🛑 Bermel Georgis መኪና መንዳት አልወድም!! ከፈጣሪ በታች ባለቤቴ የስኬቴ ምስጢር ነች!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 447

  • @Terbinos_Media1
    @Terbinos_Media1  หลายเดือนก่อน +22

    👉 Like 👉 Share 👉 Subscribe

    • @tigistalemu6037
      @tigistalemu6037 หลายเดือนก่อน

      እባክህ መምህርን እንዴት ማግኘት እንደምችል ንገረኝ በእግዚአብሔር ስም ዝም እንዳትለኝ

  • @hhhvj
    @hhhvj หลายเดือนก่อน +107

    በአሁኑ ጉዞ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ መምህርን ይውሰዱልን የምትሉ በላይክ

    • @KaaKsa-h9b
      @KaaKsa-h9b หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይፍቀድ❤

    • @KidiyeKidame
      @KidiyeKidame หลายเดือนก่อน +1

      Ihite ibakishi siladigili marayam chigiri usiti nanyi yemamirachin memiri tasifeye siliki kuturi kalaki lakilinyi

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt หลายเดือนก่อน

      Mn literally nw eza mihedw sytan litaweta??

  • @seni-ቲይብ
    @seni-ቲይብ หลายเดือนก่อน +466

    መምህር ተስፍዬን አይቶ የመጣ❤❤❤ በላይክ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน +5

      Behdebet ende jrat new ymketlew😂ynurln❤

    • @tsahayamara-jz3rg
      @tsahayamara-jz3rg หลายเดือนก่อน +12

      እንኳን እሱን ስሙን ስናይ ገና እምንሮጠዉ በእድሜ በጤና ከመላ ቤተሰቦቹ ይጠብቅልን❤

    • @destatamiru5790
      @destatamiru5790 หลายเดือนก่อน +1

      እነ

    • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
      @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +4

      ክክክክ ፡ እኔም ሞቼ ነውኮ የምከተለው ፡ ፈጣሪ ይጠብቀው ​@@الدوسري-ي4ه

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน

      @@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ amen amen amen yxebkln❤️❤️

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu หลายเดือนก่อน +107

    የኔ ጀግና መምህር የመላከ መንክራት መ/ር ግርማ ወንድሙ ፍሬ እጅግ የምንወድህ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ ተርቢኖስ ሚድያ እናመሰግናለን 😊

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ หลายเดือนก่อน +134

    መምህርዬ አተን አይቼ ነው የመጣሁ. ❤❤❤
    የመምህር ተስፋዬ ተማሬወች የት ናችሁ መምህራችን ኑኑ ❤❤

    • @asedMariyame
      @asedMariyame หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 หลายเดือนก่อน

    • @SerkAlmወሎtube
      @SerkAlmወሎtube หลายเดือนก่อน +1

      በምን ነው ወደ ትምህርታቸው መቀላቀል የምችለው

    • @nestiethiohabeshatube7243
      @nestiethiohabeshatube7243 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ውዴ

    • @nestiethiohabeshatube7243
      @nestiethiohabeshatube7243 หลายเดือนก่อน

      ​@@SerkAlmወሎtube th-cam.com/video/qSm3sO0QPss/w-d-xo.htmlsi=jJYF1dYhEgZcjog1 ሊንኩን ተጭነሽ ግቢ የመምህር ተስፋዬ ቻናል ነው

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 หลายเดือนก่อน +75

    እባክህን ሰሎሞን
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል
    ዉሰደዉ የበለጠ እንዲሰራ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ መምህር አርጎ ቢጋብዘዉ ብዙ ሰዉ እያነቃ ወደመስመር ያመጣቸዉ ነበር

    • @tseditsedi
      @tseditsedi หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት,በርሜልድ,መሄድአለበት,መምህር

  • @tsedallove
    @tsedallove หลายเดือนก่อน +144

    የመምህር ተስፋዬ ተያሪዎች የት ናችሁ❤❤❤
    የኛ እንቁ ረዘም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

      አለን ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน

      አሌን 👍👌

    • @asedMariyame
      @asedMariyame หลายเดือนก่อน

      አለን❤

    • @ህይወት7iv2rl1i
      @ህይወት7iv2rl1i หลายเดือนก่อน

      አልን

    • @DanielNegusse-f2k
      @DanielNegusse-f2k หลายเดือนก่อน

      የአጋንት አስተማሪ የምትወዱ ከአባታቹ ከአጋንት ናቹ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv หลายเดือนก่อน +68

    ብርቱ መምህር ነው ያቀርባችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደጋግማችሁ አቅርቡት ትውልዱ ያነቃል

    • @tseditsedi
      @tseditsedi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
    @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +65

    ልደፋ ነበር መምህርዬን ለማድመጥ ስሮጥ የኔ ስስት ፡ አድምጬ እኮምታለሁ

    • @Zxyz995
      @Zxyz995 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስን ተመልከቺ፣ ተስፋዬ ሰው ነው!

    • @Zxyz995
      @Zxyz995 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስን ተመልከቺ! ተስፋዬ ሰው ነው።

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 หลายเดือนก่อน +4

    Terbinos መምህር ተስፋዬን ስለጋበስክልን አመሰግናለሁ የኔ አባት አብብልን እማ ፍቅር ትቅደምልህ ❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 หลายเดือนก่อน +45

    መምህር ተስፋዬ እንቁ ወንድማችና እውነተኛ የዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር እገልግሎትህን ይባርክ ብዙ ፍሬ እያፈራህሽነው በርሜልጎርጊስ ለመሄድ ስላስብክ ደስ ብሎኛል እኔ ሁሌ የማስበው ነገር ነበር ተርቢኖስ መንፈሳዊ ጉዞ ስለጋበዝክ እናመስግናለህ የበረክት ሥራ ተካፍለሀል

  • @asedMariyame
    @asedMariyame หลายเดือนก่อน +28

    እንደኔ መምህርዬን አይቶ ሰብስክራይብ አድርጎ የገባ ማነው?ገና ዛሬ ወደዚህ ሚዲያ የገባሁት መምህርዬ❤❤❤

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ተስፋየ አብራ በህወታችን ትልቅ አሸራ ጥላሀል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችሁ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 หลายเดือนก่อน +17

    ውይ በጣም ደስ ይላል። መምህርዬ ሄደህ ደግሞ ያየኸውን አንድትመሰክርልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድና ለመስማት ያብቃን። እኔንም ከውዱ ባለቤቴ ጋር ለደጁ እንዲያበቃኝ እህተ ገብርኤልና ፍቅረ ማርያምን አስባቸው ብለህ በጸሎት አስበኝ።

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk หลายเดือนก่อน +14

    የኛ እቁ መምህር የሁላችን ተስፋ እድሜ ጸጋዉን ያብዛለወት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @henimak2727
    @henimak2727 หลายเดือนก่อน +48

    መምህር አንተ የምሰራውን ስራ ማንም አልሰራውም የስንቱን እናቶች እህቶች ወንድሞች አባቶች ነብስ አዳክ🎉🎉🎉

    • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
      @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሁላችን አባታችን ሆይ እያልን በምንፀልየው ፀሎታችን ብፀሎት እናስበው

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ተስፋየ ቅን ሐቀኛቆራጥ ፣አስተማሪ ፣የዋህ ፣አስተዋይ፣የእግዚአብሐር ሰው፣የቅዱስ ሩፋኤል ወዳጅ፣የድንግል ማርያም ልጅ፣ ስንቱን አስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።ተርቢኖስ ሚድያ እናመሰግናለን ።🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @serkibelete7706
    @serkibelete7706 หลายเดือนก่อน +3

    ሱስ❤❤❤ የሆነብኝ መምህር
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው หลายเดือนก่อน +8

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቺህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ሚሰኪን አንደኞ መምህር ተባረክ ከዚበላይ ምን አለ ህይወቴ በአንተ ትምህርት በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ይሆው ለሰጋ ወደሙ በቃው ከዛ በላይ ምን አለ ጌታ ይመሰገን ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @hhhvj
    @hhhvj หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እንቁ መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ
    በመምህ ተስፋዬ ትምህርት
    እኔ ከዝሙት ከቂም ከበቀል እራስ ከማጥፋት ሁሉ ከብዙ ነገር እርቄ የንስሀ በቅቻለሁ እግዚአብሔር ለሐገሬ ካበቃኝ ቅዱስ ቁርባን ነው የምጠብቀው😢 እደኔ የተለወጣችሁ መስክሩ የሚቃወሙ ይፈሩ

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ หลายเดือนก่อน +8

    ሣማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናቴን እና ባለቤትን ለዳጅ እዲአባቃልኝ በፆሎታችሁ አስቡኚ 😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน +9

    የእኛ መምህር ከእግዚአብሔር በታች የሕታችን መዳኒት ነህእና ሁሌ በድል ተነሳ ❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 หลายเดือนก่อน +6

    በዕውነት ይህን እንቁ መምህር የምቃወሙ እያዩ እንዳላዩ እየሰሙ እንዳልሰሙ በጣም ያሣዝነኛል የስደተኞች ወንድም የምስክኖች አባት እንቁ መምህራችን እግዝአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን መቸም ጠንቋይ እና መተተኛ ብሮህ ተዘጋብህ እና ተወራጨህ እየመረረህም ብሆን ዋጠው ✅✅✅

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 หลายเดือนก่อน +3

    ተያቂውን ሳላደንቅ አላልፋም እስካሁን ያልተጠየቁ ጥያቂዋቹን ነው ሲጠይቅ የነበረውን እግዚብሔር ይስጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤ አማኑዬል

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ หลายเดือนก่อน +20

    መምህራችን የኛ ወርቅ እቁዋችን እመብርሀን በመንገድህ ትቅደም እደት እደምንወድህ መቸም ታውቃለህ አስተምረህ ደክመህ እኛን ቀይረሀን እናመሰግንህ አለን❤

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ አባት ወደ አንተ የመራኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉እድሜ ይስጥክ መምህሬ

  • @MesiHeni-m7i
    @MesiHeni-m7i หลายเดือนก่อน +29

    መምህርዬ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምረናል❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ኑቁ መምህራችን ማርያምን መእመን የሰላም ሂወት በቻ መግለፂ ቃላት የብለይን ማርያምን እግዚኣብሔር ኣብዙሑ ፀጉኡ የብዘሐልካ ከፊትህ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደምልህ የኔ ኣባት ትለያለህ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +8

    ወለተ ማርያም ወድማችን ሰለሞን መምህር ን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ቀጣዩን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እንጠብቃለን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 หลายเดือนก่อน

    ረቡኒ የዘመኑ እንቁ መምህር ስላቀረባችሁልን በርሜል ጊዮርጊስ እንዲሔድም ስለፈቀዳችሁለት እጅግ በጣም በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን ባንተ ያልተለወጠ የለም በጣም ብዙ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬስ ዴስ ብሎኛል ዉድ ዬ ተዋህዶ ሁንቆች የመምር ተስፋዬ ተማሮች ዬት ናቹ like sher ሱብስክባርብ አድርጉት 🙏🥰

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 หลายเดือนก่อน +12

    አሜን ×3 ፀጋዉን ያብዛለህ የተዋሐዱኦርቶዶክስ በንሠሐ በቅተን ቅዱሥ ቄርባን ተቀብለን ለመንግስት ሠማይት የበቃን ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @woynialemu7611
    @woynialemu7611 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ይላል መምህርዬ እናከብርሃለን ወንድማችን ሰለሞን አክባሪህ ነኝ ምክንያቱም ቅ ጊዮርጊስ ደጅ በምታገለግልበት ወቅት እዛነበርኩና ምርጥ የእግዚአብሔር ልጁ ነህ በታማኝነት ነበርና ስታስተናግደን የነበረው ስላየውህ በዚህ መንገድ በይበልጥ ደግሞ ለምትወደው ሰማእትን ምስክርነት ለማቅረብ መቻልህ የእውነት ስታገለግለው የነበረው ቅ ጉዮርጊ በረከት ነውና ምክንያቱምቡዙውን ታምር ምስክርነት ሲስጥ ያዳመጥክ ያየህነበርክና ይገባሃል ተባረክ ቅን አገልግሌትህን ሁላችንም እንወደው ነበርና ተባረክ

  • @BereketBekele-h3d
    @BereketBekele-h3d หลายเดือนก่อน +11

    ጎበዝ እኮ ነህ ካንተ ብዙ አንጠብቃለን በርታ መምህራችን

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ተስፋዬ ሚሊየኖችን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃህ ዘመኑን የዋጀህ የኛ ዕንቁ እና ንቁ መምህር ሁልጊዜ መምህር ተስፋዬ በርሜል ጊዮርጊስ ሄዶ ይሆን ብዬ አስብ ነበር ቢሄድ ደግሞ ይነግረን ነበር ምስክርነት ይሰጥ ነበር ብዬ አስባለሁ እባክህ ዕንቁ መምህራችን በርሜል ጊዮርጊስ ሂድና ከአምሮ በላይ የሆነ ተአምሩን እይ ላንተማ ቅዱስ ጊዮርግስ ምን ያሳይህ ይሆን ብዬ እጓጓለሁ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน

      እወናት ነዉ። በረታለን። ❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
    እግዚያብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤❤❤🙏

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ የነፍስ የስጋየ መጋቢ 🎤መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ከስንት የሀጢያት አረንቋ እንድንወጣ የመዳናችን ምክንያት አንተ የትንሽ ትልቅ የብዙዎች እረኛ ልዑል እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እጅግ አብዝተን እንወድሀለን❤️❤️

  • @سينكا
    @سينكا หลายเดือนก่อน +15

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን እመብርሃን ታበርታክ

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ หลายเดือนก่อน +7

    የኛ ጀግና የኛ እንቁ መምህር ተስፋየ አበራ የኔ አባት መላ ኦርቶዶክሳውያን እድሜና ጤና ይስጠን 30 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን አሜን🤲🤲🙏🙏

  • @YgffgfGhgfhf
    @YgffgfGhgfhf หลายเดือนก่อน +18

    መምህር ባተ ትምህርት ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @FYIBella
    @FYIBella หลายเดือนก่อน +18

    My lovly teacher in the world number 1 Mimeher ተስፋዬ አበራ 🙏🙏🙏🙏🙏 ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ሁሌም በጤና ኑርልን ምንም አይንካብን, ሁሌም መል ካም ስራ በ ፈተና የተሞላ ነው የስራህን ውጤት የምታውቀው ጠላቶች ሲነሱብህ እሱ ነው ምልክቱ,

  • @fitaadmasu2513
    @fitaadmasu2513 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር በርታ ባንተ ተጠቅመናል።

  • @Tsedale21
    @Tsedale21 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣይ🤲🤲🙏🙏💐💐💐

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 หลายเดือนก่อน

    የስስቴ ልጅ ስስቴ ስወድህ እድሜ ጤና ጸጋ በረከትን መልካምን ሁሉ ያድልህ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን ለሁላችሁምቃለህይወትያሠማልን

  • @ብርሀነማርያም
    @ብርሀነማርያም หลายเดือนก่อน +3

    መምህሪ ያተ ተማሪ በመሆኔ እግዚአብሔር ሁሌም አመሰግነዋለሁ በስደት ስት ነገር ተማሩክ ከስት ነገር እግዚአብሔር ባተ ላይ አድሮ ከስቱ ነገር ወጣው የኔ እቁ መምህር እንወድሃለን በርታልን

  • @KidusRufael-e2y
    @KidusRufael-e2y หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተስፋዬ የሰመዐቱን ደገጅ መርገጥ አለብህ አገልጋይ የሱን ደጅ ሲረግጥ በእጥፍ ነው በረከቱ ለመቶሺዎች ብቻ ሳይሆን ለሚሊየኖች ትተርፋለሀህ!!!

  • @birhanugebrab1091
    @birhanugebrab1091 หลายเดือนก่อน +5

    ሰለሞን እያደረክ ያለው መልካምነት ፤እግዚአብሔር የሚወደው ነው በርታ መምህር ተስፋዬን ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል።ከመሄዱ በፊት በቂ የአርምሞ ዝግጅት እንዲያደርግም እርዳው።

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውድ ምምህራችን ተስፋዬ እኔም ባንተ ነው ህይወቴ ቤተሰቦቼ የቀየርኩ የስደት መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ዛሬ ነው ያየሁህ እግዚአብሔር ይስጥህ መምህርን ስላቀረብክልን ላይክ ሰብስክራይብ ገጨሁኝ ተባረክ

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ካንተ ጋር ነኝ አትፍራ የሚለውን ፀልይ ።በዚህ ግድያ የሚያስፈራህ ጠላት ውስጥህ እንዳለ በመረዳት ።ውጊያውን ቀጥል።ትምህርትህ በጣም ጥሩ ብዙ ጥቅም አለው እስር የሚጠፋም እንዳለ በመረዳት ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 หลายเดือนก่อน +4

    ኦ የኔ እንቁ መምህር መጣህልኝ እንኳን ሰላም መጣህ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን መምህር ተስፋዬን እንግዳ አርገህ ሰለጋበዝከዉ ደስ ብሎኛል በዚህ ትኩሳት ወቅት ከጎኑ ስለሆንክ ክብረት ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ หลายเดือนก่อน +13

    መምህራችን እንወድሃለን

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን እድሁም ወንድማችን መምህርየ አተ የቆጠርከው ገጠመኝ ያሉትን ነው እኛ በስደት ያለን ልጆችህ ግን የተግባር ግርስትና እድኖረንና ከብዙ ችግር ፈተና መትምህርትህ ያወጣህን ብዙ ነን እና በርታልን እንወድሀለን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน +14

    ውይይይይይ መምሕሬሬሬ እንኳን የአተን ሀሳብ ሚቀበሉሕና ሚያምኑ ሚዲያዎች አገኘሕ🤲🤲🤲 ተመስገን ቸሩመጀሐኒያለም ሁሎቹን የሀይማኖት ሚዲያዎች እዲሕ አይነልቦናቸውን አብራላቸው ( አብራልን)🤲🤲

  • @ጎደልያስ-ቨ3ዐ
    @ጎደልያስ-ቨ3ዐ หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤

  • @Zinash-j9u
    @Zinash-j9u หลายเดือนก่อน +5

    መምሕር ስለአየውሕ ደስ ብሎኛል

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน +6

    ህዳር ፳ ሰማዕቱ ጋር ደርሰህ ስትመለስ ደሞ ሌላ ምስክርነት እንሰማለን ለዛ ቀን ያብቃን

  • @melatathelaw1860
    @melatathelaw1860 หลายเดือนก่อน +2

    እንቁ መምህራችን እድሜው ጤናውን ያድልልን አሜን

  • @YidnekachewMulugeta
    @YidnekachewMulugeta หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ሰፊ አገልግሎት ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን ፡፡ እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ.....ወንድማችንም በርታልን፡፡

  • @tedrosgebremichael6158
    @tedrosgebremichael6158 หลายเดือนก่อน +4

    የዘመናችን ምርጡ መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እማ ፍቅር ቤተሰቦችህን ትጠብቅልህ. እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር❤❤❤

  • @hajashajas1340
    @hajashajas1340 หลายเดือนก่อน +15

    መምህርየ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน +13

    መምህርዬ አባቴ የኔ እቅ ኑርልን አተንም ባለቤትህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እደዋርካ ያስፋችሁ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +3

    የተዋሕዶ እንቁ ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እኔ ምስክር ነኝ በአንተ ትምህርት በመንቃቴና በመጸለይ በመስገድ ቤተሰቦቸን ወደ ጸበል እንዲሄዱ በማድረጌ ይውኸ የደፍተራ ድግምት የዛር መንፈስ ተጋልጧል እናትና አባቴ ቆራቢ ናቸው ዛሩ ከትልቅ እህታችን ላይ የደፍተራው ድግምት ከኔ ታላቅ ላይ ተጋልጧል እግዚአብሔር ይመስገን እንዲሸኝልን በጸሎታችሁ አስቡን ከኛ ላይ ያለውን ሁሉ እየሳበ ነው ከእስራታችን እንድንፈታ ለጸሎት ስትቆሙ አስቡን☝️ወለተ መስቀል ወለተ ሰንበት ገብረ ህይወት አስካለ ማርያም ጽየ ድንግል ወልደ ዮሐንስ ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ሰንበት እያላችሁ አስቡን ያገቡት በትዳራቸው እንዳይጸኑ ሰላም እንዳይኖረን ያላገባን እንዳናገባ የሰላቢ መንፈስ ሰርተን እንዳንለወጥ በሰው ሀገር እንድንቀር አውርተን እንዳንግባባ ሰርተን አድርገን እንዳንመሰገን ነው የተደረገብን 9አመቴ ከቤተሰብ እርቄ ስደት ከወጣሁ ግን ምንም ነገር የለኝም ባዶ ነኝ 🥺

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 หลายเดือนก่อน +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ በእነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለሁሉ አባት የስንቱ ነፍስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ትመልሳለች

  • @asratekinde
    @asratekinde หลายเดือนก่อน +2

    መምሬ የኔ ንቁ
    በርሜል ጊርጎስ
    የሚትሄዱት ሁሉ አስራት ኪደን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @መቅደስ-ሠ8አ
    @መቅደስ-ሠ8አ หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ሰመኘዉ የነበረዉ ነገር መምሕር በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ሊሔድ ነዉ ሔደሕ ተመልሰሕ ምስክርነትሕን ለመስማት ያብቃን መምሕርዬ❤❤❤

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ ሽ ዓመት ኑርልን ❤❤❤

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +2

    የኔ መምህር በሄድክበት ሁሉ የሚከተልህስ የኔ ልዩ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት። መኪን ተስጠኝ በለህ። ጠላት ተቀጠል። ❤❤❤

  • @ephremtefera870
    @ephremtefera870 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር ባለበት መምጣትና መስማት ያስደስተኛል

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy หลายเดือนก่อน +1

    የኛ እቁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @comcell3831
      @comcell3831 หลายเดือนก่อน

      እንቁ የሚባሉት ቅዱሳን ብቻ ናቸው ተው

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ከነመላቤተሰብህ🎉❤❤

  • @MesiHeni-m7i
    @MesiHeni-m7i หลายเดือนก่อน +17

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ኑኑኑኑ አባታችን መካሪያችን መምህራችን መጣልን በዚህ 💙💙💙እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን 💙💞💙

  • @EnatWerku-n2e
    @EnatWerku-n2e หลายเดือนก่อน +2

    የኛ እንቁ መምህር እረጅም እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዛብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እድሜና ጤናይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @niraedesalegn
    @niraedesalegn หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ የምንወድህ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ❤

  • @AddisSintayew
    @AddisSintayew หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍፍፍፍፍ እንኳን ደህና መጣክልን የኛ እንቁ መምህር ሰለሞን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @zenulegaba5140
    @zenulegaba5140 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @SoseSosina
    @SoseSosina หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ድንቅ መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜና ጤናን ይስጥልን ከነ ቤተስቦችክ ክፉ ነገር አይይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 หลายเดือนก่อน +2

    የእን እንቁ መምህር የህይወቴ መሪ እማምላክ በየሄድክበት ትከተልህ ❤❤❤❤

  • @mekdesgirma904
    @mekdesgirma904 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰቦችህ.

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ እመቤታችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ እኔ በሀይማኖቴ ጠንካራ እንድሆን እረድተህኛል መሰደዴን ወደድኩት ወደፈጣሪዬ እንድደገፍ መንገድ ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ !

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እኮን ደና መጡ❤

  • @AyalowHoubatou
    @AyalowHoubatou หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው หลายเดือนก่อน +2

    መምህር አተኮ ትለያለህ በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ❤❤

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እንቁ መምህር ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน +2

    ተስፋሻ ስወድህ እኮ እኔ መምህር ማለት ይከብደኛል የምር እንደቤተሰብ እንደ የልብ ጎደኛ ቀለል አርገህ ስለምታስተምረን ካለኝ ቅርበት መምህር ሚለዉ ቃል ይከብደኛል በተለይ ግልፅኚነትህ ኡፍፍ ዉስጤ ነኝ በዛ ላይ በርጋታ ነዉ ምታስተምረዉ ይገባኛል ደሞ እኔ በባህሪዬ እየጮኧ እየተቆጣ እያስጨነቀ የሚያስተምር መምህር ትምርት አይገባኝም ብቻ በርታ ያባታችን ግርማ ፍሬዎች በርቱ ገና ብዙዎች ትለዉጣለህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ!!!

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. หลายเดือนก่อน +3

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ተርቢኖስ ሚዲያ ክበሩልን እናመሰግናለን ።🥰🥰🥰

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጠም ደስ አሉን የእኛ ብርሃን በተለይ ስደት ለይ ያአለነው ስውች

  • @EtupiLulu
    @EtupiLulu หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እግዚያአብሔር እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️

  • @milextravelagent3659
    @milextravelagent3659 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እንኳን አየሁህ ።ላገኝህው ያልቆፍርኩት ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን አንድ ቀን ይሆናል ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ

  • @bbhh211
    @bbhh211 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ተስፋየን እንዲህ ቃለ መጠየቅ ሲደረግለት ማየት በጣም ደስ ይላል ሰለሞን እናመሰግናለን መምህር ተስፋየ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን የምትሰራው ስራ ደሞዝህ በሰማይ ነው በርታልን አውሬዎች ይጭሁ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እንኳን ደና መጣህ
    ይሄ ቻናል ያለ ዛሬ አይቼው አላውቅም