190ኛ ገጠመኝ ፦ ኮሜዲ ሆኖ የራሱን ህይወት ማስደሰት ያቃተው(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 213

  • @aynalemasfaw
    @aynalemasfaw 3 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አስቡን
    እሴተ ማርያም፣ ገብረኪዳን፣ እህተ እየሱስ፣ ፍቅርተ ማርያም፣ ቀፀላ ማርያም፣ ገብረእየሱስ ገብረኪዳን
    ወለተ ቂርቆስ፣ ወለተ ጻዲቅ፣ ተክለ አረጋዊ፣ መአዛ ስላሴ፣ሃይለጊዮርጊስ

  • @neffosnine4058
    @neffosnine4058 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን በእዉነት ጸጋዉን ያብዛል የእነሱን ህይወት የቀየር አምላክ የእኛንም ህይወት ይቀይርልን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @bamlaklegese484
    @bamlaklegese484 3 ปีที่แล้ว +28

    እኔም እንደዚ ታሪኬ ተለውጦ የኔም ታሪክ ለ ገጠመኝ እንዲቀርብ ኪድዬ ትርዳኝ የኔ ከሰው ይለያል

    • @ጊዮርጊስሰማዕት
      @ጊዮርጊስሰማዕት 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ከሰው የተለየ ላንቺ ብቻ ከባድ ፈተና የሆነ ህይወት አትኖሪም ።

    • @ጊዮርጊስሰማዕት
      @ጊዮርጊስሰማዕት 3 ปีที่แล้ว +1

      1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
      ምዕራፍ 10 : 1-14

  • @SFXMajestic
    @SFXMajestic 3 ปีที่แล้ว +1

    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እግዚአብሔር ለሀገሬ መሬት ያብቃኝ እመጣለውከወር በኃላ በጾሎተወት ይስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ
    መምህር ቅድስት ኪዳንምህርት የወድማችን ታርክ የቀየርች የኛንንም ታርክ ትቀይርልን አሜን እናቴ ቤተክርስቲያን ስታስቀድስ ያጠራራኛል ያሳጋኛል ትላለች እኔም በማርበት ጌዜ ሳነብ ያዛጋኛል ያስለቅሰኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የመዳኔ ምክንያቶች እማ ፍቅር ይጠብቅልን የኔብሴ አባት

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ፍቅር በሄድክበት ትከተልህ መምህራችን አሜን

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላአከተ የሰማልን ወዲማችን ተስፋ ሰላሴ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ከምር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ የብዙወች አባት ወድማችን ኪዳነምህረት እንኳን ወደ በቷ መለሰችህ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 ปีที่แล้ว +41

    አስተምሬአለሁ ለማለት አትሳቀቅ
    የምትችለው በማድረግህ እየረዳኸን ነው
    እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛው

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን ያኑርልን 🤲🤲🤲

  • @kntattiyub831
    @kntattiyub831 3 ปีที่แล้ว +8

    የሁላችንንም ህይወት እንደዚህ ልጅ ይቀይርልን ውድ ቤተሰቦች

  • @ትጂየተዋህዶልጅ
    @ትጂየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን👏የኛም ህይወት እንደዝህ ይቀይርልን እግዚኣብሄር🙏😢

  • @فوفوالكاسي-ي2ط
    @فوفوالكاسي-ي2ط 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መመህርየ ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን አዎ እናሸንፍዋለን እግዚአብሔር ይዘን

  • @የሰውከንቱነኝ
    @የሰውከንቱነኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ሆይ የወድማችን ሂወት የቀየረ የኔን ም ሂወት ይቀይርንኝ

  • @welelabirku6612
    @welelabirku6612 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ ወ/ሥላሴ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን እግዚአብሔር ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ ተምረበታለሁ ወንድማችን የሄወት ገጠመኝህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @tigistatadasa1354
    @tigistatadasa1354 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale howit yasemalin

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +13

    በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አህዱ አምላከ አሜን (3) በጥሞና እንደመጣ አስተዋይ ሉቧና ለሁላችንም ያድለን ለመምህረችን አስተማረ እንደበት ይሰጥልን ወደ ተምህረቱ----

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህር በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልሁ

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ 🤲 ወንድማችን ላንተ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትለመነን 🤲

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ ቀኔን በደስታ ጀመርኩት እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን መምሬ እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ያአገሬ ልጆች ኑ እንለወጥ ይህ ጣፋጭ የህይወት ምግብ እንዳያመልጠን ሁላችንም እንመገብ መምህር እንኳን ተወለድክልን ለዚህ ትውልድ መዳን የሆንክ እንቁ ጀግና እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁን

  • @meselechmechulo2260
    @meselechmechulo2260 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽ኪዳነ ምህረት የወንድማችንን ህይወት እንደቀየረችው የሁላችንንም ህይወት ትቀይረው 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ለባተ ማርያም አመታዊ በአል ወደ ቤተመቅደሰ በሰማኔቀን የገባችበትነው 🥰🥰🥰🥰🥰በእውነት ቃለህይወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ከክፋመንፈስ ይጠብቀን

    • @menberebezu1596
      @menberebezu1596 3 ปีที่แล้ว +1

      መምህርተስፋየእኳንደህናመጣህበዉነቱእምትለቃቸዉትምህርትሁሉየነብስምግብናቸዉእረጅምእድሜናጤናይስጥልን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @MK-ts7yg
      @MK-ts7yg 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @ሕይወትወለተሐና
      @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว

      እንኳንም አብሮ አደረሰን ዛሬ ማርያም በማርያም ቀን ነው በልኛ ገጠመኝው ጋር የተገናኝው በ 16 የማዳምጥበት ቀን 16 የተወለድሁት በ16 ወይ ጉድ ደስስስ ስል ለሁሉም ደስስ ይላል እንኳንም ተመለሰ ዶሞም ፍቅራቸውን እግዚአብሔር ይባርክላቸው ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳና ትጠብቃቸው መልካም ትዳር♥ ስላቀረብህልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @madenahsaad4843
    @madenahsaad4843 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል።ወድሜ።ፈጣሪ።ይጠብቅህ።ፀጋውን።ያብዛልክ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር የሚገርምነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ከጠፋንበት ማንነታችን ይፈልገናል 😭😭😭🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
    @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @በለጡአብርሃ
    @በለጡአብርሃ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 ปีที่แล้ว +4

    እናታችን ኪዳና ምህረት ለነሱ እንደደረሰትላችዉ ለኛም ትድረስልን አቤት ጌታህይ የነሱ ሂወት እንደቀይርክ የኛም ሂወት ቀይርልን ሃገራችንም ሰላም አድርግልን እንድነታችን መልሰልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ2ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ2ለ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህርችን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 ปีที่แล้ว

    በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ወለተ ገብርኤል ወለተ መድህን ገብረ እግዚአብሔር ሀይለ ገብርኤል ሀይለ እስጢፋኖስ ሀይለ እየሱስ ገብረ ኪዳን ገብረ እየሱስ እባካችሁ በዚህ ክርስትና ስም አስቡን ሁላችንም የመናፍስት መጫወቻ ሆነናል ከዚ ውስጥ አንድ እኔ ብቻ ነኝ የነቃሁት ያለሁት ግን በስደት ነው እግዚአብሔር በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋ፡ስላሴ፡ከነቤተሰቦችህ፡ኩፋ፡አይንካህ፡አሜን፡፡🙏🙏🙏በሙሉ፡የዚህ፡ተከታታዬች፡አማኒኤል ፡ከእመቤቴ ፡ይጐበኙን፡አሜን፡፡መምህር ፡የምንሰማቸው፡ገጠመኝ፡ሳይሆን ፡በየቤታችን፡ስንት፡ለውጥ ፡እንዳለን፡እርግጠኛ፡ነኝ፡፡በዚህ ፡ገጠመኝ ፡የነገረችህ፡ዘመድ፡ምን፡ያህል፡ጥሩ፡የሚያስብ፡ልብ፡አላት፡፡ለናንተ፡የደረሰ፡አምላክ ፡ለሁላችን ፡ይድረስ ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏በዚ፡የምንማረው፡ከመናገራችን፡በፊት ፡ማሰብ፡ሁላችን፡አንድ፡አስተሳሰብ ፡አመለካከት ፡የለንም፡፡መጀመሪያ፡ማዳመጥ፡ከዛ፡መመለስ፡፡ብዙ፡ጊዜ፡ደግሞ ፡ማሰብ፡የዋልከው፡የተነግገርከው፡፡አንተ፡ለአንተ፡ማድረግ፡የማትፈልግ፡ለሰው፡አለማረግ፡፡ሰው፡ነን፡ከተሳሳትን፡ደውሎ፡ይቅርታ፡ብለ፡መናገር፡፡መምህር ፡ተስፋየ፡ለሁላችን፡ሞዴል፡ነው፡፡ዘር፡ወገን፡ቋንቋ፡ሃይማኖት፡ሲናገር፡ይቅርታ፡ይደረጉልኝ፡እያለ፡ሰዉ፡እንዳያስቀይም፡የማንም፡ስም፡ሳይጠራ፡የስንት፡ሰው፡ሚስጢር ሸፍኖ ፡ያስተምራል፡፡በጣም፡አዋቂ ፡ነዉ፡ግን፡አንድ ፡ጊዜ፡እንኳን፡አይመፃደቅም፡እንማማር፡ይላል፡ጉልበት፡ይስጠው ፡አሜን ፡፡🙏🙏🙏መድሃኒዓለም ፡ምስ፡ኩላትና፡ይኹን፡አሜን ፡፡፡🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 ปีที่แล้ว +1

    ከርእሱ በላይ ገጠመኙን ሳዳምጥ ብዙ ትምህርት አገኘሁ ። እነሱም
    1: ቀና ልብ ያላቸው ለመዳን ቅርብ ናቸው ። ጌታ አምላክህን በፍፁም ነብስህ; በፍጹም ልብህ ውደድ
    2: የሰማነውን ተግባራዊ ማድረግ /ሰይጣንን ማዋከብ ያስፈልጋል ። ወዲያው ፀበል በመጀመሩ ተጠቀመ
    የእግዚአብሔር ፈቃድ ተጨምሮበት , ተግባራዊ ክርስትና ያስፈልጋል ።
    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ , ልጆችህን, ትዳርህን ይባርክልህ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚእብሔር ይመሰግን መምህርችን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን እግዚብሔር
    ታርክ ቀየር ነው የድንግል ልጅ ሰሙ
    የተመሰገን ይሆን የወንድማችን ታሪክ
    የቀየርች ኪደንምህርት ሁልችም ትጉበኝን

  • @mostat5281
    @mostat5281 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว

    አምላክችን ፈጣራችን ሃጥያታችን ከፋታችን ቀልዳችን ሰለ ታገስክልን እናመሰግናሃለን ዘወትር በፍቅር የምትጣራ ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    ህልችንም መጭረሸችን ያሰምራልን በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት ከነ ቤተሰቦች

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በምክንያት አድርጎ ወደ ቤቱ ያቅርበኝ ኧረ የእግዚአብሔር ስራው ክበርልኝ የኔ ጌታ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አምላክ ቅዱሳን በምህረት ዐይኑ ይጠብቅን የሰማነውን ለመለወጥ ያድርግልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል ጸጋውን ያብዛልህ እረ እምሳታውሰው ታሪክ አለ አባቴ ልጆ ሞቶበት በሀዘን ላይ እያለ እሚያጽናና ቃል የተናገረ መስሎት የሆነ ሰው ተው ተው እረ ብዙ ሀዘን አታብዛ ምነ አዳዴየማ አትንኩኝ ነው እንዴ የግብርማ 😭😭😭😭 ብሎታል የናት ሞት የቅል ያባት ሞት የቅል ልጅ አንጀት አንጀት አይደለ ከሞድ እሚበቅል ብሎ ተናገረ አባቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒🕊🎤

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    መምህር የወንድሞቻችንን ሂውት የቀየረ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @abelayele6404
    @abelayele6404 3 ปีที่แล้ว

    ተወልደ መድህን እስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሴ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ወዱ መምህራችን እንሂድወደ ትምህርት ቤት ግን በጣም ከማዳም ስራጋር ስለሆነ ነው ዳውሎድ አርጌ ነው የምሰማው ሰላምታ ብቻ የምፅፈው ሰላምታ ደግሞ ከሁሉም ይቀድማል ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ።
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ መድሐኒያለም ለቅድስት ሀገሬ ያብቃኝ ።

  • @shjdxb75
    @shjdxb75 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን በእንባ ነው የሠማሁት አድቀን እድናለሁ እናቴ ኪዳንዬ አትለይኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ/ በስደት ነኝ በቅርብ ሀገሬ እገባለሁ እኔም ለሌሎቹ ለመመስከር ያብቃኝ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 3 ปีที่แล้ว +1

    Kidane mhret kidane ikone mhret ag gnitoal banchi yetamene (2)amen amen amen 🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የእኔ ህይወት ቀያር አመሰግናለሁ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን እናታችን ኪዳኔ ምህረት የሁላችንም ህይወታችንን ትቀይርል አሜን

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የዛሬው ገጠመኝህ አስተማሪም አዝናኝም ነው የሆነብኝ ።እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም
    @የማረያምልጅአዲሰአለም 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እኔም በፍተ በጣም ቅለደኛ ሰቂታ ነበርኩኝ ነገር ግን ሰበዘ አይጠቀምም ጎደቱ ይመዘናል እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ያለሁበት መልካም ነው ወደ መንፈሳዊ ህወሃት ስመለስ ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በኳሜንተ የምተሰተምሩን አህት ወንደሞቼ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ዝማሬ መለአከትን ያሰማልን

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @haeathaeat6343
    @haeathaeat6343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ህይወታችንን ቅዱስ ሚካኤል ይቀይርልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት መጀመሪያ ህይወቱ ቢያሳዝንም አሁን ስለተለወጠ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ እባካችሁ እህት ወንድሞቸ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት በጣም ጭንቅ ብሎኛል ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
    @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 💐💐💐💒💒💚💛💛❤️❤️እንኳን ላባታችን ላቡን አብተ ማርያም አደረስክ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ ሂወት

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችንን ህይወት የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +3

    በስላሴ ስም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነትነው መምህር እኔም አውቃለሁ በፊት ባቡዬ በተለያየ ቅዱሳን እደቀላል ሲጠቀሙ ባላማስተዋል ይገርማል ይሄን ስሰማ ትዝነው ያለኝ የድሮው እኔ ባልቀልድም ሲቀለድ እሰማ ነበር አሁን እኳን እየቀረነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን ይቅር ይበለን አሜን

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ መጨርሻው, ሲያምር ግን እግዚአብሔር እደዚህ የሁላችንን መጨርሻ ያሳምርልን 🙏🙏

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት ይገርማል እንደ ቀልድ የምናየው ነገር ከባድ ነው ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እናመሰግናለን እንኳን ተፈወስክ

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 ปีที่แล้ว

    ኢፍታህ ተክፍት አይን ልቦናየን ተድፍኖብኛል ባዝኛለሁ እና ልቤን ክፍተልይ አምላኬ ሐብተ ወለድ ወለተ ኪዳን ልባችንን ክፍተልን አምላኬ እማፍቅር እናቴ ቀጥታኛ መንገድሽን አሳይኝ እማ ፍቅር የወንድሜን ልቦና የክፍተሽልኝ ክብር ምስጋና ይገባሻል እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህሪ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እኔ እራሱ ባለቤቴ ሁሌ ቀልደኛ ሁሌ እኔ ግን አንድ አንዴ እረ ግፍ ነው የምልበትን ነገር ይሰራል ከጎደኛው ጋር በቃ ሰራንላቸው እያሉ ይስቃሉ ግን ምንም አያስቅም ለምሳሌ ቢራ የሚጠጣውን ሰው ቀስ ብለው ሄደው አረቄ መደባለቅ ፣ከሃላ ሰው ሳያያቸው በጨለማ ማስደንገጥ እረ ብዙ ብዙ እኔ ፅፌው አልጨርሰውም እኔ ግን ሁሌም እንደተናደድኩ ነው የሚያስቅ ይመስላል እንጂ አያስቅም ሰውየው በአረቄ ሰክሮ ይሄኔ በቃ የትም ያድራል የቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው እና ቀልድ ሳይሆን እኔ እማ ተንኮል ነው የምለው እና እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በጣም የተቸገርኩበት ህይወቴ ነው አንድም ቀን ቁም ነገር አውርቶ አያውቅም ሁሌ ማሾፍ መቀለድ ግድ የለሽ ለምንም ነገር ውውው እኔ እግዚአብሔር ብቻ ቀን አለው እውነት ለሰው ቀልድ ይመስለዋል እንጂ ለኔ የትዳር ህይወቴ ግን መከራ ነው የሆነብኝ እና እግዚአብሔር አንድ ቀን ይለውጠዋል ብዬ ተስፉ አለኝ

  • @senatubesenatube3892
    @senatubesenatube3892 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላሟት ይብዛልን መምራችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 ปีที่แล้ว +11

    አመድ መለለቁን እና የጫማ ክረ ማሰሩ ሊያሰቅ ይችላል ጥረሰም መሰብረ አለ ያመዱ ኪሚካል ለፊት ፊድ እደሚያደረግ አለ #ኪዳነምህረት ሆይ ወደኛ ነይ ሰቃያችንን እይልን😭😭

  • @ተስፋልደትፋሪስ
    @ተስፋልደትፋሪስ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቶሎ ቶሎ አንዲህ በየቀኑ ልቀቅልን

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገን መምህር እካንደህና መጣህለሀገራችንስላም ይስጥልንበጸሎታችሁአስቡኝወለተሀናብላችሁ

  • @zemikelefrem5002
    @zemikelefrem5002 3 ปีที่แล้ว +1

    Qale hiwet yasemaln memhr Egziabhier amlak yagelgloth edmieh ybarklh

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen batam das yemel temerte now enamsagnalen mamirachen
    Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel Zemara malekten yasamalen amen amen amen

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ጸጋ እድሜ ይስጥልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህር ሠላምህ ይብዛልን

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 3 ปีที่แล้ว

    በፀሎታችሁ ወ/ፃድቃን እያላቹ አስቡኝ

    • @GhGh-jf1ee
      @GhGh-jf1ee 3 ปีที่แล้ว +1

      ፀለት ቅድሳን የኔ እህት ፀለት እዳታቃርጭ

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 3 ปีที่แล้ว

      @@GhGh-jf1ee
      እሺ እግዚአብሄር ይርዳን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @gugffj3345
    @gugffj3345 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው በነገራችን ላይ ይሄ እንደተንኮልና ቀልድ የሚመስሉ ነገሮች በሁላችንም ሰፈሮች እንዳሉ ነው የተረዳሁት የኔ ባልም በድግስ ምክንያት ሰዎች ሲሰበሰቡና ሲተኙለት እግራቸውን ያስር ነበር የሰፈር ጎረምሶችን ለንግስ ቤተክርስቲያን ሄደን ነጠላችንን ከሌላ ሰው ጋር ይቋጥሩብናል ያው መጠጋጋት ስለሚበዛ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት የጠፉትን ሁሉንም እግዚአብሔር ባቤቱ ይመልስቹሁ እባክሂን መምህር እኔም እንደዚህ በሐፀያት የተያዙት ስውች አሉ እንዴት ለድርግ እኔ ያለውት በስው ሀገር ነው ከሁሉም የተስመኝ ያአንቴን ትምህርት ስደምጥ የኔን ትቼ ለነሱ ነው የመስቦ እስት የሱን ስልክ ቁጥር ልስጥክ እባክህን እችን ነፍስ እነድነት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እደወድማችን እኛም ከጠፋንነበት እግዚአብሔር አምላክ ፈልጎ ያዉጣን ያሳን አሜን አሜንአሜን🙏🏻🕯🙏🏻🕯🙏🏻🕯

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว

    እስከምትለቅ የምጎጎውን ትምርት ርቄ ነበረ እግዛቤሄር ይመስገን አሁን መጣው

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว

    አንካን ስላም መጣክ መምራችን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ሲድን እግዚአብሔር ደስ ይልዋል

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +5

    የተዋሂዶ እቁ እንኳን መጣህልን አንደበትህ ደስ ይላል።ይለውጣል

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋ ሰላሴ መማህርዬ አንተማ ሳይታዉቀህ አሰቅ ሁንክ በዛሬ ቀን በሁንም ሁላ አሰተማር ነዉ እግዚአብሔር መንገደ አለዉ አንተ መተሰታማረዉ ሁሉ የገበኝል እደሜ ለአባታች

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣከ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏💖💖💖💖🕊️🕊️🕊️

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመው ነገር ግን የመፀሀፍ ቅዱስ በብዙ መምህሮች ስለሚነገር ሰዎችን ስለማይቀይር ደነዘዝንና ግዜያችንን አባከንን ገጠመኝ እና የመምህር ግርማ ፕሮግራም ላይፍ ተግባራዊ የሆነ የሚጨበት የሚዳሰስ ስለሆነ የማያምኑ ሰዎች እንኳን ቢሆኑ አነፃፅሮ ወደ እምነት ይመጣል ይሄ ማለት የመናፍስት ድብቅ አላማ ማጋለጥ ማለት ነው ። እግዚያብሄር ይመስገን ይሄው መናፍስትን ነቅተንባቸው እናስጨንቃቸዋለን ።

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን ወንድማችን ህይወትክን ሰለቀየርክ በጣም ደስ ብሎናል እንዲሁም የወንድሞቻችን ህይወት ሰለቀየርክ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያአፀና አሜን አረገ ወይን እማ ፍቅር አረገ ወይን እመቤቴ አረገ ወይን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መምህራችን ያአባታችን የመምህር ግርማ ፍሪዬ ሳአለመሰግን አላልፍ ከጨለማ ህይወት ወደ ብርሃን ያአወጣኝ እግዚአብሔር ባአንተ ላይ አድሮ ይህን ሁሉ መንፈስ እንዳውቅ ላአደረገኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🌾🌿🍀🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    #እማ ፍቅር እመቤቴ ትጠብቅህ እሰከ ቤተሠብህ ❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ ይላል ሁላችንም ኤፍታህ ይመለን እግዚአብሔር አምላክ

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ንቁ የመምህር ምህረታብ አንድ ጊዜ ምን ሲል ሰማሁት ሰዉ እኮ ተሸማቀቀ አንዱ ገብረ እግዛብሔርን ሲጠራው መጀመሪያ አልሰማውም ዝም ብሎ ይሄዳል የሚጠራው አጠገቡ ደረሰና እንዴ ገ/እግዛብሔር አደለህም ሲለው የክርሰትና ሰሚ ነው አለው ብሎ ሰዉን አሳቀ ይገርማል ማጨብጨብና ግር ብሎ መሳቅ መለያችን ሆኖል ማሸላ እያረረ ይሰቃል