ይህ ሰው በጣም የሚገርም ጠምዛዥና ጠማማ አንደበት ያለው ስለሆነብኝ በዚህ ለጊዜው ዘግቼዋለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @milextravelagent3659
    @milextravelagent3659 21 วันที่ผ่านมา +435

    መምህር እኔ በቅርብ በርሜል ሄጄ ነበር 70%የሚሆን ሰው በናንተ ትምህርት ተለውጦ በርትቶ ሲፀልይ ሳይ በጣም እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ያን ያህል እንዳልተገፋቹ በዚ ደረጃ ህዝብ ተለውጦ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ። ገና ብዙ እናያለን እነዚህን ተዋቸው ዝም ብለው ያውሩ ተራ የሰፈር ወሬ ነው።

    • @user-of1uu8pb9fire
      @user-of1uu8pb9fire 21 วันที่ผ่านมา +7

      አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤍🤍

    • @CoolMIME885
      @CoolMIME885 21 วันที่ผ่านมา

      @@milextravelagent3659 እግዚአብሔር ይመስገን

    • @dramboo
      @dramboo 21 วันที่ผ่านมา +9

      ምስክር እንዲህ ነው

    • @Nebiyatdejene-i3j
      @Nebiyatdejene-i3j 21 วันที่ผ่านมา +2

    • @alemineshwamlak3179
      @alemineshwamlak3179 21 วันที่ผ่านมา

      Memiher tewachew neger yesenetekal neger menfesu sigalet yawekal wedo ayidelem

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 21 วันที่ผ่านมา +561

    ቢኒያም ላይቭ ላይ እየገባችሁ ምታደምቁ ልጆች አድቡ !! ስድብ ለመስማት ጊዜ ከምታጠፉ ሚጠቅም ነገር ስሩ

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 21 วันที่ผ่านมา +18

      እውነት ነው ወንድማችን እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም ተመስገን ሲሰድቡ ባይ መሳደቤ አይቀርም ነበር ተመስገን

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 21 วันที่ผ่านมา +21

      ልክ ብለሀል ወንድማችን አይናችን እጃችን ካረፈ እሱም ያርፋል የመምህር ፍሬዎች አትሞኙ እዛ ሔደን በኮመትን ባየን ቁጥር እሱ ይጠቀማል እኮ ከእኛ የሚጠበቀዉ ቢያንስ ስንፀልይ እግዚአብሔር ልብ እንዲሰጣቸዉ መማፀን ብቻ እንጂ መናወፅ የለብንም

    • @bettykidane6788
      @bettykidane6788 21 วันที่ผ่านมา

      እውነትህን ነው ስንት የሚጠቅም ትምህርት እያለ የሀሜት መንደር ቁጭ ብሎ ተራ ወሬ ከምሰሙ ቦታችሁን ምረጡ!!!!

    • @Amenadav
      @Amenadav 21 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል ❤❤❤

    • @mazimazimazimazi9361
      @mazimazimazimazi9361 21 วันที่ผ่านมา +2

      እወነትነው ወድማችን

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 21 วันที่ผ่านมา +342

    የመምህርዬ ትህትና እና ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም❤ የመምህር ፍሬ በመሆኑ ደስተኛ የሆነ እንደኔ በላይክ ያሳየኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sdcvsc36
      @sdcvsc36 21 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም♥️

    • @Freta-nn7om
      @Freta-nn7om 21 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @werkneshgunfa3848
      @werkneshgunfa3848 21 วันที่ผ่านมา +1

      የትኛው ትህትናው ሌቃውንትን የሚሳደብ አቅሙን የማያውቅ ችስ

    • @werkneshgunfa3848
      @werkneshgunfa3848 21 วันที่ผ่านมา

      ስለነቃብህ ነው እንዲህ የሚያርግህ አተደፋር ሊቃውንትን ስትሳደብ ነው ያነተ ነገር የበቃኝ ደፋር አቅምህን የማታውቅ ነህ

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 21 วันที่ผ่านมา

      @werkneshgunfa3848 እየሄድክ ፈሪሳውያን ናችሁ እራሳችሁን እምታፀድቁ ምን አገባችሁ ምን አቃጠላችሁ እሚጠቅመንን እኛ እናማራለን ካንተ እና ከመሰሎችህ ምን እናማር ስድብ ቅናት ተንኮል ምቀኝነት😏መምህር ተስፋዬ የዘመናችን እንቁ ሐዋሪያችን ነዉ ከላዩ ላይ ወረድ በሉ የዲያቢሎስ ግብረ አበሮች ቅጥል በሉ

  • @snkehsregass5041
    @snkehsregass5041 21 วันที่ผ่านมา +194

    መምህር እባክህን ብዙ ቦታ አትስጠው ይለፍልፍ አንተ ፍሬ በረከትህ ላይ አተኩር ወንድሜእሺ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 21 วันที่ผ่านมา +2

      Betkkl❤❤

    • @zekariaseyabe3818
      @zekariaseyabe3818 21 วันที่ผ่านมา +4

      የኔም አሳብ ነው ብዙም ቦታ መስጠት አያስፈልግም ።።።

  • @mahiletghiwot6377
    @mahiletghiwot6377 21 วันที่ผ่านมา +205

    መምህር ምናሰብኩ መሰለህ ያንተ ተማሪዎች በሙሉ በፀሎት እናስበው ልቦናውን እንዲመልስለት እና ቅዱስ ቁርባን የምትቀበሉ አህቶቼ እና ወንድሞቼ እጃቹ ላይ ፍቅረ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡት ብንያም ይህንን comment ምታነበው ከሆነ እመብርሃን እውነታውን ግለጭልኝ ብለህ ፀልይ

    • @dramboo
      @dramboo 21 วันที่ผ่านมา +11

      በፀሎት ካላሰብነው በጣም የሚያሳዝን ነው

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 21 วันที่ผ่านมา +8

      ትክክል😢

    • @ermiasalemu7706
      @ermiasalemu7706 21 วันที่ผ่านมา +10

      ምርጥ አስተያየት ነው

    • @KetemawGelaw
      @KetemawGelaw 21 วันที่ผ่านมา +10

      ምርጥ አስተያየት

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 21 วันที่ผ่านมา +8

      ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 21 วันที่ผ่านมา +195

    እንዃን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እማፍቅር ተስፋ ሥላሴ እስከነ ቤተሰቦቹ ትጠብቅልን አሜን

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 21 วันที่ผ่านมา +3

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @RomanRoman-nk9vu
      @RomanRoman-nk9vu 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @mazimazimazimazi9361
      @mazimazimazimazi9361 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @ngsitweldebrhan7845
      @ngsitweldebrhan7845 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @የማርያም-የማ
      @የማርያም-የማ 21 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 21 วันที่ผ่านมา +103

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ከጠላት አፍ አይን ይሰውርህ ዳቢሎስ መቸም አይተኛም ይህ እራሱ አንድ ተጋድሎ ነው. መምህርየ ጸጋውን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ ቢኒያም ብችል ክላስህን ዘግተህ እራስህን ፈትሽ ልቦናም ይስጥህ

  • @henimak2727
    @henimak2727 21 วันที่ผ่านมา +77

    መምህር ምእመኑ ነቅቷል ምን አስጨነቀህ አንተ የሚጠብቅህ አይተኛም እነሱ ሊከፍፋሉን ነው የተነሱት እሄ የመጨረሻህ ይሁን ከአሁን በሃላ መልስ አትስጠው እነሱ እኛ ብቻ ነን አዋቂ እይሉ ነው

    • @tamrataboye
      @tamrataboye 21 วันที่ผ่านมา

      betam liknesh

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 21 วันที่ผ่านมา +144

    መምህርየ አንተ ለዘለአለም ኑርልኝ

    • @Crstina246
      @Crstina246 21 วันที่ผ่านมา +2

      ለዘላለም የሚኖር ሰው የለም::

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 21 วันที่ผ่านมา +4

      ​@@Crstina246 ከፍቅሯ የተነሳ ነው እንዴት ይሄን መረዳት ያቅትሻል

    • @ezgabheryemasegen6009
      @ezgabheryemasegen6009 21 วันที่ผ่านมา +2

      ኑርልን መምህራችን

    • @fyry8481
      @fyry8481 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 21 วันที่ผ่านมา

      ቢኖርስ ምን አስቀናሽ ያለችዉ ከመዉደዶ የተነሳነዉ ​@@Crstina246

  • @asfawchane8074
    @asfawchane8074 21 วันที่ผ่านมา +80

    መምህር ዬ ከእነርሱ ጋር ምንም ባትባባል ደስ ይለኛል ። ጊዜህን እና ጊዜአችንን ያባክኑብናል ። የእናንተ ትምህርት ብዙ ህይወትን እየቀየረ ነዉ ። እባክህን ተዋቸው እና ወደ ማዱ አተኩር ።

    • @MeserArega
      @MeserArega 21 วันที่ผ่านมา +3

      የኔም ሃሳብ ነው

    • @MuyAbdu
      @MuyAbdu 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 21 วันที่ผ่านมา +77

    መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረው ትምህርት እውነት ነው ትክክል ነው እኔ ምስክር ነኝ በቤታችን ያለው እውነታ ነው አውጥቶ የነገረን በትምህርቱ ስንቶች ከሌላ እምነት ተመለሱ ስንቶች ከባእድ አምልኮ ህይወት ወጡ ስንቶች ከዝሙት ህይወት ወጡ ስንቶች ከጨለማ ህይወት ወጡ እልፍ አእላፍ ናቸው በዚህ በመናፍስት አስተምህሮ ነቅተን ህይወታች ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን እና ለምን ዳናችሁ ተለወጣችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሳችሁ ነው ምትሉት

  • @danieltekle5206
    @danieltekle5206 21 วันที่ผ่านมา +90

    መምህር እባክህ መልስ አትመልስላቸው።መምህር ግርማን እያቸው ።

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 21 วันที่ผ่านมา +6

      ዝም ሲሉዋቸው ባሰባቸው ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል😢

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 21 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል በእውነት

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 21 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ወደዛ አበዙት ማርያምን

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 21 วันที่ผ่านมา +56

    መምህር ተስፋዬ አበራ በርታ ብዙዎቻችንን እየለወጥከን ነው እኛም ያንተን ፈለግ ተከትለን ብዙዎችን እያነቃን ነው። በውስጥ ለውስጥ እየሰራን ነው።በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 21 วันที่ผ่านมา

      ባካችሁ ግለሠብ ማወደስ ተዉ::መጽሀፍ ቅዱስ እንጂ ሠዉ ሠውን አይቀይርም:ሁልጊዜ ለቤተክርስቲያን ችግር አትፍጠሩ:በውስጥ ለውስጥ እየሠራን ነው ማለት ምንድነው? ይሄ ፖለቲካ ነው እንዴ? ኧረ ተው..ትቀሠፋላችሁ..ለትርፍራፊ ብላችሁ ነፍሳችሁን አትሽጡ..

    • @TayeMitiku-2112
      @TayeMitiku-2112 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ya-rm4qp ye sewn negeger metemzez malet ko yehe nw. esua yalechwe sewen le kedus kurban le mabkat le tsome, le tselot, ena le segedet endibeka, telatun diabilosen aweko endikawemwe eyastemaren nw nw yalchwe. alamachenme yehe selhone entegagezalen .....selzi ye saygeban yeswen ngeger antemzez hageren yatefaw yehe nw

    • @fyry8481
      @fyry8481 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ya-rm4qpማለት 🙄❌መምህር ተስፋዬ አበራ እቁ መምህር ነዉ

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው 20 วันที่ผ่านมา +1

      @Ya-rm4qp የመረዳት ችግር አለባችሁ እንጂ እኔ ያልኩት እናንተ እንደምታስቡት አይደለም ሁልጊዜ ነገር ማጣመም ትወዳላችሁ ምክንያቱም በአእምሮአችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ስለማታስቀምጡ የዲያብሎስን ክፋትና ተንኮል ማከማቻ ስላደረጋችሁት ነው።መልክዓ ዑራኤል ጸልዩና ቁረቡ ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @rozaroza1784
    @rozaroza1784 21 วันที่ผ่านมา +113

    እኔ ከመምህር ተስፋዪ ከ4ዓመት በፊት
    ስለ ሚስጥረ ስጋዎ
    ስለ እመቤታችን
    ስለመላእክት
    ስለ ሐዋርያት
    ስሐ ፀሎት
    ስለ ስግደት ተምሬያለሁ እናንተስ ??

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 21 วันที่ผ่านมา +2

      ሁላችንንም ተምረናል❤

    • @habetamkassa3729
      @habetamkassa3729 21 วันที่ผ่านมา +3

      ሁላችንም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 21 วันที่ผ่านมา

      ምን ያልተማርነው ነገር አለ

    • @ኪዳነምህረት
      @ኪዳነምህረት 19 วันที่ผ่านมา

      እኔም ተምሬ ተቀይሬለው መምህር አመሰግነዋለሁ

    • @henaabrhemM
      @henaabrhemM 18 วันที่ผ่านมา

      abetew amelakjan mengedehin meran❤❤

  • @SanGgg-v3o
    @SanGgg-v3o 21 วันที่ผ่านมา +77

    ለመምህር ቤትአዲስነኝ ግን ትምህርቱ ሱስሆኖብኛል❤❤❤❤❤❤

    • @henimak2727
      @henimak2727 21 วันที่ผ่านมา +3

      በርቺ ሱስ ነው

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 21 วันที่ผ่านมา +3

      በርቺ ተማሪ በደቡ ማዳመጥብቻሳይሆን በተግባር እየተገበርሽ ማለትንሰሀ መግባት ከቻልሽ መቁረብ የማይቆረጥ ጶም ፀሎት እያደረግሽ መማር ያለተግባር ባዶነዉ ኮርስ ትምህርቱንም ስሚ ዘመኑን ዋጁ ወንጌሉንም ተማሪበርቺ❤❤

    • @selamneeri5546
      @selamneeri5546 21 วันที่ผ่านมา

      Getemegn adamichi. Live teketateye bizu sewoch eyedewelu yeminegrun betam astemari new.

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel 21 วันที่ผ่านมา

      ​​@@mehretmekonn6756አይ መጀመርያ ትምርቱን በደንብ ትማር ትው ቅ ይግባት ከእዛ ወደ ተግባር ትገባለች ምክንያቱም ትምህርቱ በደንብ ሳትረዳ ወደፍልሚያ ከገባት ትንሽ ፈተና ከገጠማት ልትሰናከል ስለምትችል መጀመር ትምህርቱን ታዳምጥም።

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel 21 วันที่ผ่านมา

      ጎበዝ ተማሪ ግን ስትማሪ ዝም ብለሽ አደለም ቅደም ተከተል እየሰጠሽ ይሁን መጀመርያ የመለከ መክራትን የመምህር ግርማን ከእዛ የመምህር ተስፋዬን ከዛን የቀሲስን ሄኖክ ወልደማርያም (አይነጥላ)/ከእዛ በዋናነት እነዚህ ወሳኞቹ ናቸው ከእዛን ማስታወሻ ደብተር እያዘጋጀሽ በእያንዳንዱ ትምህርት ማስታወሻ መያዝ በተለይ የመምህር ተስፋዬን ኮርስ ገጠመኝ የመናፍስት ሴራ ቡዳ ምድነው ግብረሰዶሞች የንስሃ ጥሪ አይነጥላ ዘመኑን ዋጁ የነፍስ መአድ የላይቭ ውይይት በቅደም ተከተል አዳምጪ በዚሁ ጎንለጎን የመላከመንከራትን አራቱን መፅሐፍ ግዢ በማለዳ መያዝ ቁጥር አንድና ቁጥር ሁለት አባዶን የሰው ቃርሚያ ገዢ የቀሲስ ሄኖክንም አይነጥላ እና የአየር አጋንት እሚለውን በጥቂቱ በእነዚህ እራስሽን ማጠንከር ከእዛ ወደ ተግባር መጀመርያ የፀሎት ቤት ከእዛ ለፀሎት ቤት እሚያሰፈልጉ ነገሮች ማዘጋጀት ከእዛጥሩአባት ፈልጎ/ መያዝና/ንስሃ መግባ ፀሎት መጀመር መፀለይመፆም መስገድ የአምልኮ የፀጋ የንስሃ ስግደት /ከብዙ በጥቂቱ ሞክሪ።ሌሎቸ ደግሞ ጨምሩበት(((

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 21 วันที่ผ่านมา +62

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ እማ ፍቅር ተስፋ ስላሴን ከእነ ቤተሰቡ ቤፀሎት አስቡልን መምህረ እንወድሃለን❤

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 21 วันที่ผ่านมา +45

    መምህርዬ የኛ ዕንቁ ሺ ሁንልን ብዝት በልልን እንኳንስ አንተን የተማሪዎችክ የሠጡትን መልስ አይቼ ፓስተር ሽታዬን ተወው አብረውት ተቀምጠው ለነበሩት ለኛውአባቶች መምህራኖች አፈርኩላቸው ምህመኑ በጣም በጣም በልጧቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እወድካለው ኑርልን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 21 วันที่ผ่านมา +21

    መምህርየ አናተ ለዘለአለም ኑርልኝ አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele6376 21 วันที่ผ่านมา +13

    ለብዙ አመታት ሳላቀው በደብተራ ሰቃይ ሳይ በሱስ ተዘፍቄ ህይወቴ ባዶ ነበር በእናተ ትምህርት ነው መንፈስ ተሸኝቶልኝ አሁን ሰው የሆንኩት

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 20 วันที่ผ่านมา +8

    መምህር የናንተ ተማሪዎች
    በስጋና ደሙ የሚኖሩ የአምላካቸዉን ሕግ እየተገበሩ
    የሚናሩ ተማሪዎች ናቸዉ
    በጣም የነቁ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeseluAbrham
    @MeseluAbrham 13 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ
    ይሄ ሰውዬ ከጀርባ ሌላ ተልዕኮ ስላለው ነው እንዲህ የሚያንቀዠቅዠው ለማንኛውም መ/ር በርታልን ጠንክርልን❤❤❤
    ከሇላ የመጣ አይን አወጣ..... እንዲሉ ሆነብን እኮ

  • @ngsti277
    @ngsti277 21 วันที่ผ่านมา +23

    ይህ መናፍቅ ፈተና እየሆነብን ነው መምህራችን ኣንተ ወደ ፍት ብቻ ❤❤❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 21 วันที่ผ่านมา +41

    ✅ቡዙ የምትድን ነፍስ አለ ወደፊት ብቻ መምህሬ መሰረቴ✅

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 21 วันที่ผ่านมา

      መምህርህ መድሀነአለም ነው እንጂ ሠዉ አይሁን..ለምን ሰው ላይ ትንጠለጠላላችሁ ? በሗላ ለሀሜትም ያስቸግራል..ይህ ተስፋዬ የሚባል ተንኮለኛ ሠዉ ነው..

    • @fyry8481
      @fyry8481 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ya-rm4qpዲያቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖ ይገስጥህ❌

    • @fyry8481
      @fyry8481 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ya-rm4qpገና ትቀጠቀጣለህ 👈

    • @fyry8481
      @fyry8481 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ya-rm4qpዲያቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖ ይገስጥህ✅👈

    • @MimiMimi-iu3yj
      @MimiMimi-iu3yj 17 วันที่ผ่านมา

      የት አገኘዋለሁ በመብርሀን ምህር ተስፈዬን ተባበሩኝ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 21 วันที่ผ่านมา +23

    የመምህር ተማሪዎች ሁላቹም ጸልዩለት አንድ ቀን ይመለሳል ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ ወንድማችን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 20 วันที่ผ่านมา +6

    ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት ብዙ የሰንበት ተማሪወችም ሰይጣን እኔን አይነካኝም የሚለው ቃል ነው የሸወዳቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢

  • @HiroutNanesa
    @HiroutNanesa 21 วันที่ผ่านมา +23

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትሸፍንህ ትከልልህ አሜን!!! አንተ በጣም የብዙዎች ነፍስ ወደ እውነትኛ አምልኮተ እግዚአብሔር አምጥተሃል መልሰሃል ገና ብዙ ይመጣሉ ብዙ ገና የሚድኑ ሰዎች አሉ አሁን እራሱ በዚህ ምክንያት የሚመጡ የችግራቸው መፍትሄ የሚያገኙ ብዙ ናቸው
    አሁን ጠላት አፉን የሚከፍትበት ጊዜ ነው ምን አልባት እውነት የሚወጣበት ጊዜ ደርሶአል ብዬ አስባለሁ ጠላት ተንጫጫ ተቃጠለ መምህራችን አይዞህ በርታ

  • @LeulAyenew
    @LeulAyenew 21 วันที่ผ่านมา +18

    ወዳጄ ወንድሜ እግዚያብሄር አምላክ እንኳን እኛን ለማዳን ሲመጣ በክፉ ሰዎች ያየውን መከራ ስለምናውቅ ሀይለእግዚያብሔር አይለይክ❤❤❤

  • @AklileMariyam
    @AklileMariyam 21 วันที่ผ่านมา +22

    ***'መምህርዬ፣ይህሰው፣ገና፣በአእምሮ፣መብሰል፣የሀይማኖት፣እውቀት፣የለውም፣እናም፣መምህርዬ፣ውድ፣ጊዜህን፣አታባክን!!!;ልጄ፣እማፍቅር፣ኪዳነምህረት፣ትጠብቅህ!ለኛ፣ውዳችን፣ነህ።!

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 21 วันที่ผ่านมา +25

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ስለምትሰጠን መምህር ዝም በላቸው እነዚህ ችላ ስትላቸው ነው የሚማሩት እኛ እንደሆነ ነቅተናል የሰማ ይስማ አስሬ ስሙን እየጠራህ ስታነሳው የክብር ክብር ይሰማዋል ይለፍልፍ ሲደክመው ያቆማል በርታ በእነዚህ አይነት ሰዎች ጊዜህን አታጥፋ

  • @meron7563
    @meron7563 21 วันที่ผ่านมา +9

    እንደው ፊለፊት ስታዩት የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ነበር መርጨት።ከዛ በቁሙ ይወድቅ ነበር።መምህርዬ የኛ እንቁ ተዋቸው

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 21 วันที่ผ่านมา +17

    መምህራችን ኢሄ ሰውዬ በጣም ብዙ መናፍስት አለበት በመጀመሪያ ከጠንቋይ ቤት ነው የጴንጤ ፓስተር የሆነው ሲቀጥል አሁንም የምንፍቅና መንፈሱ አለቀቀውም እሱ በልብሱ ብቻ ነው ኦርቶዶክስ የሆነው ወይም እኛን ለመበጥበጥ ሆን ብሎ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው ስለዚ እንደዚአይነቱን ሰው መተው ነው እምነት ከልብ ነው ስለዚ መምህር ተወው እኛ የራሳችንን ትምህርት እንማማር መምህራችን እኛ እንወድሀለን ባንተ ትምህርት በጣም ተቀይረናል መንፈሳዊ ሂወት እራሱ የጀመርኩት ባንተ ትምህርት ነው

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 21 วันที่ผ่านมา +24

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርየ እንኳን ሰላም መጣህ
    የመምህር ፍርየዎች ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንኳን አደረሳቹ #ለእማ_ፍቅር_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ወርሃዊ ክብረ ብዓል
    መምሕርየ እግዚአብሔር አምላክ እስከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን
    እማ ፍቅር ጥበቃዋ አይለይህ አሜን

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 21 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ ምንም አይነት መልስ አትመልስ ካሁን ቡሀላ እሱ የሚፈልገው ይሄን ነው ግዜህን በሱ አታባክን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህርዬ❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 20 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህፁሙ: ፁልዩ: ስገዱ እንዲሁም ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ መንገድ የምትመራን ሰው ነህ: ቢኒያም ድሮም ከነ በጋሻውጋ ስድድብ የለመደ: ምንም የማይኝገባው: በደንብ ሳይገባው ኦርቶዶክስ ስለሆነ የተምታታበት ነው: በይበልጥ አንተን የሚዋጋህ ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቀዋለን : አሁንም በርታ ወንድማችን ሁሌም ካንተጋ ነን: እኔ የቤቲ : የነናሆም እናት የቅርብ ወዳጅ ነኝ:

  • @medhanitgirma3831
    @medhanitgirma3831 21 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሔር ይገስፃቸው ሌላ ምን ይባላል
    በጣም ይገርማሉ 😌
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 21 วันที่ผ่านมา +2

      መምሕርዬ በአንተ በጣም ነው ያዘንኩት እውነቱን ነው ሲኮፈስ አሱኮ በፍፁም አይመጥንህም ከዚህ ለወረደ ስው ግዜህን ማቃጠልህ አንተ እኮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝበ ክርስቲያን ነው የሚከተልህ እና እባክህ ቦታ አትስጠው የሱ አላማ ዮቱብ ላይ ተጥዶ መጃጃል ነው አኔ ገና ሳልሰማው ነው ብሎክ ያደረግሁት እሱ ፔጅ አልገባም ኦርቶዶክስን እሱ የመሰረታት ነው የሚመስለው የጠቋር መንፈስ አደገኝ ነው በ online ይዋረሳል ተጠንቀቁ የመምህር ተማሪዎች አደራ ውጡ ከሱ ፔጅ ቤተሰቡን ማስተዳደሪያ ገንዘብ ቸግሮት ነው አደራ መምህርዬ አትክፈት የሱን ፔጅ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ

  • @lidyahabtu4008
    @lidyahabtu4008 21 วันที่ผ่านมา +21

    ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ጋር አትተባበሩ ይልቁን ግለጡት እንጅ ፤ ወደ ኤፌሶን 5:11) መምህርየ እነሱ እደሆኑ ህዝቡን ለማሳት ሆን ብለው ነው የተነሱት ግን የሚሰማቼው የለም በሚገርም ሁኔታ

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 21 วันที่ผ่านมา +15

    ለልፋትህ ለድካምህ ለሁሉ ምነገር ለምታደርጋቸው ነገሮች አምላከ ቅዱሳን ብርታቱንና ጥንካሬውን እማፍቅር ትስጥህ❤❤

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 21 วันที่ผ่านมา +9

    ወንደድሜ መምህር ተስፋዬ::ከእግዚአብህረር የሆነ ሰዉ የእግዚአብሄርን ድምጽ ያዉቃልና::የፈለጉትን ያሹትን ይለፍልፉ::በርታ አትዘን::እግዚአብሄር ያክብርልን ይጠብቅልን::

  • @faseka-k7u
    @faseka-k7u 21 วันที่ผ่านมา +3

    ዉይ መምህርዬ እሱን ተወው ፈጣሪ ማስተዋሉን ያደለው ዝም በለው ኑርልን መምህሬ

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ 21 วันที่ผ่านมา +16

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን እሂን ያልተቀጣ ሰዉየ ተወወ መምህር ለኛ አተ ታሰፈልገን አለህ ለሱ በመምልሰበት ጊዜ እኛን በመክረን በዙ ፍሬ እናፈራለን ማርያምን በአተ ተምህርት ነው ከሱሱ የወጣነው

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 21 วันที่ผ่านมา +29

    መምህርዬ ጭራሽ ስለሱ መልስ አትስጥ እኛ እንኳ ተማሪዎችህ ንቀን ትተነዋል ማለቴ በሱ ላይ ሁኖ ማን እንደሚያወራ ስለገባን ብቻ እናንተ የሚድነዉን ምእመንን እያያችሁ ጠንከር በሉ የሚሰራ ሰዉ እየተተቸ ነዉ እናንተ ከሚሊየን በላይ ፍሬዎች አፍርታችሇል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @meserettadeleababora5782
      @meserettadeleababora5782 21 วันที่ผ่านมา +1

      እኛ አንድም ቀን ገጠመች ውስጥ ቅባ ሜሮን ስትል ሰምተን አናውቅም ለዚህም ቢሆን እኛ የናንተን ትምህርት የምንሰማ ምስክር ነን

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 21 วันที่ผ่านมา +11

    መምህር ሺ ዓመት ኑርልን አሜን
    ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አሜን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 21 วันที่ผ่านมา +13

    መምህራችን ቃለ ሕይወት የሰማልን, እግዚአብሔር ከነበተሴቦችህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰

  • @TsehayAlemu-pg7zd
    @TsehayAlemu-pg7zd 21 วันที่ผ่านมา +13

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ከጠላት ዲያብሎስ

  • @samerh2020
    @samerh2020 21 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርየ ሺዓመት ኑርልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤናይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 21 วันที่ผ่านมา +27

    መምህርዬ የኔ ትሁት አንተኮ በመልካምነትህ ነው በውስጥ በፍቅር እንረዳዳ በለህ ነው ይህ ተኮለኛ ግን ውሸቱን ይቅርታ ጠየቀኝ ለመነኝ እያለ ሲቀደድ ነበር ነጭ አብቅሎ እንዲህ መዝቀጥ ያሳፍራል በእውነት

  • @yaredtesfaye558
    @yaredtesfaye558 21 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር እውነቱ የገባቸው ይለወጣሉ ብዙ ነፍሳት አሉ መዳን የሚፈልጉ ከዚህ በላይ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም ስለማያቀው አገልግሎትነው የሚቀባጥረው እራሳቸውን ይፈትሹ

  • @ወይንሽት
    @ወይንሽት 21 วันที่ผ่านมา +2

    :መምህርየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታልን የተዋህዶ እንቁ🙏

  • @hwhw1750
    @hwhw1750 21 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ተሰፋዬ እግዚያብሔር የማሎ ሳለን እድሜ ይሰጥህ እሰቲ ለመምህር ተሰፋዬ መልካም ነገር የምታሰብ በላይክ ፍቅራቹሁን አሳዮት❤❤❤❤

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 21 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው !

  • @SenaitKidane-px8de
    @SenaitKidane-px8de 21 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዐል አደረሳቹ:: መምህርየ እሱ ብቻ አይደለም ባጠቃላይ ሰሞኑን የሚካሄደው ነገር እንደሱ ጥምም ያሉ ናቸው::እግዚአብሔር ይርዳን

  • @natnaelalemnatnaelalem1788
    @natnaelalemnatnaelalem1788 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚብሄር ይስገን ብዙ በላይፍ እየገባን ስለነሱ መነገር አይጠበቅብህ ዝምታ ወርቅነው ሙያ በልበነው እኛ ጠላታችን ማን እደሆነ አውቀን ተጠቅመናል ቤተክርስቲያን ለሁላችንም እኩልነው የምትደርሰን እኛ የምነለው ልቦና ይጥ

  • @meruugazeee328
    @meruugazeee328 21 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ ትሁት መምህር እንወድሃለን ❤❤❤

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር አውቆ ያደረገውን መቼም አይሰማም ማድረግ ያለብን የመምህር ልጆች መልስ አለመስጠት አለማየት እንደለመደው እንደ ቁራ ከሚጮህብን ለሱም ይሁን ለመሰሎቹ ወደልቦናቸው እንዲመለሱ 1 አቡነዘበስማያት ደግሞ ወደስራችን መግባት ነው መምህር መልስ አትመልስ ከዚህ ቦሃላ ለኛ በጣም ታስፈልገናለህ እንዲሁም ለልጆችህ ተባረክልን መምህር ብዙ እያገዝከን ነው

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 21 วันที่ผ่านมา +4

    ለሮዛ ምላሽ
    የተስፋዬ TH-cam እኔ ደግሞ አምላኬን ከማዉቀዉ በላይ እንዳዉቀዉ አድርጎኛል
    እንቅልፍ ማዛጋት የቱጋ እንደሚበላኝ ባላዉቀዉም የሳክከኝ ነበር።
    ትምህርት ላይ ስብሰባ ላይ ቅዳሴ ላይ እንዲሁ እዋረድ ነበር። ይህን ትምህርት ስተገብረዉ እግዚአብሔር ይመስገን።አሸንፊያለሁ።
    ሌላዉ ልጄ ያስቸገራትን ሽንት መሽናት ለሊት ማለት ነዉ
    ተቆጣጥሬዋለሁ።
    ሲቸግረኝ እግዚአብሔር እንዲት እንደሚረዳኝ አዉቄበታለሁ።
    ግን ተስፋዬ ብዙ ቢሆንልን እመኛለሁ ለብዙ ሰዉ እንዲተርፍ። ወንድሜን እግዚአብሔር ይጠብቀዉ።

    • @HaregeFikadu
      @HaregeFikadu 20 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ይዋረድ በኮሜንት ሳይሆን በአካል ጠቋር የዋርድዋል

  • @kidistshewangizaw803
    @kidistshewangizaw803 21 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር በቃ ማዳመጥም እዛ ገብቶ የሱን live ማሞቅም አያስፈልግም ነገር ግን ይህ ሰው ድኖ ለምስክርነትና ለይቅርታ እንደሚመጣ አልጠራጠርም ሁላችንንም እግዘብሔርን ይርዳን። መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 21 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት እውነት የሚናገር ፈተናው ብዙ ነው መምህርየ እምወደው ቅደሰ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ

  • @MesfinBelay-y1v
    @MesfinBelay-y1v 19 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚሰጥር ነች አንተ በርታ የቅናት መንፈስ ነው ።በሱ ነገር ግዜህን አታጥፉ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 21 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር ችግሩ እኮ ሁሉም አዋቂ ነኝ በሚል ለቤተክርስቲያን ፈተና ሆኗት። እወቁኝ እወቁኝ የለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል ይላል ያገሬ ሰዉ።

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 21 วันที่ผ่านมา +1

    መመህር ነገሮችን በትእግስት መያዝህ መልካም ነው። ሰው ግን ስላማህ በተለየ መንገድ ሰለሄደ የሚያጎድለው ነገር የለም። ምናልባት እንዲህ አይነቱ ነገር መምህር ቀየረን ከሚሉት ወገን ሊመጣም ይችላል። አይድነቅህ። ከነገሮች እየተማርክ ወደ ፊት።

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 21 วันที่ผ่านมา +10

    ከነ ሀጢያቴ እደነዚህ ያሉ መምህሮችን እዳውቅ አምላኬ ስለረዳሀኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw 21 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም በመምህር ግርማ ብዙ ነገር አውቄአለው

  • @BadaroStar
    @BadaroStar 21 วันที่ผ่านมา +5

    ኢሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ መምህራችንን በፀሎት እናስበው የኛ ሀይላችን ፀሎት ነው አባታች መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሚያቸውን ያርዝምልን ❤❤

  • @yemariam
    @yemariam 21 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ተስፋዬ 🤲🏆🥇መምህርነትህን አሳየሕን , ይህ መቸስ ፈተና ነው , ታግሰህ እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ እያለፍክ ነው , ከዚህ ቦሀላ ጊዜህን አታቃጥል 🇪🇹🙏🌼

  • @FevenMaryam
    @FevenMaryam 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር በናትህ ከዚህ ሰዉዬ ጋር ይብቃህ ይህቺን ዉድ እና የማትመለስ ሰአትህን ለኛ ለልጆችህ ታስፈልገናለች እሱን እግዚአብሔር አምላክ አስተምሮ ይመልሰዉ ለኛ ለምስኪኖች እና ሀጥያተኞች ታስፈልገናለህ አትናደድ አትበሳጭ እግዚአብሔር ባፈራሀዉ ፍሬ ባርኮሀል ።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።እኛ በሱ ቀደዳ አንደናበርም

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj 21 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መገፋት ለበጎ ነዉ ያልተለወጡ ሰዎች ጋ ይደርስልናል ያበረተናል እንቃ ወገን ዳብሎስ የመምህራችንን ፀጋ አይቶ ቀናበት ከኛ ሚጠበቀዉ ተስፋ ስላሴ እያልን በፀሎት ማሰብ ከነቤተሰቡ እኛ ነቅተናል

  • @abissiniya.h6090
    @abissiniya.h6090 21 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋህን ያብዛልህ መምህር ማንም ምን ቢያወራ እኛ አንነቃነቅም ተለውጠናል ባንተ እና በመምህር ግርማ ።

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 21 วันที่ผ่านมา +10

    ልቦና ይሰጠው ብቻ ንግሩ ግን ያናድዳል ነበረ መምህር እንኳን ይህ 36ደብተራወች ኣሸንፈህ ኣልፈሃል ኣይዞክ መምህሬ ላንተ ፅድቅ ነው ይብለኝ መሰለቹና ለሱ

  • @MimiEthiopia1
    @MimiEthiopia1 21 วันที่ผ่านมา +4

    Memher, Ignore these people, and please, please dont respond to any of their comments. I am one of those many memen whose life changed forever because of your teaching. Keep doing Egzyabhier's work. We love you!

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 21 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ መምህርዬ እንዲህም የመምህር ተማሪዎች 💞💞💞
    መምህርዬ የእኛ እንቁ መምህር ትህትናህን ብቻ በቂ ነው እውነት ለመናገር ብዙ አትጨነቅለት የቅናት መንፈስ ነው የሚያንጫጫቸዉ ብዙዎች ስጀምር ፊት ለፊት ዲያብሎስ በራሱ ነው የሰዉ ስጋ ለብሶ ነው የመጣው ።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የመምህር ቤተሰቦቼ መምህር እንደዚህ አይነት ሰዎች ከኛ አይመጣጠኑም ተዋቸው እኛ ብንሆን ከአውቆ አበድ ትብብር የለንም በአንተ እነሠ በሌለችሁ አባቶቻችን የተጠቀምነው እኛ ነን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጦው ትልቅ ሰው ስቀል ያሳፍራል የሂወቴ መሪ መምህርየ ለዚህ ወንድማችን መልስ አያሰፍልገውም አትመልስለት

  • @almhul8393
    @almhul8393 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያህ ፈጣር እድሜ ይስጥህ

  • @diye2138
    @diye2138 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የምንከታተል ሁላችንም ከአባታችን ከአባ ግርማ መማር ያለብን ሰዎች ያውሩ ቢኒያም ከያዘው አባዜ እንደፈለገ ይባዝን እኛ የራሳችንን እናጠናክር።

  • @Desu-hb1db
    @Desu-hb1db 21 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የሰይጣንን ስራ ታውቀው የለም በርታልን እንወድሀለን

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ትህትናህ ያስቀናኛል ❤❤😢
    መምህርዬ እባክህ እባክህ ለእነሱ መልስ በመስጠት ጌዜያችን አታባክንብን አንተ ፍራማ ዛፍ ነህ ብዙ ፍሪ አፍርተህ ፍሪዎችህን መሽከም ከብዶህ በትህትና ዝንበል ብለሀል።🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህበርታልን እማ ፍቅር ትጠብልን
    አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ1000 አመት ኑሩልን ❤❤❤❤😍

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 21 วันที่ผ่านมา +8

    መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን የምትወዳት እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተናግሮ አናጋሪን በዝምታ ማለፍ ነው

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 21 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስትና ስድብን ትችትን መከራን በጣም ብዙ የተለያየ ፈተና ተወጥሮ ነው ወገኖቼ እንንቃ እነዚህን የጣኦት ዝርያዎች መዝጋት ብቻ ነው ምንም መመላለስ አያስፈልግም መምህር ልክ እንደ መላከመንክራት ውድ አባታችን ዝምታን ገንዘብ አድርግ

  • @Tsi541
    @Tsi541 21 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ የመጀመሪያ እርምጃዬ ያደረኩት ይሄን ነው ነገሩ ፍየል ከመድረሷ ነው እና በሉ ይብቃን አዲስ አጀንዳ ባመጡብን ቁጥር መሯሯጥ በጣም ነው ያበሳጨኝ ማርያምን ቪድዮም ያልሰራውት ፈጣሪዬን ትግስት እንዲሰጠኝ የለመንኩት ።።

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 19 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትግስትን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ለእኛ የመዳን መንገዳችንን እድናውቅ እድንድን እግዚአብሔር አንተን ምክነያት አድርጉ ስላስተማረን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 21 วันที่ผ่านมา +6

    መምህርዬ አንተ ጊዜ የለህም እናውቃለን ቢንያም በትክክል ቢማር ቢፀልይ ቢጾም ቢሰግድ በህይወቱ ገጠመኝ አይጠፉም ከልብ መመለስን አመኝለታለሁ መምህርዬ እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 20 วันที่ผ่านมา +1

    መምህሬ የኔ ትሁት የነብሴ መጋቢ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏ክፉ ጠላቶችህን ሁሉ ማስተዋሉን ያድላቸው በሀሰት የሚከሱ ከሳሾችን 😢መምህሬ አትስማቸው ክፉ መንፈስ ነው ለኛ ቀጥልበት ትምህርትህን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ተቀይረንበታል በርታልን መምህሬ🙏

  • @sintahayukebede
    @sintahayukebede 21 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር እንኳን ለእመቤታችን ቅስትድንግል ማርያም ቀን አደረሰን እባክህን መምህር ዝም ብለህ ትምህርቱን አስተምረን እኛ እግዝያብሔር ይመስገን በትምህርትህ ተለውጠን ድህነት አግኝተናል።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህርዬ ተወዉ አትጨናነቅ ደንፍቶ ደንፍቶ ቻናሉን ካሳደገ በኋላ ዝም ይላል
    የመምህር ተማሪዎች እንዳትናወፁ ፀንታችሁ ቁሙ ለመምርራችን ፀልዩ ከክፉ ነገር እንዲጠበቅ ስለ አቶ ቢኒም ፀልዩ ፀበል እንዲጠመቅና ወደልቡ እንዲመለስ እያላችሁ።

  • @Mmm-lg4gg
    @Mmm-lg4gg 21 วันที่ผ่านมา +8

    እናንተን ባላገኚ እግዚአብሔር በሚያቀው እምነቴን ለራሱ ለመቀየር አፋፍ ላይ ነበርኩ 😔😔😔😔እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ነው የመራኚ ማንም እንኳን ሰው አላሳየኚም አልመከረኚምም በእውነት ኑርልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 20 วันที่ผ่านมา

      @@Mmm-lg4gg እኔም

  • @Sara-mc3ce
    @Sara-mc3ce 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርየ ከማማርሩት በቀር የተማርነው ብዙ ነው የኛ ወድም በርታልን እኛ ተለውጠናል ከጠፋነበት መገድ ተመልሰናል እር ስቱ በርታልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @TayeMitiku-2112
    @TayeMitiku-2112 21 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ተስፋዬ ከእግዚያብሄር በታች እኛ ከጎንህ ነን የምትሉ በ like ፍቅራችንን እንግለፅለት!!!! እኔ እስከ ሞትም ድረስ ከጎንህ ነኝ መምህር ተስፋዬ

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህሪችን ምን ብዩ እንደምል አላቅም ባጠቃላይ ያንተ እኩ ይለያል ምን አይነት መታደል ነው ረጋ ብለህ ይሂንን ሰይፍ አስመሳይ ጥቅማዌ ግለስብ ጋር በትግስት መምከርህ ለኘ ትልቅ ትምህርት ነው
    እውነት የሚናገር እኩ አይወደድም ትላንትና መቱ ካንተጋ ሊወዳደር ፈልጉ ነው አይፈረድበትም ገና አንተን እኩ አያቆህም ልቦና ይስጠን በሉ ብለህን የለ❤

  • @helenburgess2401
    @helenburgess2401 21 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርዬ መፅሀፍ መደርደሪያ ያስፈልግሀል በዚ አጋጣሚ ባግዝህ ደስ ይለኛል ❤

    • @dramboo
      @dramboo 21 วันที่ผ่านมา

      ወስደሽ ዘክሪው እግዚአብሔር ይክፈልሽ። በረከትሽ ይደርብን

    • @helenburgess2401
      @helenburgess2401 21 วันที่ผ่านมา +2

      ​​​@@dramboo ምን ማለት ነው ጤነኛ ኖት? ወንድሜን ላግዝህ ማለት ምኑ ላይ ነው ክፋቱ? ለምን በጐ ነገር ማሰብ አቃተን? ለንግግሮት እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት። እኔንም ይማረኝ። የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን።

  • @gqgg-h8v
    @gqgg-h8v 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርዬ እኔ የሜገረም ትህትናህ መምህረዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በትምህረትህ ተለውጠናል መምህርዬ ቦታ አትስጣቸው እሽ ከትምህረትህ ያልተለወጠ የለም እሽ መምህርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SariTilahun
    @SariTilahun 21 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለእመቤታችን ወረሀዊ በአሏ አደረሳችሁ ቤተሰቤቼ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ በእውነት ትግስትህን እጅግ በጣም አደቅልሀለሁ በእውነት ከእነሱ ጋር የቃል ምልልስ አለማድረግ የሚሻል ይመስለኛል ለመጣው ለሄደው ለማይረዳሰው ደጋግሞ የቃል ምልልስ አያስፈልግም ምክንያቱም ትርፍ ድካም ነው ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ሰው መለወጥ ፍላጎቱ ካለው እራሱ መደሀኒአለም የልቡን መሻት መልካሙን ፈልጉ እንዳለን ሁሉ ወደ መልካሙ ፈጣሪይ ይመራቸዋል መምህርዬ ከነቤተሰቦችህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 21 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 21 วันที่ผ่านมา +3

    መምህርየ ሁሌም ሠላምህ ይብዛ ፖስተር ቢኒያም ልቦና ይስጠው እንጅ በጣም ነው ያናደደኝ በጣም ወይ እዛው ይህድና ይሰዳደብ እንጅ ኦርቶዶክስሀይማኖት የዘለፋ ቃልን አታሥተምርም እሱ አልተቀየረም መምህርየ ተወው ለሡም መልስ ብለህ ጊዜህን አታባክን እሽ አንተ የኛ መሠረታችን ነህ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እናንተ ብዙ ነፍስ አትርፋችኋል በዚሁ ቀጥል ብዙ ቦታ አትስጧቸው የቅጠል በጣሽ ርዝራዦች ስለሆኑ ነው በዛ ላይ ሰሞኑን የነሱ ቀን ነበር ለዛ ነው የተንጫጩት ሰው እውነታውን እንዲያቁ አይፈልጉም አውቀው ነው ም መናኑን የሚያደናግሩት ለምን ዳኑ አሳስረን የሰው እድል እንደልማዳችን እንውሰድ ብለው ነው ብዙ ወጣት እያዳናችሁ አይን እየገለጣችሁ ነው ።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤🙏🙏🙏 ብዙ መልካም ፍሬዎች አፍርታችኋል ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 21 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰብህ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መናፍቆች ልብ ይስጣቸው

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 20 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኛ ትሁት ስንቶቻችን ካለመኖር ወደ መኖር እግዚአብሔር ወደ ማወቅ የተለወጥነው በናንተ ነው ❤❤❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 21 วันที่ผ่านมา +8

    , , ,
    , ሰላም መምህር እማ ፍቅርየአምላክ እናት በለተ ቀንሽ የልቤን መሻት ሙይልኝና ልመስክር .በፀሎታቹህ አስቡኘ ወለተ ስላሴ ከስዴት😢

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ሰፊ አገልግሎት ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡ በርታ ወንድማችን፡፡

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 21 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ለብንያም ሺታዬ እግዚአብሔር መስተዋሉን ያድልልን

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 20 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ተስፋየ ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ቢሆንም የእኛ ቤ/ን ሁሉንም አቻችላ የያዘች ስለሆነ የምትኖረው በዝምታ ማለፍ ያስፈልጋል።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 21 วันที่ผ่านมา +5

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እመብርሐን ማስተዋሉን ትስጣቸዉ እነ ቢንያም እድሁም ሌሎች መምህራችነን ተቃወምን የመሠላችሁ አስተዉሉ እነሡን ተዉና እስቲ ፀሎተ ባርቶስ ራየ ማርያም ገርላት አንብቡ መልሱን ታገኛላችሁ ከመፅሐፍ ዉስጥ ያለዉን ስላነበቡ ስላወቁ ነዉ ለኛ መብራት ሁነዉናል ስለፀበል ስለወይራ ዘይት በንፁህ ልቦና ፀልዮ በሠወነቱ ቢረጪ እድሑም ቢጠጣ ከያዘዉ እርኩስ መፈስ ይድናል ይላል ለማንኛዉም መጀመሪያ አንቡ መምህርየ አይዞን ከእናንተ የጢፍ ቅንጣት ያህል ስህተት የለም እኔ ስለተጠቀምሁበት እግዚያብሔር ይመስገን ወደልቦናቸዉ ይመልሳቸዉ

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 21 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት መምህር ካንተ ትንጥዬ እግስትን ሌኔም ይስጠኝ አቤትትህትናህ ደስሲል እና ወንድም ቢኒ እግዚአብሔር ይርዳህና ይግለፅልህ