12ኛ ወይ ፈተና ፦ በዘረኝነት ምክንያት መንፈስን እየለመኑ ልጆቻቸውን የጎዱ እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 514

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  2 ปีที่แล้ว +228

    ስለንስሐ አባቴ የጀመርኩትን አላማዬን እንደምታስፈፅሙኝ ተስፋ አለኝ ☞ 9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ መንግስቱ )1000280365061ንግድ ባንክ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +3

    በዉነት መምህር በደስታም በሐዘንም የሚያረካና ህዝባችን ሁሉም ከተጠቀመበት የሚድንበት ትምህርት ነዉ እግዚያብሔር ሆይ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለገባው ብቻ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን የልቦናችን አይን ያብራልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ለሀገራችን ሰላሙን አውርድልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 ปีที่แล้ว +3

    በውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @senaitmulugata7068
    @senaitmulugata7068 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር ዛሬ በሚገባ ጡሩ ትምህርት ተምረናል ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን በዘር ሱስ ለተጠመድነው አምላከ እስራኤል ይፈውስን ለዚች በእንግድነት ለምንኖርባት ምድር ባለችን ሰአት በፍቅር በሰላም ብንኖር ምን አለበት ከገጠመኙ እንደተማርነው መጀመርያ ከቤተሰብ ነው የሚጀምረው ይሄ የዘረኝነት መጥፎ አስተሳሰባችንን ፈንቅለን ማውጣት አለብን እየተሰው ያሉትም ወገኖቻችን ስለፖለቲካ እንኳን በደንብ የማያውቁ ናቸው ጊዜው የንሰሀና የፀሎት ነው ልቦናችንን ይመልስልን ይሄን እርኩስ መንፈስ ከቤተሰባችንና ከሀገራችን ላይ ያንሳልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yemariambariya2942
    @yemariambariya2942 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ መጥቼ ነበረ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ስዕል ልገዛ በስመአብ አይቼህ እንዴት እንደተደሰትኩ በማርያም በጣም ነው ምወድህ እና ማከብርህ ያንተ ህይወት ከእኔ ጋር ይገናኛል እና በደንብ ነው ምከታተለው ምትለቃቸውን ቪዲዮዎች🙏 ሰላም ልልህ ነበረ ሰው ጋር ስለነበርክ ዝም ብዬ ሄድኩ.....በርታልኝ ወንድሜ🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ መምህር በእውነት በጣም አስተማርና ወቅታዊ ገጠመኝ ነው ቡዙ ትምህርት ወስጃለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞😘😘

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን፣መምህራችንእድሜናጤናይስጥልን፣ፀጋያብዛልን

  • @saifmohammed1562
    @saifmohammed1562 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን በእውነት
    ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @ሐናባዬቲዩብ
    @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወይ ፈተና በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን
    የተማርነውን ትምህርት ተምረን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
    አሜን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ በርታ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሁላችንንም ፍጻሜያችንን ያሳምርልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@Hiyawsim እውነት ነው እግዚአብሔር ሰላምን ይስጠን እሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራን ቃል ህወትያሰማሊን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም የደረሰ ፍቅርን ይሰጠን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @GenetNgus2992
    @GenetNgus2992 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በኡነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም ይጠብቅልን ለመሪዎቻችንንም ልቦና ይስጥልን በዉስጣቸዉ ያለዉን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልን እኛም ትምህርቱን ተምረን 30 ,60 ,100 , ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን💖💖💖

  • @birhanulambebo7094
    @birhanulambebo7094 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕወት ያሰማል መ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት...በእውነት በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያስተማርከው። ህዝበ ክርስቲያኑ ለምንወዳቸው ብቻ ሳይሆን ለሚያናድዱንም መሪዎቻችን የመፀለይ ልምድ ሊኖረን ይገባል ,

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያድልልልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ያብዛልክ

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሔ እኮ በጣም ትልቅ ስራ ነው, መምህር።
    በእውነት እንደ ሃገር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው። እግዚአብሔር በእናንተ ውስጥ ስራውን እየሰራ ነው።

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር.ይመስገን አሜን.አሜን.አሜን
    ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር.እግዚአብሔር ይጠብቅክ
    የሄን.ቤተስብ.የመለሰ.እግዚአብሔር ይመስገን
    አስተማራና.ወቅታዊ.ገጠመኝነው

  • @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅእግዚ
    @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅእግዚ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ ሰላምህ ይብዛልን እግዚያብሄር አምላክ ዘረኝነትን መንፈስ ከሀገራችን ከአይምሮዋችን ያጥፋልን የስንቱ ንፁሃን ደም ፈሰሰ በዚህ ምክንያት አንድ ያድርገን መዳኒያለም
    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የምህርት አምላክ የምህርት ፊቱን ይመልስልን በጣም ይክብዳል የሰው ልጅ እንደእሰሳ ውድቆ አሞራ በልቶት ቀር ያማል በምን እደሞቱ የማያቁት ህፃናት እና እናቶች ደም ይፈርዳል እግዚአብሔር ቀን አለው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር! ዘረኝነት ክፉ ነው!

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያምጣልን መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 2 ปีที่แล้ว

    መምህር የብሔር ችግሮቻችን ሁሉ ምንጭ አንዴ እንዳስተማርከን ስሙ (ቃሉ) ላይ ይመስለኛል የክርስትያኖች ብሔር ኀያሉ አምላካችን እግዚአብሔር የእግዚአብሔርም ከተማ የተባለችው ሰማያዊት እየሩሳሌም ሆኖ ሳለ በቃላችን ትእዛዝ እሷን እንደቀላል ስለካድን ይመስለኛል እንደዚህ የምንባለው:: የእግዚአብሔርን ስም ከቁራሽ መሬት ላይ አንስተን ወደ ቀደመ ክብሩ ከፍከፍ ማድረግ አለብን:: ሰይጣን ቁራሽ መሬትን ብሔር ብሎ ጠራው አሁን የለምንም ችግር እንደሀሳቡ እያረገ ነው:: ችግሩ ይህንን ያህል ጊዜ መንፈሳዊ እንቅልፍ ማንቀላፋታችን ነው:: በርታልን መምህር

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል እመምህረ ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @النسيمحجاب-ج5ل
    @النسيمحجاب-ج5ل 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይፈተና። መምህር እድሜና ጤናይስጥልን
    ማነው እደኔ በጉጉት እማጠብቅ መምህር ተስፋየን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስብልን ተስፋ ስላሴ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እሽሽሽሽሽ 👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +35

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)።
    የዳዊት፡ጸሎት።
    1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።
    2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።
    3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።
    4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።
    5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።
    6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።
    7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።
    8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።
    9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤
    10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።
    11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።
    12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤
    13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።
    14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡
    አላደረጉኽም።
    15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤
    16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።
    17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡
    ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።

    • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
      @egziabiheryetemesegeneyhun5691 2 ปีที่แล้ว

      Kale hiwet yasemaln

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

    • @sanamafthama1585
      @sanamafthama1585 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ayenaalam8161
      @ayenaalam8161 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣመደስ ይላል እነዚህን እናት የመለስ አምላከ እኛንም ይመልሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ዘረኝነትን ከሀገራችን የጥፋልን እግዚአብሔር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር በእውነት እግዚአብሔር እንኳንም ልቦናቸውን ቀየረልን❤️ሀገራችንን እያጠፋት ያለው የዘረኝነት መንፈስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ይፈውስ እንጂ ባብዛኛው መንፈስ እደሆነ አልተረዱም 😭አሜን በእውነት ለመሪዎቻችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን መምህር😭✝️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
    @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ ደስ ይላል አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    አቤቱ እግዝአብሔር ህይ እንደ ህጠይታችን በዝት ሰይህን እንደ ችረነትህ ማረን ይቅረ በልን 😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ ህገረችን ያልው ሰቅይ ክላጀሸ ግረ ሰልም አደግልን 😭😭😭 የዝረኝነት መንፈሰ እግዝአብሕር ይግሰጸልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በጣም የማስጠላ ነው ዘርኘነት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +13

    መምህር እግዚአብሔር አገልግሎት ህን ይባርክልክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምረናል በጠላታችንም ላይ እንድንነቃ አድርገከናል

    • @amarechteshale2135
      @amarechteshale2135 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይበውስጥ መንፈሳዊ እህት ሁኝኝ

    • @መሲነኝየማዳምቅመም
      @መሲነኝየማዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +1

      @@amarechteshale2135 እሺ እቴ

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ሁላችንም ተቀይረናል

    • @መሲነኝየማዳምቅመም
      @መሲነኝየማዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว

      በደስታ እህቴ ስልክሽን አስቀምጪልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @tsegasilasetube
    @tsegasilasetube 2 ปีที่แล้ว +1

    የምንውድክ የምናከብርክ መምህር አችን

  • @zeinamansido382
    @zeinamansido382 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህረ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @saraka5019
    @saraka5019 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን

    • @hiwiweriku5597
      @hiwiweriku5597 2 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !!

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለአንተ ይሁን ከነ መላው ቤተሰብህ መምህር አስተማሪ ገጠመኞችን እያቀረብክልን እያስተማርከን የብዙዎችን ህይወት ከውድቀት እየታደግህ ያለህ መልካም መምህር ነህ በርታ በተለይ በነ ደብተራዎች ላይ የምታስተምረው ትምህርት ብዙሃኑን አንቅቷል በርታልን ..... የዚህ ቤቸሰብ አባላትም እንኩዋን እግዚአብሔር ወደ እውነቱ መንገድ መራቸው በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያበዛል 💓..... እባካችሁን እህቴን *ወለተ ስላሴን *በፀሎት አስቡልኝ 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር አይነጥላ መንፈስ ስትል በጣም ያስፈራኝ ነበር ; 40 ኛው ርዕስ ስሰማ ቀን እና ለሊት ነው የሠማሁት ወደ ኃላ::

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ ቤተሰብ , ፀጋህ ይብዛ መምህር !!!!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ረጅም እድሜም ከጤና ጋር ያድልልን ❤️❤️❤️ እውነትም ወይ ፈተና ገጠመኙን ሳዳምጥ ምስጥ ብዬ በቦታው ላይ የተገኘሁ እስኪመስለኝ ነው ያዳመጥኩት ( የማዳምጠውም ) በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን የሞቱት ወገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን 😭😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርም በለን 🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እድሜ እና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ተቀይረናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🌹🌹
    ተዋህዶ እጅቹን ዘረግታ ትጣራለች ጌታን ኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም ይውረድ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏🌹🌹🌹👏🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ከባድ ነው ባሁኑ ወቅት ዘረኝነት መለያችን እስኪሆን ድረስ እስከ አረብ ምድር ነው የነገሰው እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን. የዘረኝነት አረሙን ነቅሎልን አሜን፫

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ማመህራችን ቃለህይወት ያስማልን በእወነት ድስየልል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +6

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን መጨረሻው እጅግ በጣም ደስ ይላል። እኔ ከስደት መልስ ከቤተሰቦቼ ጋር በኽብረት ለመፀለይ ያብቃን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ዉለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብላችሁ እዲሁምቤተሰቦቼን 🙏✝️🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ኑእ እንማማር የመምህር ልጆች ዘረኝነትን ከምድር ነቅሎ ያጥፍልን በጣም አስከፊ ነው እኔ በጣም ችግር ውስጥ ነበርኩ ግን አምላከ ይዋኒስ ወደልቡ እዲመልሰው የተማፀንኩ አስታግስልኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ልጆቸን ላሳድግ ብየ የለመንኩ አሁን በቅጡ ሁኖል የመጣ የፈስቡክ እና የሰወሬ የሰማ ልቤን ያቆስል ነበር ግን ለኔ ባይጨቀጭቀኝ ከዘሩጋር ሁኖ ሲቦጭቀኝ ያመኛል እረ በጣም ከባድነው እንዴት ልሁንልሽ ኢትዮጵያ እዴት ልሁንልሽ እማማየ

    • @ሐናባዬቲዩብ
      @ሐናባዬቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ያገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ሁሉም አንድ ልብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💐

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +2

    በስላሴ ሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤቶ ልቦና ይስጠን እረ እኔ እርስ አይቼ ሳይሆን ሁሉም ነዉ ምከታተለዉ መምህር ከሁሉም ት ት አለዉ ገጠመኞቹ ትንሽ ላይፍ አልከታተልም እንጂ እረጅም ስለሆነ ግን አስሮቹ ሰምቻቸዋለሁ ቀስ በቀስ መምህር ት ት አለዉ በሱም

  • @ሰላምወለተፃድቅ
    @ሰላምወለተፃድቅ 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደሰይሜል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር መጨርሻችውን ያሳምርላችው ለኔሱ የደርሰ ለኛም ይደርሰ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 2 ปีที่แล้ว +1

    ስርጉተ ገብርኤል ነኝ እድሜ ይስጥ ብዙ ትምርት ተምሬበታለዉ አመሰግናለዉ

  • @መቅደስአርሴማእናቴ
    @መቅደስአርሴማእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያስበን መምህር በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትልቁን ድርሻ የተወጣህዉ አንተ ነህ በርታ

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !!

  • @Mulugeta277
    @Mulugeta277 2 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ትምህርት በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነዉ እድሜ ይስጥልን ዘርህ የባረከው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ይመስገን ደስይላል በየቤቱ ያለዉን መንፈስ ይጥፋልን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የቡዙ ቤት ፋታና ነዉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ปีที่แล้ว

      @@Hiyawsim በፈተና ፅና ቤተሰብ ነን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እንኳን ደህና መጣህ በእውነት መምህረ ዛሬ ጠፋ ብየ ግብት ስል ተለቆን ይገረማል እድሜህ እረዠም ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !!

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

    • @FRETUBE-oz4pm
      @FRETUBE-oz4pm 2 ปีที่แล้ว

      ስብስክራይብ ግበርለይ ጋል ዓደይ ማዓረይ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ውድመምህሬ ቃላህወት የሰማልን አቤቱ ጌታችን ስላ ቅዱስን አባቶቻችን ብላ ሀገራችን ለይ የተለቃቀን ስጋ ለበስ አገንትን አንተ እሰርልን ሰላም ፍቅር አስተወይ ልቦና አንድነት ስጠን 🇪🇹😭🤲🏾

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን
    በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ወይኔ በጣም
    የሚገርም ገጠመኝ ነው ብቻ ፈጣሪ ለሁላችን ከዘረኘነት ያርቀን አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን😥

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @nestanetyedenglliji87
    @nestanetyedenglliji87 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ሠላም መጣክ መእምህር መድሀኒያለም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @prime5689
    @prime5689 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትያሠማልንመምህር

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ
    ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ
    ነው እግዚአብሕር ፍቅሩን ያብዛላችው
    💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምሕራችን 🙏🙏🙏

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +19

    መምህር ስለመንፈስ ሲወራ ብዙ ሰው ይጠላል ግን ከናተ እደተማርነው አገርን እያፋጄ ያለው እግዚአብሔርኮ አይደለም መላኢክቶችኮ አይደሉም ዳቢሎስ እንጂ እግዚአብሔር ሰብስቦ ይሰርልን ገዳዮችን እግዚአብሔር ወደልባቸው መልሶ ተፀፅተው የጨፈጨፉትን ህዝብ አንብተው በንባቸው ተምረው የሚያስምሩ ያድርግልን....

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855
    @yeshiichalelyeshiichalel9855 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስጌን መ ምህራችን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔረ ይመስገን መምህር አገራችን የሚያፈላልሰው የሚያጋድለው እንደእኔ የሰጣን ስራ ነው አገራችን አንድ ናት ፈጣሪ አንድ ያርገን ነው እምለው

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥልን በትክክል ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ፈጣሪ በአገራችን የገባውን ክፎ መንፈሰ ያሰወግድልን ቃለ ሒወት ያሰማልን 👏

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደና መጣክልኝ አንቂያችን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለዉጠናል ሂዎታችን ዳሰንበታል እናመሰግናለን ኑርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +8

    እባካችሁ ሱባዬ እንግባ እረ ትውልድ አለቀ እረ እግግግዚኦኦኦኦ እንበል በየቤታችን ስላልገባ ነው ዝምታው

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገን ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 👐👐የሚገርም ገጠመኝ ነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @ኤፍታህወለተፃድቃን
    @ኤፍታህወለተፃድቃን 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ♥♥♥

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዬ እንኳን ድህና መጣህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ የጠበቅልን።
    መምህርዬ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ አዳነ ን።

  • @ሚሚሰው
    @ሚሚሰው 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @hem9841
    @hem9841 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን ወለተ እየሱስ አፀደ ማርያም አመተ ስላስ አመተ እየሱስ ወለተ እየሱስ ገብረ እየሱስ ገብረ እየሱስ ገብረ ሳላሴ ወለድ ዮሐንስ ገበረ መድህን ገብረ ማርያም ቡላቹህ በጽሎት ያስቡሉኝ አድራ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

    • @hem9841
      @hem9841 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እውነት ነው እሽ

  • @GadaGada-c4w
    @GadaGada-c4w ปีที่แล้ว

    ቃል ሕዉሃት ያሰማልን መምህርይጠብቀን አግዚአብሔር ከክፉ ህ ለ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምገሪም ታሪክ ነው አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም ! !

  • @sewnetayalew5781
    @sewnetayalew5781 2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ አሜን መምህር እኛ ሰወች ሲንበል. እያንዳንዳቸን ቤት አኳኩቶ ካልበጣ ነገ በኔ ነው የለም እኔኮ ግርም የሚለኝ አተን አይመለከትህም የሚሉ ቆይ እንዴት ሰው በአደባባይ አንገቱ ሲቀላ ዝም ይባላል ዜጋችን እኮ ነው ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ያዛዝናል እባካችሁ መየሀይማኖቻችን እንፀልይ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +2

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር እና የዘረኝነት መንፈስ ትልቁ በሽታችን ነው፡፡ ይህም በእግዚአብሔር እንደሚከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ የህይወት ማንቃት አድርጎልናል በርታልን፡፡ መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! በመጨረሻ በእግዚአብሔር መንግስት የብሄር ልዩነት የለም !

  • @samerawt
    @samerawt 2 ปีที่แล้ว +3

    ከሳምት 1M እጠብቃለሁ የመምህር እቁዎች አኩሩኝ ወድማችንን እኛ እደተጠቀምንበት ሰውም ይጠቀም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ ደግነት ለራስ ነው፡፡፡

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +5

    እሳይይይ በመጨረሻ ደሰሰ ሴል መምህር ሰራህ እኮ ልዩ ነው አሁንም ብዙልን አንድ ሜሊዮን ግቡልን

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ዘረኝነት አያስፈልግም ሰው መሆን በቂ ነው

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +7

    የኢትዮጲያ 💚💛❤ነገር በጣም ከባድ ነው 💔😭 ከአእምሯችን በላይ ነው የንፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም እግዚአብሔር ይፈርዳል ንስሀ ያልገባችሁ ግቡ ያለንበት ሁኔታ በጣም ግራ ያጋባል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ተምረናል
    🌿እጆቿን ዘረግታ ትጣራለች ጌታ ኢትዮጵያ🌿
    🌿ፍቅር ሰላም ይውረድ ወገኗ እንዳያጣ መጠለያ🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትንያ ሰማልን💚💛❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን …እውነት ነው! በርግጥ አሁን ላይ ሁሉም ነገር ይሰለቻል… የዘመኑን የሰይጣንን ደም የማፍሰስ ረቂቅ አሰራር በእግዚአብሔር እንደሚያከሽፍ ተስፋ የሚያደርጉት ሁሉ እንደሚያዩት የኛ አምላክ ለዚህ የታመነ ነው፡፡ መምህር አንተ ግን በህይዎታችን ብዙ ተአምራዊ ማንቃት አድረገሃል በርታልን፡፡መልካም ጊዜ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @rahelyifru5658
    @rahelyifru5658 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መምህር የልጆቼ አባት በጣም ዘረኛ ነው ውስጡ በዘረኝነት ተመርዟል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ፀልዩለት ሀይለገብርኤል ብላቹ