bermel Georgis መድኃኔዓለምን ፊትህን አሳየኝ አልኩት ! ብሞት ደስ ይለኝ ነበር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 412

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 5 หลายเดือนก่อน +118

    የአለሙ ንጉስ የቀራኒዮ ንጉስ የአለሙ ጌታ ቸሩ መድኀኒአለም በለተቀንህ እኛንም በአጋንንት በዳቢሎስ እስራት የታሰርነውን ልጆችህን ከነ መላው ቤተሰቦቼ ማረን በምህረትህ ጎብኘን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን በምህረት እጅህ ዳሰን ድነን ተፈውሰን ለምስክርነት አብቃን❤❤❤

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 5 หลายเดือนก่อน +62

    አቤት መታደል መድሐኒአለም ሆይ እኔም እንደዚች እሕታችን እንድወድሕ ፍቀድልኝ አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ የኔ እረፍት ጉልበቴ❤❤❤

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 5 หลายเดือนก่อน +74

    አንጀቴን በላሽኝ ምንአይነት ልብ እንዳለሽ መገመት ይቻላል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው የዋህነት ፣ ቅንነት ፣ የተላበሽ መሆንሽ ነው ይሄን ሁሉ ያሳየሽ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 5 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን፫በእውነት እኔማ እየደጋገምኩ ነው ክፍል 1,ክልል ሁለቱንም የማዳምጠው ኦ እንዴት መታደል ነው እኛንም ከስደት መልስ በእውነት ለበረከቱ ያድረስን

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl 5 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገ ስራው ድንቅ ነውየአይምሮ የሚከብድነው የገለፅትሹ እህታችን መታደል እኔ አባቴን በጣምነው የበደልኩት እንዴት ይቅር የሚለኝ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን በእውነት መታደል ነዉ

    • @JhsHh2122
      @JhsHh2122 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 5 หลายเดือนก่อน +62

    እመቤቴ እናቴኪዳነምህረት አባቴ ቅዱስጊዋርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝና ለነፍሴም ለስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 5 หลายเดือนก่อน +22

    ❤አንደበቷ በራሱ ይጣፍጣል እናትአለም ለአንች የደረሰ ቸሩ መድኃኔዓለም ለሁላችንም ይድረስልን🤲🤲😥😥😥😥😥ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃን

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @haben21-nx4wz
      @haben21-nx4wz 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @haimont9075
    @haimont9075 5 หลายเดือนก่อน +50

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝናህን ሰምቻለሁ ለደጅህ አብቃኝ

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 5 หลายเดือนก่อน +27

    ላመነ ሁሉ ይደረግለታል የኔ ቸር አባት የቀራኒዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ አለማመኔን እርዳው የኔን ስራ ሳታይ በደሌን ሳትቆጥር ባተ ቸርነት ደጅህን እንድረግጥ ፍቀድልኝ

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 5 หลายเดือนก่อน +6

    መታደል እኮ ነው መድሃኒአለም የኛንም ልቦና መርምርልን ሰማዓቱ ጊዮርጊስ ጥራን ለደጅህ አብቃን ፣ምከረን ፣አስተምረን፣ገስፀን 😢😢😢😢

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 5 หลายเดือนก่อน +9

    ቃላት የለኝም የምናገርው እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
    በፀሎት እግዙኝ 10 አመቴ በህመም በፀሎት እግዙኝ ደጅን ያስርግጠኝ ወለተ ስላሴ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 5 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያሰብሽ

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 5 หลายเดือนก่อน +13

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ። አባቴ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 หลายเดือนก่อน +12

    የዚች እህት ምስክርነት። እጅግ በጣም በጣም የተለየ ነዉ እስከዛሬ ከሰማሁት። ተማርንበት በመሰማታችን ይህን ድንቅ ምስክርነት።

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 5 หลายเดือนก่อน +15

    እናቴ እኔስ ሰማዕቱ ጠርቶኝ ልምጣ አልልም በፊቱ ጉድለት እና ጉድፈት እንጂ ምንም ነገር የለኝምና ግን ፈቃድሽ ቢሆን ከእግርሽ ስር ሁኝ ይሄን ልብ እንዴት እንዳገኘሽው ብታስተምሪኝ ብየ ተመኝሁ። የእግዚአብሔር ፍቅሩ እፁብ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር አምላክ አንችን እንዳሰበ እኛንም ያስበን። ❤❤❤

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 5 หลายเดือนก่อน +11

    እህቴ እኛንም አስለቀሽን ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 5 หลายเดือนก่อน +13

    እኔም በጣም በጣም ብዙ ነገር አረጎልኛል ክብር ምስጋና ለ ስማያዊ ንጉስ ❤ ለመናገረና ለመግለፅ በጣም ይክብዳል ሂዶ ያያ ትንሽ ይሻለል እንጂ ❤ ምስክርም ሁሉተኛ ለመሂድ ቸኩያሎው በጣም ናፍቆኛል 🥲🙏❤️❤️❤️❤️

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንች ልጅማ ተይ ግን በሰማዕቱ ይሁንብሽ ፀበል ስጭኝ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 5 หลายเดือนก่อน

      ተይ ግን😢በናትሽ🤲

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +11

    ወይ መታደል ምን አይነት እምነት ቢኖርሽ ነው ግን ይሄን ያክል የተደረገልሽ❤እኔስ😢 አይደለም የመድኃኒያለም የተወጉ እጆችን ልይዝ በቸርነቱ እድሜ ሰጥቶ ለቅዱስ ቦታው ባአበቃኝ አቤቱ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ክርስትያን አድርገኝ፣እጠበኝ፣ባርያህ አድርገኝ፣ፍቅርህ አሳድርብኝ፣መልስኝ፣ለንስሐ ሞት አብቃኝ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @achefertube5200
      @achefertube5200 2 หลายเดือนก่อน

      Wuyyy bante comment ene alekesiku silerase sasib abet yenews hatiyate bedele tifate abet edile

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 5 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አባት ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን።የኔ ውድ ጌታ መድሀኒአለም።

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 5 หลายเดือนก่อน +13

    ቸሩ መድሃኒአለም እባክህ ለእኔም ለሀጥያተኛ ባሪያህ ድንቅ ስራህን ስራልኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቸሩ መድኃኒአለም የአለም ጌታ ሃጥያትን የምትሸፍን መሀሪ ይቅርባይ ሥሉስቅዱስ አባታችን
    እመብርሃን እመብዙሃን ወላዲተአምላክ ኪዳነምህረት ፣ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቄሰ ገበዝ ፃድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላእክት እንደየክብራቸው ክብራቸው ስፍት ይበል። ለደጅህ አብቃኝ ዋስጠበቃዬ የኢትዮጵያ ገበዝ አትለየን ማረን ይቅር በለን እንደ እኛ ርካሽ ፣በስባሽ ቆሻሻ ልጆችህ ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እንደ ቃል ለሌለኝ እናትህ አማላጅነት አስበን።

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 5 หลายเดือนก่อน +9

    ምን ብላቹ ብትፀልዩ ኘው ግን በረከታቹ ይደርብኝ ወለተ ገብርኤል እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ🤲😢አለማመኔ እርዳኝ አባቴ በሀጥያት የጠፋሁ ልጅክ ነኝ🤲

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 5 หลายเดือนก่อน +11

    እህቴ እንዴት የታደልሽ ነሽ፡፡ አቤት መባረክሽ፡፡ አንቺን የተለመነ አምላክ ይለመነን፡፡ አምላኬ ሆይ ለኔ ለአጢያተኛዋ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ፡፡

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ታድለሽ እባክሽ በጸሎትሽ ኢትዮጵያን ማርልኝ ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን እያሽ አሳስቢ በተረፈ በርቺ በጸሎትሽ አስቢን !!!

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 5 หลายเดือนก่อน +11

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አሰበኝ እባክህ🤲

  • @Esete-oi3yy5gz4j
    @Esete-oi3yy5gz4j 5 หลายเดือนก่อน +8

    ላንቺ የደረሰ መዳኒሐለም ለኛም ይድረስልን ❤❤❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +9

    አላዬ የእኛ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን መጨረሻህን ያሳምርልህ❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 5 หลายเดือนก่อน +14

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ሰማይና ምድርን ያለምሰሶ ያቆምክ ስለኛ ሀጥያት በደምህ ያጠብከን ቆስለህ የቆሰልክልን ስጋህን ቆርሰህ የሰጠህን መድሀኒአለም እባክህ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ዘመኔን ሙሉ ላገልግልህ ለኔ ፍላጎት ስሜት አልኑር እርዳኝ አግዘኝ😭😭😭

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን ለሁሉም ጊዜ እና ስአት አለው

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ ከኔቤተሰቦቸ አብቃን

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 หลายเดือนก่อน +14

    ሙሴም እግዚአብሔርን ፊትህን አሳየኝ ባለው ጊዜ እንዲህ ብሎት ነበር
    ዘጸአት 33
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ እግዚአብሔርም፦ እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ አለ።
    ²⁰ ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።
    ታድለሽ ቸሩ መድኃኒአለም እኛንም በምህረት አይኖቹ ይመልከተን በረከትሽ ይድረሰን እናታችን

  • @dagnachewayt
    @dagnachewayt 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የኔጌታ

  • @tariku6436
    @tariku6436 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሰማእቱ የኔ አባት ባለሁበት ማረኝ ከስደት መልሰክ ለምስክርነት አብቃኝ።በጣም ነው የጓጓሁት የኔ አባት በቸርነትክ አስበኝ የኔ ሀጥያትማ ተነግሮ አያልቅም

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 5 หลายเดือนก่อน +6

    በፀሎትሽ ይማረን መድሐኒአለም ላንቺ የተለመነ ለእኛም ይለመነን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እድለኛ ነሽ ሐገራችንን አሳስቢልን ህዝቡን አሳስቢልን የጠፉነውን እኛን አሳስቢልን እግዚአብሔር ያደርጋል አምናለሁ አምኜሻለሁ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ አምላክ ይቅር ብለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 5 หลายเดือนก่อน +6

    አባቴ ቅዱስ መድሃኒአለም ያሳደግከኝ አምላክ ይቅር በለኝ ቸርነትህ ነው እንጁ ማንም በፊትህ አይቆምም ።

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +7

    እሄንን ምስክርነት ልሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእህታችን ምስክርነት በጣም ይገርማል። ለእኛ ለኃጢያተኞች ምን ያክል እግዚአብሔር ቅርብ መሆኑ በተግባር ያስተማረን ምስክርነት ነው።በረከትሽ ይደርብኝ❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 5 หลายเดือนก่อน +13

    የቀራኒወች ንጉስ የድንግል ማሪያም ልጅ የየሁዳ አንበሳ የትንሳኤው ጌታ የፍቅር ባለቤት ቃል የለኝ ብቻ ተር እርኛ ደግ አባት ነህ ለደጂ ያብቀኝ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @achefertube5200
      @achefertube5200 2 หลายเดือนก่อน

      Yene eht banchi comment ene libe ejigun tesebere azene

  • @fguhgvjdgihthk8477
    @fguhgvjdgihthk8477 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጌታይ መድሀኒት እዮሱሰ ክርሰቶስ ሆይ መጨረሻ አሰመረልኝ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊዝናህን ሰምቻለሁ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @DestaMulugeta-yp7qp
    @DestaMulugeta-yp7qp 5 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሺ ለሀገራችን ለኢትዮጰያ ፀልይ አንች የታደልሺነሺ እግዚአብሔር እኛን አብዝቶ ነዉ እሚወደን

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 5 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት መታደል በስራሽ ነው በርግጥ ለዚህ ክብር የበቃሽ መድሃኒያለም አባቴ ይቅር በለኝ
    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ እኔን ሃፂያተኛዋን

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 5 หลายเดือนก่อน +3

      ተሳስተሻል በኔ ያመነ ይድናል የዘላለም ህይወት ያገኛል ነው ያለን በየትኛው ስራችን ሰዎች የምንፀድቅ?ተው
      ቃሉን አንጠፉ ልጅቱ በእምነቷ እንጂ በንፅህናዋ አልዳነችም

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጸሎት አስቢኝ። እህቴ። 🙏

  • @romann493
    @romann493 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እንቺ ይህን ሁሉ ተአምር ያየሽ እኛ የሰማነው እንዴት የታደልን ነን እልልልል

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 5 หลายเดือนก่อน +3

    ህያው እግዚያብሄርን ሆይ እኔም እንደ እህቴ እወድህ ዘንድ አንተ እርዳኝ ይሄንን ቆሻሻ ልቤንና ህሊናዬን በምህረት አፅዳልኝ አሜን❤❤❤

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይለገብርኤል እና ማሕደረማሪያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ።
    ስተርከዉ እንጂ ስኖረዉ አቃተኝ
    ይህን መራር ጉዞ አንተ ይዘህ ጋተኝ
    የትኛዉ መዝሙር ይሆን???

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน +1

      አምላከ ጊዬርጊስ ያሰባቹ❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የጎበኘክ መድሀኒሀለም እየሱስ ክርስቶስ እኛንም ከታስርንበት የአፅያት ማስርያ ይፍታን ፈረስ ኛው እኛንም ጥራን እንቆቅልሼን ፍታልኝ ❤❤❤❤ እህታችን ታድለሻል ማርያምን

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
    እህታችን አንችን የረዳ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን
    ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን አሜንን አሜንን አሜንን
    እውነት በጣም እድለኛ ነሺ ፍፃሜሺን ያሳምርልሺ

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 5 หลายเดือนก่อน +4

    የታደልሽ ነሽ ቸሩ መድሀኒአለም እኞንም ይቅር እንዲለንን በፅሎትሽ አስብ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @mestykonjo1771
    @mestykonjo1771 5 หลายเดือนก่อน +10

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ወዳገሬ ያስገባኝ ደጅህን አደርሰኝ

  • @ወልደገብርኤል-አ4ተ
    @ወልደገብርኤል-አ4ተ 5 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ነው ጥሩ እምነት አለሽ ግን ምናለ ስለሀገራችን እጣፈንታ ብትጠይቂው ፍርድ ጎደለ ደሃ ተበደለ የሚል መሪ አምጣልን ብትይው

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 5 หลายเดือนก่อน

      😂 ካገኘሽው አይቀር ነው አይደል

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ክብር ምስጋና ለአለሙ ንጉሥ ለቸሩ መድኃኔዓለም ይሁን በእውነት እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ይርዳን

  • @HegvsdgdgHevdvddg
    @HegvsdgdgHevdvddg 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አሳዳጊየ ለደጂህ አብቃኝቡዙ ምስክርነት አይቻለሁ የአንች ግን ይለያል ለቸሩ መድሃኒአለም ያለሽ ፍቅር ከቃል በላይ ነዉ አምላኬ ሆይ ምን ማለት እችላለሁ አንተ ግንአንተ ነህ አባቴ ፍቅርህን በልቦናየ ሳልብኝ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ በቀናዉ መንገድ ምራኝ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ አንተ ታዉቃለህ ቅደም ከፊት ከሆላየ ቸሩ መድሃኒአለም በመንግስትህ አስበኝ😢😢😢

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት መታደል ነዉ በረከትሽ ይደርብን።

  • @SaraMamu-f3k
    @SaraMamu-f3k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልብን ስብር አድርጌ ያዳመጥሁት ምስክርነት ውይ ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን ቸሩ መድሀኒአለም ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለደጅህ አብቃን እኛንም😢😢😢😢

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ በእውነት እባክህ አባቴ ትወደኝ የለህ አበርታኝ እና እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 หลายเดือนก่อน +4

    የተዋህዶ ኑጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክብርና መስጋና ለርሱ ይሁን አሜን.. እግዚአብሔር ሁላችን ለደጁ ያብቃን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💞. ጌታ ሆይ ከስግደት መልስንና ለደጅህን ያብቃን አሜን. ለ አንች የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን በጸሎታች አስቡን 🥲

  • @astermoges8190
    @astermoges8190 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለሰው የማይቻል ሁሉ የሚቻልህ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ሆይ ምስክርነትን እየሰማሁ ብቻ እንዳልቀር መልካም ፍቃድህ ሆኖልኝ ይህን የተቀደሰ ስፍራ ለማየትና ለመጸበል፤ የቅዱስ ጊዮርጊስንም ጸበል ተአምሩንም ለመመስከር አብቃኝ። አሜን አሜን አሜን

    • @Yemaryam-ni2pg
      @Yemaryam-ni2pg 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፍጡነ ረድኤት ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊ ሆይ ዝናህን ሁሉ ሰማሁ አለሁ ስለዚህ እኔንም ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ እጠበኝ ቆሽሻለሁ ረክሻለሁ ከአምላክህ አስታርቀኝ እባክህን😢😢😢😢😢

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ለምስክሩ ምንም ቃል የለኝም ያአንች እምነት ግን የሚገርም ነው፡፡አባቴ መዳኒአለም እምነት እና መታመንን ጨምርልን እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን አስበኝ፡አንተ እንደምትፈልገው ስራኝ😭😭😭

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ይህን ያደረገ የእስራኤል አምለክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ክብር ና ምስጋና ይድረሰው ምን ይሳነዋል እመቤቴ ሁሌም እወድሻለው የአጋይስት አለም ሥላሴዎች ክብርና ምስገና ይድረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊሰ የኔ አባት ለኔ በስደትም ሆኜ ብዙ ነገር አርጎልኛል ምስጋና ይድረሰው እውነት መታደልነው እህታችን በረከትሽ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @awetgebrehiwet8783
    @awetgebrehiwet8783 2 หลายเดือนก่อน

    መድኃኔዓለም አባቴ ባንቺ ላይ ያሳደረውን ፍቅር በኛ ላይም ያሳድርብን ለበርሚል ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃን ❤❤❤

  • @beza4660
    @beza4660 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሰማይ የምድር ንግሱ የኛ አባት መታደል እድለኛ ነሽ በእውነት ንፁህ ሴት መሆንሽን ያሳየሽ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን 🙏

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መታደል ምን አይንት ልብ ከቡሩ ይውሰደ መድህንአለም ያች የሰጠ ኑፁህ ልብ የኛም የስጠን በፀሎት አስቡኘ ወለተ ስማእት❤❤❤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ቃል አጠረኝ ምን እንደምል 😢😢😢😢😢

  • @Nesanetbalta-ck5bo
    @Nesanetbalta-ck5bo 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሊዲያን ልብ የከፈተ ቸሩ መድኃኔዓለም ያንቺንም ከፍቷልና ስሙ ይክበር ይመስገን የኛ አባት ይችላል አምናለሁኝ የኔንም የቆሸሸ ልብ ከፍቶ ከልብ እንዳመሰግናው ይርዳኝ።

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 5 หลายเดือนก่อน +5

    የለም መድሐኒት መደሐኒያለም ኢየሱስ ክርሰቶስ በተወጋ ገንህ በፈሠሠው ደምህ እኛንም ከታሠርንበት ፍታን

    • @Yemaryam-ni2pg
      @Yemaryam-ni2pg 5 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር እኛንም ለቦታው ለቃል ኪዳኑ ያብቃን

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ለአንቺየደርስ ቅድስገወርጊስ እኔንም በመንፈስ ቅድስ ያስበናል

  • @خلودسود
    @خلودسود 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰማዕቱ አባቴ ቅድስ ጊወርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከኝ የሚጠበቀው እምነት ብቻ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ።የተመሰገነ ይሁን።ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን።፤።።

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 5 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርምነው መታደልሽ ፈጣሪ በበረከቱ ሞልቶሻል በእውነቱ ለአንቺ ያደረገውን ለእኛም ያድለን

  • @MezgebuGirma-d3x
    @MezgebuGirma-d3x 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማቱ ለደጅህ፣ለፈውስህ፣ለፀጋህ፣አብቃን!!!
    ❤❤❤

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 5 หลายเดือนก่อน +1

    መድኃኒዓለም አባቴ ክብር ይግባህ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co 5 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ይግባህ የሠማይና የምድር ንጉስ የእኛ መዳህኒያለም ለድግል ማርያም ልጅ

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 5 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢እፁብ እፁብ እፁብ የእግዚአብሔር ፣ያንድዬ፣የመድሀንያለም ፍቅር😢😢😢😢እፁብ

  • @samrisamri3353
    @samrisamri3353 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቸሩ የኔ ንጉስ ቸሩ የኔ አባት አባቴ የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት የዘወትር ናፍቆቴ ለዚች እህቴ እንዳደረክላት በዚች የመናፈቅ የልቤ መልእክት ለደጅህ አብቃኝ ከስደትም መልሰኝ❤እወድሃለው የስደቶኛች እሩህሩህ ቸሩ አምላክ❤❤❤ ስላደረክልኝ ሁሉ እመሰክርልሃለው ::

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ቸሩ መድኃኒአለም❤❤❤❤

  • @Asterfekadu
    @Asterfekadu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎኦርጊስ ለቤትህ አብቃኝ ባለሁበት ጠብቀኘ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜሜሜንን ቃለሄወትያሠማልን እኛምሥደተኝች ለደጁያብቃን አደራሕንእግዛብሄር አደራሕን አደራሕንምኝቴነውየዘላለም

  • @belayneshlegesse5171
    @belayneshlegesse5171 5 หลายเดือนก่อน

    አንዴት የተባረከ ልብ ነው. እግዚኦ መድኃኒዓለም ከዚህ አለም መከራ ይሰውረን~ አናቴ/አህቴ ታድለሻል. ለኛም ልቦና ይስጠን.
    ትልቅ ትምህርት ነው❤

  • @RichTefera-r2y
    @RichTefera-r2y 5 หลายเดือนก่อน +2

    መዳኒያለም ሆይ በለተቀንህ የሰማእቱን ደጅ እንድንረግጥ አብቃን በረከትህ ይደርብን ጠብቀን።

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน +1

    የነዎ የባለፀጋውና የአላዛር ታሪክ አስታወሰኝ😢 አቤቱ ማረን ቸሩ መዳህኒአለም አባቴ የኔ ወዳጅ አታሳፍረኝምኮ ሁሌ አትሰለቸኝም አባ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ርዳኝ አትተወኝ😢❤❤❤❤❤

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክ ለደጅህ አብቃኝ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተአምር ነው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ በኛ ዘመን ወደዚህ ምድረረ የላክህልን አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባህ ።የኛንም በደላችንን ይቅር በለን አሳየን እሰኪ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን አጢያታችንን የሚገልፅበት ቀን አድርሰን ታአምር ነው ለአእህታችን የተገለፅህ ቸሩ መድሀኒያለም ለኛም ለሁሉም ድረሰ ሰው እንጂ አንተ አትመርጥም በቸርነትህ አሰበን ይቅር በለን ።
    እህቴ ፅናትሸ በጣም ያሰቀናል እሰኪ ለኔም ሀጢየሸተኛ ልጁ እንዲታረቀኝ ለምኚሊኝ አፀደ ማሪያም ብለሸ አሰቢኚ ። በአእምነትሸ ያፅናሸ እሰከመጨረሻው ህቅታ ድረሰ መድሀኒያለም አይለያሸ ። ለአላዬም ለአንቺም የማያለፈውን ቃለ ህይወት ያሰማለን እድሜና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ድንቅነው እልልልልልል ለኛም ሰማዕቱ በቸርነቱይጠብቀን አሜን አቤቱ የሰማዩጌታበቸርነትህ የምታኖረኝቱመስገንልኝ🙏🙏🙏

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 5 หลายเดือนก่อน

    ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ሀፂያተኛዋን ፅጌ ማርያም ለደጂህ አብቃኝ የልቤን ፍላጎት አንተ ታቃለህ የኒ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 5 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ አባቴ ጊዮርጊሰ ይቅር በለኝና ደጅህን አሰረግጠኝ

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የስማዮ ንጉስ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እባክህን ምህርትህን ቸርነትህን ስጠኝ እኔ በደለኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @amaamm3963
    @amaamm3963 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀን እኛንም ለደጅህ አብቃን አኔም አባቴ ሆይ ማረኝ ነው እምለው አወ አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን ለንስሃሞት አብቃን ለደጅህ አብቃን አባቴ❤❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብ ስጠን ሰማቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቼር አምላክ ፍቅርህ ልዩ ነው ከልብ ለሚወዱህና ለሚፈልጉህ ሁሌም ቅርብ ነህ እህቴን እንደባረካት እኔንም ባርከኝ ❤❤❤ ማኅሪው መድኅኒዓለም ምህረትህን አብዝተህ ማረን ይቅር በለን❤❤❤
    እህቴ በጣም እድለኛ ነሺ በረከትሺ ይደርብን በእውነት ምስክርነትሺ በጣም ልዩ ነው በርችልን❤❤❤

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M 5 หลายเดือนก่อน +2

    በፀሎትሽ አስቢን እህተ ማርያምና ቤተሰቦቿን ብለሽ አስቢን።

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ቸሩ መድኃኒአለምን አባእመቤታችንን ደግሞ እማ ነው የምለው ስሜን በከንቱ አትጥሩ ሰላለ እፈራለው

  • @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ
    @አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ❤ለአንች የተደረገው ሁሉም ለኛም ያድርግልን መድሀኒአለም ❤

  • @Bedesa12
    @Bedesa12 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ምስክርነት ነው ይደንቃል በርቱ ቀረፃቹም አቀነባበራቹም አሰራራቹም ተሻሽሏል በዚው ቀጥሉበት አታቋርጡብን ምስክርነቱን❤❤❤

  • @መንገሻሰይፈስላሴ
    @መንገሻሰይፈስላሴ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ደጁን ለምንናፍቀው እዲሳካልን የሱ ፍቃድ ይሑን❤❤❤

  • @demisse7777
    @demisse7777 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንዳቺ ንፅህ ልቦና ይስጠኝ አሜን እምነትሽ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ እረዳልሁ ይሄ ደግሞ ትልቅ መታደል ነው እምነተ ሙሉ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፅጋውን ያብዛልሽ አሜን ሰማቱ ጊዮርጊስ እኔንም አስበኝ በእውነት ስታልቅሽ እያልቀስኩ ነው ያየሁት ምን አይነት መታደል ነው አምላክን ማየት ወንድም አላየም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም ተመስገን ቸሩ እግዚአብሔር ይሄን ሰምተን ተስፋ ስለሰጠህን ጎዶልያስ እውነት ከአእምሮ በላይ ነው ታድለሽ እናታችን በረኸትሽ ይደርብን ሥጋ ለለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔር ን ማዳን ይይ አንደተበለ እጺብ ድንቅ .....

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 12 วันที่ผ่านมา

    አልፍና ኦሜጋ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ በምህረትህ በይቅርታ ብዛት ማረን በፍቅርህ ሳበን ሰላም ለሐገራችን ፍቅር ለህዝባችን ላክልን ለንሳሃ አብቃን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጌዮርጊስ ለደጁ አብቃን ከስደት መልሰህ አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒

  • @helenbaye-my1co
    @helenbaye-my1co 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመተ ማርያም ተብላችሁ አስቡኝ እባካችሁ ሰመአቱ እዲያስበኝ ለደጁ እዲያበቃኝ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኩህን ሰምተህ እያሳየህኝ ነውና አሁንም ፍቃድህን ሰተህኝ ለደጆ አብቃኝ