How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ባለሙያ እኔ በወተት ነበር የምስራው በእርጎ ሞክረዋለሁ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዩቱብ እማራለሁ😅😅😅

  • @user-MeDeDe
    @user-MeDeDe 3 หลายเดือนก่อน +3

    Nice Ayeb!❤ I'll definitely try it. I didn't know you can make it with yogurt

  • @hewot.d524
    @hewot.d524 4 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ ቆንጆ አይብ ይመስላል እሞክረዋለሁ

  • @hannagulema330
    @hannagulema330 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም ላመሰግንሽ ምጣሁ ሞከርኩት በጣም ይጣፍጣል። ወተት ቅቤ አልወደምና በbutter milk ሞክሬ አለወደድኩትም ነበር። ይኽ ግና ይጣፍጣል

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  19 วันที่ผ่านมา

      @@hannagulema330 ልክ ነሽ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @elsa_terefe_youtube
    @elsa_terefe_youtube หลายเดือนก่อน

    አሪፍ አይብ ይመስላል በርቺ

  • @ሀቢባአበይሙድ
    @ሀቢባአበይሙድ 28 วันที่ผ่านมา

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ መልሺ

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  27 วันที่ผ่านมา

      መልሻለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 13 วันที่ผ่านมา

    Whole milk በቬንገር ( አቼቶ ) አርጎ ትንሽ አቆይቶ መስራትም ይቻላል ቁምጣጤው በሱ ይመጣል ልጆቼም እሱን ነው የሚመርጡት ሌላው ወተት ወተት ይላል ይላሉ

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  8 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነዉ በደንብ ያቆመጥጠዋል ቆንጆ ነዉ የሚሆነው

  • @YeabsiraAmbaye
    @YeabsiraAmbaye หลายเดือนก่อน +4

    መልክ ሰጠኝ እንጅ ማለት ይሄ ነው

    • @EYUbalimoya
      @EYUbalimoya หลายเดือนก่อน

      መልክ ምን ያደርጋል ጠባይ ስጠኝ በይ

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@EYUbalimoya እዉነት ነው ሁለቱም ያስፈልጋል ፀባይ ግን ከሁሉም በላይ ነው “አመል ያወጣል ከመሀል ትላለች እናቴ” 😄

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@YeabsiraAmbaye መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከዩትዩብ መባል ተጀመረ ሙያ ከጐረቤት ማለት ቀረኮ😂😂❤️😘

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 28 วันที่ผ่านมา

      አይቤ ከሚወዱት አንዳ ነኝ ምንም ነገር ሳልጨምር ነው የማዘጋጀው ፈሳሹን ልብን. አሬራ እና ዘባዲ ዩርጎት ቀላቅየ ትንሽየ ጨው ብቻ እጨምራለሁ
      ተባረኪ ያምራል

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  27 วันที่ผ่านมา

      @@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ጐበዝ ልክ ነሽ በጨዉ ብቻም በጣም ምርጥ ነዉ ስለመልካም ምክርሽ ሁሉ አመሰግናለሁ ዉዴ❤️

  • @kabe21
    @kabe21 หลายเดือนก่อน +1

    Nice

  • @helenberhane8610
    @helenberhane8610 20 วันที่ผ่านมา

    What is tenadam ? English pls

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  20 วันที่ผ่านมา

      @@helenberhane8610 ሰላም ሄለን
      Here's the translation tenadam (ጤና አዳም) in English:
      Rue (*Ruta graveolens*) is an aromatic herb used both in cooking and traditional medicine for its therapeutic properties. Here are some of its main uses:
      1. **Culinary Use**: In small quantities, rue leaves are used as a seasoning to flavor dishes, especially in Mediterranean cuisine. It’s important to use it sparingly because its flavor is very strong and can be bitter.
      2. **Medicinal Properties**:
      - **Digestive**: Rue is known to aid digestion and relieve issues like indigestion, bloating, and intestinal spasms.
      - **Antiseptic and Anti-inflammatory**: Traditionally, rue has been used for its antiseptic, anti-inflammatory, and antifungal properties.
      - **Calming**: It has been used to relieve headaches, anxiety, and nervous tension due to its calming properties.
      - **Emmenagogue**: Rue has been used to stimulate menstrual flow, but it should be used with caution because in large amounts it can be toxic.
      3. **Use in Liqueurs**: Rue is also used to flavor some liqueurs, like the famous "grappa alla ruta".
      **Caution**: Rue should be used carefully as it can be toxic in large amounts and may cause allergic reactions or photosensitivity. It is advisable to consult an expert or a doctor before using it for medicinal purposes.

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  20 วันที่ผ่านมา

      @@helenberhane8610 Rue( ጤና አዳም)

  • @Betekidan
    @Betekidan 3 หลายเดือนก่อน

    Waaw teru akerareb new ehete berchi

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@Betekidan 🙏🙏🙏🙏

  • @Danis_tube_X31
    @Danis_tube_X31 หลายเดือนก่อน

    Amazing food recipe i will try it at home❤

  • @sariyegeta
    @sariyegeta หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንች ይሁን እህቲ እንዴት ኘነሸ በጣም ጠቃሚ ምገብ ነዉ ብረችልኝ በጣም ኘዉ የምዉድ ብሰችለሰኝ❤❤❤❤

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@sariyegeta አመሰግናለሁ ሳሪዬ❤️🙏🙏🙏

  • @Zuwan-tube
    @Zuwan-tube หลายเดือนก่อน

    Arif aserar new

  • @Tina-bf2le
    @Tina-bf2le หลายเดือนก่อน +1

    Without lemon, it is also possible

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  หลายเดือนก่อน

      Yes you can make it without lemon

  • @girmateshome6335
    @girmateshome6335 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @faxumatube5843
    @faxumatube5843 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ቆንጆ አሠራርነዉ በርች ዉዴ

  • @getusimon
    @getusimon หลายเดือนก่อน

    አሪፍ አይብ አሰራር ነው በርቺ

  • @hararlove
    @hararlove หลายเดือนก่อน

    Endezi kelal nw wow👍

  • @Gloryjesus7
    @Gloryjesus7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. หลายเดือนก่อน

    🤍🤍🤍🤍🤍 nice 🙂

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MejenTube
    @MejenTube 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነገር አሳይተሺናል እህቴ በርቺ❤

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@MejenTube 🙏🙏🙏

  • @Sesen2000
    @Sesen2000 26 วันที่ผ่านมา

    Wawwwww

  • @solianagebrehiwet2029
    @solianagebrehiwet2029 หลายเดือนก่อน

    Rozmary arge kabeselkut tru yhonal ehte tenaadam sle malagen new

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  หลายเดือนก่อน

      ሮዝማሪኖ ሞክሬው አላውቅም እውነትሽን ነው ጥሩ ሊሆን ይችላል እሞክረዋለሁ

    • @solianagebrehiwet2029
      @solianagebrehiwet2029 หลายเดือนก่อน

      @@tebebtubeMM eshi amesegnalew simokrew asawqshalew

  • @dfh6
    @dfh6 24 วันที่ผ่านมา

    Arif new lesnt gizye yiqoyal? Thanks

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  8 วันที่ผ่านมา

      ፍሪጅ ዉስጥ ከሆነ እስከ4 ቀን ብዙ ስናቆየዉ ድርቅ ይላል

  • @Sesen2000
    @Sesen2000 26 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ahlamሀሉሚቲዩብ
    @Ahlamሀሉሚቲዩብ หลายเดือนก่อน

    በርቺ ሁሉም ከእናት ሆድ አልተማረም

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@Ahlamሀሉሚቲዩብ እዉነት ነው 🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሲያምር አቼቶ አይገባበትም ማለት ነዉ

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  หลายเดือนก่อน

      @@astekastek1000 ሎሚ ስለጨመርኩ ነዉ አቼቶ ያልጨመርኩት ሁለቱንም አንድ ላይ መጨመር በጣም ያቆመጥጠዋል አቹቶ ከጨመርሽ ብቻዉን ቆንጆ ነዉ ስላበረታታሽኝ አመሰግናለሁ❤️❤️

  • @merkebtube-12
    @merkebtube-12 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Zahra-Ahme231
    @Zahra-Ahme231 4 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍🍇🍓😘🙏

  • @healthylif21
    @healthylif21 หลายเดือนก่อน

    Nisce

  • @saliba9052
    @saliba9052 หลายเดือนก่อน

    Mendnew tequru mahel lay yenberew yefelaw

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  หลายเดือนก่อน

      መሀል ላይ የነበረዉ ጥቊሩ የጤናዳም ቅጠል ነው ለጣዕምና ለሽታ ነዉ። ፍሬውንም መጠቀም ይቻላል

  • @sossi123able
    @sossi123able 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @messydds735
    @messydds735 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Ami_tube21
    @Ami_tube21 หลายเดือนก่อน

    Konjo new lebeal eserawalehu

  • @መቅድid8219
    @መቅድid8219 28 วันที่ผ่านมา

    እርጎ ?

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@መቅድid8219 አዎ እርጐ ነው

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya หลายเดือนก่อน

    ጎበዘ🎉

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา

      @@EYUbalimoya 🙏🙏🙏

  • @helugalerey9557
    @helugalerey9557 29 วันที่ผ่านมา

    Rgeo new mndnew

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  28 วันที่ผ่านมา +1

      @@helugalerey9557 እርጐ ነው ውዴ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty หลายเดือนก่อน

    አላወቅስበትም እኛ የገጠር ልጆት ነን አሠራሩን እናውቃለን ይቀርሻል አስተካክይ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed หลายเดือนก่อน

      በሁሉም አንድ አይደለም

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 หลายเดือนก่อน +9

      ከሆንሽ ሀሳብ መስጠት ነው መተቸት አይደለም እሷ ሙያዋን እያካፈለች ነው አንቺስ ትችት ጥሩ አይደለም

    • @makedamth7149
      @makedamth7149 20 วันที่ผ่านมา +1

      ጉረኛ ካወቅሽ ስህተቶን መናገር

    • @debelaMeseret
      @debelaMeseret 8 วันที่ผ่านมา

      weneteme yegeter leg

    • @tebebtubeMM
      @tebebtubeMM  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ስለሰጠሽኝ አስተያየት❤