ቆንጆ የሻይ ቅጠል ብርዝ አሰራር በአንድ ቀን ዉስጥ የሚደርስ yeshay qtel brz aserar /Ethiopian Drink Brz/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2023
  • ቆንጆ የሻይ ቅጠል ብርዝ አሰራር በአንድ ቀን ዉስጥ የሚደርስ yeshay qtel brz aserar /Ethiopian Drink Brz /#ethiopiandrink #brz #yemenzwerkyoutube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 88

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አሰራሩ እኔ የተጠቀምሁት ሻይ ቅጠል :ዘንጀቤል :ቀረፋ እና ሎሚ ናቸዉ ለጤናም በጣም ተስማሚ ብርዝ ነዉ ሞክሩት ለበዓል ለፕሮ ግራም እጅግ በጣም አሪፍ ነዉ ሁላችሁንም በጣም አመሰግናለሁ በያላችሁበት የፈጣሪ ሰላም ቸርነት ይብዛላችሁ 😍❤🙏

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁንልኝ ብያለሁ የመንዝየ አንች ባለሞያ በጣም ያምራል በቀላሉ ቤታችን ውስጥ እንዴህ ሰርተን መጠጣት አሪፍነው ዋውው❤

  • @RahmaAsen-jj1cx
    @RahmaAsen-jj1cx 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም የመንዝዬየኔ ባለሙያ እንዴትነሺልኝ ባለሺበትሠላምሺ ይብዛ በርችልኝ።ሰላም ፍቅር ለሐገራችን።

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን የመዝዬውዴ ዋውውእህታችንእጅሽይባረክልንበሪችልን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ አንችልም እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ደሞ ለየት ያለ ቆንጆ የሻይ ቅጠል ብር የሚገርም ነው እስቲ እሞክረዋለሁ ከሻይ ቅጠልና ከሎሚ ከዝንጅብል የሰራሽው ብር ከለሩም ያምራል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤👍🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ነፅዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይብርልኝ ❤🙏

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የመዝዬ ሰላምሸ በክርሰቶሰ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሸልኝ የኔ ማር ደሰ የሚል አሰራር ነው እጅሸ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ❤❤❤

  • @betitube1234
    @betitube1234 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ የሻይ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በቀጣይ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺ ❤❤❤

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመዝዬ ዋው በምሰሬወነገርበጣምነወየምገርመው ጉበዝየኔወድድ

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጥና ይሰጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍ አሰራር ነው በርቸልኝ ክዚህም የበለጥ እጠብቃለን ወድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላሙን ያምጣልን

  • @achutube1688
    @achutube1688 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አይዞሽ እህቴ ዋው በጣም ጥሩ ነው

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      አመስግናለሁ አቹዬ እህቴ ❤🙏

  • @user-yw9ft5qq1m
    @user-yw9ft5qq1m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ወርቅየ እንኮን በሠላም መጣሽ የኔ ባለ ሞያ❤❤❤

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን እህቴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ በርችልኝ❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ሃፌያዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤🙏

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ሠላምየመንዝየ ዉደ እንዴትነሺ ሥራ ጤና ከኔጋ ሁሉም ሠላምነዉ ማሻአላህ አሪፍነዉ ጠንክሪ ቀጥይበት ባለሞያለሺ ጠንክሮ መሥራትያሥከብራል ቀጥይበት

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም የመዝየ አደት ነሽልኝ እማ ዋዉ ጥሩ አሰራርጨነዉ ያሣየሽን ያወቁትን ማሣወቅ ትልቅ ነት ነዉ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት እህት አለሜ👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ አሪፍ ነዉ ስልካፈልሽን ያወወቅሽዉን እናመሰግናለን
    ዉደ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ የሻይ ቅጠል ብርዝ ነው ያሳየሽን ዝንጅብል ፣ሎሚ፣የቀረፋ ዱቄት ተጠቅመሽ አሪፍ የሻይ ብርዝ ነው ወድጄዋለው❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ በአንድ ቀን የሚደርስ ለየት ያለ የሻይ ቅጠል ብርዝ አሰራር ነው ያሳየሽን ዝንጅብል ሎሚ ማር ቀረፋ እርሾ እና ስኳር አድርገሺበት በጣም ቆንጆ ከለሩ የሚያምር ብርዝ ነው ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን ❤️🥰🙏👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ 💚💛❤🙏

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን ❤❤❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዋውውው እጂሺ ይባረክ የኔ ባለምያ ሠላም ለሀገራቺን ይሁንልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን እሙዬ ዉዴ አመሰግናለሁ በጣም ❤🙏

  • @adona16
    @adona16 9 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ በጣም ምርጥ የሻይ ቅጠል ብርዝ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ዋውውው

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሺ ይብዛ የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መታሺ ዋዉ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሺ ይባረክ 😍👍

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 9 หลายเดือนก่อน +2

    መዘዟ ዋውውውውውውው ነው የዝጅብል ብርዝ ለሻይ የምጠቀመውን ወደ ብርዝ መቀየርሽን ካላደንቅ አላልፍም እኔማ ዛሬውኑ ነው የምሞክረውዉ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ሞክርዉ ዉዴ በጣም አሪፍ ነዉ ❤🙏

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የመንዝየ የኔ ባለሙያ ኮማሪ ሁነሽልናል በጣም ግሩምነው የጤና ይሁን ክበሪልኝየሻይ ብርዝ መጣ

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበል የኔ ባለሙያ ዋው ልዬ አሰራርነው ሙያ ሁሌም ያስደምመኛል ዋው ትለያለሽ ክበሪልኝ❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አድስዬ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @aklilnews
    @aklilnews 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ🙏

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዉ የመንዝየ አረፍ አሰራራር ነዉ ገበዝ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ፋፍትዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ ❤🙏

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም ቆንጆ ልዬ የሆነ አሰራ ነው ያሰየሸን እናመሰግናለን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልኝ እህቴ 😍❤🙏

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ አሪፍ ነገር ነው የሳየሽን የሻይ ቅጠል ቀሪቦ አረ ይገርማል ለመጀመሪያ ጊዜዬ አየሁ መቸም ጀት ነው የሚያድገው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እናመሠግናለን

  • @medlna4465
    @medlna4465 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላም ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ ማሻአላህ ጥሩትምርትነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      መድዬ ዉዴ ክብረት ይስጥልኝ እማ ❤🙏

  • @betitube12
    @betitube12 9 หลายเดือนก่อน +1

    መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያ ከዩቱብ የኔ ባለሙያ የመንዝየ ውዴ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ጎርቤተሽ ባደርገኝ 😂❤❤❤❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ቤትዬ ዉዴ በጣም አምሰግናለሁ እህቴ 😍❤🙏

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋው ሻይ ቅጠልም ጠላ ይሆናል ዋው በርች❤❤❤🎉🎉

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 9 หลายเดือนก่อน

    የመንዝዬ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ🎉❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 9 หลายเดือนก่อน

    የመንዜ ወርቅ እድሽ ይባረክ

  • @woynitube315
    @woynitube315 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የመዝዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ወይኔ ይሄ የሻይ ቅጠል በሚሪዳ የሚገርም ትዝታ አለኝ ከጓደኞቼ ጋር ያንን ቀን ሳስበው ሁሌ ያስቀኛል

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      በጣም አሪፍ ነዉ ወይነዬ በተለይ ለዉፍረት እራሱ ቆንጆ ነዉ ይቀንሳል

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤናይሰጥልኝ አኳንደህና መጣችሁ በጣምደሰእሚል ቆይታነወ ሠላምላገራችን ያምጣልን ዋዉ ምርጥብርዝ🎉🎉

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ዜድዬ በጣም አመስግናለሁ ❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣን የሻይ ብርዝ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም በቸኮልን ግዜ ሊሰራ የሚችል ዘወትር በቤታችን በማይጠፋ ግብዓት የሚሰራ ጤናማ የሆነ መጠጥ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ሼርርር

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዝዬ ምርጥ ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ፉድዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ዋው አረፍ አሰላር ነው ላይን ያማረ 🌹የኒ ባለሙያ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ተስፋዬ አመሰግናለሁ ዉዴ ክብረት ይስጥልኝ ❤🙏

  • @hawawussen
    @hawawussen 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉየኔውድየባለሙያአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹

  • @emantube19
    @emantube19 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ❤❤👍👍👍👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      አማንዬ ዉዴ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @zeyada12
    @zeyada12 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጎበዝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም የመንዝየ እህቴ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የኔ ሴት ❤❤❤❤😊😊😊 ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበል ኢትዮጱያ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ይመልስልን በዱአ በፅለት እንበልታ በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ውድ ቤተሰቦቼ

  • @meymunatube
    @meymunatube 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ባለሙያ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን
    እናመሰግናለን በርች

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወርቅ❤❤ #ሼርርርር

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 9 หลายเดือนก่อน

    Wow 😮😮😮😮

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    የመንዛ ምርጥ ብርዝነወ እኔም ሰርቸ እየጠጣሁነወ ምርጥ ለስለስያለ ብርዝነወ

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ዘርዮ🌹❤🙏

  • @emantube19
    @emantube19 9 หลายเดือนก่อน

    አርፍ ናዉ ጂንጂቢሉና ሎሚ ስለረድግሽ ዎዲጄዋለሁ❤❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን የመንዜ የኔ ባለሙያ ሁልግዜ በአዲስ ነገር ነው የምትመጭው እጅሽ ይባረክ የኔ ልባም ሴት 😍🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ግሩም የሆነ የሻይ ቅጠል ብርዝ አዘገጃጀት ነው እጅግ በጣም ጤናማ ከአልኮል ነፃ የሆነ ልዩ ሁሉም ሰው ሊጠጣው የሚችል በፍጥነት የሚደርስ የሻይ ቅጠል ብርዝ አሰራር ነው ዋውው ገራሚ ነው ሻሂ ቅጠል ከሻሂነት ባሻገር ለብርዝ (ለጠላ)መስሪያነት ያገለግላል ማለት ነው የምር ከለሩ ጠላ ነው የሚመስለው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በጣም አሪፍ ተወዳጅ ጤናማ ናቸው ሎሚው ዝንጅብሉ እንዲጣፍጥ እንዲሁ ጤናማ ያደርገዋል አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል የመንዝዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ሁለ ገብ እና የምትሰሪአቸው ሁሉ ጠቃሚ አስፈላጊ ናቸው ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሀ ቀረፉው ቆንጆ ቃና እንዲኖረው ያደርገዋል ጣዕሙን መገመት አይከብድም ማሩ ይበልጥ እንዲጣፍጥ ያደርግልናል እርሾ በፍጥነት እንዲደርስ ያደርግልናል ዋው ሞያ የኔ አንደኛ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን እኔም እሞክረዋለሁ 👌❤

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      አዶናዬ የኔ መልካም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤🙏

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      ሞክሪዉ ዉዴ ለጤና በጣም ተስማሚ ነዉ 👌👍

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn hagerchn 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia selam yedergln wowowowo egezihber yeserut ejochshe yebarku👍👍👍👍

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ 😘🙏

  • @zeyada12
    @zeyada12 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እዴትነሸልኝ ደናነሻ ተጠፋፋን🌹🌹🌹🌹🌹🙄🙄

  • @asedmngashe315
    @asedmngashe315 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wwwwwww my sister wwww Good job keeep up nice my sister thank you for sgeri🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺👏

  • @shemistube
    @shemistube 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ባለሙያ ምርጥ ያገሬልጆች እንኮን ስላም መጣችሁ አገራችን ጦርነቱን ያቁምልን ስላም ይውረዲ

  • @fanateame6810
    @fanateame6810 6 หลายเดือนก่อน

    Ykrta ehte programsh zare new yayehut tekelakyalew beanid ken yemiders yeshay kitel birth mar tetekmeshal kelelegn skuar metekem alchilm ahun lisera neber Mel's xafilign ehte

  • @nejathussen1081
    @nejathussen1081 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነገር ያሠክራል ወይሥ አያሠክርም

  • @DarikSuppoterID
    @DarikSuppoterID 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጓደኞቼ እና ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ይህን ውብ ድንቅ ስራ እንድመለከት እና እንድዝናናበት ስላካፈልከኝ በጣም አመሰግናለሁ፣ እንደ ሁሌም ወዳጄ ታላቅ ስራህን ቀጥይበት እና ወደዚያ መውጣትህን ቀጥይበት፣ የእኔ ሙሉ ድጋፍ እና አክብሮት አለህ። ! 👍 👍 👍 🌸☪️🙏🏻😊🙏🏻🤩🤩🌟☺️🤩🌟🍀🎊🍀😇

  • @elsaseyoum5663
    @elsaseyoum5663 2 วันที่ผ่านมา