበኘህ አምላት እኔንም ጎብኘኝ አሜን፫ መምህራችን የዛሬው ገጠመኝ ትልቅ ትምህርት አለው በጣም ደሥሥ ይላል ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ ወንድሜ አሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ እህተ ጊወርጊስ /ሀብተ ጊወርጊስ እያለችሁ አሥቡን😭😭
ወንድምሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@@TewahdoTube26 አሜን አሜን አሜን😌
እግእዛብሄር ያስባችሁ እህቴ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልብ መልካም ስነ ምግባር አስተሳሰብ ያድለን ለንሰሀ ያብቃንአሜን አሜን አሜን መምህራን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሀገራችንን ሰላሙዋን ያብዛልን ።
ወንድሞቼ እህቶቼ በፀሎት አስቦኝ እኔም ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ አሜን አሜን አሜን ይደረግልን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን መካኑቱ የጎበኘህ እኔን አስበኝ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በውነት ያተንተን ትምህርት ስሰማ መለወትጥ ጅመርኩ እህት ወድሞርቼ በፀሎት እስቡኝ እኔም እልወለድኩም አመተማርያም ብላችሁ ይከብዳል ሰው ያሸማቅቃል
Ehita Embrane lege testeshe segGbte
ማምህራችን ቃለ ህያወት ያሠማልን በቃል ያሰው ያሰው ልብ ያምሰብሩ አሉ ፈጠር ታራክን ይቃይራል
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብርሃን ጥላ ከለላአ ትሁንህ በጣም ደስ ይላል የሁላችንም መጨረሻችንን ያሰምርልን አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን
አግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው በጣም ደሰ ይላል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
መምህርዬ ስለ ሰራተኛዋ የምታወራው አወራርህ በጣም ያስቃል
በጣም ደስ የሚል እውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እመብርሃን ፍጥና ደራሽ መኦናን በግልፅ ይሳይችበት ለሚይምን ብቻ ሳዮን ለማይምኑትም በአጠቃላይ ይህ የውነት ትልቅ የምስራች ነው ፍቅራ በልቦናችን ይደርብን አሜን
የመጀመሪያውን ስሰማ ገጠመኙን አዝኜ ነበር መጨረሻው ግን ዳቢሎስ ከመካከላቸው እርቆ እግዚአብሔርን ይዘው በፍቅር ሲኖሩ ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ልጆችህን ይባርክልህ ስዕል አድህኖ እፈልግ ነበር ግን ያለሁት በስደት ነው ገጠመኞችህን ሁሉ ሳደምጥ በኔም ላይ ብዙ መንፈስ እንዳለ ይሰማኛል ቤተሰቦቼ ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር መሠደዴ ለበጎ ሆኖልኝ ቃለ እግዚአብሔርን ሰምቼ ለነሱ አስተምሪያቸው ባእድ አምልኮውን ከተው ሶስት አመት ሆናቸው ከዛን ጊዜ ጀምሮ በቤቱ ውስጥ ፍቅር የለም በነሱ ላይ ያለው መንፈስ ወደኛም መጣብን ፍቅር አጣን እናትና አባቴም ተለያይተው ነው የሚኖሩት እናቴም እየታመመችከቤት መውጣት አልቻለችም በተለይ በአል ከመጣ ከዋዜማው ይጀምራታል በጸና ትታመማለች ሐኪም ቤት ስትሔድ ይተዋታል በአልን በደስታ እንድታሳልፍ አይፈቅድላትም ንስሐም አልገባች እሺም አልል አለችኝ እናቴን በጣም እወዳታለሁ ንስሐ ሳትገባ ስጋው ደሙን ሳትቀበል የመጠሪያ ጊዜዋ ብትደርስ ከነሀጢአቷ ስለሆነ ለእኔ ጸጸቱ መቼም ከውስጤ አይወጣልኝ ብዙ እምጽፈው ነበር ግን አልቻልኩም ከአይኔ የሚወርደው እንባዬ ፊቴን እየፈጀኝ ነው መምህር በጸሎትህ አግዘኝ እናቴ ንስሐ እሺ ብላ እንድገባልኝ😭😭😭
እመብርሃን ታሰብሽ
እልልልልልልልል የሠረተኛዋ ነገር አሥጨንቆኝ ነበር መጨረሻው በጣም ደሥ ይላል እግዝአብሔር ይመሥገን
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም ደሰ ይላል ለእናታችን ጸጋውን ያብዛላቸው ወንድማችን ትዳርህ የሰመር እንዲሆን እመኛአለሁ እግዚያብሔር ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሁላችንም እንጸልይ ለሀገራች ለወገኖቻችን ለደረሰብን ግፍ ፈጣሪን እናቱን ድንግል ማሪያምን እንማጸን እባካችሁ እንበርታ ።
ወይ ደስ የሚል ትምህርትነው ወምህር ግርማ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Kale hewet yasemalen amen amen amen.
የሰራተኛዋ ፌንጥ ማንቀል ቢያስቀኝም ግን ልጅቱን ሳላደንቅ አላልፍም እንደዚህ ያለውን ልጅ ያብዛልን ሰራተኛዋ ግን ስለፍቅረኛዋ መንፈስ አንዳችም አልተጨነቀችም ሰለራሷ ፍቅር ብቻ ነው የተጨነቀችው ዛሬ በጣም ስቂያለሁ በጣምም አስተማሪ ነውይሄ ገጠመኝ እኛ ግቢ አለ እግዚአብሔር ካለምንም ጥርጥር እናት ለልጇ ጠመንጃ እስከማስነሳት ድረስ ነገሩ እንዲህ ነው አባቴ ከሞተ በኋላ እናቴና የአባቴ አናት አያቴ ልጄ ሞተ እንጄ አንቺ አልተጎዳሽም ብላ አምት ምራቷን ትሰድባለች በዚያን ሰአት እናቴ መድኋኒአለም ሆይ እኔ ባሌን አጣቼ አልተጎዳሁ እንደሁ አንተ ፈርድ እኔ ለአማቴ ምንም አይነት የነገር ማላሽ አልመልስላቸውም ብላ ቤታችንን ዘግታ ታለቅሳለች እኛም ያባት ናፍቆት አለብን እናታችንም አያታችን ውስጧን ስለጎዳቻት ስቅስቅ ብላ አለቀሰች እና አንድ ያባቴ ወንድም ነበር ማታ መታ እኛን ለመጠየቅ ይመጣል እናቴንም በጣም ነው የሚወዳት እና ስታለቅስ አገኛታ ከዛን እቴ ነው የሚላት እቴ ምን ሆነሽ ነው አላት አይ ልጄ ምንም አልሆንኩም አለችው ከዛን እሺ በቃ ብሎ ዝም አለ ሐዘንም ስላለ እሱ ይሆናል በማለት ከዛ እናቱጋ ሲሄድ እናቱ ለምን እሷ ቤት ገባህ ከንግዲህ ወዲህ እሷ ቤት ስገባ ባይህ በመርጠቢያ ቅርጥፍጥፍ ነው የማደርግህ ጥይተም ካገኘሁ እኔደዛው ብላ ኤኛ እህፃናት መሀል አያቴ ተናገረች ከዛም አጎቴ ለ15 ቀን ያከል ከኛም ከናቱም ቤት ቀርት አለ።ለማንም የሄ በጥቂቱ ነው የኝህ ሴትዮ ታራክ የኛን ግቢ ታሪክ ስላስታወሰኝ ነው መምህር አንተጋ እደውላለሁ እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን አባቴም የሞተው ድግምት አስደግመውበት ነው ግና ልጅ ነው ድግምት እረገጠ ከዛን ወገቡ ተሽመደመደ ከዛን ቀን ጀምሬ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ እንደተመላለሰ ሞተ😭😭😭😭😭
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ይገርማል መምህራችን ቃለሕይወትያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን ይሄን እንድሰማ ያደረግህን
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን እማማ ደስ የሚሉ እናት ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
ይኤን ገጠመኝ አነዴ በማልቀሰ አንዴም በመሣቅ ነው ያዳመጥኩት የሠራተኘዋ ሀኔታ በጣም ነው ያሣቀኝ አግዛብኤር ተዳራቸውን ይባርክ🙏
አረ እኔም በጣም ነዉ የሳቁት እንደዉም እየደገምኩት ነዉ የሰማሁት
@@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ ተተተተተተተተተተተተተሀሀ።ተተተተ።።ተ።ተተተ።ተተሀተተተተተተተተተተተ።
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር Aየለም
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚልገጠመኝ ነው የዛሬው ደግሞ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስራው ሁሉ ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ በጣም ይገርማል መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጀ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ ♥️🙏🙏🙏🤲
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ባለህ ጸጋ ላይ አብዝቶ ይጨምርልህ እማምላክ በነገሮች ሁሉ ትባርክህ ✥⛪💖💖💖 በጣም ነዉ እምከታተልህ ሌሎች ስብከቶችን አደምጣለሁ ። ግን ለየት ይልብኛል ገጠመኝ ብለህ የምታስተላልፍልን ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ ! በእራሴም በቤተሰቤም ላይ ያለ ነገር አሁንማ በገሀድ ሆኖ ይታየኛል ። እግዚአብሔር ቢረዳኝ ወረቀቴ ተስተካክሎ ሀገሬ በሰላም እንድገባ ሁላችሁም በጸሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ !!! እናቴንም አክስቴንም በተከታታይ ወራት አጣሁ በናፍቆት እንደ ተራብሁ !😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ በብዙ ሰዎች ገጠመኞች በእግዚአብሔር ቃልም ተጽናንቻለሁ . አሁንም ግን በቃላት ብቻ የማልገልጸዉ አንድ ነገር ይጎድለኛል !
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስንቱን ነገር አስተማርከን ሃገራች ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ጌታ ሆይ ስደተኛችን ለሃገራቸው አብቃቸው 🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንከው ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን በጣም ደስስስ ይላል የእናታችን በረከት ይደርብንመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ላስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው በእውነት በጣም ብዙነገር አስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እውነት አጅግ ደስ የመላ ነው አናታችን ፈፀመውን ይሰማራሉ ማለደ ቆንቀ ነው ዋናዉ በመንፈሰ መወለድ አጅግ ይበልጣል መምህር ቃላ ህዋት ያሰማልን ሆነ አገራችን እንዴት ነው
በጣም ደስ ብሎኛል ሰእራተኛዋን ስላገባ እግዚአብሔር እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም የያዕቆብ መልዕክት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እኛ ሀገር ልጅ አለመውለድ እንደ አንደ ሀገር ነው ዜጋ ነው የሚቆጠረው ይሄ ባህላችን መቅረት አለበት። ብቻ እናቴ እናቴ እድሜ ይስጣችሁ
የሰራተኛዋ ታሪክ ላይክ ላይ ደጋግሞ እየሰማ የሳቀ ማን ነዉ ወይኔ እንዴት እንደሳቅኩ እንደ እብድ 😂😂😂😂😂ኡፍ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ሙሉ ዘመንህን ያስቅህ
እመቤቴ ማሪያም የበላይሰብ እናት እኔንም ሀጢያተኛውን ባርኪኝ ቀድሽኝ እናቴ አንችው ነሽና አመ ብዙሃን አደራሽን መምህር ቃለ ህይወትን የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።
እኔ የሚገርመኝ ማርያም ምሥክሬ ናት ዲሥ ላይክ ዩምታረጉት ምን ያህል ዳቢሎሥ እንደገዛቹ ብቻ አሥተውሉ አረ በሥማም ምን ዲሥላይክ የሚያሥደርክ አለ እሥትቲ አሁን ምናልባት ላይክ ማረጉን ያለማወቅ ይሁን እሡ ከሆነ ኡራሄል ውቀቱን ይሥጣቹ
አዲስ መልካሙ እህቴ ዲስ ላይክ የሚያርጉት የመምህርን ትምህርታቸውን ያለስሙ እስከ መጨርሻው ያለጨርሱ ናችሁ ከመምህር ግርማም ክመምህር ተስፉዬም እንደስማውት እንደዚህ አይነት ስዎች መንፍሱ ያለባችው ናችው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን
እግዚአብሔር ሆይ ልጆችህን አስብ ሰለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
ቃለህወት ያሰማልን እኛ ንም ፈጣሪ ይግዘን
የእግዚእብሔር ሰም የተመስገን ይሆን ቃልሕይውት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃልን የልሁለችንም ታሪክ የቀየርየነሷም ፍፃሜ ያሰሚራልችው 🙏🙏🙏🙏
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እመብርሃን ያገልግሎት ዘመነዋት ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
መምህር የስራተኛዋ ነገር በጣም ነው ያሳቀኛ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ይህ ያንተ ፍሬ ነው
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው የማማ በረከት ይደርብን እኔንም ለቁርባን ያብቃኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለሔወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል እሳቸዉንም መጀመሪያቸዉን አይቶ መጨረሻቸዉን። አሳመረላቸዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአቤሄር ይመስገን።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለህወትን ያሰማልኝ መምህር በእወነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልጅቶም ትዳርዋን ይባርክላት እማማም በድሜና በጤና ይጠብቅልን ደስ የሚል አሰተማሪ ትምርት ነው አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር አሜን
❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ያዘኑትን የሚያጽናና የተገፉትን የሚደግፍ የታመነ አምላክ ነው የጌታዬ እናት ማሪያም ሁሌም የሰላማችን የደስታችን ምንጭ ናት ልመናዋ ፍቅሯ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ድንግል ሆይ የ አስራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም አናመስግናለን
አሜን አሜን አሜን
Kale biwet yasemalign yemigerm tarik new Emebete tidresilin Amen
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በእዉነት
ስራተኛዋ ስለሚያገባ ደስ ብሎኛል እግዝያብሂር ያክብርህ ውድማችን ትዳራቹሁ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶና ፅባኦት መድሀኒያለም አማኖኢል ይባርክላቹሁ
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገነ ይሁን አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ የስራዊት ጌታ ሀገራችንን ማራት ይቅር በለን ኢትዮጵያን አስባት
ዉይይይይይይ እዴት ደስ ይላል ልጁን አደነቅሁት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልክ ተጋቡ ዉለዱ ክበዱ እናታችን ጎበዝ ሳይንቁ ምክር ሰምተዉ ከናቂዎቻቸዉ በላይ እግራቸዉ ስር ወደቁ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳነሰታል ተመስገን ነዉ በሁላችን ልብ ዉስጥ ትገስልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ደስ ሲል የመቤቴ ተአምር ድንቅ ነው ክብር ለድንድንግል ማርያም ይሁን አሜን
ምስክን የሰራተኛዋ ነገር ያስቃል
ደስ የሚለው ተሳክቶላታል ልጁም ሊያገባት ፈቃደኛ መሆኑ ደስ ይላል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እኛንም በቸርነቱ ያስበን መምህር ተስፋ ስላሴ ይሔ ለኔ በጣም ጠቃሚ ነዉ በፀሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አሜን።
በጣም ደስ ይላል የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኤርትራዊ ነኝ ነገር ግን ኸኢትዮፑያ ተባረን ነው የዛሬ 20 አመት እኔ ወደ እንግሊዝ የሔድኹ ግን ሳሪስ ሰፈሬ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ዛሬ ባለቤቴ የቲፒ ልጅ ናት 2 የሚያምሩ ልጆች ሰታኛለች አሁን ደሞ 5 ወር እርጉዝ ናት እስቲ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ በሉልኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላሙን ይስጣት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
🇪🇷 በሽልም ታውጣሽ።በለለይ ሓውና ኣምቸ።
@@GoitomMekonnen63 አሜን አሜን አሜን ጎትሽ ሀወይ እግዚአብሔር የሀበለይ🙏🙏🙏
እመብርሃን ታስከብራለች የኛ እናት የፃድቁ የገብረ መንፈስ ቅዱስ ፂም ብዙ ብዙ ተአምር ያረጋል የኛ አባት
መምአህር እግዛብኤር ይባርክህ🙏 እኔ በዙ ነገር ተምሪያለው መምህር ግርማን እና አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከ ጌዜ እና አመት ነው ለኔ . ቤተሰቦቼም እንደኔ አንዲገባቸው ድንግል ማሪያም ትርዳኝ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን ፫
እኛ ችኩል ስለሆን ነዉ እጂ አምላክ የለመኑትን አይርሣም መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
እኔ እናቴ አንድ ልጅ ከወለደች ከዛ በኋላ መወለድ ብትፈልግም አልቻለችም ከዛ ግን የባልዋ ቤተሰቦች ፍታት ካልወለደች ምን ታደርግልህአለች ብለው ለያይዋቸው ስትነግረኝ በጣም ይዋደዱ ነበር ከዛ ተለያዩ ከዛ እናቴ ሌላ ባል ስታገባ ወድያ አልቆየችም እኔ ተረገዝኩኝ በኔ ቀጥሎ ሶስት በአጠቃላይ አራት ልጅ ወለደች እና ሰው ግን መጀመሪያ የወለደቹው ልጅ እያላት እንኳን መካን አትወልድም እያሉ ይሰድቧት ነበር የሰው ነገር ፈራጅ ሲሆን ይገርመኛል, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አዳዶች የባል ቤተሰብ በጣም አስቸጋሪ ናቸዉ ይች ሴት ወዳ አደለም አይዞሽ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል ማለት ሲቻል ፍታት ምን ትሰራለች ያለ ልጅ ልታስቀርህ ነዉ አሁንስ እሷን ባየሁበት አንተን ላይ ነዉ ምርጫህን ምረጥ አይ አስቸጋሪ ነዉ ቢገፍም የተገፍበት ነገር ይሳካላቸዋል ለተገፍት ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ ከምር
@@Hani-mk1kz እውነት ነው
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም ክብርና ምስጋና ለናትና ልጅ ይሁን አሜን
እግዚአብሔር መልካም ነው መስጠት ይችልበታል🤲🤲🤲🤲
አሜንንን አሜንንን✝️🕯💚💛❤ አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በደል ሲደርስበት ፍርድ ቤት ክስ መመስረት መንግስት ምናምን ከማለት ይልቅ ወደእግዚአብሔር መጸለይ እንዳለብንና እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ እንደሆነ ምንረዳበት ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔም ማታ ጸሎት በማደርስበት ጊዜ ከኔ ቤት በታች ያለችው ጎረቤት በጣም ያስቸግሩኛል ይበጠብጣሉ ሄጄም ካናገርኳቸው በኃላ ለውጥ የለም የቤት አከራዬም ደብዳቤ ላከላቸው ማስጠንቀቂያ ግን ምንም ግራ ሲገባኝ ስለነሱ መጸለይ ጀመርኩ ወዲያው ጸጥታ ነገሰ የት ሄዱ ብዬ እስከማስብ ድረስ ይገርማል እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋህን ያብዛልህ ! ተባረክ ወንድሜ አሜን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
በእውነት በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው የአብርሃም ና የሳራ ያርግላቹ መምህር እናመሠግናለን እየሱስ ክርስቶስ በህይወታችን ይኑር
እውነት 🙏
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት
ደስ ሲል የዛሪው ደግሞ በእውነት በጣም ደስ የሚልነው ተባረክ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድረግልን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በጣም አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር መመረቅ ለራስ ነው ደግነት (ቅንነት ) እግዚአብሔር አስቀምጦ ይከፍለናል ሁላችንንም የዚህን ልጅ ልቦና ይስጠን መድሀኒት አለም ተነግሮ ሰለማያለቀዉ ቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ።
እንዲህ ሲያስተምርን መምህራችን ከጎኔ ያለ ነው የሚመስለኝ። በህልሜም እንዲሁ ስብስብ አድርገህ ነው ያየሁክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የናታችን ታሪክ ያሳዝናል ደሜም ደስ ይላል መጨርሻቸው የልጁም የስራተኛዋ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ቀናውን መንገድ ይምራን ክፋ መንፍስ እርኩስ ቅዱስ ገብርኤል ያቃጥልልን
መምህራችን ተሰፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን አሜን ።
መምህር በጣም እየገረመኝ የመጣው ነገር ቢሆን የእመቤታችን ድንቅ ስራዋ እኮ እጹብ ድንቅ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ደራርቦ ያብዛሎት
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እጅግ ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው እኞንም በህይወታችን ሁሉ ላይ እመብርሃን ትነርልን አሜን ተባረክ እናመሰግናለን
እግዜያብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ ይላል የእግዜያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእውነት የተናቁትን ከፍ ከፍ የሚያደርግ አምላክ እናታችን በርከቶዎት ይደርብን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዜያብሔር አሁንም የተመሰገነ ይሁን በርሶዎ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው
አሜን አሜን አሜን
መምህር ቃለህይወት ያሰመሰልን 🙏
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እየተማርኩኝ እንድማር የፈቀደችልኝ እመቤቴ ከነ ልጇ ክብር ምስጋና ይገባታል
እውነት ደሥ ይላል የዛሬው በጣም አስደሰተኝም የሰራተኛዋ ጉዳይ አሳቀኝ መምህራችን ባተላይ መንፈስ ቅዱስ አድሩ የሰውን ነፍስና ስጋ ለሚያድነው እኛንም የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒ አለም ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን፫።
አሜን ሳምሪ 🤲
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በዘጋው ያኑርልን
አስይ አመብርህን መንይሳነዋል ወላዲተ ኣምላክ ከበር መስጋና ላንቺ ይሁን መምህር ተስፋይ ጸጋው ያብዛልህ አግዛኣቢሀር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የእናቶች በርከታቸው እርዴታቸው አይለየን
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነው በጥሞና የሰማሁት በጣም አስተማሪ ነው ደስስ ይላል መጨረሻ ቸው እመቤታችን ታሳምርልን ተባረኩ
አቤት ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እናታችን በፆሎት ይስቦን ወለተ ፆድቃን እያላችሁ መምህር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን በትክክል በጣም ብዙ እኔ ገጠር ነው ተወልጀ ያደኩት እና አሉ መካና በጣም ነው የሚያሳዞኑኝ በቅሎ የሚባል ሰድብ አለቸው ልቦና ይሰጠን አብሶ ገጠር ከባድ ነው
እኔም አክስቴ ምሀን ናት የባሏ እሕት ጥሩ ኑሮ ያላት ልጆች ያሏት ትዉልዷ ወደገጠሪቱ ኢትዮጵያ ስለነበረ ንቅሣት አለባታ ታዳ አድቀን መካኗ አክስቴ ፀጉሬን ጎንጉኝኝ ተብላ እየጎነጎነች ልጅ ይመጣና እደ እናቴ ንቅሳት አለብሽ እደ ሲላት አወ ልጀ አለኝ ታዳ ቢኖረኝስ እናተን የመሳሰለ ወልጃለሁ በልቶ ማራት ብቻ አለቻት ባሺሙር ወገኖቸ ከተወሰነ ጊዜ ቡሀላ ያች ሴት ወደ 17 አመት በሺተኛ ሁና አልጋላይ ማቃ ነዉ ያረፈችዉ ደስ የሚለዉ ቆራቢ ሁና ነዉ የሞተችዉ እናም እደዉ ሰዉን በምንም አይነት ከመበደል እንቆጠብ እግዚአብሄርን አናሣዝን
በስመአብ ማስተዋሉን ያድለን የእውነት በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ እውነት ነው መምህር መወለድ ቋንቋ ነው አይነ ልቦናችን ያብራልን😢😢😢#ለመከራ የታደለች ሂወት አንድ ቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለች!!! መምህር እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ የቅዱሳንን ታሪክ ማስተዋል አቅቶናል በአሁን ስአት ባል አግብተን ልጁ ካልወለድን ከባድ ነው ግን በፀሎት በስግደት መጠንከር አለብን እግዚአብሔር የተረሱትን የወደቁትን ያዘኑትን ይጎበኛል😭
በጣም የሚገርም እና ደስስስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም በደስታ ነው ያዳመጥኩት መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን ፫
እሜንን ።በጣምየሚገርምእናይስ።የሚልገጠመኝነውበጣምእሜን።እሜን እሜን ።አመሰግናለሁ ።መምህራችን።
መምህሬ ሰላም በክርሰቶሰ ይበዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን እጀግ በጣም አሰተማሬ የሆነ ነወ እግዚአብሔር ሰለ ሁሉም ንገር ይመሰገን የእናታችን የቀየር እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንተም እደሜ የማቱሳላን የሰጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
🙏🙏🙏
መምህራችን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰራተኛ ነች ብለህ ሳትንቅ በእዉነት ትልቅ ሰዉ ነክ ፍፃሜያቹህን ያሳምረዉ
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሆን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
Amen amen Amen Amen 🙏
Egizyabherr shi yarghe yasebkew yeska
ይገርማል የሰው ልጅ ደካማ ነውን
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
መዳሓኔዓለም ሆይ ሃጥያታችንን ደምስስልን አሜን
መ ምኽራችን በእዉነት በጣም የተለየ ገጠመኝ ነዉ የናቆት እናት በኽመብርሀን አማላጅነት የከበሩ ሆኑ ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ከልጆ ከወዳጆ ይሁን አሜን እናመሰግናለን ወድም አለም🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝ የኔ እናት እኲን መጨረሻሽ አማረ ሁሉም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነክ ክብርና ምስጋና ለአምላካችን እስከናቱ ይሁን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ
እንደው ባንተ አንደበት እግዚያበሄር ሲናገር በጣም ብዙ ያስተምረናል በዚ ዘመን እግዚያብሄር ብዙ እያስተማረን ነው ነገር ግን እንዳናስተውል እና ወደ ተግባር እንዳንቀይረው እርኩስ መንፈስ ጋርዶናል እግዚያብሄር የተዘጋውን ይክፈትልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን ፀሎትህ እና በረከትህ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ
በቅድሚያ እካን ደና መጣክ መምህር ሲቀጥል ገና አላዳመጥኩትም አዳምጠዋለሁ አድ ነገር አናዶኝ ነው ዛሬም መምህር ግርማን መሳደባቸውን አላቆሙም እዲሁ አባ ዮሀንስን 5 ቤተክርስቲያን የሰሩ አባት ናቸው እሳቸውም እና ትላት ሲወርዱባቸውነው የዋሉት እባክህ መለስ እድሰጥልን ለዘመድኩንንና ላባይነህ ካሴ ጠቃጠልን ንሰግቡ ቁረቡ ስገዱ ባሉን ምን አጥፍተውነው እዲህ የሚወርፋቸው 😭😭😭😭😭😭👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ማማየ. እነኝህ. የሰይጣን. የግብራልጀች
አትናደጀ. ውዴ
አዲስ እኮ አደለም ይሄ ነገር ለአባቶቻችን በረከት ፀጋ የሚበዛላቸው እንዲ መከራ ችግር ሲደርስባቸው ተሳዳቢዎቹን እግዚአብሔር ያስባቸው
ችግር የለም በስድብ በኩል በረከት ያገኛሉ ለእኛ ያምናል እንጂ እነሱ እግዚአብሔር መልአኩ ልኮ ይጠብቃችኋል እነሱ ግን ልቦና ይስጣቸው ለሚጨበጨብበት ነው የምናጨበጭብ እንጂ ለእውነት መቼ እናጨባጭባለንና አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ከብዙ ፈተና መቼ ዳነ በእንተርነት ስላልሆነ እንጂ ፈተናው ከባድ ነው ዲያብሎስ ወደ እነንሱ መቅረብ ሲሳነው በሰዎች አድሮ ይፈትናቸዋል እንጂ
እኔም እናደዳለሁ አታዳምጡችው እነሱን አባቶቻችን ስራቸውን አያቆሙም መሰደቡ መገፋታቸው ፀጋቸውን ይጨምራል
ዘመድኩን ክርስትና ገና አልገባውም የሰው ልጅ መከራውና ችግር ሲደርስበት ያኔ ያውቀዎል።
ብዙ አድማጭ ስላላቸው ብቻ --- እነርሱ የሚናገሩት ወይም የሚያስተላልፉት መልክት ልክ ናቸው ማለት አይደለም ።
#አምላክ ፀጋውን ያብዛላቸውና 🙏 #ለመምህራችን #አባታችን ግርማ ወንድሙ እና 🙏 #ለአባታችን አባ ዮሐንስ ክርስትና በተሠደቡና በተገፉ ቁጥር የክርስቶስ ፀጋና በረከት ይበዛላቸዎል ።🙏 🤲
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር ርጅም አድሜ ይስጥልን
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚያብሔር የተገፉትን የተናቁትን ከፍያረጋል የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
ስለሁሉምንገርእግዚአብሔርይመስገንአሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን
መምህር እውነት ለመናገር እጅግ በጣም
ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የድካምን ዋጋ
ልዑል እግዚአብሔር ይክፈል እኔ ገብቼ
እናቴን ለማቁርብ በናፈቆት ቀን እየቆጠርኩ
እግዚአብሔር ይርዳኝ 😢
በስማም እዉነት የእመቤቴ ታእምር እኮ አያልቅም
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ🙏
ግን የሠራተኛዋ ወይንም የህታችን ነገር እዉነት በጣም ነው ያሳቀኝም ያስደሠተኝም እንኳንም እማምላክ አሳካችላት
አቤቱ የሠራዊት ጌተ ቸሩ መዳህኒአለም ሆይ እኝህን መካን እናት የጎበኘህ አምላት እኔንም ጎብኘኝ አሜን፫ መምህራችን የዛሬው ገጠመኝ ትልቅ ትምህርት አለው በጣም ደሥሥ ይላል ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማንውን በየ ልቦናችን ያሣድርብን
ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በፀሎታችሁ ወንድሜ አሞብኛል ይማርልሽ በሉኝ እህተ ጊወርጊስ /ሀብተ ጊወርጊስ እያለችሁ አሥቡን😭😭
ወንድምሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@@TewahdoTube26 አሜን አሜን አሜን😌
እግእዛብሄር ያስባችሁ እህቴ
እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልብ መልካም ስነ ምግባር አስተሳሰብ ያድለን ለንሰሀ ያብቃን
አሜን አሜን አሜን መምህራን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሀገራችንን ሰላሙዋን ያብዛልን ።
ወንድሞቼ እህቶቼ በፀሎት አስቦኝ እኔም ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ
ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ
አሜን አሜን አሜን ይደረግልን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን መካኑቱ የጎበኘህ እኔን አስበኝ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በውነት ያተንተን ትምህርት ስሰማ መለወትጥ ጅመርኩ እህት ወድሞርቼ በፀሎት እስቡኝ እኔም እልወለድኩም አመተማርያም ብላችሁ ይከብዳል ሰው ያሸማቅቃል
Ehita Embrane lege testeshe segGbte
ማምህራችን ቃለ ህያወት ያሠማልን በቃል ያሰው ያሰው ልብ ያምሰብሩ አሉ ፈጠር ታራክን ይቃይራል
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመብርሃን ጥላ ከለላአ ትሁንህ በጣም ደስ ይላል የሁላችንም መጨረሻችንን ያሰምርልን አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን
አግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው በጣም ደሰ ይላል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
መምህርዬ ስለ ሰራተኛዋ የምታወራው አወራርህ በጣም ያስቃል
በጣም ደስ የሚል እውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እመብርሃን ፍጥና ደራሽ መኦናን በግልፅ ይሳይችበት ለሚይምን ብቻ ሳዮን ለማይምኑትም በአጠቃላይ ይህ የውነት ትልቅ የምስራች ነው ፍቅራ በልቦናችን ይደርብን አሜን
የመጀመሪያውን ስሰማ ገጠመኙን አዝኜ ነበር መጨረሻው ግን ዳቢሎስ ከመካከላቸው እርቆ እግዚአብሔርን ይዘው በፍቅር ሲኖሩ ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ልጆችህን ይባርክልህ ስዕል አድህኖ እፈልግ ነበር ግን ያለሁት በስደት ነው ገጠመኞችህን ሁሉ ሳደምጥ በኔም ላይ ብዙ መንፈስ እንዳለ ይሰማኛል ቤተሰቦቼ ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር መሠደዴ ለበጎ ሆኖልኝ ቃለ እግዚአብሔርን ሰምቼ ለነሱ አስተምሪያቸው ባእድ አምልኮውን ከተው ሶስት አመት ሆናቸው ከዛን ጊዜ ጀምሮ በቤቱ ውስጥ ፍቅር የለም በነሱ ላይ ያለው መንፈስ ወደኛም መጣብን ፍቅር አጣን እናትና አባቴም ተለያይተው ነው የሚኖሩት እናቴም እየታመመችከቤት መውጣት አልቻለችም በተለይ በአል ከመጣ ከዋዜማው ይጀምራታል በጸና ትታመማለች ሐኪም ቤት ስትሔድ ይተዋታል በአልን በደስታ እንድታሳልፍ አይፈቅድላትም ንስሐም አልገባች እሺም አልል አለችኝ እናቴን በጣም እወዳታለሁ ንስሐ ሳትገባ ስጋው ደሙን ሳትቀበል የመጠሪያ ጊዜዋ ብትደርስ ከነሀጢአቷ ስለሆነ ለእኔ ጸጸቱ መቼም ከውስጤ አይወጣልኝ ብዙ እምጽፈው ነበር ግን አልቻልኩም ከአይኔ የሚወርደው እንባዬ ፊቴን እየፈጀኝ ነው መምህር በጸሎትህ አግዘኝ እናቴ ንስሐ እሺ ብላ እንድገባልኝ😭😭😭
እመብርሃን ታሰብሽ
እልልልልልልልል የሠረተኛዋ ነገር አሥጨንቆኝ ነበር መጨረሻው በጣም ደሥ ይላል እግዝአብሔር ይመሥገን
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በጣም ደሰ ይላል ለእናታችን ጸጋውን ያብዛላቸው ወንድማችን ትዳርህ የሰመር እንዲሆን እመኛአለሁ እግዚያብሔር ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሁላችንም እንጸልይ ለሀገራች ለወገኖቻችን ለደረሰብን ግፍ ፈጣሪን እናቱን ድንግል ማሪያምን እንማጸን እባካችሁ እንበርታ ።
ወይ ደስ የሚል ትምህርትነው ወምህር ግርማ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Kale hewet yasemalen amen amen amen.
የሰራተኛዋ ፌንጥ ማንቀል ቢያስቀኝም ግን ልጅቱን ሳላደንቅ አላልፍም እንደዚህ ያለውን ልጅ ያብዛልን ሰራተኛዋ ግን ስለፍቅረኛዋ መንፈስ አንዳችም አልተጨነቀችም ሰለራሷ ፍቅር ብቻ ነው የተጨነቀችው ዛሬ በጣም ስቂያለሁ በጣምም አስተማሪ ነው
ይሄ ገጠመኝ እኛ ግቢ አለ እግዚአብሔር ካለምንም ጥርጥር እናት ለልጇ ጠመንጃ እስከማስነሳት ድረስ ነገሩ እንዲህ ነው አባቴ ከሞተ በኋላ እናቴና የአባቴ አናት አያቴ ልጄ ሞተ እንጄ አንቺ አልተጎዳሽም ብላ አምት ምራቷን ትሰድባለች በዚያን ሰአት እናቴ መድኋኒአለም ሆይ እኔ ባሌን አጣቼ አልተጎዳሁ እንደሁ አንተ ፈርድ እኔ ለአማቴ ምንም አይነት የነገር ማላሽ አልመልስላቸውም ብላ ቤታችንን ዘግታ ታለቅሳለች እኛም ያባት ናፍቆት አለብን እናታችንም አያታችን ውስጧን ስለጎዳቻት ስቅስቅ ብላ አለቀሰች እና አንድ ያባቴ ወንድም ነበር ማታ መታ እኛን ለመጠየቅ ይመጣል እናቴንም በጣም ነው የሚወዳት እና ስታለቅስ አገኛታ ከዛን እቴ ነው የሚላት እቴ ምን ሆነሽ ነው አላት አይ ልጄ ምንም አልሆንኩም አለችው ከዛን እሺ በቃ ብሎ ዝም አለ ሐዘንም ስላለ እሱ ይሆናል በማለት ከዛ እናቱጋ ሲሄድ እናቱ ለምን እሷ ቤት ገባህ ከንግዲህ ወዲህ እሷ ቤት ስገባ ባይህ በመርጠቢያ ቅርጥፍጥፍ ነው የማደርግህ ጥይተም ካገኘሁ እኔደዛው ብላ ኤኛ እህፃናት መሀል አያቴ ተናገረች ከዛም አጎቴ ለ15 ቀን ያከል ከኛም ከናቱም ቤት ቀርት አለ።ለማንም የሄ በጥቂቱ ነው የኝህ ሴትዮ ታራክ የኛን ግቢ ታሪክ ስላስታወሰኝ ነው መምህር አንተጋ እደውላለሁ እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን አባቴም የሞተው ድግምት አስደግመውበት ነው ግና ልጅ ነው ድግምት እረገጠ ከዛን ወገቡ ተሽመደመደ ከዛን ቀን ጀምሬ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ እንደተመላለሰ ሞተ😭😭😭😭😭
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ይገርማል መምህራችን ቃለሕይወትያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን ይሄን እንድሰማ ያደረግህን
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን እማማ ደስ የሚሉ እናት ናቸው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
ይኤን ገጠመኝ አነዴ በማልቀሰ አንዴም በመሣቅ ነው ያዳመጥኩት የሠራተኘዋ ሀኔታ በጣም ነው ያሣቀኝ አግዛብኤር ተዳራቸውን ይባርክ🙏
አረ እኔም በጣም ነዉ የሳቁት እንደዉም እየደገምኩት ነዉ የሰማሁት
@@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ ተተተተተተተተተተተተተሀሀ።ተተተተ።።ተ።ተተተ።ተተሀተተተተተተተተተተተ።
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር Aየለም
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል
ገጠመኝ ነው የዛሬው ደግሞ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስራው ሁሉ ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ በጣም ይገርማል መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጀ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ ♥️🙏🙏🙏🤲
በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ባለህ ጸጋ ላይ አብዝቶ ይጨምርልህ እማምላክ በነገሮች ሁሉ ትባርክህ ✥⛪💖💖💖 በጣም ነዉ እምከታተልህ ሌሎች ስብከቶችን አደምጣለሁ ። ግን ለየት ይልብኛል ገጠመኝ ብለህ የምታስተላልፍልን ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ ! በእራሴም በቤተሰቤም ላይ ያለ ነገር አሁንማ በገሀድ ሆኖ ይታየኛል ። እግዚአብሔር ቢረዳኝ ወረቀቴ ተስተካክሎ ሀገሬ በሰላም እንድገባ ሁላችሁም በጸሎት አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ !!! እናቴንም አክስቴንም በተከታታይ ወራት አጣሁ በናፍቆት እንደ ተራብሁ !😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ በብዙ ሰዎች ገጠመኞች በእግዚአብሔር ቃልም ተጽናንቻለሁ . አሁንም ግን በቃላት ብቻ የማልገልጸዉ አንድ ነገር ይጎድለኛል !
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስንቱን ነገር አስተማርከን ሃገራች ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ጌታ ሆይ ስደተኛችን ለሃገራቸው አብቃቸው 🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ሁሉን ቻይ የሆንከው ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ሆይ ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን
በጣም ደስስስ ይላል የእናታችን በረከት ይደርብን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ላስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው በእውነት በጣም ብዙነገር አስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እውነት አጅግ ደስ የመላ ነው አናታችን ፈፀመውን ይሰማራሉ ማለደ ቆንቀ ነው ዋናዉ በመንፈሰ መወለድ አጅግ ይበልጣል መምህር ቃላ ህዋት ያሰማልን ሆነ አገራችን እንዴት ነው
በጣም ደስ ብሎኛል ሰእራተኛዋን ስላገባ እግዚአብሔር እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም የያዕቆብ መልዕክት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እኛ ሀገር ልጅ አለመውለድ እንደ አንደ ሀገር ነው ዜጋ ነው የሚቆጠረው ይሄ ባህላችን መቅረት አለበት። ብቻ እናቴ እናቴ እድሜ ይስጣችሁ
የሰራተኛዋ ታሪክ ላይክ ላይ ደጋግሞ እየሰማ የሳቀ ማን ነዉ ወይኔ እንዴት እንደሳቅኩ እንደ እብድ 😂😂😂😂😂ኡፍ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ሙሉ ዘመንህን ያስቅህ
እመቤቴ ማሪያም የበላይሰብ እናት እኔንም ሀጢያተኛውን ባርኪኝ ቀድሽኝ እናቴ አንችው ነሽና አመ ብዙሃን አደራሽን መምህር ቃለ ህይወትን የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።
እኔ የሚገርመኝ ማርያም ምሥክሬ ናት ዲሥ ላይክ ዩምታረጉት ምን ያህል ዳቢሎሥ እንደገዛቹ ብቻ አሥተውሉ አረ በሥማም ምን ዲሥላይክ የሚያሥደርክ አለ እሥትቲ አሁን ምናልባት ላይክ ማረጉን ያለማወቅ ይሁን እሡ ከሆነ ኡራሄል ውቀቱን ይሥጣቹ
አዲስ መልካሙ እህቴ ዲስ ላይክ የሚያርጉት የመምህርን ትምህርታቸውን ያለስሙ እስከ መጨርሻው ያለጨርሱ ናችሁ ከመምህር ግርማም ክመምህር ተስፉዬም እንደስማውት እንደዚህ አይነት ስዎች መንፍሱ ያለባችው ናችው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን
እግዚአብሔር ሆይ ልጆችህን አስብ ሰለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
ቃለህወት ያሰማልን እኛ ንም ፈጣሪ ይግዘን
የእግዚእብሔር ሰም የተመስገን ይሆን ቃልሕይውት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃልን የልሁለችንም ታሪክ የቀየር
የነሷም ፍፃሜ ያሰሚራልችው 🙏🙏🙏🙏