bermel Georgis መላኩ በትልቅ ጅራፍ ሲገርፈኝ ምነ አጥፍቼ ነው ስለው... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 520

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 10 หลายเดือนก่อน +141

    አጋእዝተ አለም ስላሴ ኤልሻዳይ የሆነው ዘላለማዊ ጌታ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለን እናመሰግንሃለን ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት ላንተ ይገባል አሜን::
    ለእህታችን ክብርህን የገለጥክ ፣ የጠየቁህን የሞትመልስ አምላከ ጊዮርጊስ ለኔም ተገለጥልኝ ህይወቴን አብራው አሜን 💜💜💜

    • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
      @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤
      ኣሜን❤❤❤

    • @Salam-dx3rn
      @Salam-dx3rn 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @alove5247
      @alove5247 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @freze2100
      @freze2100 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ኡሜን❤❤❤

  • @kalgashaw1549
    @kalgashaw1549 8 หลายเดือนก่อน +69

    እኔም ወደ ምንፍቅና ጎዳና እየሄድኩ በነበረበት ወቅት ከጌታ መልስ ፈልጌ ወደ በርሚል ጊዮርጊስ ሄጄ ተጠመኩ እግዚአብሄርም ውስጤ ባዶ እንደነበረ እና ቅዱሳን ለምልጃ እንደሚያስፈልጉ ገልጦልኝ በቃልኪዳናቸው የሰውን ልጅ እንደሚያድኑ አሳይቶኝ ተሰውሬ ከከገባውበት ሀይለኛ ጭንቅ እመቤቴ ማርያም ጥላዋን ጥላልኝ ወደ ስጋዬ ተመልስኩ ክብር ምስጋና ለዑል እግዛብሄር ይገባል።

    • @Tena77721
      @Tena77721 8 หลายเดือนก่อน +4

      እሰይ ተመስገን

    • @Misneb
      @Misneb 8 หลายเดือนก่อน

      በቅንነት እግዚአብሔርን እየፈለጉ በምንፍቅና ጎራ ገብተው መውጣት ያቃታቸውም እንኩዋን በቅድስቲቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ያለውን ስርአተ አምልኮ ቢያዩ ያለ ጥርጥር አንተ ያየኸውን ድንቅ ተአምራት ሁሉ ያያሉ። በማይገኝበት ቦታ ሲፈልጉት የኖሩትን እግዚአብሔርን ያገኙታል። እንኩዋን በግዜ ወደቤትህ ተመለስክ!

    • @Selamfiker-y6i
      @Selamfiker-y6i 7 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu 7 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @feventilahun619
      @feventilahun619 7 หลายเดือนก่อน +3

      እእእእእእእልልልልልልልል ታድለቹ❤

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 10 หลายเดือนก่อน +137

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦቿ ብላችሁ 🤲🤲

    • @mariammgtube2112
      @mariammgtube2112 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ❤ ታስብሽ አሜን ....

    • @mariammgtube2112
      @mariammgtube2112 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔንም እህተ ሚካኤልና ቤተሰቦቿ ብላችሁ አስቡኝ

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫ያብቃን

    • @ehiteehitelema2067
      @ehiteehitelema2067 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም እህተ ገብርኤል ከነቤተሰቦቿ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ እና ለምስክርነት እንዲያበቃኝ አዲሰው አድርጎ እንዲፈጥረኝ አሜን

    • @hewankebeidy5005
      @hewankebeidy5005 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b 8 หลายเดือนก่อน +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።

  • @KbromTeklay-x5i
    @KbromTeklay-x5i 10 หลายเดือนก่อน +54

    ላንቺ የደረስ ቅዱስ እግዚአብሄር ለኛም ይድረስ ድነን ለምስክርነት ያብቃን ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊወርግስ ተመመመመመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 10 หลายเดือนก่อน +98

    አላዬ ምርጥ ሰው በዝምታህ አስደመምከን እንዲ ነው ሰው ያሰበው ሳይበታተን እንዲህ ይገልፃሉ ተባረክ እህቴ እድለኛይቷ እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 10 หลายเดือนก่อน +116

    የዛሬው ምስክርነት ይለያል በቃ ዝም ብሎ ልብ ውስጥ ይገባል ያንተ ዝምታ የልጅቷ አገላለፅ ይገርማል ለሁሉም ነገር የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም ከስደት መልሶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

    • @EMUkIFLU
      @EMUkIFLU 10 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን ይደረግልን እህቴ የኔም የሁልግዜ ምኞቴ ይህ ነው ታአምሩን ለኛም ይድለን ክብር ለሰራዊት ጌታ ለመድሀኔለም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤​@@EMUkIFLU

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @astuchannel5804
      @astuchannel5804 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በእውነት

    • @Keyehulum
      @Keyehulum 10 หลายเดือนก่อน +1

      ባንቺ ጥሩ ኮመንት እኔም አይቼ ተደመምኩ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +29

    ቅዱስ እጊወርጊስ ለሰዉ አልናገርም ለደጅህ አብቃኝ ብድግ ብየ እመጣለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 10 หลายเดือนก่อน +57

    ይህ ምስክርነት ባያልቅ ወደድኩ ልቤ ተንጠለጠለብኝ አለቅሳለሁም እደሰታለሁም ደግሞ ያደመጣችሁት ጨምሩበት የተሰማችሁን❤❤❤❤❤❤❤

    • @adnayalew5363
      @adnayalew5363 10 หลายเดือนก่อน

      me to i was also cry when i lesson z story

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 10 หลายเดือนก่อน +27

    ወይኔ የዚህች ልጅ በረከት ይደርብኝ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 10 หลายเดือนก่อน +5

    የልጅቱዋ የአገላለጽ ችሎታ በእውነት ፍዝዝነው ያልኩት።
    ሰማእቱ ለደጅህ ሚስጥራትህን ለማየት ጓጉቻለውና አደራህን ከእዝች አድካሚ ስልቹ ዓለም ታደገን አሜን🙏🙏🙏

  • @milkaalemayehu
    @milkaalemayehu 10 หลายเดือนก่อน +54

    እኔ ለራሴ ያየሁትን ለራሴ መተረክ ያቃተኝን ድንቅ አርገሽ ለራሴው ተረክሽው ይህን አንደበት የሰጠ ጌታ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እባካችሁ በቦታው ያልሄዳችሁ ሰዎች ያለአንዳች ፍራቻ ሂዱ ሁሉ ነገር ከምክንያታችሁ በላይ ነው

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 10 หลายเดือนก่อน

      ሲፈቅድ ነው የሚሳካው እኔ ለመሂድ ዋሽቻለሁ ግን አልተሳካልኝም በጣም ፀሎት ያስፈልጋል😢

    • @milkaalemayehu
      @milkaalemayehu 10 หลายเดือนก่อน

      @@emebet.emumaremuyewa438 እስማማለሁ ጸሎትና ጉጉት ያስፈልጋል አንቺ በአሰብሽበት ቀን ካልሄድሽ እሱ ምክንያት አለው የሚገርምሽ ከቤትሽ ወጥተሽ ቤትሽ እስክትገቢ ሁሉን ራሱ ፈጣሪ ያመቻቸዋል በጉጉት ጠብቂ ትጠሪያለሽ አትጠራጠሪ

    • @avg4628
      @avg4628 10 หลายเดือนก่อน

      እኔጥዎት እና ማታ ኣለቅሳለው ቦታው ናፈቀኝ የእውነት

  • @elenioda8835
    @elenioda8835 10 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ የቅድስት ሥላሴ ባሪያ ፣ የጌታዬ የመድኃኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ ባለሟል የእግዚአብሄር ምርጥ ዕቃ የምወድህ የልዳው ፀሀይ ሰማዕት፣ የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የዳቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረገጥኩት ሁሉ ተዓምርህን ያየሁት አንተ ታላቅ ሰማዕት እባክህ ባለሁበት ጸበልህን አድርስልኝና እኛንም ቤታችንንም ባርከው ኦ ፍጡነ ረድዔት ጊዮርጊስ ቅረብ። የተረጋጋሽ እህቴ ምስክርነትሽ ዕጹብ ድንቅ ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @Tibeyine-qj5lq
    @Tibeyine-qj5lq 10 หลายเดือนก่อน +42

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊርጊሰ አባቴ ለድጅህ አብቃኝ

    • @-batemeaza4911
      @-batemeaza4911 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ለሁላችንም

    • @BirteBirte-g7v
      @BirteBirte-g7v 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen lehulachin🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 10 หลายเดือนก่อน +37

    የሚገርም ምስክርነት ከሚገርም አገላለጽ ጋር ።ክፍል ሁለት ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ ።ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🤲

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጊዮርጊስ ደጅ የለውም ደጁ ቢራ ፋብሪካው ነው

    • @Only1God777
      @Only1God777 10 หลายเดือนก่อน

      😅😂​@@mahdergebrgziabher6900

    • @Hana-mariam21
      @Hana-mariam21 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@mahdergebrgziabher6900 ደጁን ያበላሻችሁት አንቺ እና አንቺን መሰሎች ናቸው ። እሱ በስሜ የቢራ ፋብሪካ ይሰየምልኝ አላለም ወይም ፈጣሪው የሰጠው ቃል ኪዳን እደዛ አይደለም እናም ስሙን የሰየሙት ሰዎች መሰየማቸው ሳያንስ አንቺ ደሞ አፍሽን አትክፈቺ ።ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጣሪውን ያከበረ ለፈጣሪው ብዙ መከራ የተቀበለ ታላቅ ሰማእት ነው ። ፈጣሪም ትልቅ ቃል ኪዳን ሰቶታል አንቺና አንቺን መሳዬች ዝቅ ስላደረጋችሁት ዝቅ አይልም። እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በሰራው ጽድቅ ስራ ከፍ ድርጎታል አሁንም ከፍ ይበልልኝ ለእደኔ እና አንቺ ላሉ ሀጢያትተኞች በረከቱ ይድረስን አሜን ።

    • @mahdergebrgziabher6900
      @mahdergebrgziabher6900 8 หลายเดือนก่อน

      @@Hana-mariam21 አሁንም አትሳሳት ጊዮርጊስ እውነተኛ ይሁን ሀሰተኛ እንደዚህ አይነትም ሰው ከነመፈጠሩ እርግጠኞች አይደለንም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ሰው ቅዱስ አትበል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አንኳን ቢኖር ስግደት ቤተክርስቲያን በስሙ መትከል ሁሉ አጋንንትን ማምለክ ነው

  • @genetbeyene
    @genetbeyene 10 หลายเดือนก่อน +5

    አጋእዝተ አለም ስላሴ ኤልሻዳይ የሆነው ዘላለማዊ ጌታ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ብለን እናመሰግንሃለን ክብር ምስጋና አምልኮና ስግደት ላንተ ይገባል አሜን::
    ለእህታችን ክብርህን የገለጥክ ፣ የጠየቁህን የሞትመልስ አምላከ ጊዮርጊስ ለኔም ተገለጥልኝ ህይወቴን አብራው አሜን
    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 หลายเดือนก่อน +11

    እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮዬን ፍታልኝ✝️🤲

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 10 หลายเดือนก่อน +21

    አንደበቷ አገላለጿ ደስስስ ሲል አንደበተ ሩቱ እንኳን ሰማዕቱ ለደጁ አበቃሽ

  • @NatanemAraya
    @NatanemAraya 10 หลายเดือนก่อน +17

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይህች የተቀደሰ ቦታ ሳልደርስ እኔና ልጆቼ አትውሰደን 😭😭😭😭😭 ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ የነገስክበት ቦታ ብዙ ሰው ሳያየው ቀድሜ አየሁት ግን መምጣት አልቻልኩም እባክህ ፈረሰኛው አማልደኝ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ።አሜን

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 10 หลายเดือนก่อน +13

    እፁብ ድንቅ ተአምር ነው
    እህታችን የተደረገልሽ
    ከልብ ማመን ድህነት ምህረት ፈውስ አለው
    እኛም እዚህ ቅዱስ ቦታ የእግዚያብሄር ተኡምር በግልፅ የሚታይበት ቦታ እንዲያሳየን ከበረከቱ እንዲያካፍለን የእግዚያብሄር ፈቃድ ይሁን አሜን
    ኤልሻዳይ ሚዲያ በርቱ
    ጥሩ ትምህርት ምስክርነትን ታቀርባላቹ በርቱ

  • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
    @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 10 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት በቸርነቱ በምህረቱ በፍቅሩ እንድንኖር ለፈቀደልን ለቅድስት ስላሴ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን 🙏🙏🙏 ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከነቤተሰቤ የምህረትህን ደጅ እንድንረግጥ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ 🤲🤲🤲

  • @lemlemkifle9792
    @lemlemkifle9792 10 หลายเดือนก่อน +16

    አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል ውስጥን ይነካል ወይኔ አምላኬ ልክ ቦታው ላይ እንዳለሁ እንዲሰማኝ ነው ያረግሽው እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ለአንቺ የተገለጸ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ይገለጽልን። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጁን ላልረገጥነው ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ፈውስን ይስጠን። የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ተመስገን ይህንን የመዳኛ ቅዱስ ስፍራ ስላዘጋጀህልን። 🙏🙏🙏

    • @TaylAtfra
      @TaylAtfra 10 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 10 หลายเดือนก่อน +28

    ቦጣም የሚይስደንቅ ምስክርነት ነው።
    መድሃኔ አለም ሆይ ክብር ምስጋና ለዘለኣለም ላንተ ይሁን።
    መጽሃፍ መሆን የሚችል ድንቅ አገላለጽ።
    እስከ መጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ እናመሰግናለን።
    መድሃኔ ኣለም የኣለም ቤዛ ሆይ እወድሃለሁ❤🙏

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 10 หลายเดือนก่อน +45

    የኢትዮጵያ መሪዎች እግዚአብሔር እዛ ቦታ ወስዶ ባሳያቸው!!

    • @helinaayele7773
      @helinaayele7773 10 หลายเดือนก่อน +9

      በእውነት ሁሌ የማስበው ነገር... ይሄን ቢያውቁማ የት በደረስን ነበር

    • @Issac-l3n
      @Issac-l3n 7 หลายเดือนก่อน

      Bebotaw heje neber menfes yalebachew sewoch yemtal belwal

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h 6 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ያዘጉብናል ፡ እነሱ እኮ ሰዎች አይደሉም

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 5 หลายเดือนก่อน

      በእዉነት ባደረገዉ

  • @gechtube2034
    @gechtube2034 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሲጀመር ቦታዉንና ፀበሉን ለማብራራት አይቻልም።ዉስንነት ባለበት ትንሽ የሰዉ ልጅ የቃላት ድርደራ መግለፅ ይከብዳል ብቻ ግን ዝምታ ብቻ ያብራራዋል🙏🙏🙏

  • @kidistfeseha7509
    @kidistfeseha7509 10 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን በእውነት ላንቺ የደረሰ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስ በርሜሉ ጎርጊስ እኛንምለደጁ ያብቃን ክብር ለመዳኒአለም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 หลายเดือนก่อน +79

    ሰማቱ ቅዱስ ጎርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ ለኔም ዛሬ ታምር ነዉ የሰራልኝ ካምስት ወር በፊት አሰሪዬ ያራት ወር ነበረኝና የሶስት ወር ደሞዜ አምኖ የወሩ ክዶኝ ነበር በጣም ተከራክረን ነበር አለኝ የለሽም በሚል እና ከዛ ደክሞኝ ነበር መጨቃጨቅ ዛሬ ጥር 23 እለት ሰማቱ አንተ ታዉቃለህ አሰሪዬ ብር ልለዉነዉ ሆዱ አራራልኝ የዉስጤ ታዉቃለህ ሀቄ ነዉ የጠየኩት ዋሽቼ አይደለም አልኩት ለሰማቱ ሚገርማቹ ደሞዜንም አላልኩትም እራት እየበላሁ ነበር ሲያየኝ ጊዜ ደሞዝሽ እሰጥሻለዉ ብሎ ሰጠኝ የሰማቱ ምስጋና ይድረሰዉ እልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ የክብሩ መገለጫ አምሳ ዶላር አስገባለሁ እልልልል ሚሳነዉ የለም ለሰማቱ አካዉንቱ አስቀምጡልኝ የቤተክርስትያኑ አላዬ እሺ ኮመንት ካነበብክ ተመስገን እህቴ እንኳንም ሰማቱ ለደጁ አበቃሽ በቤቱ ያፅናሽ

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  10 หลายเดือนก่อน +7

      1000499896477 አሽዋመዶ በርሚልጊወርጊስ ታምረኛዉ ፀበል የልማት አካዉንት

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  10 หลายเดือนก่อน +5

      እንኳን ፀሎትሽን ሰማሽ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 10 หลายเดือนก่อน +4

      @@elshadayorthodoxmedia እሺ አመሰግናለሁ አላዬ ወንድሜ በርቱ ምስክርነቱ እየሰማሁ ነበር ሰሞኑ አስገባለሁ ለደጅ ያብቃን በስደት ያለነዉ እህትና ወንድሞቼ

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 8 หลายเดือนก่อน

      Bewunet egzaber emasgen semayetu kedus Geyorgis misgana yederaswo lenm agzongal🙏🙏🙏🙏

    • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
      @ወለተኪዳን-መ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ፀሎትሽን ሠማሽ እህታችን የሠማዕቱ ታአምር ተገልፆ ተነግሮ አያልቅም ❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 10 หลายเดือนก่อน +11

    አገላለፅሽ በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል ህልም ነው የሚመስለው ፀልይልን እኛም እንድንረግጥ ደጁን

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጌወርጊሰ ለደጂክ አብቃኝ እኔም ደጁን እርግጭ እደምድን አምናለሁ ሰው አርገኝና ሰው ይግርመው የሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ታምር ሰሰማ ውሰጤን ደሰ ይለኛል ለደጁ ያብቃኝ

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b 10 หลายเดือนก่อน +35

    አንቺ ልጅ፣ስትናገሪ የቃላት አመራረጥ እና አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል ይህ ማለት ደራሲ መሆን ትችያለሽ።ለተደረገልሽ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን።

    • @fikiral3877
      @fikiral3877 10 หลายเดือนก่อน +2

      It is amazing I was thinking the same. Her expression is very clear and catchy.

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 10 หลายเดือนก่อน +10

    አምላከ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኡፍ ደስ ሲል አገላለጿ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምራትህን በለቅሶ ጨረስኩት እባክህ እጠበኝ እርዳኝ ልምጣ

  • @ዮስቲና-ጠ4ዐ
    @ዮስቲና-ጠ4ዐ 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንቺ እህት የሠማዕቱ አምላክ እደረዳሽ ያወኩት የተነተንሽበት ሁኔታ በጣም ገራሚ ነው ና ይህን የወዳጄን የሠማዕቱን ደጅ እድረግጥ አምላከ ጊዮርጊስ አምላክ ጊዮርጊስ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳኝ

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 2 หลายเดือนก่อน

    እፁ ድንቅ የአንተ ስራ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ለደጂህ አብቃ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ🙏

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 10 หลายเดือนก่อน +9

    እጹብ ድንቅቅቅቅቅ ኣገላለጽ ነው ውስጤን የነካኝ ኣገላለጽ በኡነት ጌታዬ በዚህ ኣንደበት ድንቅ ስራውን እንድትገልጭ ያረገ ክብሩ ይስፋ እኔ መች ይሆን ለደጅክ የምበቃው ሁፍ ሰኣቴ የስራ ደርሶዋል ግን ማቂዋረጥ ኣቃተኝ ልክ እኮነሽ እራሴን እንደጻድቅ የማይ እኔ ጸሎተኛ እንደሆንኩ የማስብ ሓጺያተኛ እያለው ሓጺያቴን የምደብቅ ነኝና ኣንቺን የሰማ ኣምላክ ይስማን ሰማእቱ ይድረስልንና ለደጁ ያብቃን

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 10 หลายเดือนก่อน +24

    የዛሬው ን እንዴት ብየ እንደሰማሁት ፈጣሪ ያውቀዋል ለየት ብሎብኛል እፁብ ድንቅ ተአምር አፌን ከፍቼ ቀረሁ አምልኬ በቸርነትህ አስበን❤❤❤

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 10 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንቺ ደግሞ ይለያል እኅቴ፤ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ሁላችንንም አፍርሶ ይስራን። በብዙ ተበለሻሽተናል ሰውነታችንን ለቀናል። ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከወዳጁ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፥ከቅዱሳን፣ጻድቃን፣ሰማዕታት ጋር ምስጋና ይድረሰው። ለይኩን።

    • @Erebuye
      @Erebuye 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን*10000000

  • @mulualemfedessa3070
    @mulualemfedessa3070 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 10 หลายเดือนก่อน +6

    እፁብ ድንቅ የ መድሀኒያለም ስራ የኔ እህት ታድለሽ እኔም የምፈልገዉ ይሄንን ነዉ እዳዲስ መሠራት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተዉ እርዳኝ ሰማእቱ ምልጃህ በረአትህ ይድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @MollaGetachew-x7p
    @MollaGetachew-x7p 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ታምር ነው የእግዚአብሔር ስራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን ሁላችንም

  • @tinsaetube1899
    @tinsaetube1899 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉን የሚያደርግ ብቻውን ዓለምን የሚገዛ የአብርሃሙ ሥላሴ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን"""""

  • @KasechAmdhun
    @KasechAmdhun 10 หลายเดือนก่อน +13

    ኦ አምላከ ጊዮርጊስ ሀያልነቱን ገለፀልሽ ተመስገን!!!

  • @robinatesfaye227
    @robinatesfaye227 10 หลายเดือนก่อน +11

    በመንፈስ ቅዱስ የተነገረ ምስክርነት በእንባ ነው የሰማሁት ።ውስጤ የተሰማኝ ስሜት የማልገልፀው እኔ ብቻ የተሰማኝ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።ለሷ የሆነው መገለጥ ለሁላችን ያድለን። የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በዘመንሽ የመላ ይሁንልሽ! ከቃል በላይ ነው።

  • @abrahamshibru
    @abrahamshibru 10 หลายเดือนก่อน +11

    አላዬ ምርጥ ሰው በዝምታህ አስደመምከን እንዲ ነው ሰው ያሰበው ሳይበታተን እንዲህ ይገልፃሉ ተባረክ እህቴ እድለኛይቷ እንኳን ደስ አለሽ

  • @ነፃነኝየማረያምልጅ
    @ነፃነኝየማረያምልጅ 10 หลายเดือนก่อน +6

    እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሰማአቱ ቅድስ ጊወረጊስ እኔንም ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ 😢 አሜን

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 10 หลายเดือนก่อน +9

    አጅግ በጣም የሚገርም አገላለጽ የሚገርም ትህትና

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน +51

    የእዉነት በቃላት ያማይገለፅ ነዉ ጉጉቴ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ እህታችንም የሚገርም አገላለፅ ነዉ እንኳን ለደጁ አበቃሽ ሁላችሁም ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 10 หลายเดือนก่อน +4

    እፁብ ድቅ ፊቅር ፊቅር ፊቅር ነው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 10 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን ጋዜጠኝነት ብትማሪ አንደበትሽ አገላለፅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ።

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ እንድትመሰክር እኛም እንዲገባን ነው አንደበትዋን ርቱዕ ያደረገላት እንጂ ለአለም ነገር አይመስለኝም አፌን ከፍቼ እያለቀስኩም ነው የሰማኋት 😢

  • @SaraMamu-f3k
    @SaraMamu-f3k 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 10 หลายเดือนก่อน +12

    እህቴ እግዚአብሔርን ከፍልስፍና አስተሳሰብ ወደማወቅ ከዛም ከተያዝሽበት የእርኩስ መንፈስ ነጻ ያደረገሽ እግዚአብሔር ይመሰገን። እህቴ የንግግር ተሰጥኦ አለሽ ጋዜጠኛ ብትሆኚ እመክራለሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ጋዜጠኛ የ እሷ እኮ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ሞገስ ሆኗት ነዉ መናገር የሚችል ሁሉ መደመጥ የሚችል ይመስልሀል ?ምላስ የሚያንጣጣም ሰይጣን አለ። ልክ on line marketing እንደነ ቲያንሽ አይተነዋል ምላሳም ሲያደርገን ይህ ግን ከመንፈስቅዱስ ሞገስ ሆኗት ነዉ መለኮትን ያዮ ያናገሩ የሰሙ አንደበቷ እኮ ነዉ የሚያወራዉ ርቱዕ መሆን መደመጥ ግድ ነዉ። ኃያል ነዋ አለመስማት አትችልም

  • @sharaandaregi2176
    @sharaandaregi2176 10 หลายเดือนก่อน +4

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ከጭንቀት ገላግለኝ 😢

  • @pakpak6065
    @pakpak6065 5 หลายเดือนก่อน

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ😔😔😔😔

  • @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ
    @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ሰትመስክር በጣም ብቅ የፈራሁ 😭😭😭😭😭አቤት መታደልሽ እኔም እንዳንች ከስደት መልሥሰመጣ ይሳካልኝ ይሆን እኔማ በጣም ነው ሀፃታኛ ነኝ 😭😭😭😭😭

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 10 หลายเดือนก่อน +120

    ሁሌ እከታተላለዉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ አንድ ቀን በድ ጋሚ እሄዳለዉ ቦታዉ ናፍቆኛል

    • @serkalemdemsieserkalemdems6532
      @serkalemdemsieserkalemdems6532 10 หลายเดือนก่อน +19

      እኔ በሂወት ዘመኔ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ያገኜሁት ሠላምና ደስታ የትም አግኝቸው አላውቅም በናፍቆት ተቃጠልኩ ከዛ ቦታ 😭😭😭😭

    • @fannygebre8061
      @fannygebre8061 10 หลายเดือนก่อน +1

      Me too betam new yeminafkegne

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ 10 หลายเดือนก่อน +19

      የሄዳችሁ ታድላችሁ

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@serkalemdemsieserkalemdems6532 ሂደሸ ነበር

    • @limatteferi6205
      @limatteferi6205 10 หลายเดือนก่อน +3

      Mn waga alew meleshe koshesheku mihreth yibzalegn

  • @SenaytSenayt-kg7yr
    @SenaytSenayt-kg7yr 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ያሳደግከኝ መልኣክ ለደጅህ ኣብቃኝ❤😢

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 10 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ ሰማሁሽ ሳይሆን አደመጥኩሽ ልጄን ይማርልኝና እኔም ድንቅ ተአምሩን ለመናገር ያብቃኝ

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 10 หลายเดือนก่อน +11

    Ameeeeeeeeeen 💒🤲
    አማልከ ሆይ ባስልም አገር አብቅንይ ስዳት ላይ ዓለንን ብዕት አሲቡንይ.. 🤲🤲
    አስርተ ድግል ሳምይቱ ቁድስ ጎርጊስ አብዓተ ፊታን🥲🥲🥲🤲

  • @TigistFele
    @TigistFele 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MIMI-b4c4f
    @MIMI-b4c4f 6 หลายเดือนก่อน

    በፈቃድህ ለደጅህ አብቃኝ ፈጣርዬ ለደጁ እስከልጆቼ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 10 หลายเดือนก่อน +11

    አምላኬ ክብሪ ላንተ ይሁን በእውነት አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል እውነት አምላኬ ጉጉቴን ታቃለህ እና አንተ በፈቀድክ ቀን ለደጂህ አብቃኝ

  • @SebleMisaw-c5s
    @SebleMisaw-c5s 5 หลายเดือนก่อน

    ለአንቺ የሆነ ሁሉ ለእኛ ም እንድንሄድ ፈቃዱ ይሁንልን ።ትምህርት ነው ለተመልካች ፡

  • @TsegaMarku
    @TsegaMarku 10 หลายเดือนก่อน +23

    1 ደቂቃ እራሱ አታሳልፉም ስትለቁ video በሰዓት ነው በርቱ ከጀርባ ካሜራና ቅንብር ላይ የምሰሩ አድናቂያቹ ነኝ ከአሜሪካ ነው ከነቤተሰቤ ነው የምናያቹ በርቱ

    • @minasmidea
      @minasmidea 10 หลายเดือนก่อน

      እሺ በጣም ነው የምናመሰግነው

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  10 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ እያሰብንነዉ

  • @bamiteshale4106
    @bamiteshale4106 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ደጁን መርገጥ እናፍቃለው 😢ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ

  • @SamirahM-nb2gt
    @SamirahM-nb2gt 6 หลายเดือนก่อน

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እባክህ አባቴ ለኔም ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ አንችን የራዳ አምላክ እኔንም ቤተሰቦቸንም ይርዳን ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃኝ

  • @محمدمحمد-ز2ش7ي
    @محمدمحمد-ز2ش7ي หลายเดือนก่อน

    በፀለታችሁ አሥቡኝ እህት ወንድሞቼ እህቴ እኛን እንዳቼ ለመመሥከር ያብቃን እህቴ ሚካኤል እያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 10 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ደስ እሚል ምስክርነት ላንቺ የደረሰ እግዚያብሔር አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን እንደ አዲስ ይስራን❤

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 10 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነት ከማሪ ከወተት የጣፈጠ አገላለፅ ምን አይነት መሰጠት ነው ስሜትሽን መረዳትሽን ነው ያጋባሽብኝ ይሄ እራሱ የሱ መሰጠት ነው ሰማእቱ አንተ ፍቀድልኝ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 หลายเดือนก่อน +19

    የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው! እመቤቴ የነገርኩሽን አደራ!
    አላዬ ወንድማችን ሁሌም የምታቀርብልን አስተማሪ መርሀግብር ነው እናመሰግናለን!

  • @sarasara-xf5wx
    @sarasara-xf5wx 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል. እኛንም ለደጁ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 10 หลายเดือนก่อน +15

    ❤ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔርኅይል❤በጣም ደስስስ የሚል አገላለጥ እድለኛ ነሺ እህቴ እኛንም ለዚ በረከት ያብቃን ወንድሜ አላየ ይህንን ምስክርነት ወተህና ወርደህ እኛም እራሳችንን እንድናይበት እንድንማርበት እንድንድንበት ስላደረከን እጂግ በጣም እናመሰግናለን❤ በርታ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ ❤

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia  10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ

    • @eyerus9893
      @eyerus9893 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@elshadayorthodoxmediaወንድም ቁጥርህን ሰጠኝ እንደው እናቴ ተሰቃየችብኝ😢

  • @MeryJohn-i3j
    @MeryJohn-i3j 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት በእባ ነዉ የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @Eftahshewita
    @Eftahshewita 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወየዉ ለኔ አምላኬ የኔስ ሃጢያት ቅዱስ ዑራኤል አስበኝ አባቴ

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu5222 10 หลายเดือนก่อน +1

    ህቴ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አገላለፁ ድንቅ ነዉ ከእርጋታ ጋር አዘጋጁም ተባረክ

  • @MesaDubale
    @MesaDubale 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ይመስገን በዚህ በተቀደሰ ቦታ እንድመጣ አምላክ ፍቃዱ ይሁን ።ስሜትሽ ይጋባል በትክክል ገልጸሽዋል ታድለሻል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @MeskiArega
    @MeskiArega 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላካችን ሁሌም ከእነ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይከሰበር ይመሰሰገን ። እግዚአብሔር እኮ ከአዕምሮም በላይ ነው የእኔ ጌታ እኛንም ያስበን። አልፋና ኦሜጋ እሱ ዘላለማዊ ነው። የቅዱሳን የፃድቃን አምላክ ለደጁ ያብቃን ። ስሙም የተመሰገነ ይሁን። የእኔ እናት ድንግል ወላዲተ አምላክ ምልጃሽ ይርዳን።

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ስለምስክርነትሽ ከልብ እናመሰግናለን። እምነት ከሌለን የምትመሰክሪዉ ሁሉ ለሰዉ ልጅ ህሊና ለመረዳት ይከብዳል። ለእግዚአብሔር አምላካችን ሁሉ ጊዜ ክብርምስጋና ይግባዉ። ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምና እግዚያብሔር አምላካችን ለመረጣቸው ቅዱሳን መላዕክትና ሐዋሪያቶች በእግዚአብሔር ስም ክብር እና ምስጋና ይድረሳቸዉ።

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 5 หลายเดือนก่อน

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምህረት እጅህን በስደት ነኝና ላክልኝ አባት ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን ከነመላ ቤተሰቦቼን ከዳቢሎስ እስራት በመንፈስ ቅዱስ እንደጉም ብትን እንዴትስ ብለን አድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 10 หลายเดือนก่อน +6

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ለእኔም ምህረት አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ፡፡
    ወለተ አብ እና ቤተሰቦቿ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @mogestsegaye8231
    @mogestsegaye8231 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ መልካም ልጅ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የገለጽሽው። በጣም አመሰግናለሁ። 😊

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 หลายเดือนก่อน

    ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ በእግዚአብሄር ፍቃድ አህዛብን ሁሉ ለደጁ ያብቃልን በአለም ያለ የአዳም ዘር ሁሉ ቦታው ደርስው ይመስክሩለት። የፈጠረንን አምላክ የልኡል እግዚአብሄርን ድንቅ ስራውን ምህረቱን

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ኣባቴ አኔ ሓጥይተኛ ባርያ ወደ ደጅህን አብቃኝ ቤተሰብች ልጅ ሁሉም በስደት የለወ ወንድምች ጠብቀችው ❤

  • @bililign_man
    @bililign_man 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኤልሻዳዮች ዛሬ አስተያየት እንደምትቀበሉ በተግባር አሳይታችሁናል በቃ ሁሌ እንደዚ ነው ጠያቂ መሆን ያለበት ጣልቃ ሳይገባ ሀሳቧን በደንብ እንድትገልፅ ስለዚ ጠያቂ በመሀል ሳይገባ መጠየቁ ደስ ይላል በርቱ🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 10 หลายเดือนก่อน +2

    .በእዉነት እህታችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሔር ሁሉን ግልፅ አርጐ ነዉ የነገረሽ ለእኔም ይቺን ቀን ሁሌ ምኞቴ ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ ወድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 10 หลายเดือนก่อน +9

    Fetari hoy lenem fikedilgn😢😢

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 10 หลายเดือนก่อน +4

    ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ እልልልልልልልልልልል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendesankassahun483
    @wendesankassahun483 10 หลายเดือนก่อน +4

    የአብርሐሙ ሥላሴ እህታችንና የፕሮግራም አዘጋጁን ቃለሕይወት ያሰማችሁ ያሰማን፡፡

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ እህት የሚገርም ምሰክርነት ነው እኔንና እህት ወንድሞቸንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃችሁ በይኝ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁሽ ከዚህ ሆኝ እንኳን ጭንቀቱ ገደለች የኔ እህት ብርቱ ነሽ ያንችን ብርታት ለኔም ያድለኝ

  • @meketealemesged1259
    @meketealemesged1259 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስካሁን ከሰማሁት ምስክርነት ይህ በጣም የሚገርም ሆኖ አግንቻዋለሁ። ለእህታችን ከመጻሕፍት በላይ እግዚአብሔር በቀጣታ በቅጽበት ብዙ እውቀትን ምህረትን ጋሻ ና ጦር አድሏታል።

  • @THeywerku
    @THeywerku 6 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነፍሴ ፈራች አቤቱ አንተ አስበኝ😭😭💔💔

  • @hime6686
    @hime6686 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ምስክርነት ነው ደጋግሜ ነው የሰማውት ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይድረስልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 หลายเดือนก่อน +1

    እፁብ ድንቅ የእርሱ የሰራዊት ጌታ ክብርና ምስጋና ይደርሰው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታች ወንድማችን ተባረክን እናመሰግናለን

  • @demisse7777
    @demisse7777 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንደበተ ርቱ ስትገልጨው ደስ ስትይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ላንቺ የደረሰው እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ይድረስልን ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ያድርግልሽ አሜን

  • @brhantesfay8948
    @brhantesfay8948 หลายเดือนก่อน

    ለደጅህ ኣብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ
    ለደካማ ልጅህ

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 9 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ፍቃድሽ ይሁንልኝ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ አንተም ፍቃድህ ይሁንልኝ !

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 10 หลายเดือนก่อน +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እንኳን ጎበኘሽ:: ጠላትሽንም እንኳን ጣለልሽ::

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስየሚል አገላለጽ ነዉ፡፡ ንግግሯን በደንብ የሚረዳዉ በጸበሉ የተጠመቀ ሰዉ ብቻ ነዉ፡፡

  • @DinaMeb
    @DinaMeb 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ እባክህ እኔንም ለዚህ ታምር ለቅዱስ ጊዮርጊስ በርከት አብቃኝ በሱስ ተይዞ የሚገላታው ወድሜ የናቴ ልጅ የመዳን መንገድ እዲሆንለት እባክህ ፈጣሪዬ ግለጽለት