ለአመት በዓል የሚጠጣ ሳላዘጋጅ ብለሽ አትጨነቂ በ3ቀን ብቻ ምርጥ ጠጅ መጣል ይቻላል Ethiopian Honey Tej,Ethiopian Honey Wine,Wead

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 67

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  ปีที่แล้ว +8

    ክቡራን ተመልካቾቼ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ መልካሙን ተመኘሁላችሁ ቆንጆ የወጥ ቅመም ለማየት ሊንኩን ተጫኑት th-cam.com/video/GVtFr3kGrHU/w-d-xo.html

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ነው ጠጅ በሶስት ቀን እኔማ ሞክረዋለሁ ከለሩ ራሱ እንዴት እንደተለወጠ ይገርማል በጣም አመሰግናለሁ አቀራረብሽ ማስቀመጫው ሲያምር ❤❤❤

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  ปีที่แล้ว +1

      ኤልሲ አመሰግናለሁ እኔም ገርሞኝ ነው ቪዲዮ የሰራሁበት በጣም ምርጥ ነው ሞክሪው❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሚልካይዬ እቤትሽ አውደ ዕመት ሸቶል መልክ ስጠኝ ሙያ ከሚልካዬ ብያለሁ ፈጣንና ቆንጆ የጠጅ አጣጣል ስላሳየሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርርር🙏👍👍😍😍

  • @medihntube
    @medihntube ปีที่แล้ว +3

    አረ እንዴት ጎበዝ ነሽ ዓመት በዓል ጉድ ጉድ እያልሽ ነው የጠጅ አጣጣልሽ ወድጀዋለሁ የኔ ባለሞያ ተባረኪልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏like share ውዴ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሚልካናዬ ዋውውውው የሆነ ጠጅ በሶስት ቀን የደረሰ ገራመ ጠጅ ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ 👌👌👍❤

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ ዋውውውው እጅግ በጣም ደስ ይለል በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @hvtsyf9406
    @hvtsyf9406 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንድንሰራ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 8 หลายเดือนก่อน +8

    ማር የፈላ ነገር ውስጥ ሲገባ toxic ይሆናል በጣም ይጎዳል እየተስተዋለ

  • @meazateka5771
    @meazateka5771 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያስጎመጅ ጠጅ መልኩ እራሱ ይበቃል❤👌

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ያልሆነ የጠጅ አሰራር

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 8 หลายเดือนก่อน

    እጅሽን ይባርክ ቆንጆ ባለሙያ!

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏Waooo ሚልካናዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም ላንችም እስከነመላው ቤተሰቦችሽ ለፋሲካ በዓል ያድርሳችሁ 🙏🙏like share

  • @TayechTin-xt8yv
    @TayechTin-xt8yv 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ አመሰግንሻለው

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ❤

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 หลายเดือนก่อน

    Anchii Mejemeriya Te.mariii

  • @fenoteselamdesta8299
    @fenoteselamdesta8299 8 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመሪያ ማር በፍጽም አይንተከተክም :: ሙቀት የማሩን ጥቅም ያሳጣዋል::
    መልካም አሰሬሮ አይመሳሰኝም::

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ 1:25

  • @kisu7135
    @kisu7135 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመርያ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ:: ይሄ ሁለት ሊትር ውሃ ለብቻው የበጠበጥሽው ቪድዮው ውስጥ ያልተካተተው ማለት ነው,ስንት ማንክያ ማር ተጠቅመሽ ነው የበጠበጥሽው?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ጌሾውን ስቀቅል በአነስተኛ ጭልፋ ማር አንድ አድርጌበታለሁ ስበጠብጥ ደሞ ሁለት ጭልፋ አድርጌበታለሁ ካነሰሽ እያየሽ መጨመር ትችያለሽ በ3ቀኑ ጉደኛ ነው የሚሆነው መልካም በዓል

  • @haregewoingebremichael1576
    @haregewoingebremichael1576 8 หลายเดือนก่อน

    ዩኔ ወድ የኔ ባለ ሙያ 1ምርጥ ጠጅ ነው መገለጫ የለዉም ለኔ 1ኛ ነሽ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  8 หลายเดือนก่อน

      Betame Amesegenalehu yn konjo

  • @NigatKebede-t5u
    @NigatKebede-t5u 3 วันที่ผ่านมา

    ከለር ምንተጠቀምሺ

  • @haregeweinaragaw7539
    @haregeweinaragaw7539 8 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ አይነት የጠጅ አሰራር የለም ልክ አይደለም

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  8 หลายเดือนก่อน +1

      Betam Amsegenalehu yn konjo

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 8 หลายเดือนก่อน

      @@milkanatube4685 አረ ምንም አደል እህት አለም የማዳም ቅመም ነኝ

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውዴ እንኳንደህናመጣሽ

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሞክሬ እነግርሻለሁ ዛሬ ነዉ ያየሁት

  • @htwy52
    @htwy52 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ፈጠራ ነው። ብቅሉ ሲቀቀል እንዲፈላ የሚያደርጉት ይስቶቹ አይሞቱም ወይ?

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  8 หลายเดือนก่อน

      Selam Yebezalshe yn konjo

  • @emuwakjira
    @emuwakjira ปีที่แล้ว

    ብቅሉ ቀዝቅዞ ነው ምጨመረዉ?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  ปีที่แล้ว +1

      አዎ የኔ ቆንጆ ግን በጣም ሳይቀዘቅዝ መካከለኛ ሙቀት ቢኖረው ቶሎ ያፈላልናል አመሰግናለሁ

    • @emuwakjira
      @emuwakjira ปีที่แล้ว

      @@milkanatube4685 10Q yane wud

  • @erahlmelaku2192
    @erahlmelaku2192 10 หลายเดือนก่อน

    ብርች❤

  • @abebawtamene519
    @abebawtamene519 10 หลายเดือนก่อน

    ሚልካ ለቪዲዪው በጣም እናመሰግናለን
    የ3ቀን ጠጅ አጣጣል ላይ በዛ አድርጎ መስራት የሚፈልግ ሰው ውሀ አይጨመርም ወይ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  10 หลายเดือนก่อน

      ይቻላላል መጀመሪያ ማሩን ስንበጠብጥ ውሀውን በርከት ማድረግ እንችላለን በብዛት ከተፈለገ ማሩና ውሀውን አመጣጥኖ ጌሾውንም መጥኖ ምርጥ ጠጅ መጣል እንችላለን ለምሳሌ ለ10 ሊትር ውሀ ከሆነ 2-3ኪሎ ማር መጠቀም እንችላለን🙏🙏 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @asmaraasmara6930
    @asmaraasmara6930 9 หลายเดือนก่อน +1

    እርሾ ያልሽው ምን ነበር ኣመሰግናሎህ🎉

    • @mmkksara434
      @mmkksara434 8 หลายเดือนก่อน

      ካሜራ

  • @fatuma6
    @fatuma6 8 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊

  • @tsigeyohannes581
    @tsigeyohannes581 8 หลายเดือนก่อน

    Maru keyt gezashiw ? Betam bicha new betam yamral please yet endemagegnew bttokumign . Thank you

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  8 หลายเดือนก่อน

      Costco ታገኝዋለሽ አመሰግናለሁ

  • @hanatessema5409
    @hanatessema5409 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 8 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ሊትር ምራቅ ስትይ እስኪ ግልፅ አድርጊው

  • @erahlmelaku2192
    @erahlmelaku2192 10 หลายเดือนก่อน

    እህት ብትውድድ ማር የጌሹው እጭት ምጥጥው😂😂😂❤

  • @hiwetyoutube9351
    @hiwetyoutube9351 ปีที่แล้ว

    😍🏃‍♀️🍻🍻🍻❤❤

  • @ZewditGet
    @ZewditGet ปีที่แล้ว

    እርድ ቢጨመር ችግር አለው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  11 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ችግር የለውም እኔም እዚህኛው ላይ አልተጠቀምኩም እንጂ ሌላ ቪዲዮ ላይ ተጠቅሜአለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 8 หลายเดือนก่อน

      እርድ ለወጥ እንጂ ለጠጅ አይደረግም!​@@milkanatube4685

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 ปีที่แล้ว +3

    በብርዝ እንጅ በጠጅ ጌሾ አየቀቀልም

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  11 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ብርዝ ለማለት ፈሌጌ ነው ይቅርታ🙏 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @audibarro
    @audibarro 8 หลายเดือนก่อน +1

    የፈላ ነገር በፕፕላስቲክ ማስቀመጥ ለጤና ጥሩ አይደለም።

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  8 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ የኔ ቆንጆ