ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ያብቃን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ሩሐማ እባክሽ የመዳንያለምን ላኪልኝ እዚጋ የማየውን ❤❤❤
@@MekdesAbera-j1p ምን ልላክልሽ መቅድዬ?
amen
አሜን
እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ጡሩ ሀሳብ ነዉ ቲክቶክና ቃና በጭራሽ መጥፋት አለበት ለኢትዮጵያ ዊ አያስፈልግም አሁን እትዮጵያን የሚያስፈልጋት ፀሎት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እዉነት ይሄ ነዉ የሰዉ ንግግር ይሄ ነዉ ጌታ ሆይ ሁላችንንም እዉነተኛ ሰዉ አርገን
@@NanseB ትክክል። ሲጀመር ቲክቶክ የሚባል ነገር ሰው ባይኖረው ምኞቴ ነው
እውነት ነው እግዛብሄር ያጥፋልን
አሜን አሜን አሜን ያጥፋልን
Limboye ገለፃህ በጣም ድንቅ ነው። የእውነትና የልብ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል። በቤቱ ያፅናህ ወልደአረጋዊ ነኝ ቅዱስ ግዮርጊስ ፀበል ለመጠመቅ ዕድልና ፈቃድ አገኝ ዘንድ በፀሎትህ አስበኝ። ታምር ሰሪ ቅዱስ ግዮርጊስ ሆይ ምልጃህና እርዳታህ ፈጥና ተግኘኝ። አሜን!!
ፍጡነ ረድኤት የኔ ልዩ አባት ለደጅህ አብቃን። ።💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏
ተሰ በወ🖲🎥💿🎥🎥💿🎥🎥🎥🎥💿🎥🖨 🇧🇬🇧🇫 🇧🇫 🇧🇪 😅ደዘ፣፣😅ቸןתץ,,תם פעמונים 🇦🇱🇧🇬תן🇧🇫 🇦🇱ץןתץבץת🇧🇫🇧🇫🇧🇬צצ 🇧🇫🇧🇪ץן🇧🇬🇧🇬תלף
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክ እኛንም ስደቶኞችን ልጆችህን በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና የሰማአቱን ደጅ እድንረገጥ ፍቀድልን 😢
እግዚአብሔር ይባርካ'ች'ሁ። ደስ የሚል ውይይት ነው። ወንድማ'ች'ን "ሌምቦ" ጥሩ ምክር ነው ለትውልዱ ያስተላለፈው። እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ንስሃ ገብቶ በሙሉ ልቡ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሰ የአገራ'ች'ን የኢትዮጵያ ሁኔታ ያማረ ይሆናል። የሴተ'ኛ' ዓዳሪ ቤት 'ጭ'ፈራ ቤት 'ጫ'ት ቤት መጠጥ ቤት የመሳሰሉ አገር የሚያረክሱ ትውልድ የሚያበላ'ሹ' ንግዶ'ች'ን ሁሉም በየሰፈሩ ዕየተደራ'ጀ' በማዘጋት ይ'ጀ'ምር።
በእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ
ሌንቦዬ አየክ መልካም በመሆንክ ፀበል አምጥተክ አከፍፈልክ ባንተ ሌላውም ዳነ ተባረክ
አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለን ልጆችህን😢😢😢እስከቤተሰቦቼ ከእስራታችን ፍታን እናቴ ስምክን ስትጠራህ ቶሎ እንደምደርስላት ሁሉ አሁን ጥራን😢
የበርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀሳቤን ፈጽሞ ለቤቱ ለስጋወ ደሙ ያብቃኝ ጰሎት አድርጉልኝ አመተ ገብርኤል በጸሎት አስቡኝ
ያሳካልሻል እህቴ ኣንቺ ብቻ ተማፀኚ❤ ጊዮርግስ ለኔም ኣስተካክሎልኝ ነው የመጣሁ
@@ስኒት-ቨ9ኘታድለሸ እኛንም ያብቃን
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እባካችሁ እስከመጨረሻው አዳምጡት
ተመስገን የማያልቅበት ቸር አምላክ እኳን ማረህ እኔማ ስላየሁት የጊወርጊስን ታምር አባቴ ጊወርጊስ በድጋሚ ለደጂህ አብቃኝ
እወነት ነዉ ወንድሜ ንፁ ልብ ነዉየሚያስፈልገዉ።በፀሎት አስቡኝ ንፁ ልብ እንዲሰጠን ሀጥያታችንን ይቅር እንዲለን ገብረ መድህን እና ወለተ ማሪያም እያላችዉ።
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅ እግዚአብሔር ይመሰገን
ደስ የሚል ምስክርነት ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ!እግዚአብሔር ይስጥህ ሰለሞን! ወደ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እየወሰዳችሁ የሰውን ህይወት መቀየር ትልቅ በረከት ነው በርቱ
ውይ ወንድማለም ስቀልድ ነበር የምናይህ ሊቀ ሰማዕት እንኳንም ለደጁ አበቃህ ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ
ውይ ሌንቦዬ ምርጥ ሰው ንግግርክ እንኳን ስወደው ጡሩ አባባል ነው የምትናገረው እንኳን ለዚ አበቃክ ጫት ብትቅም የዎህ የሆነ ልቦና ይዘክ ነው ፈጣሪ ልብን ነው የሚያየው አሁንም ይማርክ
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤❤❤
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ደስ የሚል ምስክርነት ነው የተኛን እንንቃ የበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ፀበል ትክክል አደለም የሚሉትም እየሄድ ቢፀበሉ መልካም ነው ለሌሎች እንቅፋት ባንሆን መልካም ነው
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘነው ከአንድ ከትልቅ መምህር የማናገኘውን በአንተ አውቀናል ትልቅ ቦታ እናገኘሀልንተስፋ አለን
የድንግል ማርያም ልጅ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮሪጊስአምላክ ሆይ ለኔም ደጁን እድረግጥ እርዳኝ ምንም እደሌለኝ አንተ ታውቃለህ
አሜን አሜን አሜን በንተ ምክንያት ሌላ ሰውም ደነ ተመስገን አምላኬ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርግስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ አደራህን
ክብር ለሰማህቱ አምላክ ለሱ ምን ይሳነዋል ለደጁ ያብቃን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
የኔ ወንድም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን መመሰጥ አልቻልንም ልባችንን ብንጠብቀው ይሄሁሉ አይኖርም ነበር ቃለህይወትን ያሰማልን
ወዲማችንእኳንደህናመጣህ ሊቦ በጣምነዉ የሚወዲህ ህወት የገበዉሰዉነዉ ምክሩ ዲንቅነዉ ስታወራን ዉለህ ስታወራንብታዲርአትጠገብም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በፈጣሪስምምም ዳውሎድአድርጌ ሙሉው አሁነው የሰማሁት እድሜሕን ያርዝመው የውስጤነው የተናገርክልኝ በተለይ በጎዳናላይ ያሉ ወገኖቼን ና ሴተኛ አዳሪ እያሉሲጠሩ ያመኛል ምክንያቱምን አተገልጸሕዋል ወዶቹ ባይሔዱ ሴቶች እሕቶቻችን አይኖሩም ነበር የጎዳና ልጆች እየተባሉ ሲጠሩም ደሜበጣምነውሚፈላው አስፓል አልመለዳቸው እናደሞ እዚሕግባ ማይባል ቢዲዮ እየቀረጹ ቤቴን እዮልኝ መኪናየን እስፖርት ሰርቼ አፈርገላዬን እዮልኝ እያሉ የተራበው ወገኖቻችላይ የሚሙለጨለጩትን ፈጣራአምላክ እሱበሚያውቀው እያሯሯጠ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግቢውስጥ እራሳቸውን ገብተው ያሳያቸው እኔንም ለደጁያብቃኝ አለን ምንለው ኮተትሁሉ የኛአደለም የኛን የሆነውን ምናገኘው በአባታችን ቤት መግስተሰማይነው የላይኛውን ቤታችንን ምንሰራበት ምናይበት አስተዋይ ልቦናይስጠን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🤲🤲
ወንድሞቻችን አገልጋዮች እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ አሜን🙏♥️🌹
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ለናተ የደረሰ ለኛም ሰማህቱ ለደጁ ያብቃን አሜን
ሰማአቱ ቅዶእሰ ጌወረጌሰ ሆይ ከእነአ ቤተሰአብ ከእሰራአታአቸእን ፈታአን😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
ላንተ የደረሰው የሠማሕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ለደጁ ያብቃን ሌንቦ ማቀው በሚዴያ ነው ማውቀው እናም እንደዚህ ክርስቴያን አትመስለኝም ነበር ተመስገን እንኳን ተሻለህ
ሰማዕቱ የኔ አባት የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኪድዬን ለደጅህ እንደምታበቃኝ ምንም አልጠራጠርም ብቻ ያች ቀን ከ2017እስከ መጋቢት ድረስ እንደምትወስደኝ ለምስክርነት እንደምታበቃኝ አምናለሁ አባቴ የኔ ሰማቱ ክብር ምስጋና ይግባህ ተመስገን
የኔ አባት ሌንቦዬ እንኳን ደህና መጣ ጨንቆኝ ነበር እንኳ አየሁ ❤❤❤❤
ካህናት ታቦት ቆሞ ስልካቸውን እንጂ ስለታቦቱ አያገባቻውም በጣም ያሳዝናል የሚታየው ጉድ እንጂ ሌላ ምን ይባላል በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ሌላ ነዉ ግን በእውነት ውጪ ያለው በጣም ልዩ ነዉ እኛ በጣም በክብር በእንቅጥቅጥ ነዉ የምናከብረው ለዛውም በተጽእኖ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን❤❤❤
እኛም ካርብ ኣግረ ወድኣግራችን ኣብቅቶ ለዛ ኣድርሶናል ክብር ይሁን ለሰማቱ ለቅድስ ጅወርግስ
እህተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ወድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ድነህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለደጅህ አብቃን ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤❤❤
ፍቅረ ማርያም! ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔ ሰው የለኝም እና ቤተሰቦችንም እኔንም አንተው በምልጃህ፡በቃልቂዳንህ፡በጊዜው በምታሳየው የንስሃ ጥሪ ቤተስቦቸን ጥራልኝ፡አጥምቅልኝ::
ታምራትህን አስየኝ አባት ሆይ 🙏🙏💐🥰🙏🥰🥰
የተርቢኖስ ሚዲያ ባለቤት እባክህ ሰማእቱ ደጅ አድርሰኝ ወንድሜ እባክህ እርዳኝ የልጆች እናት ነኝ
ድንቅ ንግግር በርታ ወድማችን። እግዚኣብሔር ይመስገን። ቲክቶክ ቢዘጋ ልክ ነው።
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከሰደት መልስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን እኔ ሀጤተኝ ቆሻሻነኝ ይቅር በለኝ
Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🙏🏾 ekaneme dankelne wedemachene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 keduse George's ledejuu yabekanee kene betesbochegre🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይኬበር ይመስገን እኔንም ቤተሰቦቼን ለዚህ ክብርና ድህነት እንዲያበቃኝ ወለተ መድህን ብላቹ አባቶቼ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት።እግዚአብሔር አምላክ ሕዝባችንን ሐገራችንን አለማችንን ይማርልን ይጠብቅልን አሜን🙏♥️
ፍጡነ ረድኤት የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን
እፍ ቲክቶክማ በተዘጋ እውን ያርገው አሜን
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እካን በሰዉ በድጋይ ይናገራል ክብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ምስክር !! እኛንም ለደጁ ያብቃን !! ይፈውሰን ያድነን በረከቱ ይድረሰን እደሚደርሰንም አምናለሁ !! ይሁን ይደረግልን !?
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንንን 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን ❤️❤️አሜንንን
ወንድማለም ቃለህይወት ያሰማልንቸር ወሬ ያሰማህ ሁላችንንም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን ❤❤❤❤❤በርቱ የተርቢኖስ አዘጋጅ አገልጋዮችየእግዚአብሔር ቸርነቱ በተለያዩ ምስክሮች ሲያስተምረን ድንቅ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ።ድንቅ ነው❤❤❤
ፍጡነ ረድኤት የኔ ልዩ አባት ለደጅህ አብቃን።
ቅዱሰ ጊዮርግር ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ ወለተ ማርየም ብላቹ ፀሎታችን ኣስቡኝ ለደጁ እንድበቃ ስደተኛ ነኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የግዛብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነው
አቤት መታደል እኔም አያቴ ታማ ካንሰር ነው ተብላ እቤታችሁ አስታሟት አትድንም ተብላለች ሰማእቱ አባቴ ከስደት ተመልሼ ታድንልኛለህ ብየ ነግሬዋለሁ ግን ገና አንድ አመት አለኝ የዛሬ አመት ሄጀ አያቴን ለማዳን ጉጉት ላይ ነኝ ያድርስሽ ያሳካልኝ በሉኝ ያነበባችሁት ሁሉ 😢😢
አቅም ካጣች ብር ልከሽ እምነትና ፀበሉን ያምጡላት
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አምላክ ጊዮርጊስ ለደጅህ አበቃኝ ደካማ ልጅህን😢😢😢 እናመሰግናለን አባታችን
Liiembo egziabhier selamih yabzalih ewedhalewu❤❤❤
ወንድማቺን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
እኔበስደት ያለሁት የእቁም እቅልፋ እደፋነው በፆሎታች አስቡ በጣም ከበደ14አገራን ሳብ አምሮን ጭቅላቴ በጣም ያመኝል አልሄድ ትንሽ ለቅዱስገወርጊስ ስሄዱ አስቡወለተ ማርያምበቅስርቡ ከመጣ ቦታው እረግጣለ
ፀልዮልኝ ሰማይቱ ለደጁ እዲያበቃኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ
ሌንቦ ባዶ እግር በጣም በጣም የሚገርም ምርጥ ሰው ነው አለሙን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህአብቃን ከዚህ ከቀፋፊ ስደት ተመልሼ እደጅህን እንድረግጥ እሥዳኝ😢
ሰማአቱ ቅዱስ ገዬርጊስ ለደጁህ ያብቃን ❤😢
የኢትዮጵያ ወንዶች በአብዛኛው ችግር አለባቸው ትዕቢት ብቻ እኛ እንደእነሱ እራስ ወዳድ ብንሆን ይህቺ ምድር ትጠፋ ነበር እናቶቻችን ተረግጠውም ቢሆን አልፈውታል ሴት smart ስትሆን አይወዱም እኛም ባላወቀ በዘዴ እንኖራለን
አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ከቤተሰቦቼ ማረን ይቅር በለን ማረን ❤❤❤❤❤❤❤
ወዪ ፈጣሪየሚሳንህ የለም እውነት እንኮን ለዚህ አንበቂህ ሰማአርምቲ ይጠብቅህ
😢😢አምላኬ ሆይ እህቴ በወገብ ህመም ትሰቃያለች ለደጅህ አብቃትና ፈውስልኝ
ሰማእቱ ለደጂ አብቃን ቆጦየ ፍታልን
ሰማዕቱ አባቴ የልዳዉ ኮከብ ለደጅክ እኔንም ስደተኛ ልጅክን ለደጅክ አብቃኝ አደራህን የልቤን አሳቤን አሳካልኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
በጣም የምገርም አገላለጽ ነው❤❤❤
በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤ ለምክርህ ወንድም
እውነት ነው ልቢ ነው ዋናዋ ❤❤❤ብዚ ነገር ትምረያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ይሄ ልጅ የሆነ ጊዜ ብዙ አትክልቶችን በእግሩ እየሄደ ሲከባከብ አይቼው ንግግሩም ጠብ አይልም ንግግር አዋቂ ነው መረዳትም ያለበት ልጅ ነው ብዬ ያን ጊዜ ስልክ ቁጥሩንና ስሙን ትቶ ነበርና እኔም ኢትዮጵያ ለቫኬሽን ስሄድ ማግኘት ከምፈልገውና ከማበረታታው ሰዎች አንዱ ነው ብዬ ሊስት አድርጌ ነበር , ያኔ ቪዲዮውንም ስመለከት እንደሚያመው ሲናገር ፀበል ሂድ ብዬ አስተያየት ፅፊልህም ነበር አሁን ፀበል መሄድህን ስሰማ ደስ ብሎኛል በርታ ዋናውን ይዘሃል ማንም ሰው ሲታመም መፍትሄው ፀበልና ዕምነት ነው.
እባክህ ባለ ዩቱቡ አንድ አስተያየት አለኝ እቦታው ላይ በቂ መፀዳጃ ቤቶች እንዲሰሩ አርጉ ሰው ውጭ ላይ ከተፀዳዳ እንደ ባለፈው ይፈጠራል በዚ ጉዳይ ላይ ተደጋጋሚ ፅፈናል ወይም ከተሰራ ይነገረን
Astebabru enwata
አብይን እና መሰሎቹን ነበር መውሰድ ለትራንስፓርት እናዋጣላቸው ነበር
😂😂😂 አይ ቸገረሽና ነበር
መች አደላቸው ብለሽ
er yemn mawatat eniy echilachew nber mariyamn
aynih wusx yalewun misasoo ka aynik satawexa be wendmeh ayn wust yalewun gudif endet lawta tilaleh yilal kidus qalu la hager meterames kehone ye hulachnm haxiyat, ye hulachinm kifat naw . Minalbatm abiy kifu naw enlalen gn esu kegna ke hulachn be egzabher zand nitsu bihonis isun ye dingil lij bicha naw yemiyawkow lib ina kulalitin yemimeremir irsu egzabher bicha naw😢😢😢 sile irasachin axiyat inalqis
እውነት ነው እዚያ ሄዶ ቢጠመቅ ፈጣሪ ይቅር ይለው ነበር::
እኔስ የፈረሰኛውን ምስክርነት እግር በግር መስማት ሱስ ሆኖብኛል መሰለኝ ምን ይሻለኛል ልክ ነኝን ሄጄም አይቼም ይናፍቀኛል ወይኔ እዛ መኖር ብችል በቃ❤
ሰማእቱ በብር ምክንያት አንተን አለማየቴ ሁሌ ነው የሚያሳዝነኝ
አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ስምህንኳ መጥራት የማይገባኝ ሀጢያተኘዋን ልጂህን ጎብኘኝና ከስደት መልሰህ ከነ ቤተሰቦቼ ለደጂህ አብቃኝ ምን ይሳንሀል በርቀትም ብሆን ለአንተ የሚሳነህ ነገር የለም ድረስልኝና እንቆቅልሽ ሂወቴን መኖሪዬ ምን እንደሆነ አንተ ግለፅልኝ ድረስልኝ የኔ አባት 😢 ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ ውድ ወገኖቼ ለወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን አሜን ፫
ክብር
ወይኔ ወነድሜ እነደዚ ሳይህ ደስ አለኝ.ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለኛም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
ወንድሜ እንኳን ለምስክርነት አበቃህ
በርታ ወድማችን ሌንቦ ፍፃሜክን ሰማዕቱ ያሳምርልክ ።
ይሄ ትልቅ ስብከት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
Lebo welcome egzabeher ymesgene thank you for share wonderful its true st gorgeous
ከጽሁፉ የተረዳሁት በጣም ኅሳዊ መሲህ መንገድ ጠራጊ ነው ማለት ነው ምክንያቱም ሥጋወ ደሙ ዋጋ የለውም የሚል መልእክት ነው
አባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ በአጋንንት የታሰርኩትን እንድፈታ እርዳኝ እባክህ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሱ ይቅደም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እድለኛ ሰው።
በረከትህ ይደርብኝ በፀሎትህ አስበኝ
ሰማቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ቅድስ ፍቃድ ሆኖ ለደጁ ያብቃን
ሚገርም አገላለጽ ነው❤❤❤❤
ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ያብቃን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ሩሐማ እባክሽ የመዳንያለምን ላኪልኝ እዚጋ የማየውን ❤❤❤
@@MekdesAbera-j1p ምን ልላክልሽ መቅድዬ?
amen
አሜን
እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ጡሩ ሀሳብ ነዉ ቲክቶክና ቃና በጭራሽ መጥፋት አለበት ለኢትዮጵያ ዊ አያስፈልግም አሁን እትዮጵያን የሚያስፈልጋት ፀሎት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እዉነት ይሄ ነዉ የሰዉ ንግግር ይሄ ነዉ ጌታ ሆይ ሁላችንንም እዉነተኛ ሰዉ አርገን
@@NanseB ትክክል። ሲጀመር ቲክቶክ የሚባል ነገር ሰው ባይኖረው ምኞቴ ነው
እውነት ነው እግዛብሄር ያጥፋልን
አሜን አሜን አሜን ያጥፋልን
Limboye ገለፃህ በጣም ድንቅ ነው። የእውነትና የልብ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል። በቤቱ ያፅናህ ወልደአረጋዊ ነኝ ቅዱስ ግዮርጊስ ፀበል ለመጠመቅ ዕድልና ፈቃድ አገኝ ዘንድ በፀሎትህ አስበኝ። ታምር ሰሪ ቅዱስ ግዮርጊስ ሆይ ምልጃህና እርዳታህ ፈጥና ተግኘኝ። አሜን!!
ፍጡነ ረድኤት የኔ ልዩ አባት ለደጅህ አብቃን። ።💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏
ተሰ በወ🖲🎥💿🎥🎥💿🎥🎥🎥🎥💿🎥🖨 🇧🇬🇧🇫 🇧🇫 🇧🇪 😅ደዘ፣፣😅ቸ
ןתץ,,
תם פעמונים 🇦🇱🇧🇬תן🇧🇫 🇦🇱ץןתץבץת
🇧🇫🇧🇫🇧🇬צצ 🇧🇫🇧🇪ץן🇧🇬🇧🇬תלף
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክ እኛንም ስደቶኞችን ልጆችህን በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና የሰማአቱን ደጅ እድንረገጥ ፍቀድልን 😢
እግዚአብሔር ይባርካ'ች'ሁ። ደስ የሚል ውይይት ነው። ወንድማ'ች'ን "ሌምቦ" ጥሩ ምክር ነው ለትውልዱ ያስተላለፈው። እውነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ንስሃ ገብቶ በሙሉ ልቡ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሰ የአገራ'ች'ን የኢትዮጵያ ሁኔታ ያማረ ይሆናል። የሴተ'ኛ' ዓዳሪ ቤት 'ጭ'ፈራ ቤት 'ጫ'ት ቤት መጠጥ ቤት የመሳሰሉ አገር የሚያረክሱ ትውልድ የሚያበላ'ሹ' ንግዶ'ች'ን ሁሉም በየሰፈሩ ዕየተደራ'ጀ' በማዘጋት ይ'ጀ'ምር።
በእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ
ሌንቦዬ አየክ መልካም በመሆንክ ፀበል አምጥተክ አከፍፈልክ ባንተ ሌላውም ዳነ ተባረክ
አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለን ልጆችህን😢😢😢እስከቤተሰቦቼ ከእስራታችን ፍታን እናቴ ስምክን ስትጠራህ ቶሎ እንደምደርስላት ሁሉ አሁን ጥራን😢
የበርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀሳቤን ፈጽሞ ለቤቱ ለስጋወ ደሙ ያብቃኝ ጰሎት አድርጉልኝ አመተ ገብርኤል በጸሎት አስቡኝ
ያሳካልሻል እህቴ ኣንቺ ብቻ ተማፀኚ❤ ጊዮርግስ ለኔም ኣስተካክሎልኝ ነው የመጣሁ
@@ስኒት-ቨ9ኘታድለሸ እኛንም ያብቃን
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እባካችሁ እስከመጨረሻው አዳምጡት
ተመስገን የማያልቅበት ቸር አምላክ እኳን ማረህ እኔማ ስላየሁት የጊወርጊስን ታምር አባቴ ጊወርጊስ በድጋሚ ለደጂህ አብቃኝ
እወነት ነዉ ወንድሜ ንፁ ልብ ነዉየሚያስፈልገዉ።በፀሎት አስቡኝ ንፁ ልብ እንዲሰጠን ሀጥያታችንን ይቅር እንዲለን ገብረ መድህን እና ወለተ ማሪያም እያላችዉ።
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅
እግዚአብሔር ይመሰገን
ደስ የሚል ምስክርነት ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ!
እግዚአብሔር ይስጥህ ሰለሞን!
ወደ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እየወሰዳችሁ የሰውን ህይወት መቀየር ትልቅ በረከት ነው በርቱ
ውይ ወንድማለም ስቀልድ ነበር የምናይህ ሊቀ ሰማዕት እንኳንም ለደጁ አበቃህ ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ
ውይ ሌንቦዬ ምርጥ ሰው ንግግርክ እንኳን ስወደው ጡሩ አባባል ነው የምትናገረው እንኳን ለዚ አበቃክ ጫት ብትቅም የዎህ የሆነ ልቦና ይዘክ ነው ፈጣሪ ልብን ነው የሚያየው አሁንም ይማርክ
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰደተኛ ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤❤❤
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ደስ የሚል ምስክርነት ነው የተኛን እንንቃ የበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ፀበል ትክክል አደለም የሚሉትም እየሄድ ቢፀበሉ መልካም ነው ለሌሎች እንቅፋት ባንሆን መልካም ነው
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘነው ከአንድ ከትልቅ መምህር የማናገኘውን በአንተ አውቀናል ትልቅ ቦታ እናገኘሀልንተስፋ አለን
የድንግል ማርያም ልጅ ለመሄድ የጓጓነውን ሁሉ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮሪጊስአምላክ ሆይ ለኔም ደጁን እድረግጥ እርዳኝ ምንም እደሌለኝ አንተ ታውቃለህ
አሜን አሜን አሜን በንተ ምክንያት ሌላ ሰውም ደነ ተመስገን አምላኬ ሰማአቱ ቅዱስ ጎርግስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ አደራህን
ክብር ለሰማህቱ አምላክ ለሱ ምን ይሳነዋል ለደጁ ያብቃን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
የኔ ወንድም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን መመሰጥ አልቻልንም ልባችንን ብንጠብቀው ይሄሁሉ አይኖርም ነበር ቃለህይወትን ያሰማልን
ወዲማችንእኳንደህናመጣህ ሊቦ በጣምነዉ የሚወዲህ ህወት የገበዉሰዉነዉ ምክሩ ዲንቅነዉ ስታወራን ዉለህ ስታወራንብታዲርአትጠገብም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በፈጣሪስምምም ዳውሎድአድርጌ ሙሉው አሁነው የሰማሁት እድሜሕን ያርዝመው የውስጤነው የተናገርክልኝ በተለይ በጎዳናላይ ያሉ ወገኖቼን ና ሴተኛ አዳሪ እያሉሲጠሩ ያመኛል ምክንያቱምን አተገልጸሕዋል ወዶቹ ባይሔዱ ሴቶች እሕቶቻችን አይኖሩም ነበር የጎዳና ልጆች እየተባሉ ሲጠሩም ደሜበጣምነውሚፈላው አስፓል አልመለዳቸው እናደሞ እዚሕግባ ማይባል ቢዲዮ እየቀረጹ ቤቴን እዮልኝ መኪናየን እስፖርት ሰርቼ አፈርገላዬን እዮልኝ እያሉ የተራበው ወገኖቻችላይ የሚሙለጨለጩትን ፈጣራአምላክ እሱበሚያውቀው እያሯሯጠ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግቢውስጥ እራሳቸውን ገብተው ያሳያቸው እኔንም ለደጁያብቃኝ አለን ምንለው ኮተትሁሉ የኛአደለም የኛን የሆነውን ምናገኘው በአባታችን ቤት መግስተሰማይነው የላይኛውን ቤታችንን ምንሰራበት ምናይበት አስተዋይ ልቦናይስጠን
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🤲🤲
ወንድሞቻችን አገልጋዮች እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ አሜን🙏♥️🌹
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ለናተ የደረሰ ለኛም ሰማህቱ ለደጁ ያብቃን አሜን
ሰማአቱ ቅዶእሰ ጌወረጌሰ ሆይ ከእነአ ቤተሰአብ ከእሰራአታአቸእን ፈታአን😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
ላንተ የደረሰው የሠማሕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለኛም ለደጁ ያብቃን ሌንቦ ማቀው በሚዴያ ነው ማውቀው እናም እንደዚህ ክርስቴያን አትመስለኝም ነበር ተመስገን እንኳን ተሻለህ
ሰማዕቱ የኔ አባት የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኪድዬን ለደጅህ እንደምታበቃኝ ምንም አልጠራጠርም ብቻ ያች ቀን ከ2017እስከ መጋቢት ድረስ እንደምትወስደኝ ለምስክርነት እንደምታበቃኝ አምናለሁ አባቴ የኔ ሰማቱ ክብር ምስጋና ይግባህ ተመስገን
የኔ አባት ሌንቦዬ እንኳን ደህና መጣ ጨንቆኝ ነበር እንኳ አየሁ ❤❤❤❤
ካህናት ታቦት ቆሞ ስልካቸውን እንጂ ስለታቦቱ አያገባቻውም በጣም ያሳዝናል የሚታየው ጉድ እንጂ ሌላ ምን ይባላል በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ሌላ ነዉ ግን በእውነት ውጪ ያለው በጣም ልዩ ነዉ እኛ በጣም በክብር በእንቅጥቅጥ ነዉ የምናከብረው ለዛውም በተጽእኖ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን❤❤❤
እኛም ካርብ ኣግረ ወድኣግራችን ኣብቅቶ ለዛ ኣድርሶናል ክብር ይሁን ለሰማቱ ለቅድስ ጅወርግስ
እህተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ወድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ድነህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለደጅህ አብቃን ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ፍቅረ ማርያም! ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔ ሰው የለኝም እና ቤተሰቦችንም እኔንም አንተው በምልጃህ፡በቃልቂዳንህ፡በጊዜው በምታሳየው የንስሃ ጥሪ ቤተስቦቸን ጥራልኝ፡አጥምቅልኝ::
ታምራትህን አስየኝ አባት ሆይ 🙏🙏💐🥰🙏🥰🥰
የተርቢኖስ ሚዲያ ባለቤት እባክህ ሰማእቱ ደጅ አድርሰኝ ወንድሜ እባክህ እርዳኝ የልጆች እናት ነኝ
ድንቅ ንግግር በርታ ወድማችን።
እግዚኣብሔር ይመስገን።
ቲክቶክ ቢዘጋ ልክ ነው።
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከሰደት መልስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ እሰከቤተሰቦቼ አደራህን እኔ ሀጤተኝ ቆሻሻነኝ ይቅር በለኝ
Esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🙏🏾 ekaneme dankelne wedemachene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 keduse George's ledejuu yabekanee kene betesbochegre🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይኬበር ይመስገን እኔንም ቤተሰቦቼን ለዚህ ክብርና ድህነት እንዲያበቃኝ ወለተ መድህን ብላቹ አባቶቼ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት።እግዚአብሔር አምላክ ሕዝባችንን ሐገራችንን አለማችንን ይማርልን ይጠብቅልን አሜን🙏♥️
ፍጡነ ረድኤት የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሯችንን ፍታልን ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን
እፍ ቲክቶክማ በተዘጋ እውን ያርገው አሜን
ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እካን በሰዉ በድጋይ ይናገራል ክብሩ ይስፋ አሜን አሜን አሜን ሰማሀቱ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ምስክር !! እኛንም ለደጁ ያብቃን !! ይፈውሰን ያድነን በረከቱ ይድረሰን እደሚደርሰንም አምናለሁ !! ይሁን ይደረግልን !?
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜንንን 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን ❤️❤️አሜንንን
ወንድማለም ቃለህይወት ያሰማልን
ቸር ወሬ ያሰማህ ሁላችንንም በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናን
❤❤❤❤❤
በርቱ የተርቢኖስ አዘጋጅ አገልጋዮች
የእግዚአብሔር ቸርነቱ በተለያዩ ምስክሮች ሲያስተምረን ድንቅ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ።ድንቅ ነው❤❤❤
ፍጡነ ረድኤት የኔ ልዩ አባት ለደጅህ አብቃን።
ቅዱሰ ጊዮርግር ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ ወለተ ማርየም ብላቹ ፀሎታችን ኣስቡኝ ለደጁ እንድበቃ ስደተኛ ነኝ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የግዛብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነው
አቤት መታደል እኔም አያቴ ታማ ካንሰር ነው ተብላ እቤታችሁ አስታሟት አትድንም ተብላለች ሰማእቱ አባቴ ከስደት ተመልሼ ታድንልኛለህ ብየ ነግሬዋለሁ ግን ገና አንድ አመት አለኝ የዛሬ አመት ሄጀ አያቴን ለማዳን ጉጉት ላይ ነኝ ያድርስሽ ያሳካልኝ በሉኝ ያነበባችሁት ሁሉ 😢😢
አቅም ካጣች ብር ልከሽ እምነትና ፀበሉን ያምጡላት
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አምላክ ጊዮርጊስ ለደጅህ አበቃኝ ደካማ ልጅህን😢😢😢 እናመሰግናለን አባታችን
Liiembo egziabhier selamih yabzalih ewedhalewu❤❤❤
ወንድማቺን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
እኔበስደት ያለሁት የእቁም እቅልፋ እደፋነው በፆሎታች አስቡ በጣም ከበደ14አገራን ሳብ አምሮን ጭቅላቴ በጣም ያመኝል አልሄድ ትንሽ ለቅዱስገወርጊስ ስሄዱ አስቡወለተ ማርያምበቅስርቡ ከመጣ ቦታው እረግጣለ
ፀልዮልኝ ሰማይቱ ለደጁ እዲያበቃኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ
ሌንቦ ባዶ እግር በጣም በጣም የሚገርም ምርጥ ሰው ነው አለሙን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህአብቃን ከዚህ ከቀፋፊ ስደት ተመልሼ እደጅህን እንድረግጥ እሥዳኝ😢
ሰማአቱ ቅዱስ ገዬርጊስ ለደጁህ ያብቃን ❤😢
የኢትዮጵያ ወንዶች በአብዛኛው ችግር አለባቸው ትዕቢት ብቻ እኛ እንደእነሱ እራስ ወዳድ ብንሆን ይህቺ ምድር ትጠፋ ነበር እናቶቻችን ተረግጠውም ቢሆን አልፈውታል ሴት smart ስትሆን አይወዱም እኛም ባላወቀ በዘዴ እንኖራለን
አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ከቤተሰቦቼ ማረን ይቅር በለን ማረን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ወዪ ፈጣሪየሚሳንህ የለም እውነት እንኮን ለዚህ አንበቂህ ሰማአርምቲ ይጠብቅህ
😢😢አምላኬ ሆይ እህቴ በወገብ ህመም ትሰቃያለች ለደጅህ አብቃትና ፈውስልኝ
ሰማእቱ ለደጂ አብቃን ቆጦየ ፍታልን
ሰማዕቱ አባቴ የልዳዉ ኮከብ ለደጅክ እኔንም ስደተኛ ልጅክን ለደጅክ አብቃኝ አደራህን የልቤን አሳቤን አሳካልኝ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
በጣም የምገርም አገላለጽ ነው❤❤❤
በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤ ለምክርህ ወንድም
እውነት ነው ልቢ ነው ዋናዋ ❤❤❤ብዚ ነገር ትምረያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ይሄ ልጅ የሆነ ጊዜ ብዙ አትክልቶችን በእግሩ እየሄደ ሲከባከብ አይቼው ንግግሩም ጠብ አይልም ንግግር አዋቂ ነው መረዳትም ያለበት ልጅ ነው ብዬ ያን ጊዜ ስልክ ቁጥሩንና ስሙን ትቶ ነበርና እኔም ኢትዮጵያ ለቫኬሽን ስሄድ ማግኘት ከምፈልገውና ከማበረታታው ሰዎች አንዱ ነው ብዬ ሊስት አድርጌ ነበር , ያኔ ቪዲዮውንም ስመለከት እንደሚያመው ሲናገር ፀበል ሂድ ብዬ አስተያየት ፅፊልህም ነበር አሁን ፀበል መሄድህን ስሰማ ደስ ብሎኛል በርታ ዋናውን ይዘሃል ማንም ሰው ሲታመም መፍትሄው ፀበልና ዕምነት ነው.
እባክህ ባለ ዩቱቡ አንድ አስተያየት አለኝ እቦታው ላይ በቂ መፀዳጃ ቤቶች እንዲሰሩ አርጉ ሰው ውጭ ላይ ከተፀዳዳ እንደ ባለፈው ይፈጠራል በዚ ጉዳይ ላይ ተደጋጋሚ ፅፈናል ወይም ከተሰራ ይነገረን
Astebabru enwata
አብይን እና መሰሎቹን ነበር መውሰድ ለትራንስፓርት እናዋጣላቸው ነበር
😂😂😂 አይ ቸገረሽና ነበር
መች አደላቸው ብለሽ
er yemn mawatat eniy echilachew nber mariyamn
aynih wusx yalewun misasoo ka aynik satawexa be wendmeh ayn wust yalewun gudif endet lawta tilaleh yilal kidus qalu la hager meterames kehone ye hulachnm haxiyat, ye hulachinm kifat naw . Minalbatm abiy kifu naw enlalen gn esu kegna ke hulachn be egzabher zand nitsu bihonis isun ye dingil lij bicha naw yemiyawkow lib ina kulalitin yemimeremir irsu egzabher bicha naw😢😢😢 sile irasachin axiyat inalqis
እውነት ነው እዚያ ሄዶ ቢጠመቅ ፈጣሪ ይቅር ይለው ነበር::
እኔስ የፈረሰኛውን ምስክርነት እግር በግር መስማት ሱስ ሆኖብኛል መሰለኝ ምን ይሻለኛል ልክ ነኝን ሄጄም አይቼም ይናፍቀኛል ወይኔ እዛ መኖር ብችል በቃ❤
ሰማእቱ በብር ምክንያት አንተን አለማየቴ ሁሌ ነው የሚያሳዝነኝ
አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ስምህንኳ መጥራት የማይገባኝ ሀጢያተኘዋን ልጂህን ጎብኘኝና ከስደት መልሰህ ከነ ቤተሰቦቼ ለደጂህ አብቃኝ ምን ይሳንሀል በርቀትም ብሆን ለአንተ የሚሳነህ ነገር የለም ድረስልኝና እንቆቅልሽ ሂወቴን መኖሪዬ ምን እንደሆነ አንተ ግለፅልኝ ድረስልኝ የኔ አባት 😢 ወለተ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ ውድ ወገኖቼ
ለወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን አሜን ፫