🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 17 วันที่ผ่านมา +292

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሳትሰለች እኛን ታገለግላለህ

    • @Tsi541
      @Tsi541 17 วันที่ผ่านมา +12

      @@mikiman1625 ሚኩዬ ተባረክ በወጣ ይተካ

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 17 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @SintuEshetu
      @SintuEshetu 17 วันที่ผ่านมา +3

      በወጣ ይተካ❤

    • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
      @ዛሬምተመስገንጌታዬ 17 วันที่ผ่านมา +2

      @@mikiman1625 እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @KarlKfoury
      @KarlKfoury 17 วันที่ผ่านมา +1

      በወጣ ይተካ

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 17 วันที่ผ่านมา +127

    ይሆው የቤት ክራይ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 17 วันที่ผ่านมา +5

      በወጣው ይተካልህ ወንድማችን ❤

    • @dramboo
      @dramboo 17 วันที่ผ่านมา +9

      ደጋግ እጆች ሲሰጡ ይሰጣቸዋል። እጅዎን መድኃኔዓለም ይባርከው።

    • @dramboo
      @dramboo 17 วันที่ผ่านมา +3

      የሚሰጡትን እጥፍ አድርጎ ይስጥዎት

    • @zelalemabebe3375
      @zelalemabebe3375 16 วันที่ผ่านมา +2

      God bless you ❤

    • @TIJI-990
      @TIJI-990 16 วันที่ผ่านมา +1

      እግዛብሔር ይስጥክ

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 17 วันที่ผ่านมา +146

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የዛሬው ልዩ ገጠመኝ ጆሮ ነው ጭው የማረገው አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ፡፡

    • @mamayesami4064
      @mamayesami4064 16 วันที่ผ่านมา

      Amen. Amen Amen😢😢😢😢😢

    • @Ureal22
      @Ureal22 16 วันที่ผ่านมา +3

      እንዲሁም ዛሬን በንስሃ ታጥቦ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነዉ ።

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 16 วันที่ผ่านมา +1

      እውነትነው😢😢😢😢

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 17 วันที่ผ่านมา +64

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ለንሰሐ አብቃን🙏🙏🙏

    • @RemAberra
      @RemAberra 10 วันที่ผ่านมา

      Egizabher Enkun Lzhiy Abkish

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 17 วันที่ผ่านมา +155

    በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን የእግዚአብሔር ትግስቱ እስከምን ድረስ ነው አቤት እግዚኦ ማረን አቤቱ ይቅር በለን

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 17 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም በእውነት😢

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf 17 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ትግሰቱ እግዚዮዮዮ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 17 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም ይህን ነው የምለው በጣም ትእግስተኛ ነው ። ምንም የማያውቀው ውጭ ያለው ህዝብ ቢስታትም አይገርምም ቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ይህን ያህል ድፍረት ይቅር ይበለን ።

    • @የኣርሴማልጅ-መ1ዀ
      @የኣርሴማልጅ-መ1ዀ 17 วันที่ผ่านมา +1

      ኣቤቱ ኣሜን ይማርን🤲❤️

    • @tsigredaassfa5425
      @tsigredaassfa5425 16 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ይሄ ሁሉ እሳት እየነደደ ያለው እሳት ጦርነት ደብተራ በነሱ ቤተክርስቲያን ሁሌም 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ለምን ዝም እንዳለው ግን

  • @merd24
    @merd24 12 วันที่ผ่านมา +18

    የእኛን ርኩሰት የእግዚአብሔርን ትዕግስት ያየሁበት ገጠመኝ
    #አምላክ_ሆይ_አቤቱ_አንተ_ማረን !

  • @ፍቅረዮሃንስ
    @ፍቅረዮሃንስ 17 วันที่ผ่านมา +57

    እህቴ የደረሰብሽ ችግርና መከራ በጣም ያሳዝናል ለዚህ ሁሉ ውጥቅጥ ፈተና የዳረገሽ ከቤተሰብ የመጣ መንፈስ ነው አይዞሽ በርቺ ታሪክ ይቀየራል ህመምሽን እረደዋለሁ ካንቺ በፊት ልዩ ገጠመኝ 153 ላይ የቀረብኩት ልጅ ነኝ

    • @BuzeAnito
      @BuzeAnito 16 วันที่ผ่านมา

      Mn aynet menfes nw ehite kebeteseb nw sty ebakish tinish mabrirarya weym timirt sichin feligew nw

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 16 วันที่ผ่านมา

      በቤቱ ያፀና ወድማችን 🙏🙏

    • @YoditBrahanu
      @YoditBrahanu 16 วันที่ผ่านมา

      የሚገርም ታሪክ ነው የተለየ በጣም ያዛዝናል ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዘመን ይባርክ ልን

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 15 วันที่ผ่านมา

      እኔ አባቶች መሳም ሲያሰቡ በጫማዬ በጥፊ ነው የምመታቸው ሃጢያት ከሆነ እዛው ልሙት እንጂ 2ት ሰልጣን የለም ቅስና ወይ ሙስና !!

    • @EyasuMamo-x7p
      @EyasuMamo-x7p 13 วันที่ผ่านมา

      153 adamchiw​@@BuzeAnito

  • @marysam9193
    @marysam9193 17 วันที่ผ่านมา +63

    ጌታ ሆይ ቤትህ እንዲህ ሲቆሽሽ እንዴት አስቻለህ ኧረ ታረቀን ቤትህንም የቃል ኪዳን ምድርህንም ከቆሻሻህ አጽዳና ሰላም ስጠን ኧግዚኦ ተሰሃለነ !!#

    • @SuhaMehari-nj2ic
      @SuhaMehari-nj2ic 17 วันที่ผ่านมา +3

      🧎🏻‍♀️👈🧎‍♂️👈😊

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf 17 วันที่ผ่านมา +2

      አርዮሰ ግን ከዚ በላይ ሃጥያት ሰሩቶ ነብር እግዜዮዮዮዮዮ🙌🤲🤲🤲🤲🤲
      እኔም ሃጥያተኛ ነኛ በፆሎት አሰብኛ

  • @GelilaTegegn-f1x
    @GelilaTegegn-f1x 17 วันที่ผ่านมา +24

    እንደ እናንተ ያሉ መምህሮችን እግዚአብሄር ያብዛልን ።

  • @سينكا
    @سينكا 17 วันที่ผ่านมา +18

    ያልጠፋነዉ ከእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት የተነሳነዉ ከእሳት መጥቆ ያወጣሽ እህቴ መዲሃን አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥልን ጌታ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 17 วันที่ผ่านมา +29

    ከዚ ገጠመኝ የተማርኩት እግዚአብሔርን የምትሻ ነብስ መቼም እንደማይጥል እንደማይረሳ አብሮን እንደሚታመም እና ትልቁ ነገር ደግሞ የራሱ ሰአት እንዳለው ከተነሳ እጁን ከዘረጋ ማንም እንደማያቆመው 😢😢😢😢

  • @edomedu6549
    @edomedu6549 17 วันที่ผ่านมา +29

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያሳዝናል 😢
    ወለተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 😔

  • @elroitube27
    @elroitube27 17 วันที่ผ่านมา +15

    ኦ ጌታ ኢየሱስ አቤት ትግስትህ አቤት ምህረትህ አባቴ ቅጥል አረጉንኮ እነዚህ ሰዎች እንደ ዳታንና አቤሮን መሬት ተሰንጥቃ አለመዋጡ

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 16 วันที่ผ่านมา +10

    መምህር ተስፋ ስላሴ ስለ እምታድናቸው ነፍሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ስለ ህዝቡ ስትሰራ እግዚአብሔር ስራው ባአንተላይ ይብዛ ጥበቃውም አይለይህ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 17 วันที่ผ่านมา +19

    እንኳን ለቅዱስ መርቆርዎስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ መርቆዎርስ ይጠብቀን በእውነት

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 17 วันที่ผ่านมา +27

    አቤት የሰው ስቃይ እግዚኦ የእግዚአብሔር ትእግስቱ ይገርማል 😭😭😭😭😭👆

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 17 วันที่ผ่านมา +19

    እንየ ዛሬ 5አምስተኛ ኳማች ነኝ የመምህር. ተስፋዬ. ተማሪዎች ወለተ አረጋይ እያላችሁ በፆሎታችሁ. አስብኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 17 วันที่ผ่านมา +38

    የልጆችክ አባት ያድርግህ መምህር እኔም ዛሬ እድለኛ ሆኜ ኮመንት ሰጠሁ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ማቱ ሳላን ለመምህሮቻች
    ለ መምህር ግርማ
    ለመምህር ኤኖኮች ለሁለቱ
    ለአንተ ለመምህር ተስፋዬ ለመምህ ሀይለ መለኮት እድሜ ማቱ ሳላን ጨምሮ ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ በእውነት
    መዝሙረ መላእክት ንንንንን ያሠማልን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልሌልልልልል

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 16 วันที่ผ่านมา +2

      ቆሞስ አባ ሳሙ ኤልም አሉልን

    • @liya7235
      @liya7235 16 วันที่ผ่านมา +1

      @gezahegndebella6972 አዎ አዎ ይቅርታ በስልክ እራሱ ገስጸውልኝ አስረውልኛል እውነት ጸጋውን ያብዛላቸው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @ElsabetMame
      @ElsabetMame 15 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 17 วันที่ผ่านมา +10

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመሰገን የእኛ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ምን የሰንዋል ከአፈር ከትቢያ ይሚያነሳን እርሱ ብቻ ነው መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልል የድኃዎች አባት ነህ

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 17 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም የሚገርም የህይወት ገጠመኝ ነው በእውነት አንችን የረዳ አንችን ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣሽ እኛንም ይመልከተን አሜን🙏እንደነዚህ አይነት ተኡላዎችን እግዚአብሔር ከቤቱ ያጽዳቸው☝️

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 17 วันที่ผ่านมา +12

    የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ስያምር ነው እና እግዝአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልን እህታችን ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን መምህር እኔስ ላንተ ምሆን ቃላት አጣለህ ብቻ እግዝአብሔር የድካምህ ወጋ መዲሐንአለም እጥፍ ድርብ አድርግ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንን 🤲🤲🤲

  • @Geneet-wu5zo
    @Geneet-wu5zo 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የዛሬዉ ልዩ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelkashay5744
    @abelkashay5744 13 วันที่ผ่านมา +8

    Thanks Memhir betam enamesgnalen leehtachn lebet kray tnsh agez thonalech. Ehtachn lehulachn tesfa nesh enamesgnalen. Ebakachu betelot agzuj Gebremedhn blachu.

    • @MuluneshFaris
      @MuluneshFaris 13 วันที่ผ่านมา +2

      በወጣይተካ እግዚያብሔር ይስጥልን

    • @manayedeguale2480
      @manayedeguale2480 9 วันที่ผ่านมา +1

      በእውነት ደስ ይላል እንዲህ ስንተባበር እግዝአብሔር ደስ ይለዋል። ወንድማችን እግዝአብሔር ይጨምርልህ።

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 17 วันที่ผ่านมา +8

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርም በለን። እዲህም አይነት አባቶች አሉ ቤተክርሲቲያንን የሚያቆሽሽ።እህታችን እኳንም መዳኒአለም እረዳሽ አይዞሽ እመብርሐን ትርዳሽ።መምህራችን ተስፋስላሴ እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 17 วันที่ผ่านมา +12

    ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ አባት አሁን አሁን እግዚአብሔር እያሳዘነኝ ነው ያሁሉ መስዋእት ተከፍለሉን ከአሕዛብ ከእንስሳ የባስን ሆንን ዘንድሮ ከአጋንንት በላይ አጋንንት የሆነው ሰው ነው❤ይገርማል ኮሜት ሳንብ ደሞ ተመሰሳይ ታሪክ ያላቸው ብዙ ናቸው የኔ እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኡፍፍ 😢😢

  • @michaelmulualem2469
    @michaelmulualem2469 17 วันที่ผ่านมา +37

    ከ 2014 ዓ.ም ብዙ ገጠመኝ አድምጫለሁ እንደዛሬው ዓይነት ግን ያስለቀሰኝ የለም በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ይህን ኮሜንት ስፅፍ ራሱ እያለቀስኩ ነው ። ጌታ ሆይ ይቅር በለን

    • @LiyaLeyou-h4i
      @LiyaLeyou-h4i 15 วันที่ผ่านมา

      Er 😂 baltarikwa enka eyalksech alawrachm 😂 bayhon yasaznal wyy giza😢

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 17 วันที่ผ่านมา +9

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለብዙዎች ነብስ ከእግዚአብሔር በታች የመዳን ምክንያት ሁነሃል እውነት እግዚአብሔር ድካምህን የነብስ ዋጋ ይበልልህ 🤲

    • @Sena-by2cx
      @Sena-by2cx 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ያኑርልን መምህር

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 17 วันที่ผ่านมา +9

    እፍፍፍ፣😢😢😢😢መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችንእግዚአብሔር እንኳንም ወደቤቱ ሰበሰበሽ 😢🎉🎉🎉ጌታዬ ሆይ ቸርነትህ ምህረትህ 😢😢😢😢😢😢

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 17 วันที่ผ่านมา +22

    የመምህር ተማሪዎች በሙሉ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ በልጆች አባት እና በእናቱ ምክንያት ክባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ክነ ልጆቼ ክነቤተሰቤ በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @TarikwaKebede
      @TarikwaKebede 17 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ያስብሽ

    • @JcGenene
      @JcGenene 17 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ የቅዱሳኑ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 17 วันที่ผ่านมา +1

      እመአምላክ ታስባችሁ አይዟችሁ

    • @AsrebebAmbaye
      @AsrebebAmbaye 17 วันที่ผ่านมา +1

      እመቤቴ በምልጃዋ ትደግፍሽ አይዞሽ እህቴ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 17 วันที่ผ่านมา

      Medehanialm yidresilish

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 16 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ እስከዛሬ ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለው ግን እንደዚ በድንጋጤ እራሴን ያሲያዘኝ አልነበረም:: ቅዱስ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @haymiyebershiehit9651
    @haymiyebershiehit9651 17 วันที่ผ่านมา +5

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆን በምህረትህ አስበን በጣም ከባድ ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @JcGenene
    @JcGenene 17 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ፈጣሪዬ ጌታ ሆይ ምህረትህ መብዛቱ አምላኬ ቸርነትህ አለመጉደሉ እንደስራችንማ እንደሰዶምና ጎሞራ በእሳት መጥፋት ነበረብን ቤትህን አፅዳ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እህቴ እግዚአብሔር ይወድሻል አሁንም ተጣበቂ ከመድሀኒያለም አትለይ እህቴ

  • @liya7235
    @liya7235 17 วันที่ผ่านมา +24

    አደንዝዟት አድርጎ ነው የማትገነዘበው
    እኔም ከባለቤቴ ጋር ሁኜ ደንዝዜ ስኖር ነበር ዛሬላይ ተለያይተናል ደንዝዜ መኖሬን የተረዳሁት ግን ዛሬ ላይ ነው በመንፈስ ውጊያን ካወቅኩኝ በዃላ ገጠመኝ ስሰማ ዛሬ ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈትቻለሁ ብዬ ባላስብም በከፊል ተፈትቻለሁ አገሬ ስገባ የቀረው በጸበል ይወገዳል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን ያልታሠረ የለም ወይይይይይይይ አገራችን ያሳዝናል መ መድሀኒአለም ክርስቶስ 😭😭😭😭
    ደግሞ መምህር አሁን ምን አለ በንሰሀ አባት ምክንያት ማህጸንሽ ውስጥ እጄን ልክተት የተባሉ ሁለት እህቶች አሉ
    ዛሬ ደግሞ ናዝሬት አዳማ ተክልዬ ቤተ ክርስቲያን በስብከትም ትልቅ ቦታ የያዙ ልጅ እግር የሆኑ አባት አንድ እህቴ ንስሀ ስትገባ ማህጸንሽን ቅባ ቅዱስ እቀባሻለሁ አሉዋት እስዋም ደወለችልኝ እኔም እንዳታደርጊው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝን ተከታተይ አልኳት አዎ እየሠማሁ ነው አለችኝ
    ኸረረረረረ ምን ጉድ ነው ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የተሸገሸጉብን አረ ወይኔ

    • @AbebechBirara-o1e
      @AbebechBirara-o1e 17 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴ ኮሜንትሽን ሣይ እጅግ በጣም ደነገጥኩ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኛል ልቤ እየመታ ነው የፃፍኩት ምን ይሻላል

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 17 วันที่ผ่านมา +1

      እህቶቼ ራሳችሁን ጠብቁ መንፈሳዊ ውጊያ ያልነቁ እህቶቻችን ነውጂ እኛማ ራሳችን ካልተካላከልን ምኑን ነቃን የንስሐ አባት የመምህር አሉ​@@AbebechBirara-o1e

    • @liya7235
      @liya7235 17 วันที่ผ่านมา +2

      @AbebechBirara-o1e አዎ ንቁባቸው እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ተደብቀው አገራችንን እየበከሏት ነው ዘማዊ እያረጉን የ666 አባሎች እያረጉን ያሉት ቤተክርስቲያን ውስጥ የተደበቁ የ666አባሎች ናቸው ብቻ ከባድ ነው ሁሌ ወደእግዚአብሔር ማልቀስ ነው እንዲጠብቀን

    • @ninaa7061
      @ninaa7061 17 วันที่ผ่านมา

      Egzio Maherene Kiristos

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 17 วันที่ผ่านมา

      Enen endaze agatemach ka,Ethiopia yamatu mankse now batam weste yamaschanken nager now 😮

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 15 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks!

    • @MuluneshFaris
      @MuluneshFaris 13 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚያብሄር ይስጥልን በወጣይተካ

  • @ClickCell-w1p
    @ClickCell-w1p 17 วันที่ผ่านมา +8

    ሎቱ ሰባአት የእግዛብሄር ትግስቱ አቤቱማረን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 17 วันที่ผ่านมา +18

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ቼር ሁኖ ነው እንጂ እንደ ኖህ እና እንደሎጥ ዘመን ሳንጠፍ እሄ ዘመን አሻግረን ሰለ እናትህ ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲አቤት ታድያ ሀገራችን እንዲህ መኖኗ እኮ አይገርምም እኮ በተለይ በቤተክርስቲያን ያለው ጉድ አረ አረ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ትግስትህ እኮ መምሕሬ እኔ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ 😢

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን😭😭😭

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 16 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እግዚሃብኤር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!! እውነት መጨረሻውን ስሠማ በጣም ደስ አለኝ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችን እናት አማልጅን ከልጅሽ!!!

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 17 วันที่ผ่านมา +9

    ጌታ ሆይ ምንድነው የሚሰማው እግዚኦ ለምህርትህ ለቸርነትህ ለትእግስትህ ወደር የለውም ጆሮዬ በሰለ።

  • @mikking9432
    @mikking9432 17 วันที่ผ่านมา +20

    የፈጣሪ ትግስቱ ግን እፁብ ድንቅ ነው ......መባላታችን መሬት መንቀጥቀጡ እሳተ ገመሞራው ደም መፍሰሱ ዳንኪራው መዳራቱ ስያንሰን ነው ከምር ይቅር ይበለን ስለቀደሙት ደጋግ አባቶች ሲል ፈጣሪ ይማረን

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 13 วันที่ผ่านมา

      ቅጣት ሲያንሰን ነዉ ሰዉን በመፍጠሩ እግዚሐብሔር ተፀፀተ ይላላ መፃፍ ቅዱስ በስማም ቄስ እንደዚህ ከሆነ ቅስናዉ አንቆ በገላገለዉ ይሻል ነበር በስማም😢😢😢

  • @Tsi541
    @Tsi541 17 วันที่ผ่านมา +46

    አቤት እግዚኦ እኔም ትላንት በሥላሴ ስም ብዬ ደንቅጬ ምን ብዬ ሃሳብ መስጠት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ አለቀ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከስራ መግባቴነው ❤ኑ ምሳ እንብላ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ😊

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 17 วันที่ผ่านมา +2

      ደምርኝ እስክ❤❤❤

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 17 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በጉጉት እየጠበቅኩ ነበረ የኔ ሂወት ተመሳሰለብኝ

    • @Tsi541
      @Tsi541 17 วันที่ผ่านมา

      @@mitslalalem8077 አረ ባክሽ😔ታድያ እህቴ በርቺ አደራ ከቻልሽም ሀገርቤት ከሆንሽ ቀርበሽልን መማሪያ ይሁነን ካሎነ ባለሽበት በርቺ በፀሎትሜ አስቢኝ

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 17 วันที่ผ่านมา +6

    የቆምነው፡በእግዛብሔር፡ምህረት፡የተነሳ፡ነው፡መምህር ተስፋዬ አሁንም፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡አገልግሎትህን፡ይባርክልህ፡የነካህው፡ሁሉ ይባረክ፡፡ የእህታችን፡በረከትሽ፡ይደርብን፡እኔም፡በርሜል፡ጊዮይህንን እምታነቡ፡ገብረእየሱስን፡በፀሎት፡አስቡኝ፡፡

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ 17 วันที่ผ่านมา +6

    ቸሩ ጌታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ትእግስትህ ቸርነትህ ምህረትህ እንዴት የበዛ ነው😭😭😭ስንድዋ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ሆይ ስንቱን ገድ ነው የቻልሽው እኔ እንኳን እንዷ ጭንጋፍ የሆንኩት የክርስቶስ ባሪያ ተቃጠልኩ መምህሬ እንተ እንዴት ነው የተቃጠልከው እንዴት ቻልከው ቅንአቱን መምህሬ እንዴት እግዚኦ😭

  • @AsrebebAmbaye
    @AsrebebAmbaye 17 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከዚህ ክፉ ዘመን በምህረት አዉጣን

  • @Coolacting
    @Coolacting 16 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ አምላካች አማኑኤል እንዴት ታጋቨ ነው ይህንን ሁሉ በቤተመቅደሱ እየተሰራ ታጋቨ አምላክ ነው የድንግል ልጅ

  • @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
    @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 17 วันที่ผ่านมา +13

    ማርያምን በጉጉት እየጠበኩ ነበር
    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ 🙏
    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ላድምጥ.

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 17 วันที่ผ่านมา

      እኔም በጉጉት እየጠበኩት ነበረ !

    • @NetsanetHaylu
      @NetsanetHaylu 17 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 17 วันที่ผ่านมา +15

    እግዚኦ ጌታ ሆይ ስንት ገጠመኝ ሰምቸ አለሁ እንደ A/B- ያስገረመኝ ያሳዘነኝ ያናደደኝ የህይወት ገጠመኝ የለም ኧረ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጪራሽ ቤተክርስቲያን ግቢ አየ ደብተራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፋረዳችሁ የስቱን ህይወት አበላሻችሁ መምህርየ የስቱን ህይወት ታደክ እመቤታችን ከፍ ታድርግህ. እህታችን አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው መጨረሻሽን ያሳምረው ወይ ፈተና

  • @EdenEden-h9n
    @EdenEden-h9n 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ልጅ ሐጥያትሽን ለጌታሺ ተናዘጂ ጌታ በሰራሽው ሃጥያት አይወቅስም የሰራነውንም ፈፅሞ አያስታውሰውም ልጂ አነችን ጌታ ይርደዳሽ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 15 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይይይይይይይ እግዛአብሄር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ ሁሉ ፈተና ወጠሽ ለዚህመድረስ ከብሪ ለመድሃኒኣለም የድንገልማሪአም ልጅ ይሁን❤❤❤❤

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ 15 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ:: በኣባታችን በቅዱስ እንጦስ ቆብና ቀሚስ ተመሳስለው የመድሃኒኣለምን ልጆች ከህይወት ጎዳና በማውጣት የተጠመዱ ወጠጤ የውሸት መነኮሳት የፍቅር ህይወታችንን በእሾህና ኣሜከላ መተት ሞልተውት ስንዝር መራመድ ኣቅቶናል:: በተለይማ በውጭ ሃገር ያለን ወንዶች ከዱርዬዎች ይልቅ ለትዳራችን እንቅፋት በሆኑ መነኮሳትተከበናል እግዚአብሔር የዲያቢሎስን እጅና እግሩን ይሰርልን:: ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ባንድ ኣቡነ ዘበሰማያት እንድታስቡኝ በወላዲተ ኣምላክ ስም እለምናችሗለሁ

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach 17 วันที่ผ่านมา +14

    ይሄን ህመም እሚያውቀው የበለጠ የደረሰበት ብቻ ነው እኔ እራሴ በገዛ አጎቴ መሪ ጌታ በተባለ ደብተራ ይሄ ችግር ደርሶብኛል ውጊያው የገባችሁ ሁሉ መቅደሰማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!!!

    • @Mom-mt1yx
      @Mom-mt1yx 6 วันที่ผ่านมา +1

      @@AtinachAtinach የኔም ህይወቴ የተወሰደው በታናሽ እህቴ ነው አባታችን መድሐንአለም እኛን ለመፍታት ቀን አለው በትእግስት እየፀለይሽ እየሰገድሽ እየቆረብሽ ስትወላውይ ጠብቂው።

    • @AtinachAtinach
      @AtinachAtinach 5 วันที่ผ่านมา +1

      @Mom-mt1yx አሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 13 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤ ተባረክ

  • @RozaBini
    @RozaBini 15 วันที่ผ่านมา +3

    ያየህብኝን ያላሳየህብኝ ቸሩ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ እጅግ በጣም እየዘገነነኝ የሰማሁት ገጠመኝ እህታችን እንኮን ከእስራትሽ ተፈታሽ ❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 14 วันที่ผ่านมา +2

    በጣምይከብዳን 😢እህታችን እንኳም ከዚህ ችግር ወጣሽ ተመስገን አቤት ይህ የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን መልካሙ እረኛ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን 🎉ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጣም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 17 วันที่ผ่านมา +11

    ታዳ ይህ ሁሉ ግፍ እየተደረገ እደት መድኃኔ አለም ሰላም ይስጠን በጣም ተጋገስን ጨርሶ እዳያጠፍን ቀን እየጠበቀ ግን ቦሰ አባት ሆይ የማይመለሰዉን ለይተህ ምታ😢

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 17 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ
    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሺን መሻት ይፈፅምልሺ🤲
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🤲
    በእውነት ሁላችንንም ከዚህ ጥፋት ያድነን🤲☝️

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገነ እርሱ ያለምን አይተወንም ይልቁንም የፍጥርት ሁሉ መዳኛ እማፍቅር ክብርና ምሰጋና ይደረሳት ዬኔ እህት እንኳን እናቴ እመቤቴ ቅድሰተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ እንኳን እረዳችሽ እንደ እኔ አይነቶን ቆሜ መሄድን እንጂ በቁሙ የሞትኩት ሁሉ ቀጭንቅትና በፍራት የምኖረውን እናቴ እኔንም ነፃ ታውጣኝ ግራ የገባንን ሁሉ የእማፍቅ ወደጃ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይረዳን

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት 17 วันที่ผ่านมา +18

    እኔ ከዚ ቤት ነው የማገባው ፍቃዱ ይሁን ❤ ብጥሩ ኣምልኮት የታ ነፁ
    በስጋና ነብስ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 16 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen 🙏

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 16 วันที่ผ่านมา

      @@WedyWedy2000 may God helps you with the right lady keep up praying he got one for every one but you have to be patient young man go orthodox church & pray for it he will give you in his time not in your time good luck God bless all 🙏

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 16 วันที่ผ่านมา

      የእግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ ወድማችን

    • @trhas1706
      @trhas1706 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ምኞትህን ይፈፅምልህ ወንድም

    • @habetamufeleke1995
      @habetamufeleke1995 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታችን አይዞሽ በርቺ

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 12 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ክርሰቶሰ ዛሬም ነገም ህያው ነው.... አቤት የድንግል ማርያም ልጅ ትዕግሰቱ አምላኬ እንዴት ታግሰህናል.....አቤት አምላኬ ትዕግሰትህ የኔ ጌታ.....መምህር ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ 5 ይሆነኛል ግን እነደ ዛሬው የከበደኝ ያመመኝ የለም የመምህርን ጭንቀት ህመም ዛሬ የበለጠ አሰጨነቀኝ መምህር ጭንቀትህ....

  • @wubetwubit
    @wubetwubit 17 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ስለምታቀርብልን ገጠመኝ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምራለው 😊

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 16 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ፈተና እግዚአብሔር መቼም ጥበቃው ይገርማል በጣም ያስለቅሳል በእውነት ። ንስሃ ለመግባት ሄዶ ወጥመድ ውስጥ መግባት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን። ለማንኛውም እግዚአብሔር የነፍስሽን መሻትና ንፅህና አይቶ ምርጥ ዕቃ አድርጎሻል አይዞሽ ስላለፈው ሳይሆን ስለወደፊቱ አመስግኝ ከዚህ ወጥመድ አመለጥሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 17 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እንጂ አቤት ስንት ጉድ አለ😢 እህቴ አንቺስ እግዚአብሔር ረዳሽ እንደው ስንቱ ጠፍቶ ይሆን

  • @SafaSafa-t9u
    @SafaSafa-t9u 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብርሐነ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤ ቸሩ መድሐኒለአም አባቴ አይተው ጠብቀን😢

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 15 วันที่ผ่านมา +2

    እኝህ ካህን(አባት) ግን መያዝ አለባቸው ሌሎች እህቶቻችንንም ያበላሻሉ ይበክሉናል ልዑል እግዛብሔር ልቦና ይሰጣቸው🙏🙏🙏

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 2 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ምህረት ይደቀኛል
    እግዚአብሔር አምላክ በዚህ ምድር ላይ ትልቁ ስጦታው ትዕግስቱ ነው እውነት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 17 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር እንኳንም በመምህር ላይ አድሮ አገኝሽ እህታችን አሁንም አልመሸም እንኳንም ተለወጥሽ ተቀየርሽ ቸሩ መድኃኒዓለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን መጨረሻችን ያሰመረልሽ እግዚአብሔር 🤲 ክብርና ምስጋና ይድረሰው ጎዶልያስ

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 17 วันที่ผ่านมา +8

    መምህር ትምህርትህ ምንያህል ሰውን እያዳነ መሆኑን በዚህ ይታያል.❤

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 17 วันที่ผ่านมา +4

    መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🥰🙏

  • @MeronHaile-u2z
    @MeronHaile-u2z 5 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተባረክ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 17 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሌላ የምልህ አንደበት የለህም እመቤቴ ብድርህን ትክፈልህ

  • @NegedemihirkadestaDesta
    @NegedemihirkadestaDesta 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አምላካችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx 16 วันที่ผ่านมา +20

    ታድያ አገራችን ላይ እሳተ ጎመራ ቢነሳ መሬት ቢንቀጠቀጥ ይሄ ሲያንስ ነው የትኛው አባት ነው አገራችንን በፀሎት የሚጠብቃት አሁን ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ???????

    • @MunaAbdella-wb4jk
      @MunaAbdella-wb4jk 6 วันที่ผ่านมา +2

      እኚህ ሰው ትክክለኛና እውነተኛ አባቶችን በፍፁም አይወክሉም።በበረሃ ለሀገራቸው ለህዝባቸው ለአለም ሁሉ በፀሎት የሚተጉ አባቶች እንዳሉ በደንብ ይታወቃል።

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    አቤቴ እግዚአብሔር ሆይ ትዕግሥት ይደንቃል ልጆችህን አድነን

  • @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
    @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ 17 วันที่ผ่านมา +6

    በናዝሬቱ ማንን እንመን አረ ማረን😢😢😢ስታሳዝን ፈጣሪ ቆንጆ ትዳር ይስጥሽ😢😢😢🎉🎉ደግሞም ይሰጥሻል❤❤❤

  • @hananzanaba
    @hananzanaba 13 วันที่ผ่านมา +2

    እፍፍፍፍፍ፣ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም ወደቤቱ ሰበሰበሸ ጌታዬ ሆይ ቸርነትህ ምህረትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 17 วันที่ผ่านมา +5

    መምህሬ ትናትና በንእባ ነበር የጨረስኮ B "በጓጓት ነበር ስጠብቀዉ የነበረ እንኳን በሠላም መጣችሁ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ መርቆርዮስ ወርዓዊይ መ ታጠብያ አደረሳችሁ 😊 እህታችን እንኳን አግዚአብሔር እረዳሽ ፈተናዉ እንዳለ ሆኑ እንኳን ወደ ሃይማኖትሽን ተመለሽ ምንም ስትረጊ ከሃይማኖትሽ ላይ።😢😢

  • @gerumtadesse
    @gerumtadesse 15 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጠን መምህር አንተኑም ፅናቱን ይስጥህ እነዚህ ስጋ ለበስ አጋንንቶች ጌታ ሆይ በመጥረጊያህ ከቤቱ ጠርገህ አውጣልን
    ይሄንን ሀሰት ነው ለሚሉ ለነ ፓስተር ቢንያም ኬኩ አባ ገብረ ኪዳን ዲበኩሉ የዚህ ሁሉ መከራ ወደናንተ ነው ወደ ዘራችሁ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 17 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መላክት ያሰማልን 🙏🙏❤️አቤቱ ጌታ ሆይ ሰለ አናትህ ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በሥላሴ ስም አምላኬ ሆይ ለንስሐ አብቃኝ😢😢😢

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 17 วันที่ผ่านมา +12

    በስመአብ ይህ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው የሚፈጠረው ዘገነነኝ 😢😢😢

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹው እግዚአብሔር ይባርክላቹው❤❤❤

  • @simaneshgebre7695
    @simaneshgebre7695 17 วันที่ผ่านมา +8

    እረ የዛሬውስ ጉድ ነው ምን ይሻለናል 😢😢😢😢 መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ደሞም አሳከኝ የመነኩሴ ቅናታም ስትል

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 17 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር መልካም ነውና ፡ እንኳን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ኣወጣሽ። እመቤቴ ኣትልየሽ። መምህር ተስፋዬ በጣም እናመሰግንሃለን፡ 🇪🇷።

  • @LileTufa
    @LileTufa 17 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ የነመምህርንትምህት ሳልሰማ በፊት የአባቶችን ክፉ ባለመስማቴእግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ መናፍቅ እሆን ነበር😢😢😢😢😢

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉዳችን አይ ቤተክርስቲያን ወይ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ይማርን
    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን እንኳን ከዚህ ከዲያብሎስ መቅሰፍት ቅዱስ አማኑኤል አወጣሽ

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn 17 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ነገር ይመልሰናል እህቴ እመቤታችን ደረሰችልሽ እኔንም ታዉጣኝ በብዙ ነገር ተይዣለዉ ልጆቼን ተበትኗል ደስ ትያለሽ አንደበሽ ስተወሪ ደስ ትያለሽ ፈጣሪ ፍፃምያችን ያሳምርልን አሜን ሀገሬን ሳስብ አንደበት ለኝም::

  • @ሜሪ-አ8ዠ
    @ሜሪ-አ8ዠ 8 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 17 วันที่ผ่านมา +21

    አቤቱ እግዚአብሔር የታገሰን ትግስት አቤት ቸርነትህ ምህረትህ አባቴ 😢😢😢😢ማረን

  • @danielteamene5124
    @danielteamene5124 14 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እኔም እነተኛ ኦርቶዶክስ እንድ ሆን እባካቹ ጸልዩልኝ ገብረ ተክለሃይማኖት ብላቹ ቡዙ ሓጥያት አለኝ እና እርዱኝ

  • @NetsanetNesa
    @NetsanetNesa 17 วันที่ผ่านมา +4

    አቤቱ ጌታሆይ ትእግስት ቸረነት ቃል አጠረኝ ከአይምሮየ በላይ ሆነ 😭😭😭 የእህት እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏 1:43:49

  • @webit312
    @webit312 15 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት መምህር ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 17 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችን እንኳንም የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ወደተቀደሰው ቤቱ መለሰሽ❤

  • @yemaryam9433
    @yemaryam9433 10 วันที่ผ่านมา

    አቤት እግዚኦ መምህር በእውነት በርታ እግዚአብሄር ያበርታህ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 17 วันที่ผ่านมา +6

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ሆይ ትዕግስት ህ ይገርማል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 16 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ልብ የሚነካ ታሪክ ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 17 วันที่ผ่านมา +11

    ይሄ ታሪክ የእህቴ ታሪክ ነው መምህር 😢😢ልንነግርህ የምፈልገው ነገር አለ እረ መምህር በጣም ትልቅ ደብር ላይ ቁጭ ብሎ ጸበልተኛ እየተቀበለ እንደዚህ የሚያረግ ደፍተራ አለ 🥹ባለፈው ለቤተ ክህነት እሰጣለሁ ብለህ ነበር

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 16 วันที่ผ่านมา

      በቴሌግራም ላይቭም ለማግኘት ሞክሪ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 16 วันที่ผ่านมา +1

      @gezahegndebella6972 እሺ ፍቃደ እግዚአብሔር ይሁን ብዙ ሞክሪያለው

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 6 วันที่ผ่านมา

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችንም መድኀኔዓለም እዚህ ስላደረሰሽ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @AsrebebAmbaye
    @AsrebebAmbaye 17 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር እረጅም እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ።ካህኑ ከምእመኑ የማይለይበት ሁላችንም የረከስንበት ዘግናኝ ዘመን አለማዊውም መንፈሳዊውም ሰው አንድ የሆነበት እርኩሰታችን አቤቱ እንዴት መሀሪና ቻይ ብትሆን ነው እኛን የታገስከን።እህቴ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ ህይወትሽ በፈተና የተሞላ ነው እጅግ ነው ያሳዘንሽኝ