🛑 Bermel Georgis ከ6 የስቃይ አመታት በኃላ መቀመጥ ቻልኩ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 28 วันที่ผ่านมา +10

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን ለደጁ ያብቃን❤🙏

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 11 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @امينهعلي-ج7ن
    @امينهعلي-ج7ن 29 วันที่ผ่านมา +10

    ታኣምረኛው ፀበል እድለኛ ሁኘ ላውደ ምህረቱ ኣብቅቶኛል 26 ዓመት ያጣሁት ህወት የመለሰልኝ ታኣምረኛው ቅዱስ ግወረግስ ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የሰማእቱ ቅዲስ ግወሪግስ ኣውደ ምረት የረገጠ እድስ ህወት ይዞ ወጣ ማለት ነው
    ግን ለምያቀው እጅ ለማያቀው ኣይገባውም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Atede9383
      @Atede9383 29 วันที่ผ่านมา

      እኛንም ለዛ ያብቃን

    • @nestiethiohabeshatube7243
      @nestiethiohabeshatube7243 20 วันที่ผ่านมา

      Amen ehte kekal belay nw yesemaetu dej beslase

    • @meazamaru6955
      @meazamaru6955 6 วันที่ผ่านมา

      እኔና ቤተሰቦቼንም ለደጅህ ያብቃን አሜን

  • @elroitube27
    @elroitube27 29 วันที่ผ่านมา +6

    እልልልልልልልልል አምላከ ሰማዕት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የልዳው ኮከብ የቤሩቱ ፀሐይ ሊቀ ሰማዕት የኛንም ቋጠሮ በምልጃው ይፍታልን

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 29 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ እናቴ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ውዳሴ እልልታ ላንቺ ይሁንልን ❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 28 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ ምስክርነት ኢትዮጵያውስጥ ስለሆነ ነው እንጅ ሌላ ሀገር ቢሆን እንዴት እንደሆን እናውቃለን እባካችሁ ንቁ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 29 วันที่ผ่านมา +2

    እእእእእእእእእእእእ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 28 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልል ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርግስ እናቴ ቅድስቲ ኪዳነ ምህረት ለደጅህ ኣበቁኝ❤❤❤❤

  • @SadSadd-oh6fb
    @SadSadd-oh6fb 26 วันที่ผ่านมา +1

    እእእእእእእልልልልልልልልልልልል❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 28 วันที่ผ่านมา +2

    አባዬ የኔ ውድ ሰማዕቱ የእኔ ተራ መቼ ነው አባ በናፍቆት ልሞት ነው 😢

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 11 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል ተመስገን ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ ያልሄድነውን ለደጁ ያብቃን ተመስገን ❤❤❤

  • @EnatWerku-n2e
    @EnatWerku-n2e 28 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስጊዮርግስ ሰማዕ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶር ክብር ምስጋና ይግባዉ🎉🎉🎉🎉

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ፍቀድልኝ አደራህን

  • @selammezmur6944
    @selammezmur6944 28 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልል እናታችን ኪዳነምህረትና የልዳው ሰማእት ለሁላችን ይድረሱልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 23 วันที่ผ่านมา

    መላእኩ ቅዱስጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን ፍቀድልን አደራህን እኔን ሀፂያተኛዋንም እንድመሠክር አብቃኝ🙏

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን።ተዓምር የእግዚአብሔርን ጌትነቱንና መለኮታዊነቱን የምንረዳበት ኀይል ነው።ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ።

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g 27 วันที่ผ่านมา

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፣ የምህረቱ ቦታና ሰዓቱ ሲደርስ ።
    ለወንድሜ ስለተደረገለት ምህረት ክብሩን መዳኒያለም ክብሩን ይውሰድ።

  • @ethiopiagirl3067
    @ethiopiagirl3067 3 วันที่ผ่านมา

    እል፡እል፡እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእማምላክ፡እመብርሀን፡ለሁላችንም፡ትድረስልን

  • @MGbyac
    @MGbyac 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ክብር ምሥጋና ይግባህ

  • @Haymanot-f6t
    @Haymanot-f6t 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል

  • @TkinesheYalew
    @TkinesheYalew 16 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እንኴን ደስ አለወት አባት ክዳነምህረት እኛንም ለደጇዋ ታብቃን

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 22 วันที่ผ่านมา

    የሰማእቱ ድንቅ ነው እንዲህ ብሎ ለመናገር እራሱ ቃል አይብቃም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የተዋህዶ ልጆች መታደላችን ለደጁ ያልበቁ ነፍሶች እግዚአብሔር ያብቃቹ ሄደን የመጣንም እግዚአብሔር ያፅናን ይናፍቃል ቤቱ!

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 27 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን የደርሰ ሰማአቶ ቅዱስ ጊወርገስ ቅድስት ኪዳሀነምህርት ለእኛም ይድርሱልን እልልልልልል

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 26 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለምስክርነት ያብቃን🙏

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 28 วันที่ผ่านมา +2

    Elelelelelele lelelelel 👏👏👏👏 elelelelelele Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለምያወራ ገና ቅድስ ጊዬርጊስ ኢትዮጵያ ያዋጋላታ ልጆ ክፍ መንፈ የተያዙት ያድናቸዋ እግዚአብሔር እኛ የዚህ መዳና እግዚአብሔር ድንቅስራ ለመናገር ያብቃን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ፍጡነ ረድኤት ብቻ የምትመስለኝ ግን የብዘሁሃን አባቴ እንደ እናትህ ፤እናቴ እመብዙሃን ክበርልኝ የልዳው ኮከብ ፈቃድህ ለሆነው ደጅህ አብቃኝ ስለ እናትህ ቅድስት ቴዎብስታ ስለ አባትህ ቅዱስ ዘረንቶስ የኔ ጌታ ስምህን ጠርቼ የማላፍረው አጋዕዝተ ኩሉ አለማት ቅድስት ሥላሴ፤ መድኃኒዓለም የሰጠኝ ክብር ምስጋና ይድረስክ የኔ አባት 💙💙💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚☦️🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashevic3337
    @ashevic3337 29 วันที่ผ่านมา +2

    ዉይ እንኳን ፈጣሪ እረዳቸዉ አቃቸዋለዉ አብረን ነበርን ❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ጊዮርጊስ እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ
    @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እንኳን ለዚ አበቃዎች❤

  • @Senaye-zu2iv
    @Senaye-zu2iv 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልል እናቴ እመቤት የኔ እሩሩህ ለአባታችን የደረሽ ለኔም ደረሽልኝ❤❤❤❤❤

  • @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
    @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ 23 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም

  • @MeskeremMeski-v6s
    @MeskeremMeski-v6s 22 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ሰለሞን እናመሰግናለን ጥሩ ጉዞ ነበረ ሁላችንም እናመሰግናለው እኔም ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጀመረውን ይጨርሰውና እኔም እመሰክራለው አሁን ጤናዬን ፈውሶኛል አመት ሙሉ ታማሚ ነበርኩ

  • @helinayoutube6013
    @helinayoutube6013 27 วันที่ผ่านมา

    በወቅቱ አብረን ተጉዘን ነበር ወንድሜ እንኮን እመቤታችን ማረችህ ቅዱሰጊዮርጊሰ እነኮን ደረሰልህ

  • @ABREHETMEHARI-px8cz
    @ABREHETMEHARI-px8cz 29 วันที่ผ่านมา

    እልል እልል እልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 27 วันที่ผ่านมา

    እልክልልልልልልልልልልልልልልልልልAmen Amen Amen እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanagga5101
    @romanagga5101 29 วันที่ผ่านมา

    Elelelellelelel Elelelelele Elelelelelele

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 28 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ጥር 1ቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓለ ክብሩም ነው አንኳን አተረፎት

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 29 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት አንኳን ተፈወሱ
    እግዜአብሔር ይመስገን

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 29 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @asmeretghirmatsion5571
    @asmeretghirmatsion5571 26 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል ኣሜን ኣ. ኣሜን ኣሜን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ሆይ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ በፆሎት አሰብኝ ወጎኖቸ አትርስኝ ወለተ ሰላሴ

  • @senaittiruneh7420
    @senaittiruneh7420 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼

  • @Rakb553
    @Rakb553 26 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው 🤲🤲🤲💒💒💒እናቴን ወለተ መድሕን ደጁ ደርሳ ለድህነቱ ያብቃልኝ ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ እኔ በስደት ነው የምኖረው እናቴ መንታ ልጆቼን ነው ጥዬባት የመጣሁት እናም እባካችሁ ተርቢኖስ እናቴን ውሰዱልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ልጆቼ እኔ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ አደርጋለሁ ሰው ስለሌለኝ ነው ተባበሩኝ ሕፃናት አብረዋት ስላሉ መልሱን አሳውቁኝ በስልክ ቁጥራችሁ አናግራችኋለሁ ለነፍሳችሁ ነው 🙏🙏🙏🥺🥺🥺

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእናቴ ቅዱስት ኪዳነ ምሕረት ክብር ምስጋና ይደረሳት

  • @BMA2129
    @BMA2129 29 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MekdiDemese-x5l
    @MekdiDemese-x5l 9 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 27 วันที่ผ่านมา

    እግዜአብሔር ይመስገን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 29 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @EsEs-y7j
    @EsEs-y7j 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ጊወርግ ተመስጌን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል እልል እልል ምስጋና ለእናት እና ልጁ ከብር ለሰሰማእቱ ጊዮርጊስ

  • @sosinayilma1424
    @sosinayilma1424 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን እልልል

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 26 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል ድንግል ለሁላችንም ትድረስልን❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 29 วันที่ผ่านมา

    እግዝአቤሔርይሐስገን❤❤❤

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 28 วันที่ผ่านมา

    Eleleleleleleleleleleleleleeleleelelelel
    Eleleleleleleleleleleleleleeleleelelelelamen amen amen

  • @Dereseabno
    @Dereseabno 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን

  • @himanotwondem1949
    @himanotwondem1949 29 วันที่ผ่านมา

    ElElElElElElElE❤❤❤❤❤❤

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 29 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል ተመስገን

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 29 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን

  • @memehailu1316
    @memehailu1316 29 วันที่ผ่านมา

    Egeziabeher yemesegen Elllllllllll Amelak giyoregis mesegana yederesew enanetenem yaberetachehu

  • @user-xq1hc8mo6t
    @user-xq1hc8mo6t 16 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን በሰላም መጣክ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 28 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 29 วันที่ผ่านมา

    Elelelelelellelelele ❤❤❤❤

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 29 วันที่ผ่านมา

    Elel

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 28 วันที่ผ่านมา

    ሰማሀቱ ለኔም ድረስልኝ ተጨንቄ አለሁ ድረስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 24 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል❤❤

  • @MulukenTelahun
    @MulukenTelahun 29 วันที่ผ่านมา

    illlll❤❤❤❤❤❤

  • @MGbyac
    @MGbyac 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል እልልልልል እእልልልልልልልልል

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 29 วันที่ผ่านมา

    እባካቺሁ ፀበልካላቺሁ

    • @tigistgirma5569
      @tigistgirma5569 29 วันที่ผ่านมา

      እምነት አለኝ ፀበል የለኝም

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 29 วันที่ผ่านมา

      እሺ እምነቶም ይበቃኜል ​@@tigistgirma5569

  • @ሔNoክ
    @ሔNoክ 29 วันที่ผ่านมา

    እልእልልልል

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 29 วันที่ผ่านมา

    ለደጁ ያብቃን

  • @AbebechAbebech-z9o
    @AbebechAbebech-z9o 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልል

  • @banchikassahun4286
    @banchikassahun4286 28 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል ልልል

  • @eyerusalemamde7461
    @eyerusalemamde7461 29 วันที่ผ่านมา

    Elllllllllllllllllllll🙏🏽

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 29 วันที่ผ่านมา

    Ene betam sihitet seriche betam qochej hulotunim aynoche opération adrgojal yebelete mayet tasanej

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 29 วันที่ผ่านมา

    ❤እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAdugna-b2c
    @MeseretAdugna-b2c 28 วันที่ผ่านมา

    😢እልልልልልልልልልልልልል

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 29 วันที่ผ่านมา +13

    ሰብስክራይብ አርጉ አበረታቷቸው , ይሄኔ የአሪቲትስት አሉባልታ ቢሆን ታረጉ ነበር

  • @bmsm2183
    @bmsm2183 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልአግዝአበሔርይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alizeantonini3272
    @alizeantonini3272 29 วันที่ผ่านมา

    Elllllllll Ellllllll beab beweld bemefes kudus and amlak enamsgnh alen

  • @kebedejen1910
    @kebedejen1910 29 วันที่ผ่านมา

    Elllllllll

  • @Selina-t1w
    @Selina-t1w 27 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 29 วันที่ผ่านมา

    Temesgen..

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 28 วันที่ผ่านมา

    ማስታወቂያዉን ባታበዙት ጥሩነበር

  • @Ureal22
    @Ureal22 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል

  • @mesganaashenafi
    @mesganaashenafi 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል...

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 28 วันที่ผ่านมา

    ለደጁ ያብቃን
    ማሃል መሀል ላይ ያለው ማስታወቂያው ያሰለቻል ቢቀነስ

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 25 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልለናተየድረሰሰማእቱአባቴይድረስልንበፀሎትአስቡን

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 29 วันที่ผ่านมา

    Sola yedro new weys yaahunun ???

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 29 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልለእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልስለቷ ቱ ያብቃኚ

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 20 วันที่ผ่านมา

    Ellllllllllllllllll Egziabher ymesgen lante yeteradach kidanemhret feresegnaw legnam yhun

  • @asteralemayehu5951
    @asteralemayehu5951 28 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እባክህ መግቢያ ላይ የምትጮህውን ሴት ቀይራት

  • @yegezukebede
    @yegezukebede 29 วันที่ผ่านมา

    በርሚል ፈጣሪን እግዚአብሔርን ተካ ማለት ነው? እግዚአብሔር የሚጣሉ ይደቃሉ