107ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ሁለት ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 745

  • @ገኒራያይቱብ
    @ገኒራያይቱብ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ መህምር እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን እመቤታችን ታማልደን

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለኣባቶቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣሜን ❤️❤️
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነበር❤️❤️❤️❤️

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ የመጀመርያ ኮሜንት ነኝ ላይክ አርጉልኝ

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በፌስቡክ Share እያረኩ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ጥሩ ነው እንወደዋለን ይሉኛል ሙስሊሞች

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ይገርማል አርጋኖ ሲፀልይ ያልከው ልቤን ነካው ድግል ማርያምን የሚያጠላሉ ሁሉ ልባቸው እመብርሃን ትክፈትልን ትክፈትላቸው ብቻ በየቀኑ የማዳምጠዉ ገጠመኝ እራሴንና ቤተሰቦቼን አገኛለሁ እኔም አንድ ቀን እንደመሰክር ጌታ ይርዳን አሜን መምህር እድሜና ጤና ያድልህ

    • @tewahdotube300
      @tewahdotube300 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ እማ አርጋኖ ምን መፅሐፍ ላይ ነው እሚገኘው ከይቅርታጋ

    • @banchiamlakkassahun3215
      @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว

      @@tewahdotube300 አርጋኖን ራሱን የቻለ የእመቤታችን የየእለት ምስጋና መጽሐፍ ነው አርጋኖ ብለሽ በመዝሙር ቤቶች ታገኛለሽ እህቴ

    • @tewahdotube300
      @tewahdotube300 3 ปีที่แล้ว

      @@banchiamlakkassahun3215 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እኔ እኮ መዝገበ ፀሎት ላይ ያለ መሥሎኝ ሣየው የለም

    • @banmis2163
      @banmis2163 2 ปีที่แล้ว +1

      Enime enedanech newu yetesemagn enede Egeziabeher fekade lemesekerenete yabekane.

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 3 ปีที่แล้ว +59

    Like ስናደርግ እኮ ሰዎች እንዲሰሙ እና እኛ የተማርነው እንዲማሩ ኢያረግን ማለት ነውና ወድም እህቶቼ እስኪነገረን መጠበቅ ኣይጠበቅብንም 🇪🇷

  • @fhsdd084fhxc8
    @fhsdd084fhxc8 3 ปีที่แล้ว +23

    ኑ የመምህር ፍሬዎች እንማር እንለወጥ ለሀገራችን ሰላም ያድግልን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +83

    አባቴ መነኮሰ 🙏🏿እናቴ ቆረበች 🙏🏿ለየብቻ ነበር ሚኖሩት እህቶቼ ግን በባሎቻቸው መተት ምክንያት ተጣልተው እየኖሩ ነው😥በጣም ይዋደዱ ነበር ግን ተጣሉብኝ የወለተ ማርያም ቤተሰቦች ብላችሁ አስቡልኝ ከኔ የበረታችሁ 🙏🏿መምህርም ጭምር እኔም መቁረብ እፈልጋለሁ ግን ዓለም እየጎተተችኝ እስካሁን አልቆረብኩም እግዚአብሔር ይርዳን ይሄን ክብር ለምንመኝ ሁሉ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም የሚመስጥ ትምህርት ነው ፈጣር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የጠላት ዳብሎስ ሴራና ሥራ ይፈራርስ ከምድረ ኢትዬጵያ ላይ ምህረቱን ይላክልን መደሀንያለም የድንግል ልጅ እማ ፍቅር ምልጃዋ አይለየን

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ክርስቶስ ሆይ የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshangaw7213
    @yeshangaw7213 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን የመሰለ ትምህርት እምታስተላልፉልን አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 ปีที่แล้ว +106

    እሄንን የመስለ ትምህርት ከተኛንበት እንድንነቃ ላደረጋችሁን አባቶች መምህራን እድሜውንና ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህር አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ የኢትዮጺያ ስላም ያምጣልን አሜን

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 3 ปีที่แล้ว

      አባታችንን በእድሜ ላይ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ንሩልን አባታችን

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 2 ปีที่แล้ว

    • @bancheamlakchelot5739
      @bancheamlakchelot5739 2 ปีที่แล้ว

      ,

  • @gellia1tube313
    @gellia1tube313 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ የነሱን ፀጋውን
    ያበዛ የኢትዮጵያን ሰላምን ያብዛልን አሜን

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ለ አባቶቻችን እናቶቻችን ያብዛልን

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +55

    የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አባካችሁ ሰለ ሃገራችን እና ሰለ ሁሉ አለም እንጸሊይ

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሁሌም ይክበረሰ ይመስገን።

  • @amenamen254
    @amenamen254 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sameerakhader1456
    @sameerakhader1456 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦናችን የብራል የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን ወድ መምህር አችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በሞገስ በጤና በድሜ አብዝቶ ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ
    @የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ 3 ปีที่แล้ว +86

    እንቁ መምህራችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️👏👏👏🌻🌻🌻😍😍😍

  • @የቅዱስሚካኤልነኝ
    @የቅዱስሚካኤልነኝ 3 ปีที่แล้ว +47

    ሰላም ለሁላቹ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሪዮስ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን ። እናመሰግናለን የተዋህዶ አባቶቻችን እናመሰግናለን ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እወድሀለው ውዱ መምህሬ አዳምጬ እመለሳለው

  • @አይኒወለተስንበት
    @አይኒወለተስንበት 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የተመስገነ ይሁን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተስንበት እያላችሁ

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 3 ปีที่แล้ว +63

    መምህር አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ሕይወቴ እንዴት እንደምታምር ።እግዚአብሔር መጎስ ይሁንህ 🙌

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 2 ปีที่แล้ว

    ዘወትር የእግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 2 ปีที่แล้ว

    ስለኛ የምትተጉ አባቶቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @haleluyasisay1152
    @haleluyasisay1152 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማለት ውሀ አጥቶ እንደ ጠወለገ እንደ ደረቀች ተክል ሆኜ ነበር እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልኝ እውነት ከቃል በላይ ነህ መምህር ሲከፋኝ ስናደድ ሳጣ ስናፍቅ ሁሉን እረሳሁብክ አምላኬ አመሰግንሀለው መምህር ኑርልን ።

  • @b12qatar55
    @b12qatar55 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እቁ መምህራችን 🙏

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚሐብኤር እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ መምህር እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይበልጥ ደግሞ የሰንበት ተማሪው ድንቅ ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋ ❤❤

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርም ይመሰገን
    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    መምህር .እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን በእውነት የወንድማችንን ህይወት የቀየረች እመቤታችን ትክበር ትመስገንልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 ปีที่แล้ว +7

    እሔንን መንገድ ላሳዬን አባቶቻችን ዕድሚ እና ጢና ይሰጣቻው 10000 አመት ኑሮልን የአባቶቻችንን መንገደ የተከተሉ መምህሮቻችን በፀጋ ፀጋ ይጨምረላችሁ እንደ መምህር ተሰፉ አይነቶች ያብዛልን መድሀኒያለም ሀገራችንን ሰላሙን ይምጣልን #ተምሪ እመለሳለሁ

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አስመሳይ ሰው ነው እየጎዳን ያለው

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 3 ปีที่แล้ว +36

    የንተን ዘዴ እኔም ዛሬ ጀምሬአለሁ እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ሁላችሁም ፀልዩልኝ🙏

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 ปีที่แล้ว +2

    አባቶቻቸን ይህን የሄወት የድነንነት ትምህርት የሰጣቸውን እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥልን እግዜያብሄር ይጠብቃቸው

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 ปีที่แล้ว +17

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 👏#የቅዱሳን_አባቶቻችን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ውሎ ይደር ☝️👏

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን ሁላችንም ቤት ውስጥ ያለ ገመና አውተህ ነው የምትነግረን እየኖርንበት ያለውን ገልጠህ ስላወጣኸው የሚበሳጭ ይኖሩ ይሆናል ግን መለውጥ የፈለገ መዳን ያማረው ይድንበታል ልፋትህንም እግዚአብሔር ይከፍልህል በርታልን

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም እንድትሆን አብዝተን እንፀልይ

  • @ወለተስላሴ-ጸ1ዠ
    @ወለተስላሴ-ጸ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመስገን እቡቱን የምጠብቅ ሰበት ተማር እውነት ለመናገረ ሰበት ተማር ብዙም አልወድም ነበረ እድም ነፀዱ አሉ ደሞ ለውሎም እግዝአብሔር ልብና ይስጠን ቃለህውት ያሰማልን መምራችን አሜን

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን

  • @zerihunargaw4580
    @zerihunargaw4580 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችንም የምናደርገው የምንሰራውን አናውቀውም እግዛብሄር እሱ ከሚአውቀው እኛ ከማናውቀው ሁሉ ይጠብቀን አሜን

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 3 ปีที่แล้ว +26

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምሂሬ ሸ አመት ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemdagne6165
    @betelhemdagne6165 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለ ህይዉት ያሰማልን በእዲመ መዳኔአለመ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ከኔ በተሰብህ 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @የማርያምልጀ
    @የማርያምልጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውዴ አባቴ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እኔ ስደት ነኝ ያለሁት እባክህ አባቴ በፀሎት አሰበኝ ወለተ ህይወት

  • @galaxya213
    @galaxya213 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር እኔም በፈት አባታችን የመምህር ገሪማ ወንድሙን ትምህርት ሰሰመ ብውል በድረም ምንም አይገባኝም በዚያን ሰአት መንፈሰን እግዚአብሔር አለውቅም ማያት ብቻ ነበር 4 አመት በላይ ሰላቄረጥ የፈውሰም የወንጌል አገልግሎት አይ እሰማም ነበር መንፈስ ምንም አይምሮያን ደፈኑ ነበር እግዚአብሔር በምክኝተ አባቶች ልኩ ከተሰራኩበት ተፈትቻ ዛሬ የምሰማውም የማያውን በደንብ ይገባኝል መምህር በሰደት በመንፈስ ቅዱስ ተፈውሺ አይማኔት አውቃ ጣላትም እያተዋጋው እግዚአብሔር ይመሰገን ለሰጋ ደሙ በቅቻለው መምህር መንፈስ እንደንሰማ ሙሊ በሙሊ ይዙነል ከፈቃደችን ጨምረ እግዚአብሔር የአባቶቻችን የውንድሞችን በረከታቸው የሰድረብን ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ቤተክርስቲያን ተዋሕዶ የምትተደግ የድረግክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል መምህር እኔ ቃል የለኝም ትምህርቱን ደግመም የምሰማው ግዜ ይበዛል እንድገባኝ ሰለምፈል እኔ ብዘ ተለውጠነል ሕይወት አግኝታነል

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገ አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ቢቻል ኑሮ ብዙ ላይኩቸን በስጠዉህ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛለህ የብዙን ሰው ህይወት እያተርፈክ ነው ❤️❤️💚💚💛💛ሰላም ለሃገራችን ለማማ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @የተዋህዶፍሬየድንግልልጅ
    @የተዋህዶፍሬየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ምን እንደ ምል ኣላቅም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ወደ እሱ እንድንቀርብ የእርሱ ፍቃድ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ የተዘጋዉ አይነ ልቦናየ ያብራልኝ ሁለተ እየሱስ ብላቹ ደካማ እህታቹሁ አስቡኝ

  • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
    @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር በመንፈስ አንተን ለወለዱልን ለአባታችን አባ ግሪማ እድሜ ያርዝምል መምህር በምን ቃላት እንደ ምገልጽህ እንጃ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልህ

  • @wintajerry4387
    @wintajerry4387 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማለን መምህር እኛንም እግዚአብሔር ያሰበን ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለውላድተ ድንግልን ወለመስቀሉ ክብር ለዘላለሙ አሜን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @adisedegual695
    @adisedegual695 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦቹ እንዴትነችሁ አገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 ปีที่แล้ว +1

    እንሰሰማለን ችግራችን ምቀኞች ቂመኞች ሐሜተኞች ሰለ ሆን በይሉኝታ ራሳችን ለነ ን ሰለ ምንኖር ነው:;

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልኝ መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ሁሌም እንደምለው ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 3 ปีที่แล้ว +6

    ለሚያስተምሩን መምህራን ፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በደምና በአጥንት ላቆዩልን ፤ ሰማዕታትን ለሰጠን ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው! ጸጋቸውና በረከታቸው ይድረስን አሜን! መምህር እድሜ ይስጥልን!

  • @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube
    @ማርቲነኝጉራጌዋYouTube 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Egziabeher yemsegin ❤❤💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤💒🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 2 ปีที่แล้ว

    እድሜህን ያርዝምልን አተም ማስተማርያውን አደበት እኛም ሰሚልቦና👏 ይስጠን እግዚአብሔርፀጋውን ያብዛልህ አሜን(፫)🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም የሚገርም አስተምህሮ ነው ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @meazisole3146
    @meazisole3146 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ብእውነት አምላክ ቅዱሳን የአባቶቻችንን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን እርሱ ዘለዓለማዊ ጌታ የእመአምላክ ልጅ ይማርን ይቅር ይበልን አንተም የአባቶቸችን ፍሬ ነህና እድሜ ከጤና በርክትና ፀጋውን ይስጥልን መምህር

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @helenburgess2401
    @helenburgess2401 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላደረገልን። የአገራችን መከራዋን ምጡዋን ያክልልን ስለተመረጡት ብሎ ይማረን። 💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 ปีที่แล้ว +5

    #ለቅዱሱ_ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን🙏
    የቅዱሳን አባቶቻችንም በረከታቸው ይደርብን🙏
    #ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን🙏
    ያልገባቸውም ልቦና ይስጣቸው በውነት🙏

  • @emafiker5770
    @emafiker5770 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው መምህር ሰንበት ተማሪዎች ላይ መሰራት አለበት ያለፍኩበት ህይወት ስለሆነ ።ሁላችንም በንስሀ ጎዳና ይምራን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ሁላችንም ያንቃን :መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደና መጣቹልን የኛ እቁ መምሕራችን

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @berekettesfa8677
    @berekettesfa8677 3 ปีที่แล้ว +3

    ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን።መምህር አንተንም የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን።አሜን

  • @gelilagelila9818
    @gelilagelila9818 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ቃሊህይወት ያሰማልን

  • @elsabethfekadu24219
    @elsabethfekadu24219 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን፡ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር፡፡

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @عليشوقي-ض7ن
    @عليشوقي-ض7ن 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ እወድ አለሁ

  • @refreshme3929
    @refreshme3929 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ
    @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ ይብዛልህ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እወነት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ባንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል በቤቱ ያፅናቸዉ እህት ወንድሞችንነን የወንድማችን በረከቱ ይደርብን በፀሎታቹሁ አስብኝ ደካማ እህታችሁን አመተ ስላሴ ብላቹሁ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @huwaeiy7727
      @huwaeiy7727 3 ปีที่แล้ว

      💒💒💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️👂👈😭😭😭

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @rritarritatilhuan1311
    @rritarritatilhuan1311 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅንልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደዚህ አይነት ወንድምና እህቶችን ያብዛልን

  • @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
    @ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሚገርም ትምህርት ነው እውነት እና የምንመለስበት የምናውቅበት ማስተዋል የምናረግበት ያርግልን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ

  • @yehiwetmenayalebeshmedia6623
    @yehiwetmenayalebeshmedia6623 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hadhaiseeq209
    @hadhaiseeq209 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከትህ ይደርብን ወንድማችን አሜን

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በደሜ በፀጋ ኑርልን በፀሎትህ አሰብኚ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ገጠመኝ ራሴ እንድመለከት አደርጐኛል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 ปีที่แล้ว

    ዘመኑን በመዋጀት እንድንነቃ ከርኩሳን መናፍስት ተገላግለን እዉነተኛ የልዑል እግዚአብሄር መንፈስ ማደሪያ እንድንሆንብርሃን የሆኑልንን የረዱንን የቀደሙና አሁንም በህይወት ስላሉ አባቶቻችን እግዚአብሄር ይመስገን::

  • @fekrfekr6091
    @fekrfekr6091 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራንች ቃለይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ስለማይነገር ስጦትው አምላክ ቅዱሳን እግዚብሔር ይመስገን ልክ ነው እውነት ልቦና ይስጠን መምህራችን ሃገራችንንም ሰላም ያረግልን አሜን፫

  • @Fre-Hiwot
    @Fre-Hiwot 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን። ላንተም የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝመው።

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም መምህር እዴት ዋልክ እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ሰለሞን ይመልስልን

  • @mikialemayehu1068
    @mikialemayehu1068 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲአናችንን ይጠብቅልን የጠፉትን በንስሃ ይመልስልን ::

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቅሁ ህይውት ያሰማልን አሜን በእውነት እነዚህ ያለው ነው ሀገር አብጥብጥ ያለው ሰላም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሯችን ይሁን

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
    @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ባገራችን ለይ የመጣውን ቁጣ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን

  • @mahderwendmeneh2358
    @mahderwendmeneh2358 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ዛሬ መጀመሪያነኝ መምህር እንኳን መጣህ አዲሥ ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ የመምህር ፍሬዎች

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ባተላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜንንን ⛪️⛪️⛪️🇧🇴🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻