ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በአራት ሰዓት ዉስጥ የሚደርስ የሻይ ቅጠል ጠላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 เม.ย. 2022
  • #Ethiopian_drinks_tea በአራት ሰዓት ዉስጥ የሚደርስ የሻይ ቅጠል ጠላ
    የተጠቀምሁት የሻይ ቅጠል ,ካሜሬ ,ስካር ሎሚ ,ብርቱካን ናቸዉ ተጠቀሙት ቀላል ነዉ በጣም አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በምድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ

ความคิดเห็น • 48

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የሚገርም ነው የመዝዬ በጣም ቆንጆ ነው ለፋሲካ እሞክረዋለሁ።

  • @hayemiethiotube3564
    @hayemiethiotube3564 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ የመንዝዬ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሪፍ ለጤና ተስማሚ ነዉ ላይክ ሼር

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እህት ወድሞቼ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝሕሌም ብራቹኝ ስለሆናችሁ ከልብ ነዉ ምስጋናዬ ክፉ አይንካችሁ ሀገርችንን ሰላም ያድርግለን ወድኖቻችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤🙏
    ይህን የሻይ ቅጠል ጠላ ነዉ ስሰሩትም በጣም ቀላል የሆነ ቶሎ የሚደርስ ሰርታችሁ እዩት አመሰግናለሁ አዳድስ የሆናችሁ እንኩዋን በሰላም መጣችሁ 👍 ሰብስክራይብ በማድርግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ 🙏💚💛❤

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሠንዝየ እደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን አለሁልሽ ዋዉዉዉ በጣም የሚምር ነዉ በርችልኝ የኔ ባለሙያ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ #ሸር❤️❤️❤️

  • @Alemtube-hu3bx
    @Alemtube-hu3bx 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የመዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው በጣም ያምራል እናመሠግናለን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ የኔ ባልምያ በጣም ቆንጆ እስራር ያሳየሽን እናመስግናለን

  • @emuyemekonentuybe8482
    @emuyemekonentuybe8482 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ጎበዝ እህቴ በርችልኝ እኔም እሞክረዋለሁ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +2

    የመንዝዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆና ልዩ የሆነ ሻይ ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ ሲቀዳ ጠጅ ነው የሚመስለዉ በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለሁ ህብስትዬ 🙏❤😘

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውዋው የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ ጠላ ነው የመንዝዬ ውዴ

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 ปีที่แล้ว +1

    ነመንዝዬ አሰራዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ውዶቸ ሁላችሁንም ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን አሪፍ አሰራር ነው እናመሠግናለን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ዉድ እማሙቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    የመንዝዬ በጣም ቆንጆ የሻይ መጠጥ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👌👏ሼር❤🙏

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ 🙏🙏 ዋው ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ ለጤና ተመራጭ የሆነ ሻሒ አይነትን ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ጠጅ ለምኔ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👌👌👍👍💖

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ መጠጥ ነው እናመሠግናለን ዠመንዝዬዬ እንኳን አደረሠሽ ለፆለተ ሐሙሥ

  • @seni7092
    @seni7092 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዚልሽ የመንዝዬ የምወድሽ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ከረሩ እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ😘😘

  • @ይቅርታ-ሠ8ተ
    @ይቅርታ-ሠ8ተ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እንዴት ናቸሁልኝ ሰላማቼሁ ይብዛልኝ ከላቸሁበት ቦታ ሁሉ የኔ ቅንቺ😘❤👍👍🙏❤❤❤🙏

  • @medihntube
    @medihntube 2 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ ወይኔ እንዴት ያምራል ራሱ ጠጅ ነው እኮ የሚመስለው በጣም ይገርማል አሰራሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ZUZUHAYIK
    @ZUZUHAYIK 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህቤት ማሻአላህ ጡሩቆይታነበር ማሻአላህ የኔባለሞያ እንዃን አደረሰችሁ እህት ወድሞቸ ❤❤❤

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው እጅሽ ይባረክ በእውነት እንዴት እንደምያምር ብርዝ ነው የሚመስለው እረ ቀላል እሞክረዋለሁ እንዴ ያምራል ላይክ ሼርር ውድ በጣም ምርጥ ከለር ነው ያለው ♥♥♥

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ በፍጥንት የሚደርስ ጤናማ የሆነ መጠጥ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  2 ปีที่แล้ว

      ሃበሻዬ ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ 😍😘❤👈

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሰላም፡ላገራችን ይሁን አሜን የመንዝዬ የኔ ባለሙያ ተባረኪልን እናመሰግናለን

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝየ የሻይ ጠላ ቆንጆ ሆኖ ነው የፈላልሽ እስከምሞክረው ቸኩያለሁ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👌👌👍

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +1

    ሞክሬያለሁ በጣም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ቆንጆ ነው🎉🎉🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ዉድ መቅድዬ እህቴ 😍❤🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ ዉደ በጣምልዬነወ እሞክረዋለሁ ወዲጀዋለሁ ብርዚ ይመስላል

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የኔውድ እንኳን ዴህናመጣሽ 👍👍👍

  • @Rhesvhil72
    @Rhesvhil72 2 ปีที่แล้ว +1

    This is amazing

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ መዘዝዬ ዋውውውውው ሙያ እኮ ነፍ ነው አችጋር የእውነት ግን እንደት ነው ጣእሙ ያሰክር ይሆን 🙄🤔🤔🤔

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላችይሁን አሪፍቆይታነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን በሳውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ ላገራቸው ያብቃቸው ዋው ባለሙያ ነሽ የመዝየ

  • @joceyjocey5681
    @joceyjocey5681 2 ปีที่แล้ว +1

    መንዝዬዬዬ በለሞያ እንድ ብርጭቆ ይበቃኛል🙏😍😍

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🙏🙏ስላምሽ ብዝት ይበል የመንዝዬ አር የምን ሚርንዳ ጠጅ ነው የሚመስለው አር አሳብና አስተያየታቹ አላልሽም መጀመሪያ እንቅመስ እንጂ 😂የመንዝዬ እሞክራለሁ ድምፅሽ ምን ችግር የለውም የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን like share ውዴ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 ปีที่แล้ว

    Betam arfi new

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube3658 2 ปีที่แล้ว +1

    🙋😍😍👍

  • @user-no2dz9sg1u
    @user-no2dz9sg1u 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👈

  • @user-no2dz9sg1u
    @user-no2dz9sg1u 2 ปีที่แล้ว +1

    a salm lady bate

  • @netsitube
    @netsitube 2 ปีที่แล้ว +1

    የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን አደረሰሽ እረ ሙያ ደግሞ ከለሩ ሲያምር በእውነት የኔ ባለሙያ ግን ለመጀመርያ ጊዜ ሳይ የሻይ ጠላ😂😂😂

  • @ADTechT
    @ADTechT 2 ปีที่แล้ว

    👌🤙🤙🤙

  • @laibaakhtar9693
    @laibaakhtar9693 7 หลายเดือนก่อน

    መቼ አሳየሽን ወር ብቻ😅