እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው| Egziabher kene Gar Newድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 341

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 หลายเดือนก่อน +4

    Amen amen 🙏 🙏 kale hiwot yasemalen abatachen🙏🙏🙏

  • @tadugesese-dawson3877
    @tadugesese-dawson3877 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወትን ያስማልፕ አባታችን እድሜ ከቴና ጋር ይስትልፕ ❤❤🙏

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 8 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት አባታችን ይህ ስብከትስ ለእኔ ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Dahlak_Eri_Media1991
    @Dahlak_Eri_Media1991 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሔር የኣገልግሎት እድሜ ጨምሮ በጤና እና በጸጋ ያኑርልን ኣባታችን ❤

  • @bossM.T
    @bossM.T ปีที่แล้ว +15

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤ለኛም በሰማነዉ ቃል
    30 ፣ 60፣ 90 ፣ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ አምላካችን ይርዳን አሜን ፫❤❤❤❤

  • @birukamsalu7851
    @birukamsalu7851 ปีที่แล้ว +24

    የ ፃድቃነ ማርያም እመቤት የ ዘረያቆብ ንግስት በያለንበት ትስማን።❤❤❤❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 4 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን🙏🙏🙏

    • @almaztsehayesiala8711
      @almaztsehayesiala8711 4 หลายเดือนก่อน +3

      Ä
      ​@@AhmedAli-nh3uh

    • @HappyBlueLake-pz9se
      @HappyBlueLake-pz9se 4 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

    • @Eftah13
      @Eftah13 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen❤

    • @ZahraZ-o1h
      @ZahraZ-o1h 2 หลายเดือนก่อน

      ዕድሜዎን ያርዝምልን

  • @ኣርሰማ-ተ1መ
    @ኣርሰማ-ተ1መ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የተከበሩ ኣባታችን ዕዲመ ና ጤና ይስጥልን🙏👏💝

  • @Lubaba-tk7jp
    @Lubaba-tk7jp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያሰማን

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
    አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንቃለህይወትን ያስማልን አባታችን እድሜ ፀጋያብዛልን ቸሩ መድሐኒያለም ይጠብቅልን

  • @JsB-p4d
    @JsB-p4d 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኣባታችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @temesgenamlaketemesgenamla9035
    @temesgenamlaketemesgenamla9035 ปีที่แล้ว +10

    አባቶቻቺነን ለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋዉ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልነ አሜን ፫❤❤❤

    • @hph2922
      @hph2922 11 หลายเดือนก่อน

      😊

  • @GjGd-o6h
    @GjGd-o6h หลายเดือนก่อน +2

    አሜን. አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablasabla-wl6im
    @sablasabla-wl6im 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፡፫፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን፡ከኛም፡እድሜ፡ጨምሮ፡ጨማምሮይስጥልን፡ያቆይልን።

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የተማርነውን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ጽላት ይፃፋልን ፴ ፷ ፻ ያማረ ፍሬን እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን/፫/🌾🌾🌾🌾

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህየወት ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን💚❤

  • @yabsraderebe9896
    @yabsraderebe9896 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወትያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 ปีที่แล้ว +17

    እግዚብ ሄር ይመ ስገን አባታችንቃለ ህወትያሰ ማልን✝️✝️✝️

  • @AmrNuraAndraha
    @AmrNuraAndraha 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለህዮት ያሰማልን እድሜጤናይስጣቹ

  • @MalkamuChali
    @MalkamuChali หลายเดือนก่อน +3

    Amne.Amne.Amne❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሁልጊዜ ክርስቶስን እንዳስብ ፉቃዱ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @libcab1083
    @libcab1083 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ያቆይልን ❤️❤️❤️🙏

  • @kitessemakit
    @kitessemakit ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን::

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለወትን ያስማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yetmesgen yihun kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 🙏♥️❤️🤲👏⛪🙇

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mesafintleulseged
    @mesafintleulseged 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህየወት ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን💚🤲❤ አሜን አሜን አሜን

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኣብሄር ከኔጋር ነው❤❤❤ 🙏🙏🙏

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @MikiMan-k4k
    @MikiMan-k4k 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከአይምሮዬ በላይ የሆነ ትምህርት መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @semegntilahun9429
    @semegntilahun9429 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝአብሔር የተመሰገነ ነዉ ለዚህ ሰጦታ ። አመሰግናለሁ❤!!!

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HjgvJhdg
    @HjgvJhdg 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንቃለህወትያሰማልንፀጋመግሰተሰማያትንያውርሰልን❤❤❤

  • @tene3788
    @tene3788 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን❤❤❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሰዎን የሰጠን
    በእድሜ እና በጤና ይኑሩልን

  • @dawit6731
    @dawit6731 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን thanksthanks💝💝🌿🕊️💒💝🌿🕊️💝💒💝💝🌿💒🕊️💝💝🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abegere340
    @abegere340 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ! ተመስገን ቸሩ መድሃኒዓለም ❤

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥኡም ልሳን አባ ሆይ! ርግጥ የሆነን የተዋህዶን የወንጌል ውሀን እያጠጡን ነው እግዚአብሄር ፀጋና እድሜዎን ይጨምርልዎ::
    አባዬ ስለአጥማቂዎች በሚሏት ነገር እባክዎ ባይሉ መልካም ነበር::ለምን ቢሉኝ መቼም ምንም ይሁኑ ስለ ሀጥያት መጥላትና ጥቂት ስለፆም ፀሎት የሚያስተምሩን አለና:: ባይኖሩ ምን ይጠቅማል? ቢኖሩ ግን ቢያንስ ሀ ሁ,,,,,, ያስቆጥሩናል:: እርስዎና ሌሎች ደግሞ መልዕክተ ዮሀንስን ያስቀጥሉናል::
    እግዚአብሄርም ያመላክትዎ!!!

  • @BirtukanTeferi-f1c
    @BirtukanTeferi-f1c 11 หลายเดือนก่อน +2

    Abtachin ,,kalhiwot yasemlinh🙏🙏🙏

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችው ❤❤❤

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህወት❤ያሰማልን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @saraaa8382
    @saraaa8382 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአ ሜንአ❤👏🙏

  • @serkalemteshome4183
    @serkalemteshome4183 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏❤️❤️❤️

  • @zenebechado6286
    @zenebechado6286 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን !!! ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ።

  • @ngistuangistua8899
    @ngistuangistua8899 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️አባታችን🥰🥰🥰እረጅም እድሜ ይስጥልን✝️❤❤❤

  • @BirhanYimenu
    @BirhanYimenu ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN ABatachen Egzihabhar kale hewot yasemaln

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን🙏አባታችን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነዉ🙏🙏

  • @JsComp-u3m
    @JsComp-u3m 7 หลายเดือนก่อน +3

    Kale hiweten yasemaln abate hiwetn mikeyir timhirton ayasatan

  • @ezaSolomon-zh5sg
    @ezaSolomon-zh5sg ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር ከኔጋር ነው❤❤❤

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ
    @የአሸዋውሚካዔልልጅ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ♥✝♥አባታችን ቃለህይወት አሰማልን♥

  • @EndryasHaile-o1e
    @EndryasHaile-o1e ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም ልቦና ያድለን ፈጣሪ

  • @elenygebru8387
    @elenygebru8387 ปีที่แล้ว +9

    አማኑኤል ከእኛ ጋራ ነው❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን🙏🙏🙏

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f 2 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kale hiwet yasemalin abatachin

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይቆዩልን❤🙏🙏🙏

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚሃቤር ከኔ ጋር ነው።
    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን።

  • @nafkot-q1y
    @nafkot-q1y ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትዎ ይድረሠን

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 4 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ!...እውነት አለን!!!
    እውነትም ያሸንፋል!!!
    .
    ዔየ. ዘ #ኢትዮጵያ

  • @destadesta4948
    @destadesta4948 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @saiful_rana5075
    @saiful_rana5075 ปีที่แล้ว +2

    ኣባታችን ዕዲሜና ጠና ይስጠልን

  • @tikabhagere
    @tikabhagere ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalen abatachin

  • @MesiLove-xx3lg
    @MesiLove-xx3lg 4 หลายเดือนก่อน +1

    አአባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @yefkrsew39
    @yefkrsew39 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @Zenabezu8581
    @Zenabezu8581 ปีที่แล้ว +1

    አባ መምህሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ፣ ቃለሕይወት ያሰማዎ አባ ኑሩልል 🙏 አመሰግናለሁ ።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 ปีที่แล้ว +2

    አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @negaweldu
    @negaweldu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ይቀድስልን።

  • @AsdGo-tf2uf
    @AsdGo-tf2uf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @samsonmekuria4290
    @samsonmekuria4290 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይህንን እንደ ማርና ወተት የሚጣፍጥ ቃለ እግዚአብሔር ስመገቡን እሱ ያማያልቀውን ፀጋ ሞገስ ጥበብ ይስጥልን:: ቃለ ህይዎት ያሰማልን::

  • @YetRr-d5c
    @YetRr-d5c 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከኔጋ ነው 🙏🙏🙏

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው አማኑኤል ከኔ ጋር ነው ❤❤❤

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን❤❤❤❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Mulu-yl5yj
    @Mulu-yl5yj ปีที่แล้ว +1

    Yedengil mariyam lig kene gar new.abatachen kale hiwotien yasemalign.❤🙏🙏🙏

  • @sabat1176
    @sabat1176 2 หลายเดือนก่อน

    Abatachin edmena tena ystlin.yeagelglot zemen yarzmlin.Amen Amen Amen❤❤❤

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 4 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤❤❤

  • @almasmosad5578
    @almasmosad5578 ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @nahomtarekegnalemu5787
    @nahomtarekegnalemu5787 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የክርስቶስ ነኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ፍፁምታደሠ
    @ፍፁምታደሠ 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @mekdi805
    @mekdi805 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግን ወገኖቼ መቶ ምናምን ሺ እይታ አለ like የተደረገው ሁለት ሺ ነው አረ አርጉ

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቡራኬዎት ይድረሰን በእውነት የሠማዩን መንግስት ያውርሰን ሁላችንን በቸርነቱ❤❤❤❤❤

  • @OldiesVibe-s9o
    @OldiesVibe-s9o ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርቱ በጣም ገንቢ ነው ሰአቱ አጠር ማድረግ ቢቻል ምክንያቱም በበኩሌ ጨርሼ መሰማት ሰለምፈልግ ከይቅርታጋር

    • @Kalamu-z2n
      @Kalamu-z2n ปีที่แล้ว

      ቃልህይውት ያስማልኝምንግስትሰማትንያውራስልኝ

    • @Kalamu-z2n
      @Kalamu-z2n ปีที่แล้ว

      ግድም እናጠናይስጥልኝ

  • @FikirDebele
    @FikirDebele 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰምልን

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 ปีที่แล้ว +2

    ቃልሃወትያስማልን

  • @tirulemma8619
    @tirulemma8619 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቁጭ ብሎ መፀለይና ቆሞ መፀለይ ልዩነቱ ይንገሩን

  • @EtetuZeleqe
    @EtetuZeleqe ปีที่แล้ว +2

    እባታችንቃለሂወትያሰማልን

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 ปีที่แล้ว +1

    እድሜንና ጤናን ይስጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሄወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን🙏🥰🥰

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 ปีที่แล้ว +92

    እንዴ ዛሬ ማነው ለኩመታ የቀደመኝ😊 ቤተሰቦቼ እንዴት ሰነበታችሁ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን በቸርነቱ ለዚች ቀን ያደረሰን ወገኖቼ ለፆመ ሐዋሪያት ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለአባታችን አጌታችን ለመዳሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ለአባታችን ደግሞ ረጅሜ እድሜና ጤና ይስጣቸው❤

    • @atsede7592
      @atsede7592 ปีที่แล้ว +5

      Amen

    • @hailemariamsintayehu1872
      @hailemariamsintayehu1872 ปีที่แล้ว +7

      ከኔ የበረታችሁ አስቡኘ በጰሎታችሁ ።😢

    • @serkalemgoche6409
      @serkalemgoche6409 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mesfinsolomon3466
      @mesfinsolomon3466 ปีที่แล้ว +1

      ​@hailemariamsintayehu1872 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @mesfinsolomon3466
      @mesfinsolomon3466 ปีที่แล้ว +1

      ​@hailemariamsintayehu1872 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💐ያገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ አምላክ ይባርክ🙏እናመሰግናለን🙏💐💚💛❤

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 หลายเดือนก่อน

    AMEN Amen Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼