ለየት ያለ ጠላ ጌሾና ብቅልን በሚተካ ዘዴ | የአናናስ ቢራ | የሻይ ቅጠል ብርዝ | ልዩ ጣዕም ፈጣን መጠጦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 เม.ย. 2022
  • Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የፆም የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
    የበዓል ዝግጅት | ፈጣን ጠላ | ቢራ | ብርዝ | የአመት በዓል መጠጦች ቤት ዉስጥ የሚዘጋጅ ቀላል አዘገጃጀት

ความคิดเห็น • 38

  • @yemiten
    @yemiten  2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍 th-cam.com/video/mfz7_3NY-1k/w-d-xo.html

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ዋዉ እጅግ በጣም ዉብ የሆነ ልዩ ጠላ ነዉ እሽ የሰራሽዉ እጅሽ ይብረክ 🙏👍😍👌

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +1

    I like it all and good job dear and thank you for sharing us👍👍👌👌👌 I never taught rice 🍚 Tela it’s amazing 😉

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚዬ የእኔ ውድ ልዩ ልዩ ናቸው ሶስቱም ምርጥ ነው በጣም ሳይፈላ ከሆነ ሁለቱ አልኮል ለማይጠጣም ይሆናል የሻይዋን ዛሬ ነው የምሞክረው ለበአልም ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩልኝ የእኔ ጎበዝ 👍👌ሼር❤🙏

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቤትዬ !!!!

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አረ የሚዬ ቆነጆ አማራጭ ነው ያዘጋጀሽው ሁሉም ቆንጆ ነው በአልን ፏፏ ብሎ መዋል ነው መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    ጎባዝ እጅሽ ይባርክ❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว

    betam yemwedwen nw yazegajeshew egizabihare yisteshi

  • @senitweldmichal4018
    @senitweldmichal4018 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. God bless you 🙏🏽❤

  • @samsonberhanu3572
    @samsonberhanu3572 2 ปีที่แล้ว

    😊😊😊

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah bmte yem sweet

  • @ADTechT
    @ADTechT 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Ehtachin Enamesginalen Betam arf timrt new🙏🙏

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      Enem betam amesegnalehu !!!

  • @user-yr3ey3wm4v
    @user-yr3ey3wm4v 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚዬ የኔ ባለሙያከዚህ በፊት ሁሉንም ሞክሬ በጣም ነዉ የወደድኩት ስላስታወሽን እናመሰግናለን ለአሁኑ በአል ለመስራት የፈለኩት ጠላዉን ነዉ እጅሽ ይባረክ !!!

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ !!!!

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว

    ዬሚዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ናቸው ሶስቱም ምርጥ ሰራ ነው👏👏 በጣምባለሙያ ከነ ጥሩ ገለፃ ጋር ስላካፈልሽን እናመስግናለን ላይክ ሼር👍🏽❤️❤️

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      ሉሌ በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g 2 ปีที่แล้ว

    ዬምዬ የኔ ባለሙያ💓👍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว

    Watching የሚዬ

  • @ermiashabte9139
    @ermiashabte9139 2 ปีที่แล้ว +1

    i love it

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much !!!

  • @user-cn7ft3sw9x
    @user-cn7ft3sw9x 2 หลายเดือนก่อน

    yalabira ayhonme

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ!!በጣም ጎበዝ ነሽ!!ወደፊት እሞክረዋለሁ!!

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      አሜነ !!!እሺ በጣም ትወጅዋለሽ ሞክሪዉ በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 ปีที่แล้ว

    በሰኳር ዐይቸልም ነብሷ ማር ከሌለሰ

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን አሪፍ ነዉ የምትሰሪው ስራ ግን እርሾ ብንጠቀምስ ችግር አለው

  • @tsigeredameles351
    @tsigeredameles351 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ ግን በሥኮር ፈንታ ማር ቢሆንስ pleass መልሡን ንገሪኝ በተረፈ በርቺ

  • @meazikinu9968
    @meazikinu9968 2 ปีที่แล้ว

    1 kubaya bira sint litr yitemkal beza madreg kefelegkus

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว

    Wow it's so good I must try this thank you for sharing Amye 🙏 Like 35 cheers 🍻 😀

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much dear !!!

  • @meazikinu9968
    @meazikinu9968 2 ปีที่แล้ว +1

    1 ኩባያ ለ ሁለት ሌትር ካረግሽ 2 ኩባያ ለ 4 ሌትር እናድርግ ?

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว +1

      ጠላዉን ከሆነ ሁለት ኩባያ ሩዝ እና ሁለት ሊትር ዉሀ ነዉ የተጠቀምኩት በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @sisterszetewahido34
    @sisterszetewahido34 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህታችን
    1 ኩባያ በግራም ምን ያህል ይሆናል?

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      128 gram በጣም በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @seadaabdullahi1273
    @seadaabdullahi1273 2 หลายเดือนก่อน

    በብቅልአይቻልም